ጉደኛው ታዳጊ || በ18 ዓመት 28 የፈጠራ ሥራዎች ||ዒዘዲን ካሚል ||የኔ ሚና ||

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
  • #Copyright @MinberTube
    t.me/joinchat/...

ความคิดเห็น • 1.8K

  • @HhHh-ob7ym
    @HhHh-ob7ym 5 ปีที่แล้ว +59

    ድንቅ ምጥቅ አእምሮ አላህ ያደለዉን ማንም አይነጥቀዉ አላህ ከሰዉ አይነትና ከክፉ ነገር ይጠብቅህ

  • @zenatymam3529
    @zenatymam3529 5 ปีที่แล้ว +42

    ወላሂ በደስታ አለቀስኩ
    ቃል የለኝም ማሻአላህ
    የኢስላም ጀግና ነህ

  • @መቅዳስፅጌማርያም
    @መቅዳስፅጌማርያም 5 ปีที่แล้ว +39

    *በእውነት የአመቱ ጀግና ነህ በርታ ትልቅ ዳራጃ ያድርስህ ወንድሜ 👍👍🏆*

  • @ዜድቲዮብ
    @ዜድቲዮብ 4 ปีที่แล้ว +3

    ሡበሀን አላህ የአላህ ስጦታ ያረቢ እድህ አይነት አድርገን አላህ ይጠብቅህ ያረቢ ኢዘድንየ መሸ አላህ መሸአላህ መሸአላህ መሸአላህ

  • @hamidiyabdy2417
    @hamidiyabdy2417 5 ปีที่แล้ว +48

    የኔቅመም አላህ የጠብቅህ ዚነዲን እራስህ በጣም ጠብቅ አላህ ከህፉ ነገር ይጠብቅህ

  • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
    @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 4 ปีที่แล้ว +4

    ማሻ አላህ ተባረከራህማን ለዚህ ልጂ ቃላት አጠረኝ አላህ ሱብሀነህ ለዲንህም ለሙስሊሙም ለሁሉም የምትጠቅም ያድርግህ ወላሂ ደስታዬ ልክ ወንድሜ ያገኝው አይነት ሴኬት ያክል ነው የተሠማኝ ላተ ቃላት የለኝም ስለ ሁሉ ነገር አላህን አመስግን የአላህ ጥበቃ አይለይህ

  • @አልሃምዱሊላህ-ደ9ፈ
    @አልሃምዱሊላህ-ደ9ፈ 5 ปีที่แล้ว +46

    ውይ አንተ ልጅ ሌላ ምንም አልልም አላህ ይጠብቅህ የኔ ወን ድም ያገልቢ

  • @ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ
    @ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ 5 ปีที่แล้ว +19

    ቃላት የለኝም ለዚህ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሁንም ጥበቡን ያብዛልህ

  • @Amen-47
    @Amen-47 5 ปีที่แล้ว +131

    እግዚአብሔር ጥበብ ሠቷሀል መጨረሻህን ያሳምርልህ።

  • @nattyfetene
    @nattyfetene 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ይጠብቅህ ጀግና ነህ ።ኢዘዲን። የኢትዮጵያ ሕዝብ ተስፋ ነህ።

  • @zemzem1239
    @zemzem1239 5 ปีที่แล้ว +13

    ማሻአሏህ ወድማችም አሏህ ይጠብቅህ
    ከዚህ በበለጠ ዕውቀቱን ይጨምርልህ
    ለኡማ የምትጠቅም ያድርግህ

    • @taybamohmad4510
      @taybamohmad4510 5 ปีที่แล้ว

      ማሸአላህ ወንድም ኢዘዲን ትስለም ኢዲክ አላህ ያግዝህ

  • @TofikTemesgen
    @TofikTemesgen 7 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ውድ የኢትዮጵያ ልጅ የሰራ ወዳድና የጉራጌው ልጅ እንኳን ተወለድክልን ተአምር እንደምታሳየን እርግጠኛ ነኝ ከአላህ ጋ እርዳታው አይለይህ።ኢዙ አንበሳው ኑርልን መሰጂዳች መጥተህ ሳልዘይርህ አመለጥከኝ ።

