ሚሊዬን በ18 ቢሊዬን በ28 | ኢዜዲን ካሚል | Manyazewal Eshetu podcast Ep 19
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
- ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙️ እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ በአስራ ዘጠነኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከኢዜዲን ካሚል ጋር ጥልቅ ውይይት ያደርጋል::ስለ ቴክኖሎጂ ቢዝነስ ስለፈጠራ ስራው ስለአዳዲስ ፕሮጀክቶቹ እና ለሌሎቹም ጉዳዮች በጥልቀት ይወያያሉ::
ሙሉውን አድምጠው ይማሩ::
"ሙስሊም ስጠይቅ ፍቅረኛ አለወይ ሳይሆን አላገባህም ነው የሚባለው"❤❤❤ አቦ አላህ ይባርክህ በኢስላም እንዲህ ኮትኩተው ላሳደጉህ ቤተሰቦች ክብር ይገባቸዋል
ያብዛልን ያርብ ልብ ቅርፅሺን ግን አንሺዉዉ
አሚንንንንን@@hayetyimer6659
ማሻአላህ እኔም ተመቸኝ
አይ! ስንቶች አሉ አይደል ፍቅረኛ ያላቸው ሙስሊሞች; በስልክ የሚጀናጀኑ:: ከእውነት አትጣሉ:: የሃይማኖቱን መርህ ከእውነታ ጋር አታቀላቅሉት; አታስመስሉ::
@@mahletamahleta8170be islimina fiqrenya meyaz ayifeqedim.manim inde qalu binor wayim bayinor lerasu nawu.
ከልባችሁ ማሻ አሏህ እያላችሁ
ተመልካቾች
ተማርን ብለዉ በዘር እና በሀይማኖት ለሚያባሉን ሰዎች ጥሩ ትምርት ነዉ አላህ ያግዝህ ማሻአላህ
የኛ ሀገር ሰው አዋቂ እና ጥሮ ግሮ ራሱን የሚያሻሽልን ሰው ለማኖር እድል አይሰጡም ራስህን ጠብቅ አላህ ይጠብቅህ ባለፈው ታግቶ የተገደለውም ተስፈኛ ወጣት ነበር ።ማሻ አላህ በርታ በተረፈ!!
አላህ በችሎታው ይጠብቀው ❤❤❤
Minew hagerachin min aderegech😢😢 liju gin masha allah
ሳህ እውነትነው አላህ ይጠብቃቸው
ትክክል ሽፍታ የበዛባት ሀገር ነው አላህ ይጠብቀው
እኔስ ፈራሁለት አሏህ ይጠብቀው ያረብ ባያወራ ይሻለው ነበር😢
የዚህ ልጅ እድገት እንደ ደረጃ ነው ቀስ በቀስ ወደ ከፍታ
ጥሩ አእምሮ የተሰጠው ድንቅ ልጅ ነው ማሻ አላህ
ዋው ኢዙ በጣም አስተዋይ ይሆንክ ልጅ ነህ ወልቂጤ እቨርስቲን ስታመሰግን በጣም ነው ደስ ያለኝ ምክንያቱም ያኔ በኮረና ታይም የተመደበልክ ሹፌር ባለቤቴ ነበር እና አብረን ነበርን ያንን ጊዜ ለኛ ነጻነት ስትል በታክሲ ልሂድ እዚህ ጣሉኝ እናተ ሂዱ ምናምን የምትለው ትህትናህ የልጅ አዋቂ ነህ አተን የወለዱ ቤተሰቦች የተመረጡ ናቸው ብቻ ቃላት የለኝም ለቁም ነገር ያብቃህ የኔ አበሳ ❤❤❤
አሚንንን አተም አላህ ይስጥህ♥️♥️♥️❤
❤❤❤
ችግር ፈቺ እንጂ ችግር ፈጣሪ አንሁን ጀግና የኔ ወንድም
ሙስሊም ስትጠይቅ ፍቅረኛ አለህ ወይ ሳይሆን አላገባህም ነው ብለህ መጠየቅ ያለብህ ።❤❤❤❤
በትክክል
lemn
በትክክል
@@zola370ስለማይፈቀዲ
@@zola370 ፍቅረኛ መያዝ ክልልክል ስለሆነ
ክልክል የሆነበት ምክንያት ደግሞ ዝሙት አትስሩ ሳይሆን ዝሙትን አትቅረቡት ነውና
ሆኖም እኛ የሰው ልጆች ምንም እንኳ ባመንበት ዕምነት የተከለከልነውን በሙሉ እንዳፈራለን .......
