ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እባካችሁ ባለቤቷን ጠብቁት። ተንከባከቡት። የምክር አገልግሎት የሚያገኝበትን መንገድ ብታመቻቹለት በጣም ጥሩ ይመስለኛል። ለመላው ቤተሰቦችዋ ወዳጆቿ እግዚያብሄር ፅናቱን ይስጣችሁ።
ብዙ እንባዎች አሉ ያልታበሱ! ብዙ ሆዶች አሉ ያልጠገቡ! ብዙ ብሶቶች አሉ! ያልተወሩ! ብዙ ችግሮች አሉ ያልተቀረፉ። ኢላሂ አንተ ግን እንባንም ታብሳለህ፣ የተራበንም ታበላለህ፣ የተቸገረንም ትረዳለህ። ሁሉንም ካለበት ጭንቅ፣ መከራ፣ ስቃይ አንተ አዉጣዉ ያአላህ
አሚን አለሁማ አሚን የረብ❤
አሜን
አቤተ የተመቸኝ እጥር ምጥን ያለ ኮመንት አሚንንንን ያኢላሒ
አላህ ያፅናናቹ ቤተሰቦች
በዝህ ዘመን እደሀለች ጓደኛ አለች
መስዬ እባክሽን ይህንን ሰው እርጂው please please ቢያንስ ባለሞያ እንዲገናኛ እርጂው please 😢😢😢😢😢 በጣም ነው ልቤን የነካው😢😢😢😢😢
Exactly 💯
ውይ ኢትዮጵያ ውስጥ መልካም ዜና መስማት ናፈቀኘ ነፍስ ይማር😢
😢😢😢😢😢😢
በጣም 😢😢
ይህች ልጅ ለማንኛውም የሚታውቀው ነገር ያለ ይመስለኛል በዚያ ላይ ደግሞ ገዳዮቹ ተጠቁመን ነው የመጣነው ብለዋል ስለዚህ ሟቿን ወይም ባልዬውን የሚያውቅ ውስጥ አዋቂ አለ ማለት ነው ስለዚህ በተያዙት ገዳዮች ላይ ጥብቅ ምርመራ ያሰፈልጋል እውነት ተዳፍኖ አይቀርም ፈጣሪ እውነቷን ያውጣ😢
ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያሳርፍሽ ለቤተሰቦቻ መፅናንትን እመኛለው ገዶዬች ግን መቼም ነፍሳችሁ አትማርም መቼም የህሊና እረፍት አይኖራችሁም ነፍሰጡ በሆድዋ ልጅ የያዘችን ሴት ነፍስ ማጥፋት ከሀፅያትም በላይ ሀፅያት ነው እስዋስ ወደሚወዳት ፈጣሪዋ ሄዳለች ገዳዬች ግን የዘላለም ፀፀት አይልቀቃቸው
ሀይሚዬ ከነባለቤትሽ ዮሃንስ ን ለማጵናናት እየከፈላቸው ያለውን ሳይ በዚህ ክፉ በበዛበት እንደናንተ ያለ ደግሰዋች ማግኘት ይደንቃል አግዚአብሔር ከክፉዎች ይጠብቃችሁ
እባክሽ መሲ አንቺ መልካም ሰው ነሽ ይህ ስው የስነ ልቦና ሃኪም እንዲረዳው አድርጊው መጽናናት ይስጥህ
እውነትሽን ነው የኔውድ ምንም ብታረጊለት በቃኝ የማይል ነው ዋና እናትና አባት ከሌለ ማንንም ያለማመን እኔ ብዙ ዓመት የለፋውበትን በቁሜ የተገፈፍኩት ማረፊያዬንየኔ ያልኩትን ያለምንም ይሉንታ የሰጠዋቸው አንሷቸው የኔ ያልኩትን ሁሉ ባዶዬን አስቀርተውኝ በፈጣሪ ቸርነት እማላልፈው የመሰለኝ ጊዜያትን እያለፍኩት ነው በተቻለን መጠን ሲነገረን ጆሮና ልቦናችንን ከፍተን እንስማ ከሰው ገንዘብ የቀበት ዘመን ላይ ደርሰናል ፈጣሪ አምላክ ፍርዱ ይዘገያል እንጂ ወስደውብንም አይባረክላቸውም ብቻ በተቻለን መጠን ልብ እንግዛ