  • @ethiopiantube5668
    @ethiopiantube5668 5 ปีที่แล้ว +36

    እኔ በጣም ከማደንቃቸው ሰዎች አንዱ ነው ኢዜ አላህ ብርታቱን እውቀቱን ይጨምርልህ

  • @احفطامییارب
    @احفطامییارب 5 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አሏህ ተባረከ ረህማን አሏህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ሌላ ምንም አልል የፈጠረህ ጌታ ከምቀኛ ይጠብቅህ

  • @meki8539
    @meki8539 5 ปีที่แล้ว +52

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ያግዝህ አላህ ይጨምርልህ በርታልን እዙዬ የኢትዮኢያ ምትበቃ አላህ ያርግህ
    በሄድክበት ሁሉ አላህ ይጠብቅህ 😍😍😍😍😍

    • @amenatlove5411
      @amenatlove5411 5 ปีที่แล้ว +1

      ማሻአላህ ማሻአላህ

    • @meki8539
      @meki8539 5 ปีที่แล้ว

      @@amenatlove5411
      ተባረክ ረማን

    • @KhaiyarKhaiyar
      @KhaiyarKhaiyar ปีที่แล้ว

      ማሻአላህ ተባረከላህ

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 3 ปีที่แล้ว +1

    በል ወንድሜ እግዚሐብሄር እውቀቱን ያብዛልህ እንግዲህ እስኮላር ሸፐ አግኝተህ የበለጠ እውቀትን ለመገበያየት ያብቃህ ለእናት ለአባትህም እረፍት ንደምስጣቸው እርግጥኛ ነኝ ጥሩ ደረጃ ላይ ደርሰህ በርታ እግዚሐብሄር ይርዳህ

  • @جميلااماميرإنشاءالله
    @جميلااماميرإنشاءالله 5 ปีที่แล้ว +9

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ በርታልን የኛ ጀግና አላህ ያግዝህ ገና ብዙ እንጠብቃለን በየሄድክበት አላህ ይጠብቅህ ኢዙ ባንተ እድሜ ላሉት አሪፍ አርያ ነህ አላህ ያበርታህ ወንድም

  • @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
    @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 5 ปีที่แล้ว +58

    እዳኔ ደስ ያላው ማን አላ እስቲ ላይክ ባሉኝ

  • @ቦርባሬቦሮቦር
    @ቦርባሬቦሮቦር 5 ปีที่แล้ว +48

    ኮራው ወንድሜ በርታ አገራችንን አስጠራት ❤😍😘 እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @aminayoutubeaminayoutube1124
    @aminayoutubeaminayoutube1124 5 ปีที่แล้ว +3

    የወልቂጤ ተወላጅ በመሆኔ በጣም ደስ ብሎኛል ማሻአላህ ተባረከረህማን ኢዞዬ አላህ እውቀትህን አላህ ይባርክልህ አላህ ይጨምርልክ ለኛም ስራልን ኢዞ

  • @uh4819
    @uh4819 5 ปีที่แล้ว +17

    ዒዘዲን ማሻ አላህ አላህ ይጨሞራል አሥታዝ ጀዛከላህ ኸይር ማሻ አላህ

    • @hadiyanaima5559
      @hadiyanaima5559 5 ปีที่แล้ว +1

      መሸአላህ አላህ ይጨምርልህ

    • @aishamoga8861
      @aishamoga8861 5 ปีที่แล้ว

      ☝️☝️☝️🤲🤲🤲🥇🥇🥇

  • @zahremhamed7284
    @zahremhamed7284 5 ปีที่แล้ว +1

    ማኣሻ አላሀ ማሻአ አላሀ ወንድም ኢዘድን አኮራሀን አሚን በል ልመርቅህ አላሀ ከኩፉ ይሰዉርሀ አላሀ እድሜ ሠላምና ጤና ይስጥህ ከነ ቤተሰቦችህ አላሀ ብርታኑ ጨምሮጨማምሮ ይለግስህ አላሀ ከፍለፍትህ ይቅደም።