ስለዚህ ዝሙትን አለመስራት ሳይሆን መከላከሉ ነው የሚሻለው
አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን ኢዘድን ካንተ ብዙ እንጠብቃለን
ታድለህ የፈጠራን ስራ በጣም ኑው የምወደው አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ዱንያን ብቻ ሳይሆን አኼራህንም አላህ ያሳምርልህ
አላህ ከዚህም በላይ ከፍ ያድርግህ በዱንያም በአኼራም ከፍ ያድርግህ❤ ወጣትነትህን ይባርክልህ
አሚን
በዘር እና በፖለቲካ ከመባላት እንድህ ሀገር የሚጠቅም ነገር እንስራ ወደ እራሳችን እንመለስ አላህ ኢትዮጵያን ሰላም ያድረጋት ማአሻ አላህ ጀግና ነህ
ማሻ አላህ አላህያበርታህወድማችን
መሻአላህ ብያለሁ ውዲም እተርቪህን ሁሉንም አዳምጨዋለሁ እሄ ሁሉ ፍጠራ ላተ የስጠህ አላህ ነው የምትጠቃቀምበት አላህ ያደርግን የአላህን ፀጋዎች አመስግን አላሀምዱሊላ በል ።
ጤናም ያጣ ስው አላሀምዱላ ይላል የአላህን ምስጋና እዳትርሳ አደር አደራ አደራ
ትክክል
በድኑም ጎበዝ ይመስላል ዱኒያ ብቻ ሳይሆን ለአኼራም የሚበጅ ስራ ያድርግለት ያረብ
ትክክል አሚን
በጣም ብሪሊያንት ማይንድ ያለዉ ስራ ወዳድ ገና ብዙ ቦታ መድረስ የሚችል ወጣት ነዉ እንደነዚህ ያሉ ብርቱ ሰወች ለኢትዮጵያ ያስፈልጋሉ፡፡
ምርጥ አባባል ሀብታም ለመሆን ምን ያስፈልጋል ሲባል ብዙ ችግሮችን ይፈልግ አለ ምርጥ ንግግር።።።
ይህ መልክት በእስልምና ውስጥ ዝሙት ምን ያህል የተጠላ ነገር እንደሆነ የሚያስተምር እንደሚሆናቹ ተስፋ አደርጋለሁ
አዎ ነአም ረበና ይገሥፀን
Zemeute.bytenawem.hayemanot.hateyate.new
ዝሙት የትኛውም እምነት አፈቅድም
ያኡምሪ አንት እደት ደስ እዳለኝ አድ የላሂላሀ ኢለሏህ ወድም ከዚህ ደረጃ ደርሶ ከማየት የበለጠ ምን የሚያስደስት ነገር አለ አሏህ ይጠብቅህ ያግዝህ
ወድሜ ይሕንን ሑሉ እድሖን ያዴረገዉ አሏሕ ነዉ ጌታሕን አመሥግን አትፍራ በኛ እዉቀትና ጥበብ የሚሖን አዳች ነገር የለም እዉቀት የሠጠክ አሏሕ ነዉ በራሥሕ ብቻ አትብቃቃ ጥበቡን የሠጠክ የአለማቱ ፈጣሪ አሏሕ ነዉ አልሐምዱሊላ የሚለዉ ቃል ካፍሕ ባይጠፋ?እ
አላህ ይጣብቀው ግን አላሀምዱሊላ አላለም የፍጠራ ስራዋንም እኔው በዚህ አደርጌ በዛ ውስጄ ነው የሚለው በራሱብቻ ነው እድተብቃቃ የተናገርው ግን ለምን አላሀምዱሊላሂ በል አኪ ውንዳሜ አላህን ኣመስግን እሄ ሁሉ በአላህ ክዛም አተ የአላህ ፀጋ ነው እንጀ እራስህን ብቻ አትግለጥ. ነግሬሀለሁ ሌላም እትርቪው ስትደርግ አላህን አመስገን