ትክክክል ነሺ እዚህ ሰንሆን ሰጡ ሰጡ የሚለል ነገር አለብን ምንደሁ አላቅም ምናልኮ ልከንላቸዉም በተለወጡልን ወይ እነሱ አይለወጡ ወይ እኛ አንለወጥ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብብ
እና እሱ እኮ ችግሩ እናቴ ተቃጠልኩልሽ
በጣም ከሁሉም ውጭ መሆናችን ያሳዝናል አላህዋ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን
ሱበሐን አላሕ ተያይዘን ማለቅ😢የቢቀሩማ ለኛም ይጠቅሙን ነበረ
@@Shuvo-133አብሽሪ 😢 የተሰጠን እድል ካለ እንጠቀምበት
@@zeharahassen7810አሚንንን
ገዳይ መገደል አለበት የሰው ሂወት እያጠፉ ትንሽ ግዜ አሰረው ይለቋቸዋል ለዚህ ነው በአገራችን ግድያ የበዛውና ይህ ሰው መገደል አለበት።
አይ የኛ ነገር በስደት ስቃይ ባገራችን ሞት ዋዋ😭😭😭ነፍስ ይማር😭😭💔💔
በጣም ብዙ ስቃይ አሳልፋን አገር አለን ብለን ስንገባ ብር አላቸው ተብለን ለብር በወንበዴ እንገደላለን 😢😢😢😢
@@ZorishMenjetaአይዞን❤
ወንድማችን ፈጣሪ ያበርታህ የእህታችንንም ነበስ ጌታ በሰላም ያሳርፍ እናትዋና ቤተሰብ ጓደኛ ፈጣሪ ያጽናችው 🙏
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
የእውነት በጣም ልብ የሚነካ ከሳዛኝ ነገር ነው😭😭😭😭😭😭 እንደው ምንም የምለው ነገር የለኝም እግዚአብሔር ለእሱም ለቤተሰቧም ለአንቺም መፅናናትን ይመኛለሁ😭😭😭👏
ነፍስ ይማር 😢😢😢 ለመላው ቤተሰብ መፅናናትን ይስጥልን በጣም ያስዝናል
እግዚአብሔር ያፅናቹ ገዳዮቾ ተያዙ አልተያዙ ምንም ጥቅም የለውም እኛ አገር የሚረባ ፍርድ ስለሌለ ይታሰራሉ ደልበው ይወጣሉ ከዛም ወደ ሌላ ጥፋት ይሰማራሉ እሷ ቀረቹ ነፍስሽን ይማረው
ኡፍ ነፍሷን በገነት ያኑረው የኛ ነገር በጣም ያሳዝናል 😥😥😥 ባልየው የስነልቦና ባለሞያ ቢያየው መሲዬ እባክሽ እርጅው
የእኔ ወንድም ሂወት ይቀጥላልየአምሮ ማደሻ የምክር ይሰፈልገዎል እሰኪሻለው ቤትና ሰፈር ለመቀየር ሰገልቦነ አማካሪ የሰፈልገዋል አግዛብሄር ይርዳው🙏🙏🙏🙏
ይቅር ይበለኝ ፈጣሪ በባሎ ፈርጄ ነበር የባሎ እጂ አለበት ብዬ ለካ እደዚሕ ይወዳታል ለሷ ሲል ሒወቱን አበላሼ አቤት አምላኬ በሰዉ ላይ መፍረድ ከባድ ነዉ ስቶቻቺን ነን በማናቀዉ ታሪክ ዉስጥ እየገባን የምንፈርደዉ ይቅር በለኝ ፈጣሪ😢😢😢😢
ጎበዝ ስህተትሽን አውቀሽ መመለስሽ
አኔ እራሱ በጣም
እኔም ነገር አለ እያልኩ ነው ትንሽ እንጠብቅ የልጅቷ አመጣጥ ራሱ አልተመቸኝም ቤተሰብ እንዳይካፈል ቀድማ ቤቱ የስዋ አይደለም ማለት ምን ማለት ነው ገንዘብ እየላከችለት እንደሰራ ሰምተን ነበር የዝች ሴት ሁኔታ ራሱ ከፍየልዋ ባላይ ነው
enam
🤔ማለት አልገባኝም
እሚረዱት አይነት እንዲኖረው ያስፈልጋልለእናት ለአባት አስፈላጊ ነው በተረፈ አጎት አክስት ወንድም ህህህህህ ሁሉም ይስራ የኔ ቅመም እውነትን ነው!!