  • @madinaayalew4911
    @madinaayalew4911 5 ปีที่แล้ว +16

    ማሻ አላህ
    ማሻ አላህ
    ማሻ አላህ
    እውቀትህን አላህ ከዚህም በላይ ይጨምርልህ
    ኢዙ አላህ ይጠብቅህ

  • @አለምዘጠኝነው
    @አለምዘጠኝነው 5 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርልህ የጉራጌ ጀግና መስሎችህን አላህ ያብዛልን አላህ ከሰው አይን ይጠብቅህ ያ ረብ

  • @ghrt97
    @ghrt97 5 ปีที่แล้ว +25

    ማሻአላህ ኒቃፒሥቶችን ሳይ ውስጤ በደሥታ ሞላ ኢሻአላህ በድናቸው ጠከራ ሱናቸን የሚይይዙ እህቶችን ዉድሞችን ያብዛልን ያረብ

    • @bxxnnxnxa6119
      @bxxnnxnxa6119 5 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ አላህ ይጨምርልህ ማሻአላህ በዚህ እውቀትህ ቁርአን አፍዝበት ዲንህንም እወቅበት አላህ ይጠብቅህ ቅመም

  • @الحمدالله-ش8م5ي
    @الحمدالله-ش8م5ي 8 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮ የዚህ አይነት ወንድም ስታፈራ ደስታየን በእምባ ነዉ የምገልፀዉ አሏህ ይጠብቅልን ወንድማችንን አገራችንም ሰላሟን ይመልስልን

  • @sofiasofi7347
    @sofiasofi7347 5 ปีที่แล้ว +54

    ማሻላህህህ አላህ ይጨምርልህህህህህህ
    ወንድም. አሉ እንጂ. የፍየል ጫት. የሚጨፈጭፉ. ከዚህ ልጅ ተማሩ

  • @selwamohamed7451
    @selwamohamed7451 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ለቁውተ እላ ቢላ እደግ አላህ ይጨምርልህ የረብ እንደንት አይነት ጅግና ልጆች ይስጠን ያራብ

  • @h.m2784
    @h.m2784 5 ปีที่แล้ว +43

    ማሻአላ አላህ ከፈጠራውም በላይ ለድኑም አላህ ብርሐኑን ያብራለት

    • @lobabalobaba7006
      @lobabalobaba7006 5 ปีที่แล้ว

      Mjmreya aslam alykum worahemtulahe wonrkathu yebalal :: Masha Allah Allah euktun yechamrlhe wondem muslem wondmocha ehetocha allha yetbkache

    • @mouniraabedo9708
      @mouniraabedo9708 5 ปีที่แล้ว

      ማሻ አላህ የኔ ጀግና ነህ

    • @habibahabiba3330
      @habibahabiba3330 4 ปีที่แล้ว

      ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ

    • @abdualhimlulu6014
      @abdualhimlulu6014 3 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ በርታ አንበሳ

  • @jemalmusa4416
    @jemalmusa4416 3 ปีที่แล้ว +2

    አሏህ ጠብቅቅልን ትልቅ ቦታም አድርስልን ምርጥ የኢትዬ ልጅ ነህ።

  • @አሏህበቂዬነው
    @አሏህበቂዬነው 5 ปีที่แล้ว +14

    ማሻ አሏህ እሚገርም ነው እንዲያው ከአሏህ ሲሰጥ ነው ሁሉም

  • @weryyweryyert6330
    @weryyweryyert6330 5 ปีที่แล้ว

    ሱበሀነ አላህ በጣም ይገርማል መሽአላህ አላህ ይጠብቅህ ሰላምህን ያብዘሰው ወንድሜ መሽአላህ በርታ ወንድሜ በጣም ገበዝ መሽአላህ ተባረከ ረህማን ሱበሀነ አላህ

  • @onelove9558
    @onelove9558 5 ปีที่แล้ว +78

    በጣም ሊበረታታ የሚገባ ፕሮግራም ነው በርቱ

    • @aishamoga8861
      @aishamoga8861 5 ปีที่แล้ว +1

      ☝️☝️☝️💪💪💪⚖⚖⚖💞💞💞🤲🤲🤲👌👌👌🥇🥇🥇💘💘💘

  • @ሰሚራ-ረ9ቘ
    @ሰሚራ-ረ9ቘ 3 ปีที่แล้ว +3

    ኢቶቢያን እናፍርሳለን የሚሉ አርጌቶች ይጠፎና በታዳጊ ልጆች ና በመልካም ሰዋች ታድጋለች አገራችንኢንሻአላህ

  • @hayatshariff115
    @hayatshariff115 5 ปีที่แล้ว +7

    MashAllah! From Kenya. 🇪🇹 🇰🇪
    Keep it up!