በጣም ነው የተናደድኩት እንዴት 1:29:40 ሰከንድ ስታወራ ይህን ሁሉ ፀጋ የዋለልህን አላህ ሳታመሰግን ታልፋለህ? እኔ እኔ እኔ ብለህ ጨርስከው።ሁሉ ከአላህ ነው ።ኢሻ አላህን ጨምረህ ይቻላል ብል ።
ኢኔሚ ሲጠቢቀዉ ነበረ
Yeksetal
Fetarin be sew fit biyamesegnut yesew neger kentu wudase yadergibetal
Ke fetari gar lememesegagen beyeiletu yerasu bota endeminorew alteraterm
በርታ ወንድሜ ሙስሊም ፍቅርን ምናምን
አያውቅም ታያታለህ ካጀበችህ ቀጥታ ወደ ኒካ ነው ዝሙትን አትቅረብ ዝሙት ደግሞ የብልት ብቻ አይደለም አይንም እጂም እግር ሌላም ሌላም አለ እናመሰግናለን ማ ይዘዋል ጥሩ ጊዜ ነበር
ኢዙ ድንቅ ሰው ለብዙዎቹ ወጣቶች ምሳሌ ትሆናለ አላህ ሙረድህን ይምላልህ
👍👍👍
አሚን ያረብ
ጥሩ አእምሮ እያለኝ ሳልማር እድሜዬን እየጫራስኩ መሆኑን ሳውቅ በጣም ይከፋኛል መኖር ያስጣለኛል ስደት አይኑ ይጥፋው 😢
እውቀት እና ችሎታውን ከሆነ የምትፈልገው የግዴታ ወደ ትምህርት ቤቶች በአካል መሄድ አይጠበቅብህም እውነት ፍላጎትህ ከሆነ መጀመርያ ምን ማወቅ እና ስለምን መማር እንደምትፈልግ ለይ ከዛም እዚሁ ዩትዩብ ላይ በነጻ ሁሉም አሉ በራሳችንም ቋንቋ ፣የቋንቋም ትምህርቶችም እና በእንግሊዘኛም አሁን አንተ ቢያንስ እጅህ ላይ ስልክህ እና ኢንተርኔት አሉህ እነሱን ተጠቅመህ ቁጭትህን የመወጣት እድል አለህ..ነገር ግን ምንም ነገር የማውራት ያህል አይቀልም አውቃለሁ እራስን ማስገዛት እና መስዋት ይፈልጋል ምንም ቆንጆ ነገር
አእምሮ ካለህ ተጠቀምበት ስልክህ እጅህ ላይ ነው ይከፋኛል ማለት ስንፍና ነው
Ayzòoh 😢
@@hellenabejehi
ለመማር እረፉዶ አያውቅም
ጀግና የጉራጌ ልጅ በርታልን አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስክ ከዚ የበለጠ
አልሀምዱሊላህ አላህ ጨምሮ ያሳድግህ ያረብ አወ ሙስሊም ፍቅረኛ አይዝም አላህ በፈቀዴው መንገድ ትዳር መያዝ እንጅ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ
ማሻ አላህ ሙስሊም ስጠይቅ መቼ ነው የምታገባው ነው የሚባለው ።አላህ ይጠብቅህ ።በዲንህ ጠንካራ ሁን ለቁርአን ጊዜ ስጥ ።አላህን አመስግን።ኢሻ አላህ ከዚህ የበለጠ ደረጃ ደርሰህ ጥሩ ሚስት አግብተህ የምትኖር ያድርግህ
ኢዘዲን በጣም ጎበዝ የልጅ አዋቂና የአላማ ሰው።❤❤❤
ይሄንን አእምሮ የሰጠህ አላህ አመስግን ሌላም ነገር እንጠብቃለን በርታ ማሽ አላህ
አላሁመ ሰሊ ወሰሊም አላ ነብይና ሙሀመድ❤ሰሉ አለ ነብይ
ሰለላሁ እለይሂ ወሰለም
Saw❤️❤️
ወንድም አላህ ይጠብቅህ መሰሎችህን ያብዛው ወጣቶች ከዚህ ተማሩ ከቻላችሁ ስራ ፈጣሪ ካልቻላችሁ ደግሞ ስራ ወዳድ እንጅ ለሀገር ለህዝብ ጎጅ አንሁን
እግዚአብሔር ሲባርክ እንዲህ ብሩህ ህሌና እንዳለንና ተጠቅመንበት ሌሎችንን መጥቀም እንድንችል ጥበብን እውቀትን አብዝቶ ይሰጣል በጣም ብልህ ልጅ ነህ ዘመንህ በነፍስም በስጋም የተባረከ ይሁን ሁለታችሁም ጎበዞች ናችሁ በርቱልን ትውልዱን ፈጣሪውን እግዚአብሔርን ሳይረሳ ህይወቱን እንዲቀይር ተግታችሁ ስሩ ለውጡ።🙏👍👌
ኢዘዲን ፈጣሪ ከዛ ረባሽነትህ አውጥቶ ለዚህ ስላበቃህ ክብር ምስጋና ይገባዋል ወደፊትም ያሰብክበት ያድርስህ ከጤና ጋር
❤❤❤❤
እረባሽ ነበር እንዴ
ኢዙ ምርጥ ጀግና ወጣት ነህ, በተረፈ መሰሎችህ እንዲበዙ በትውልድ ቀዬህ ጉራጌ ክልል እና በመላው ኢትዮጵያ ቦታ እየወሰድክ የፈጠራ ስራ ስልጠና ለመላው ወጣት እንድትሰጥ አስብበት, ችግር ፈቺ እንጂ ችግር ፈጣሪ ወጣት አንሁን!!
esmamalehu betkkl
ጡሩ ሀሳብ ነው አሁን የሱን መሰሎች በጣም በዘተዋል ማሻአላህ በጉራጌ ዝሆን ♥️♥️👍😘🤞😍😊
,ቢሆንም..
ምንም ቃል የለኝም ስለ ezedin kamil በጣም ጎበዝ ተስፈኛ ጠንካራ ችግርን ወደ እድል መቀየር የሚችል ጭንቅላት ያለው ልጅ ነው። ድሮ ልስራ ብሎ ሚወስዳቸው የጎረቤቶቻችን እቃዎች ተበላሽቶብኛል ብሎ ተሸማቆ አላስቆመውም እና ከዚም በላይ መድረስ የሚችል ሰው ነው ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን አሜን 🙏🙏
ኢዘዲን ወደቱርክ ስትሄድ ምትመለስ አልመሰለኝም ነበር በመመለስህና የሀገርህን ችግር እየቀረፍክ ስለሆነ እናመሰግናለን ማሻአላ ረጋ ያልክ ልጅ ማንያዘዋል አንተዉ ጠያቂ አንተዉ መላሽ ሆንክብን እስኪ ተረጋጋ እንደዚ ወጣት አነቃቂዎችን ስላቀረብክ እናመሰግናለን
አስደናቂ ልጅ ነው በዚህ እድሜው ይህን ያህል ፍልስፍና መስራቱ እኔ ምን ሰራሁ ብዬ አፍራለው በርታ ወንድሜ ፈጣር ይባርክ ።
Q11Q1
😊aaaa
Pq11qq11qq1q!