መሲ እባክሽ ትዕግስት ዋልተንጉስን አገናኝው በብዙ ትረዳዋለች ተባረኪ
እጅግ ልብ ይስብራል ነፍሷን በገነት ያኑርልን 😭😭😭😭😭😭😭😭ለባለቤቷ እና ለመላው ቤተስብ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥል 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
𝚕𝚎𝚓𝚒𝚝𝚞𝚊 𝚊𝚜𝚝𝚎𝚠𝚊𝚢 𝚗𝚊𝚝 𝚗𝚎𝚐𝚎𝚛𝚘𝚖 𝚢𝚊𝚖𝚛𝚊𝚕
ወገኛ ነገር ነች ደስ አላለችኝም ጓደኛ ተብዬዋ ፈጣሪ ይማራት የኔናት ባልቤቶ እና ቤተሰቦቾ ፈጣሪ ያፅናችሁ ።
mider kotetam yimeleketeshal werega wusha
Min akatelesh bekumish yemotesh
ቀጥተና ግልጽ የተናገረውን ሰው ብዙዎቻችን ባንወደውም ልጅቱ የተሰማትንና የሆነችውን ነው የተናገረችውና ትክክል ናት።ተዋት።
Yen konjo ameseginalehu yederesebet yakewal simetun
የዘፈን ዳርዳሩ ምንድነው እሚባለው ቤቱን ይሰራው እሱ ነው የሷን ብር እኔ ነበርክ ለቤቱሰቦቿ እማስከባው አለች ኢሄን ለመናገር ነው የመጣችው ድንቄም አዘነች ይችም ባልየውም ፊልም ነው እሚሰሩት ነገር ሲረጋጋ እሱ የሰራው ቤት ነው ብላለች ይጠቃላሉ ወንጀሉ ያለው ባል ተብየው እና ይች የሴት ሰይጣን ጋር ነው ያለው እውነት ሌቦች ቢሆኑ ሁለቱንም ገለው ነበር እሚሄዱት እንዴት እርጉዝ ገለው ባልን ይተዋሉ ንብረቷ በጁ እስኪገባ ነው እንጂ ኢቺ ነበረች ሚስቱ ሳትወለድ የተገደለችበት ሚስር ኢሔ ነው ።
ዘድሮ ማንም አይታመንም ! እውነት ትወጣለች ብዘገይም
Seyitan anatish lay bet yiserabish yewusha lij
አረ መጠየቅ አለባት እሱን ትታቹህ እስዋን ግደሉ ተብለው ቢሆንስ
በጣም ያሳዝናል ነፍሷን ይማረዉ ባሏንም ያበርታዉ ያጠክረዉ ሀቀኦንም ያዉጣላት ፍርዱን በጉጉት እጠብቃለን😢 ወድም እህት ካሉ ወደ ጸበል ቢወስዱት መልካም ነዉ😢
ይች ሴት በደንብ ትጠና የሆነ ነገር አለ ከጀርባዋ አመጣጧ ደስም አላለኝም, የባልየው ተመሰቃቅሎ ማየት አሳማኝ አይደለም ምን አልባት ራሱ ገሏት ህሊናው እያሳደደው ቢሆንስ? ሲቀጥል ዝም ብላ ትቅለበለባለች!ከባልዮው ጋ የሆነ ሚስጥር አላቸው ይጠኑ ይታዩ በደንብ****