  • @seadayemar5159
    @seadayemar5159 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ የሚገርም ስራ ነዉ አላህ ይጨምርልክ ያአላህ መታደል ነዉ

  • @halemayasfe8232
    @halemayasfe8232 5 ปีที่แล้ว +299

    ማሽ አላህ ሙስሊም እህት ወንድሞች የራሳችንን ሚድያ እኝው እነድምቀው ወደማንም ቤት እየሄድን ስብስክራይብ ከምነርግ

    • @محمدمحمد-ح8غ5ص
      @محمدمحمد-ح8غ5ص 5 ปีที่แล้ว +7

      እህ ተመቸሽኝ ውነትሽነው እስኪ ንገሪን

    • @aminatmuhammad4448
      @aminatmuhammad4448 5 ปีที่แล้ว +3

      ትክክል ሁቢ

    • @faezahassen4320
      @faezahassen4320 5 ปีที่แล้ว +2

      ማሻአላህ

    • @rhamasaedhbibiri5477
      @rhamasaedhbibiri5477 5 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል ማማየ

    • @ሰብለነኝ
      @ሰብለነኝ 5 ปีที่แล้ว +4

      የልጁ ስራ የሚበረታታ ነው እናንተ ግን ዘረኝነት ይቅርባችሁ የትኛውንም ሰብስክራይብ ብታደርጉ ልትጠቀሙ ነው

  • @danitech9371
    @danitech9371 4 ปีที่แล้ว +4

    ጎበዝ ቀጥልበት እኔም እንዳንተ 20 የፈጠራ ስራዎችን ሠርቼ በ youtube ለቅቄያለሁ አይዞህ።

  • @akrmatube
    @akrmatube 5 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ነው እጅግ በጣም ደሥሥሥሥ ይላል ማሽ አላህ እናም ከዚህ የበለጠ ብዙ ነገሮችን መስራት እንደምትችል ተስፋ አደርጋለሁ

  • @rebiyatube5969
    @rebiyatube5969 5 ปีที่แล้ว +7

    Masha Allah ❤
    Masha Allah ❤
    Allah yebelete yichemrlk

  • @masaaalkhair6448
    @masaaalkhair6448 5 ปีที่แล้ว +16

    ማሻ አላህ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ አላህ ያግዝህ
    ግን በ ንግግርህ ላይ አልሃምዱሊላህ,ማሻ አላህ,እና እንሻ አላህ እያልክ አውራ፣ በርታ አላህ ይጨምርልህ።

    • @emureyan4173
      @emureyan4173 5 ปีที่แล้ว +1

      እ እኔም ለምን አይልም ብዬ እያሰብኩ ነበር አላህ ያግራለት ያግራልን

    • @masaaalkhair6448
      @masaaalkhair6448 5 ปีที่แล้ว

      @@emureyan4173 አሚንንንን ሀያቲ

  • @mekahussen3107
    @mekahussen3107 5 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ተባረክእረህማን
    ከሰው አይንም ከሰውአፍም አላህ ይጠብቅህ

  • @Saratigray
    @Saratigray 5 ปีที่แล้ว +5

    ማሻአላ ወድማችን ይሄ በጣም አጂብ ነው አላህ ይጠብቅህ እውቀቱን አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን ያርብ

  • @zubaidaargab4664
    @zubaidaargab4664 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላሀምዱ ሊላህ አላሁ አክበር 💐🇪🇹👍💪💐🇪🇹👍 ጀግና ነው