ማሻአላህ ተባርክ አላህ በጣም ጥሩ ደረጀ ላይ ነህ በርታገ ግን እያንዳንዱን መልዕክትህን በደንብ አዳምጨዋለሁ አንድም ደቂቃ አልሃምዱሊላህ ስትል አልሰማሁም ሌላው ደግሞ ብዙዎች መፅሐፍ አንብቤያለሁ ብለሀል ግን ቁርአንን ስትል አልሰማሁም እና እነዚህን ሁለት ነገሮችን አስቀድም ምክንያቱም አላህ ነው እዚህ ደርጃ ያደርሰህ አልሃምዱሊላህ
አስደናቂ ልጅ ነው ገና ከእርሱ ሃገሬ ብዙ ትጠብቃለች ❤❤❤
አሏህ እዲሜና ጤና ይሥጥህ ኢዙ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ወንዲማችን ማን ያዘዋንም እሱን ስላቀረብክልን አመሰግናለሁ
አላሁመ ባርክ ምን አይነት ልጅ ነህ? አላህ ይጠብቅህ❤
አላህ ይጠብቅህ ይዘዲን ካሚል የኢትዮጽያ. እንቁ ነህ በርታልን ጎበዝ. ያንተ አይነቱን. ምሁር. ተመራማሪ ያብዛልን አሚን።
አላህ በእውቀት እውቀት ላይ ይጨምርልህ ወንድም ሙስሊም ፍቅረኞ የለህም ወይ ሳይሆን አላገባህም ወይ ነው እሚባለው ቀጣም ወድጀዋለሁ እንደ አንተ አይነቶቹን ያብዛልን
ያረብ እንዳንተ አይነት ጀግና ልጅ እንዲሰጠኝ የሁሌ ዱዓየ ይሆናል ከዚህ ወዲያ
ጀግና መባል ብቻ አይገልፅህም ማሻአሏህ ላቁወተ ኢላቢላህ
ሌሎችም ወጣት ኢትዮጲያን ኢንተርኔትን ለወሬ ሳይሆን ለ እውቀት እና ለሀብት ለመጠቀም ፈጣሪ ይባርካቸው።
ኢዙ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ❤
ማሻአላህ ወዲም ከዚህም በላይ ከፍ ያዲርግን እዳተ ሁላችንንም ያዲርገን 🤲
ድቅ እና አስተዋይ የልጅ አዋቂ የተረገገህ ብሩህ አእምሮ የለህ ልጅ ነህ በርታ አለህ ይጠብቅህ
እዴት ዴስ የሚል መልስ ነው ሙስሊም ስትጠይቅ ለምን ፍቅረኛ የለህም ሳይሆን ለምን አላገባህም ነው ። ትልቅ ዳእዋ አላህ ይጨምርልህ ከመጥፎ ሁሉ ይጠብቅህ የኛ እንቁ ወድም በግልፅ በሚድያ ገቢውን የተናገረ ኢዘድን
ማሻአላህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ ወንድም ኢዘድን በርታ አላህ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ኸይርን ነገር ሁሉ ይወፍቅህ
ምርጥ የፈጠራ አምባሳደር ነህ። ኢትዮጵያ እንዳንተ ዓይነት ብዙ ያስፈልጋታል
ለዚህ ስኬት ያበቃህ አላህ የተመሰገነ ይሁን
Amiiiin ❤❤❤
Ameen
ኢዘዲን እሻማኸ ገና ብዙ እንጠብቃለን ገንዘብ ቢቻ ሳይሆን ብዙ ሰዎችንም ለማሳደግ እና ወደ ስራ ለማስገባት በርታ
ማሻ አላህ አላህ ይብቅህ ከዚህ በላይ ከፍ በል አላህ መሰሎችህን ያብዛልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪
በጣም የወደ ድኴቸዉ እንግዶችህ ከነአንና ኢዘዲን❤ እርጋታቸዉ ፣ ትህትናቸዉ፣ ብስለታቸዉ just wow👏👏 I’m proud of you ያገሬ ልጆች ደሞቼ🥰🥰🥰። ማኔ እናመሰግናለን bro 😅😅
ማአሻሏህ ኢዘዲን አሏህ ይጠብቅህ💪👍👍👍👍
ቆይ እነዚህ ጉራጌወች እንደት ናቸው በስራ ሁሉም ቦታ እሰማለሁ
ጀግና ናቸው
አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን ኢዘዲን ከዚህም በላይ ከፍ ብለህ ትልቅ ደረጃ ላይ እንጠብቅሀለን አላህ ያግዝህ ዲንህን እና ሀገርህን እንድታገለግልን አላህ ያግዝህ ኢንሻአላህ
ገራሚ ጎበዝ ልጅ! የሚገርም አስተሳሰብ 👏 እግዚአብሔር ይባርክህ !