ከብት። ስንት አይነት መርዘኛ ሰው አለ እባካችሁ።ምን አደረገች እስኪ አሁን??👹👺ከእናንተ ጋር ሰው መኖር ይችላል ግን?ቀባጣሪ
Abet chinklat!? Abet Ewuket...! Abet Memeramer...! Abet Mehur... 🙄...Yehnn Chinklat neber hagere be'mebrat setfeleg yeneberew.... 😅😅😂😂😅😂😅
@@addisababanazareth1525 መርዘኛው ማ እንደ እናንተ ያለው በትንሽ ቃላት ሸፋፍኖ ለማለፍ የሚሞክrew ነዉ
@@Spurgeo የገዳዎች ተባባሪ comment 🤣
Anichn neber megidel eresa dedeb
አቤቱ ያንተ ያለህ ነብሷን በአፀደ ገነት ያኑረው ከድካሟ ትንሽ ሳታርፍ ያሳዝናል ቤተሰቡ ባለቤቷ መፅናናቱን ይስጣቸው
ቆይ ቆይ ምንደር ነው የምትቀባጥረው ልጂትዋ ግን? የልጂትዋ አማማትና ለዘምድ አዝማድ ብር መላክ ምን አገናኘው?🤔የገባው ሰው አለ የዚህች ልጅ ንግግር ግን?🤔
እኮ እኔም ገራ ገባኝ
ጠርጥሪያታለሁ ከባልየው ጋር የሆነ ነገር ያላቸው ይመስላል
@@ecoskelloten6874በትክክል ባልዋን አዛኝና አፅናኝ መስላ እያጨቹ ነች ልጂትዋምንም ጥያቄ የለውም ማፍርያ ነገር ነች?🤔
Meheyim silehonachuh ayigebachuhem emiyakesew atekebish kale yasiredash
Sejmer lemen endkerbech rasu algebagem menem kum negr yelewm batu ye esu endhone lememesker new yemtachew azag mesla eche asmsay
በጣም ነዉ የሚያሳዝነዉእባካችሁ ሆዳሞች ስረቁ እጅ ሰዉ አትግደሉ የሰዉ ሒወት ቀላል አይደለም ገዳዮችን ለፍርድ ይቀረቡልን ግልፅ ይሁን ለምን አሰፈለገ ሁለት ነብስ ጠፋ 😭😭😭
😢😢😢😢
አዝኜ ነበር ethiopikalik ላይ የዛሪ ወር ገደማ interiewን አይቼ ወላሂ ተሰብሯል በጣም በምን ማፅናኛ ቃል ሊታፅናናው አትችልም በምንም ቃል አላህ ያፅናው ከማለት ሌላ