  • @hyatehyate2922
    @hyatehyate2922 5 ปีที่แล้ว +197

    ቆይ ለዚ ልጀ ማሻ አላህ መለት ነዉ እንጂ ዲስለይክ ተርገለቹሁ ስትገረሙ

    • @ቢንትሲራጂ
      @ቢንትሲራጂ 5 ปีที่แล้ว +7

      የቀኑት ናቸው ዲስክላይክ የሚያረጉት ሂዳያ ይስጣቸው

    • @jelajela9756
      @jelajela9756 5 ปีที่แล้ว +4

      የማያቁ ስንት አሉ. የጥላቻም ደቆሮወች አሉ. እንደዚህም የማሀይምነት ደቆሮወች አሉ

    • @nejatahmed3103
      @nejatahmed3103 5 ปีที่แล้ว +1

      Awkew aymeslegnm bzu sew ayawkewm Eko like Ena dislike

    • @slamawitgrima1436
      @slamawitgrima1436 5 ปีที่แล้ว

      Denez ormqegna nachu

    • @sadamsied6660
      @sadamsied6660 5 ปีที่แล้ว

      Esu ysderesebet bota lidersu slalchalu new oziye allah kesew ayn ytebkew

  • @የሑረልዒንተማሪስአዳs
    @የሑረልዒንተማሪስአዳs 5 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ውንድሜ ኢዙ አሪፍ ስራ ነው ኢላሂ ይጨምርልህ

  • @hayat8748
    @hayat8748 5 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላህ ኢዙየ እደግ ተመደግ አላህ ትልቅ ደረጃ ላይ እምደርስ ያዲርግህ አላህ ይጠብቅህ

  • @የረሱልወዳጅ-ጘ9ወ
    @የረሱልወዳጅ-ጘ9ወ ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ጀግናና ነህ አላህ ለፈለገው እውቀትን ይሰጣል አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን ኢዙ❤

  • @meyanyoutube2222
    @meyanyoutube2222 5 ปีที่แล้ว +47

    ባለ ኒቃቦቹ ማሻአላህ. ስታምሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩ

  • @fatumaomer495
    @fatumaomer495 5 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ተባረክ አላህ አላህ እውቀቱን ይጨምርልህ

  • @fatimamohamad4913
    @fatimamohamad4913 5 ปีที่แล้ว +4

    የሚገርም የፈጠራ ስራ ነው በርታ ወንድሜ አላህ ያግዝህ

  • @HayatHayat-fm8he
    @HayatHayat-fm8he 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ኢዘዲን አኮራሀን ጀግናችን በርታ የጉራጌ ሶሬሳ አላህ ይጠብቅህ

  • @asiaasia9589
    @asiaasia9589 5 ปีที่แล้ว +4

    Masha Allah
    Rajim endma yesta wandma

  • @fatumahmohameed9806
    @fatumahmohameed9806 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህተባረክአላህጀግናወጣትበርታጎበዝ

  • @ym8447
    @ym8447 5 ปีที่แล้ว +4

    MashaaAllah, Ethiopia has a glimmer of hope because of her children like Ezedin.

  • @እናቴኑሪልኝኡሚእወድሻለሁ
    @እናቴኑሪልኝኡሚእወድሻለሁ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ ተባርክ አሏህ እጅግ ጀግኛ ነህ ጉራጌና ስልጤ ስወዳችሁ በምክኒያት ነዉ

  • @hussenahmed9918
    @hussenahmed9918 5 ปีที่แล้ว +22

    አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ተፅኖ ፈጣሪ አንድ እርምጃ ወደፊት ኢንሻ አላህ በዚህ አያበቃም ይቀጥላል ሀገራችንን እና ኡማውን አላህ ይጠብቅልን ያረብ !!

  • @AsAs-zf1yr
    @AsAs-zf1yr 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ በውቀት ላይ በውቀት ይጨምርልህ ወድሜ በዝህ እድሚህ ይኸን ማወቅህ የሚአስደምም ነዉ ወላሂ

  • @AbdisamadDawid
    @AbdisamadDawid 8 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አላህ አላህ የጨምርልህ

  • @aminataminatahmede1901
    @aminataminatahmede1901 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላሕ

  • @الحمداللهالكلىحال
    @الحمداللهالكلىحال 5 ปีที่แล้ว +10

    ቢሰሙህ ቢሰሙህ የማትጠገብ ❤

  • @hawa1312
    @hawa1312 5 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ተባረካላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @asmacm8583
    @asmacm8583 5 ปีที่แล้ว +37