ኢዚየ ዕድሜና ጤና አላህ ይስጥህ ❤❤🎉🎉፣👌👌🌹🌹
ማሻ አላህ አላህ ካሰብከው በላይ ያውልህ
ለድንክም ለሀገርክም የምትሰራ ያድርግህ ያረብ
ኢዘዲን ወድሜ የሀገሬ ልጅ አላህ ይጠብቅህ አላህ ይሰትርህ
ሁልጊዜም አደንቅሃለው አሏህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ባረከሏሁ ፊክ
ደገፍ አርጉን የምትሉ ወጣቶች ይሄን ልጅ በደንብ እዩት
ትክክል😂😂😂
እኮ😅
እዘዲን አላህ ይጠብቅህ ከዚህ የበለጠ ትልቅ ጀረጃ ያድርስህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
🎉ይገርማል በዚህ እድሜው ይህን ያህል ፍልስፍና መስራቱ እኔ ምን ሰራሁ ብዬ አፍራለው
ማሻአላህ
ገራሚ ተሰጥኦ አላህ ሰቶታል
ልጅ እያለ ነበር የሚመራመረው
ማኔ እውቀትህን እግዚአብሄር ይባርክልህ ነገር ግን የምወድልህ ኳልቲህ ኳሊቲ ያላቸው ሰዎችን ስለምታቀርብልን እውነት ተባረክ ብዙ ባንተ ምክንያት ብዙ እንድንረዳ እድሉን አግኝተናል እና ተባረክ ይሄም ያቀረብከው ልጅ ጌታ ሊሰራበት ያሰበው ልጅ ስለሆነ አይምሮውን ፈጣሪ ይባርከው በርታ በልልኝ አመሰግናለሁ
ማሻአላህ ኢዘዲን ካሚል
አላህ ይጠብቅክ
ማሻአላህ ጀግና ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ ከትልቅ ደረጃ አላህ ያድርስህ 👍
ጉራጌወች ጀግና ናቸዉ ብዙ ጊዜ በርታልን ጀግናችን
በረታ ለሐገራችን ታስፈልጋታለህ አተ ጀግና ❤
❤❤❤❤
ወንድሜ ማንያዘዋል እናመሰግናለን ወንድማችንን ኢዘዲንን አንድ መልእክት ንገርልኝ እነዚዝ የተማረባቸውን ነገሮ እንዴት እኛም ሰርተን እንድንለወጥ የሚያደርጉ መስመሮቹን ኢትዮጵያውያን እኛን የሚያስተምረን ቻናል ከፍቶ እንዲያበረታታን እንዲያስተምረን ንገርልኝ እወዳችኃለሁ
ልክነው
I met Ezedin when I was in 11th grade. We were in Hawassa together for a couple of days. He is a great innovator. I remember his door theft prevention innovation and his hat that collects sunlight to charge phones.
አገራችን ውስጥ እየተፈጠሩ ልጆች እናንተ ናቹ ተስፋ ለሀገራችን
ማሻ አላህ የኛ ጀግና በርታልን
2012 እንዳለው ያቀረባቸውን አይተው ነበር ወደ ቱርክ እንደሄደም አውቅ ነበር በሚድያ ተነግሮ ነበር በግዜውም እግዚአብሔር ይጠብቀው ብዬ ብዙ ይወጣቶች ከእንዲህ ሰሩ ሲባል እንዴት ይሆን ብዬ አውቃለሁ ዛሬ ሳየው በጣም በብዙ አድጎ ሳይ እግዚአብሔር አሁንም በበለጠ ይባርክህ ሀገርህ ተመልስህ በዚህ ሰለተገለጥህ ደስ አለኝ አሁንም ፈጣሪ ይጠብቅህ
ሱብሀነላህ አልሀምዱሊላህ እውነት ትልቅ እውቀት ነው የቀሰምኩት አመሰግናለሁ
በልጅነቴ እኔም ልክ እንዳንተ አሥቸጋሪ አጥፊ ነበርኩ ታዳ ለምን እኔ ፈጠራው ችላ አለኝሣ ኢዙ አቦ ይመችህ የሠፈሬ ልጅ አላህ አንተንም ቤተሠብህንም ይጠብቃቹ ማሻ አላህ ተባረከላህ በርታ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን
ኢዘዲን የ ዛሬ 4 5 አመት minber tv ሌይ ሳይህ ወደፊት እንደምትወነጨፍ ገምቼ ነበር በርታ ገና ነው
Honestly am proud of you Ezedin. May God bless you to benefit your community.