እግዚአብሔር ይመስገን ሁንካን ደና ሜጣችሁ ውአጋኞቼ 🙏እህቴ ኔብስሽ ባፀዳ ገነት ያኑር 🤲😭😭😭እራ ፀበል ዉሳዱት እግዚአብሔር ዌዳ ልቦና ይማልሳው
መሲ የኔ እህት አላህ ይክስሻል ይህንን ወንድማችን ክፋኛ ሀዘን እና ድባቴ ውስጥ ገብቷል እና በተቻለሽ አቅም የአይምሮ ሀኪም እገዛ ያስፈልገዋል በትጨማሪ የሀይማኖት አባቶች ቢመክሩት ቢያፅናኑት መልካም ነው እላለሁ ባለቤቷን አላህ ያፅናው
እኔ ብዙም ኣልተመቸችኝም ጏደኛዋ ን በደንብ ፖሊስ ይከታተል !!!ብዙ ጊዜ እጃቸው ያለባቸው ሰዎች ይለፈልፋሉ !! ስለስውየ ብቻ ብዙ ለፈለፈች!!! እስቲ ጊ ዜ ይፍጀው!!🙏🙏🙏
ፈጣሪ ይፍታው
@@Shuvo-133 ቆይ 🥲የዚች ምስኪንሴት ደም ይጮሃል ይጣራል ደሟ ደመከልብ ኣይሆንም ጥሩ ጏደኛ ከሆነች ስለሟች ቤተሠብ ኣንድም እኮ ኣልጠቀሰችም የሟችን ባል ነፃ ለማውጣት የምትፈራገጥ ነገር ሆነብኝ !!ማንም ባል ሚስት ከሞተች እንደማንኛውም ስው ያዝናል ቀስ ብሎሌላዋን ያገባል!!የሞተ ተጎዳ !!ወንድ ምንም ኣይሆንም !!🙏🙏መቃብሯላይ ኣብረን እናወራለን 🤔🤔ድራማ ይመስላል🙏🙏
በትክክል
ነፍስ ይማር እውነት በጣም ያሳዝናል ገዳዮችን ነፍስና ስጋን መግደል የሚችለው እግዚአብሔር ይግደላቸው
ጓደኛዋ እሷ ናት ወይሰ እሱ ? ? ባልየውን ዩሀንስ ብላ በሰሙ እየጠራች ሚሰቱን እሷ የምትልበት ምክኒያት አልገባኝም። በመኪና አደጋ ነበር የመሰለኝ ማለትሰ ምን ማለት ነው ??🤔
የኔም ጥያቄ ነው የሞተ ተጎዳ😢
@@እናትፍቅር ለህታችን ፍርድ ያሰፈልጋል ጓደኛ ተብየዋ 17 አመት ለጠበቃት ሰውዬ ምንም አላደረገችለትም ሰትል ንብረቱም የሱ ነው እያለች ነው ።
Kebt zmbey.
ጋዜጠኛዋ ለተየቀቻት ነው የመለሰችው እንጂ ሌላ ምንም አላለችም።ምንም ሌላ ነገር የለበትም። እባብ የሆነ መርዘኛ ምላሳችሁን እዛው እቤታችሁ በጥብጡበት። ስንት አይነት መርዝ ህዝብ አለ።
ከየትም ይልቅ ለሱ ነው ምታለቅሰው ግራ ገባኝ 🤔🤔
ነፍስ ይመራ😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ኢትጲያ ጥሩ ነገር መስመት ጠፋ...…..
በጣም ያሳዝናል ነብስ ይማር😭😭😭 ሀይማኖት ምክርሽ ልክ ነዉ!! ቤተሰብ ማገዝ በልክ መሆን አለበት !!