    በውሃ በዘይት በቤንዚን በቻርጅ በባትሪ ካልሰራ ታዳ በምንድን ነው ሚሰራው 😂😂😂😂 በፍቅር በደለዓ አልክ
    አቦ አላህ ይጠብቅህ ረጅም እድሜ ይስጥህና ከዚህም በላይ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን
    ""እስተውዳእቱከሏህ"" ሀቢቢ

    • @zaharaahmed642
      @zaharaahmed642 5 ปีที่แล้ว +1

      ይመስለኛል በፃሀይ ብራሀን

    • @saadamoh5935
      @saadamoh5935 5 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @hikmatube887
    @hikmatube887 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላሕ ተባረከሏሕ
    አላሕ ከአይንም ይጠብቅሕ
    ወንድሜ

  • @dawudrayatube4054
    @dawudrayatube4054 5 ปีที่แล้ว +19

    አሏህ ያሳድግህ ወንድሜ ግን አንድ ነገር እንዳረሳ ሶላትህን አደራ ዲንህን ጠብቅ

    • @eilham2682
      @eilham2682 4 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል

  • @ጀሚላይመር
    @ጀሚላይመር 5 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ አላህ ያሣድግህ

  • @n.hassen3408
    @n.hassen3408 5 ปีที่แล้ว +4

    አንበሰ አለህ ይጨምርልህ በዲንህ በሱነ ጠንክር ከዲንህ አይገጭብህ

  • @tamimahosein2990
    @tamimahosein2990 5 ปีที่แล้ว +12

    ዋዉ ማሻ አላህ አላህ ዪጨምርልክ ወላሂ እኔ እራሱ ቡዙ ነገር እሞክራለሁ ግን አልተማርኩም መ ማር እፈልጋለሁ ግን አልችልም የድሀልጅ ስለሆኩ

    • @bintmustefa7534
      @bintmustefa7534 5 ปีที่แล้ว +4

      አብሽሪ ሁላችንም የዲሀ ልጆች ነን ብንማርም ሥም መጣፍ ማንበብጂ ሌላ የሆነው የለም ግን አልሀምዱሊላህ ሥደት መጣን አልሀምዱሊላህ ሙሉ ጤና ሙሉ አካል ለሠጠን አላህ ምስጋና ይገባው አልሀምዱሊላህ

    • @indichecewecentil7932
      @indichecewecentil7932 5 ปีที่แล้ว +1

      የትነሽ ነህ

    • @indichecewecentil7932
      @indichecewecentil7932 5 ปีที่แล้ว +1

      የት ነው ያለከው ወይም ያለሽው

    • @walyawalya6139
      @walyawalya6139 5 ปีที่แล้ว +2

      ማሚዬ ሠው ጤናና ሙሉ አካል ካለን ከዚህ በላይ ምን ሀብት አለ አልሃምዱሊላህ በለሽ አመሥግኝ አላህ ይጠብቅሽ ሁሉም ነገር ጊዜውን ጠብቆ ይመጣልሻል

  • @lobabahamide7785
    @lobabahamide7785 5 ปีที่แล้ว

    Masha Allah tebarekelah wendm

  • @ሙኒጉራጌዋያሲንእህት
    @ሙኒጉራጌዋያሲንእህት 5 ปีที่แล้ว +34

    ማሻአላህ ግን አደራቹ ጎንለጎ ዲኑ ላይ እዲጠነክር አርጉት

  • @ቢንትሲራጂ
    @ቢንትሲራጂ 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ መጨርሻህን የበለጠ ያሳምርልህ አተን የወለደቺ እናት ምነኛ የታደለቺ ናት አብሽር ካተ የሆነ ያልከው ነገር ተመቸኝ መከራ ከለለ ድሎት የለም ሁሉም ነገር ተመቻቺቶ አይሆንም ያልከው ነገር በርታ አላህ ይገዝህ

  • @sadaahmed8564
    @sadaahmed8564 5 ปีที่แล้ว +5

    አሏህ ክሰውም ሸረ
    ክይጣንም ሸረ አሏህ ይጠብቅህ
    ሀበሻ ምቀኛነው እና ምቀኛን አላህያረቅልህ ኢንሻአላህ

  • @fayzajabir6555
    @fayzajabir6555 5 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ በርታ በጣም ይመቻል እንየውና ለመግዛት እንወስን አለን ወድማችን ማሻ አላህ