ማሻአላህ ኢዘዲንየ አላህ ይጠብቅህ ብዙ እጠብቃለን
አላህ ይጠብቅህ ወድምአለም እዱኛህንም አሄራህንም አላህ ያሳምርልህ ኢሻአላህ ገናብዙ እጠብቃለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ezedin, you are a brilliant-minded Ethiopian innovator who come at the right time with the right idea.
ኢዘድን ማሻአላህ ወድሜ በርታ አላህ ካተይሁንንን
ማሻ አላህ ተባረክ የተባረክሁን ዘርህ ይባረክ ወንድሜ ኢዙ!እውነትነው ፍቅረኛ አለህወይሳይሆን አገባህወይነው እምነታችን ሚያዘው ግን አብዛኞቹ ከእምነቱ በመራቅ ዘመናዊ ነን በሚል ጅላጅል ሁነው የባከኑ አሉ ፍቅረኛ ምናምን እያሉ ሲጃጃሉ እናያለን አላህ ሂዳያውን ይስጣቸው 😢
ማነው እንደኔ ቲክቶክ ፌስቡክ ለይ አይቶ የመጣ
ልጁ በጣም brilliant ነው የአንተ ሳቅ ግን ሲያስጠላ
ሆሆሆ ዝብሎ መገልፈጥ ምን ጉድ ነው
የምር ደስ አልከኝ ሙስሉም ፍቅረኛ አለህ ወይ ሳይሆን ለምን አላገባህም ነው የሚባለው ስትል አላህ ይጨምርልህ በድንህ ጠክር የምሰራው እንዲያምርልልህ
አላህ ይጠብቅህ እራስህ ጠብቅ
ማኔ በአንተ ብዙ ተስፋ ይታየኛል እድለኛነሕ:: ለሕዝባችን በተለይ
ለወጣቱ ጥሩ አስተማሪ ነሕ ከአንተ ብዙ መማር አለብን በርታልን ሁልም በስራሕ ሁሉ የምታስቀድመው እግዚያብሔር ይርዳሕ
እጅግ ጥሩ ውይይት ነበር እንደገና ብናገኛቹ ደስ ኡልናል በርቱ
አላህ ይጨምርልክ ወንድሜ ዲንክ ላይ በርታ ሲቀጥል ዱባይ ሁለተኛ ሀገራችን ናት አላህ ይጠብቃት
ገና ድሮ ደቡብ tv ላይ እያየሁት ነው ያደኩት ❤❤❤
Mashallah Tebark Allah, may Allah 🙏 bless you and protect you from everything Ezedine ...
I have no word I'm proud of you ezu
i am very excited to hear such kind of testimonial
አሏህ በአለህበት ይጠብቅህ የኔ ወንድም ሳሳሁልህ አሏህ ከምቀኞች ይጠብቅህ
በጣም ደሰ ትላለህ የበሰለ ንግግር በርታ ወንድሜ ማኔ ፈጣር ይባርክ ።
ኡዜዲን አላህ ይጠብቅህ ውድ ወንድሜ
ልጅ እሼ እንደዚህ አይነት ሰዎች ስለምታቀርብልን በጣም እናመሰግናለን❤❤❤
የራሱ ቻናል ላይ ገብታችሁ እዩት
በርታልን
ማሻላህ።ብሩህ ኣእምሮ ነው ያለክ ማሻላህ።ማኔ ይህን ልጅ ማቅረብክ ደሞ ኣደንቃለሁ።
Thank you so much ❤ Manyazewal 🙏 endezih energy yemihon mirt chinkilat yalew sew slakerbkilin.
From Qatar 🇶🇦🙏 on day I will meet you in my life.