ስደተኛዋ እህቴ ነፍስሸን ይማር የኔከርታታ ለቤተሰብም መጽናናት ይስጣቸው ልጅትዋ ግን አልተመቸችኝም ይቅርታ ለምን በሚድያ መቅረብ ፈለገች እናትዋ እና ወንድምዋ ቀርበው የሆነውን ተናገሩ የኔ ጥያቄ ቤተሰብ መርዳትና የእህታችን ሞት ምን አገናኘው ሌላው ቤቱን የሰራው በራሱ ነው እስዋ ለሱ አላከችም ለቤተሰብ ነበር የምልከው ምን አስባለሸ ምን አስበሸ ነው ? ቤተሰቦችዋ ይገባናል እዳይሉ ወይስ በዚህ ሰአት ይሄን መዘርዘር ምን አስፈለገ ስለንብረት ከርታታዋ ያረገዘችውን ልጅ ሳታቅፍ ሄዳ የለ አዝማሚያሸ ይደብራል ከሟቿ ለባልዋ ያዘንሸ አስመሰለብሸ ፍቅር ከባድ ነው የሚወዳትን ነው ያጣው ከነልጁ ማዘን ሲያሰው ነው
ጋዜጠኛዋ ለተየቀቻት ነው የመለሰችው እንጂ ሌላ ምንም አላለችም።👹👺ምንም ሌላ ነገር የለበትም። እባብ የሆነ መርዘኛ ምላሳችሁን እዛው እቤታችሁ በጥብጡበት። ስንት አይነት መርዝ ህዝብ አለ።
😂😂😂😂😂ኮሜንት ማንበብ እደኔ የሚወድ ሰው ግራ ይገባል ግንኮ ሌቦቹም የገቡት ወርቅና ብር እዳላቸው ተጠቁመው መሆኑን ተናግረዋል ብቻ የአገራችን ነገር ያሳዝናል😢😢😢@@addisababanazareth1525
አይገርምም ከእሷ ሞት በበለጠ እሱ ነው ያሳሰባት
@@addisababanazareth1525 ምን አበሳጮት የተመለከትነውን እውነታ ነው የጻፍነው ቤተሰብ መርዳትና የስደተኛዋ ሞት አይገናኙም ሌላው ብር አላከችለትም በራሱ ነው የሰራው ማለትም አያስፈልግም የሰው ህይወት እናትና ልጅ በወንበዴወች ተቀጥፎ ስለንብረት ማውራት ሀራም ነው ወንድም እህትን ማስተማርም መርዳትም ሰብአዊነት ነው እየረዳነው አልጎደለብንም ተመስገን
@@addisababanazareth1525 😏 በየቦታው ገብተሽ ጋዜጠኛ የጠየቀቻትን ነው ብቻ በይ ወረኛ
ኡፍፍፍፍ እግዝአብሄር ያፅናናችሁ አቤት የሰው ጭካኔ እግዝአብሄር ይፍረድ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ያፅናሽ የጓደኛ ሀዘን ከባድ ነው
😢😢😢በውነት በጣም ይናፈቀን ነብሥ ይማረ መግሥተሠማይን የአውረሳት😢😢😢
እስኪ የሠርጉን ፎቶ ተመልከቱት and the face of the girl she is talking definitely something 😢
ስደት አስከፊ ነው እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ አንቺ ለሷ መልካም አስበሽ ነው እንጂ ነይ ያልሻት በክፋት አይደለም ሁሉም በእግዚአብሔር ፈቃድ ሆኗል ፅናቱን ይስጥሽ
ሁሌም ለሴቶች እቅፈት ለቅሶ እብደት ከሁሉም ሞት ተጠያቂው ወንዶች ናቹው ምንም አውሬ ብትሆኑ እንዴት ለመውለድ የደረሰች እናት ላይእንዴት ይጨክናል ፈጠር መፈራቱም የቀረበት ዘመን ወይ መጨረሻችን ፈጠር ነብሷ ይመር እነንቴንም መጽናናቱን ያብዘለቹ
አይ የወገኔ ነፍስ በየቦታው ደሙ ይፈሳል ያለ ፍርድ 😢 ምን እላለሁ አላህ በዳዮችን ይበቀላቸው በስ 😢😢😢
የኔ ወንድም አምላከ ቅዱሣን አጽናኙን መልአክ ይላክልሕ መሥዬ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ
ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢😢እግዞዮ መሀረነ ክርስቶስ እህህህ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ያፃናናው 😢😢😢
መሲየ የህግ ሰዎች በደንብ ይዩት ይሄ ጉዳይ ጓደኛ ነኝ ባይዋ ምንኣም አልተመቸኝም የዝች ከርታታ ልጅ እና የናትዋ ነገር አንጀት ይበላል እና በደንብ እንዲጣራ አበረታቺ አደራ ብዙ ፌክ ነገሮች ይሰራሉና
Anich wusha min emitakiw neger ale semim yeleshm zim bilesh atilefelef
Anich min emitakew neger ale atilefelef yerasachuh eyarere yesew atamasilu enanit silawerachuh mesimeyam yelem midere kotet
እንዴት ነው የምታስቡት ቢያንስ ሆዷ ውስጥ ያለው ልጁ እኮ ነው ጠማማ አስተሳሰብ ነው ያለህ ገዳየቹ እኮ ተይዘዋል
ምን ማለት ነው እሷ ነች በጣም ባለጌ ሌቦች ለመዝረፍ ገቡ ገደሎት ኢትዮጵያ መቸም ሕግ የለም
gen gen sewchu eko teyzewaln men malte new wechi ager eko yetewaweku sewche betam new yemiwadedut bezu aynet neger aytewaln so endi yewerde neger atadergem gestion new meterteru gen aykefam ETHIOPIA WEST BEZU NEGER SELAYEN
ከባድ ነው ሰው ለፍቶ ለፍቶ በማረፊያው በመደሰቻው ያውም በሀገሯ እደዚ ስትሆን ያማል አለህ ያፅናችሁ ባሏንም አላህ ይድረስለት ከስለነ ልቦና ዶክተሮች ጋ አገናኙት እባካችሁ እርጉት አለም ስጨልምበት ተስፋ መቁረጥ ከባድ ነው ኡፍፍ😭😭
😱😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😪😪😭😭😭😭😭
የአረብ ሀገር ያሉ ሴቶች ናቸዉ ዩቱበሮችን ቲክቶኮችን ሀብታም የሚያረጉትእሱስ ነገር በምን ይታከም
ስራፈተው ነው ሲያዩ የሚውሉት? ማዳምዪ ካሜራሽን ትከይ እንግደህ
እናቷ እኮ ልጄ ጋደኛ የላትም ሚዜ እንካን ምታረገው ሲሉ ነበር ! ከየትም በላይ ለሱ ነው ምታለቅሰው 🤔 ስቀጥል ንብህረት የላትም ማለት ምን ማለት ነው 🤔🤔🤔 እግዚአብሔር ሃቅሽን ያውጣው 😢😢💔 ነብስሽን ይማረው ! አንዴ ሱቅ ነው ምሰራው ቀጥላ ደሞ እኔ ምሰራበት ፎቅ ላይ አንድ ልጅ እራሳን አጠፋች ቤተሰቦቻ ብራን አጥፍተው 🤔🤔 እግዚአብሔር ይወቀው ብቻ
እስቲ ከመፍረድ በደንብ አዳምጡ
@@selamawityalew6032 አዳምጨ መሰለኝ አሳቤን የሰጠውት !
Anich wusej ena yajachew betesebochan anich wusha
@@ayoushamk7518sijemer min abash agebash yet abash sitakiyat
@@ConfusedBicycle-eh3rhEresa
እግዚአብሔር ያጽና እሳዋን እግዚአብሔር ነፍሱዋን ያሳሮፋት ለባለቤቱዋ መጽናኛ ይስጠው አሜን ።
ይች እራሱ ተይዛ መጣራት አለባት ወሪዋ ምንም አላመረኝ
🤔🤔
ትክክል አወራሮ የሶ እጂ ያለበት ይመስላል!