  • @rabiaali8519
    @rabiaali8519 5 ปีที่แล้ว +4

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ

    • @samirahamed8358
      @samirahamed8358 5 ปีที่แล้ว

      ማሻላህአላህይጨምሩልህ

  • @moniraredi1187
    @moniraredi1187 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ታበራክአላህ አላህ ይጨምርልህ ይጠብቅ ይበርክህ ሰለም ይብዛልን

  • @rhamasaedhbibiri5477
    @rhamasaedhbibiri5477 5 ปีที่แล้ว +4

    ማሸአላህ ወንድም አላህ ይጨምርልህ ሲቀጥል አሰላሙ አለይኩም በለህ ጀምር ይህ ፕሮግራም በጣም ቆጆ ነው ቀጥሉበት

  • @ammu8472
    @ammu8472 5 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ የበለጠ እውቀት ይጨምርልህ በርታ አላህ ያግዝህ

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba 5 ปีที่แล้ว +26

    ሚበር ሚዲያን 100ሚሊየን ሰብስክራይብ እንዲገባ ሁሉም ሙስሊም ሼር አድርጉ አይታችሁ አትውጡ ሰብ አድርጉ

    • @yutub-lh3tc1gg9h
      @yutub-lh3tc1gg9h 5 ปีที่แล้ว +1

      ኢንሻ አላህ ሸር አድርጉት

  • @halimahassen1346
    @halimahassen1346 5 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ
    መሻአላህ
    መሻአላህ
    አላህ ያግዝህ እስከመጨረሻው
    ባረካላህፊክ መሰልህን ያብዛልን

  • @muhammednur8246
    @muhammednur8246 5 ปีที่แล้ว +31

    እንዝህ ያለ ልጅ ወንድም አለኝ እሱም ኢዘድን ነው ስሙ አድስ አበባ እንጅነሪኔግ እየተማረ ነው
    እርግጠኛ ነኝ እሱም እንደዝሁ
    የፈጠራ ስራ ይሰራል ብየ አስባለሁ ምክናየቱም ገና ልጅ ሁኖ የሚሰራው የንጨት መኪና ይሰራ ነበር

  • @mohamedmussa9993
    @mohamedmussa9993 3 ปีที่แล้ว

    Maa shaaALLAH Ezadin khamil ALLAHUMA barek ALLAH YEBAREK ameeen abesher my dear son

  • @ስምምንያደርጋል
    @ስምምንያደርጋል 5 ปีที่แล้ว +6

    አሁን እኔም ጭንቅላት አለኝ ብዬ አወራለሁ እኮ ጉድ ነዉ
    ማሻአላህ ብያለሁ

  • @zadzad9017
    @zadzad9017 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላሥ፡ተባረከላህ ወወድሜ፡በረታ፡ምረኩዝ፡ በረቱልን

  • @rehimahussen2941
    @rehimahussen2941 5 ปีที่แล้ว +17

    የኔ ሞህ ሙገፈል ሁኖል አምላኬ ሆይ እውቀትን ስጠኝ

  • @ሉባባነኝየረሱልናፋቂ
    @ሉባባነኝየረሱልናፋቂ 4 ปีที่แล้ว

    መሸአላህ ተባረካላህ ወድም አላህ ይጨምርልህ

  • @ሩቃያከወሎኡሚጀነቲ
    @ሩቃያከወሎኡሚጀነቲ 5 ปีที่แล้ว +8

    እኔግን የፍጣሪ ስራ ይገረማል እኔ ምንም ሳልሰራ ና ሂወቴ እኳ ለራሴኳን አላማረብኝም መሻአላህ አላህ ይጠብቀው

  • @emuabdurohmanmohammed9746
    @emuabdurohmanmohammed9746 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ኢዘድን አላህ ይጨምርልህ ትልቅ ደረጃ አላህ ያድርህ በርታ

  • @hindiyahussen2030
    @hindiyahussen2030 5 ปีที่แล้ว +5

    Masallah manew setan dis like yarege subanallah ezu just masallah 🙌🏽🙏

  • @nadirwels9973
    @nadirwels9973 3 ปีที่แล้ว

    MashaAllah Allah ewketihin yibarkilh

  • @mmmh7409
    @mmmh7409 5 ปีที่แล้ว +22

    ኧረ ለዚ ጀግና ሞራል የት አለ በሪታ አባቴ

  • @ዚነት-ከ4ጐ
    @ዚነት-ከ4ጐ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ የኛ ጀግና በርታልን አላህ ይጠብቅህ ከምቀኞች ሲራ ያረብ

  • @Media-ie4gf
    @Media-ie4gf 5 ปีที่แล้ว +20

    *እኔ ለናንተ ለስደተኞች እህት ወድሞቼ ክብር አለኝ ሺ አመት በኢማን ኑሩልኝ እና ላከበራቹ አክብሩ ኑ ወደ ኢቅራ ሚዲያ የኔን ፕሮፋይል ይንኩ ሹክረን* 🙏🙏🙏🙏(🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @emewodewmedia4904
    @emewodewmedia4904 5 ปีที่แล้ว +1

    ሱብሀን አላህ ጥራት ይገባህ ጌታችን አላህ ሆይ ማሻአላህ ብያለው ኢዙ አላህ ለሚሻው ባርያው ያለ ገደብ ይለግሳል አንተ አንዱ ማሳያ ነህ በኢማን እውቀትህን አላህ ይጨምርልህ

  • @AbeloHD1
    @AbeloHD1 5 ปีที่แล้ว +9

    ቆይ ይህንን ዲስላይክ የምታደርጉ ሰዎች ጤነኛ ናችሁ?

    • @لبابةحسين-و5ي
      @لبابةحسين-و5ي 5 ปีที่แล้ว

      እኔም ግርምብሎኛል

    • @inshallaheveninghewillbebe9201
      @inshallaheveninghewillbebe9201 5 ปีที่แล้ว

      Abel Feleke ega eko 🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♂️😨

    • @sfggg9012
      @sfggg9012 5 ปีที่แล้ว

      እናም። ገርሞኛል። ግን ምቀኛ አይጠፋም ምን ግዜም

  • @ٱموخليدٱموخليد
    @ٱموخليدٱموخليد 5 ปีที่แล้ว

    Mashaalah alah wdoche quran endiyageralgn beduachu atrsugn jezachu alah ykfelachu

  • @amirademnur9042
    @amirademnur9042 5 ปีที่แล้ว +5

    መኪናው ዋጋው ይንገረን እስቲ የምንችለው ከሆነ ከመሰራቱ በፊት እንክፈለው ።

  • @yamani5048
    @yamani5048 3 ปีที่แล้ว

    Masha allah allah ewkkethen yasfaleh

  • @DerraTube
    @DerraTube 5 ปีที่แล้ว +10

    Ws wr wb ahlen ......ዉድ እና የተከበራችህ የminber Tube ተከታታዮች እስት አንድ ግዜ በቅንነት ሱብስክራይብ አርጉኝ አመሰግናለው

  • @እኔምየኢማምአህመድነኝኢማ
    @እኔምየኢማምአህመድነኝኢማ 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ይዙዬ በረታ አላህ ይጠምርልህ አላህ ከሰዎች ክፋት ይጠብቅህ

  • @theonly903
    @theonly903 5 ปีที่แล้ว +44

    ለምን ለመስጂዶቻችን መቃጠል መፍተሄ መሆን አይችልም ወይ?

    • @seadamohammed9849
      @seadamohammed9849 5 ปีที่แล้ว

      ትክክክል

    • @ohoudomqy3870
      @ohoudomqy3870 5 ปีที่แล้ว

      Liki. Nash

    • @shoshotb9191
      @shoshotb9191 5 ปีที่แล้ว

      Q بي

    • @madinamadina4818
      @madinamadina4818 5 ปีที่แล้ว

      @@ohoudomqy3870 ohoudomqy

    • @medinaseid-sq9qw
      @medinaseid-sq9qw 4 ปีที่แล้ว

      መሸአላህ
      መሸአላህ
      መሸአላህ
      አላህአክበር
      አላህከአይንይጠብቅህ