Mider kotet hula
Kotetech nachu sewun berasachuh eyita atiyu sew hula edanitet koshasha hasab ayasebim gebash anich wusha
@@ConfusedBicycle-eh3rhመሳደብ ምን ያመጠዋል እጂሺ አለበት መስለኚ
አይ መከራው😢😢😢17አመት ጠብቆ ደግሞ እዲህ ሲሰቃይ ማየት ያሳዝናል😢😢😢ነፍሷን ይማረው😢😢የኔ ከርታታ
😢😢ማን ገደላት እማ አስረጂኝ
@@tyabauae5539 ኢትዮጵያ ህግ እንደሌለ ስለሚታወቅ ወርቅና ብር አላቸው ተብለው የተጠቆሙ ሌቦች ለመስረቅ ገብተው ወርቁን አምጡ አለበለዛ ባልሽን እገለዋለን እያሉ ሲያስፈራሩ ባሏን ስትከላከል የተተኮሰው ጥይት እሷን ገደላት ይሄውነው የኛ አገር ህግ
🥺
@@tyabauae5539 enide tenegna ayedelshm enide min malte new lebawen kawekshe aniche nigergne
የፓሊስ ልብስ ለብሰው ነው አሉ የገደሉት እቤቱአ ገብተው 😢@@tyabauae5539
እግዚአብሔርአምላክይፍረድ በጣምያሳዝናል ነፍስይማርለን ባለቤቷንም እናቷንምመላዉቤተሰቧንያፅናልን በትክክልእጃችንላይብርሲኖርላኩ ላኩ ነዉእሚለን ምክነያቱምንእደሆንአላቅም ለራሳችንአናሰብምእናመስግናለንሰለምክርሽእህታችን❤❤❤❤❤❤
በጣም ነው የሚሰብረው እግዚአብሔር ያፅናችሁ ነፍሷን ይማረው ገዳይወቹ ግን እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ
Effffff huleti nefis hona min ayinet awuraneti new ahun ethiopawsti megisti ale enilalen beterara tsehayi edih yamal betam kekali belayi tinatun ystachihu😢😢😢😢😢😢😢
💔😴😭💔 በጣም የሚያሳዝነው እህቴ ነብስ ይማርልን😭😴💔 እግዚአብሔር አባታችንም ጥሩና ደግ ደግ ሰወችን አንዳንዴ በቶሎ ይጠራቸዋል
እግዚአብሔር ያፅናህ ወንድሜ 😢
አቤት ጭካኔ ምናለበት የሚፈልጉትን ወስደው እሶን ቢተዋት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ነፈስሺን ይማርው የስደቷ እህቴ
አረብ ሀገር የኖረን ልጆች በብዛት ሞት እና በሽታ ያጠቃናል ስንለፍ እንኖራን ለናርፍ ስነሰ በቃ አሳዳጁ መብዛቱ ምን ይሻለናል
15 አመት ተቃጥላ ምን ቃል ይገልፀዋል
ስናሳዝን እኮ የሚወደን የፈጠረን ብቻ እመቤቴን ሳይኖረን ማንም አይወደን😢
@@Shuvo-133የማያልፍ የለም ዋናው መጠንከር ነው
ምን አይነት ጭካኔ ነው ለገንዘብ ተብሎ የሰው ህይወትን ማጥፋት እረ መጨረሻው ምን ይሆናል
እግዚአብሄር ሀቋን ያውጣላት የተወሳሰበ ነገር ነው እስዋን የገነት ሰው ያርጋት አንቺ ጓደኛ ተብየዋ ግን ከፍየሏ በላይ ሆንሽብኝ ቤቱ የሱ ነው ቤቱ በገንዘቡ ነው የሰራው ይሄን ልትመሰክሪ ነው የመጣሽው ለስዋ አዝነሽ አይደለም ከይቅርታ ጋ በጣም ያሳዝናል አስተያየት ሰጪዎች ወንድም እህቶቼ ልብ ብላቹህ እዩዋት ስሟት ተልእኮዋ ሌላ መልእክት አለው እኔም የህግ ሰው ነኝና ከንግግሩ የሚገባኝ ነገር ስላለ ነው
Awo yehone nagar ale
ጋዜጠኛዋ ለተየቀቻት ነው የመለሰችው እንጂ ሌላ ምንም አላለችም።👹👺
ጋዜጠኛዋ ለተየቀቻት ነው የመለሰችው እንጂ ሌላ ምንም አላለችም።ምንም ሌላ ነገር የለበትም። እባብ የሆነ መርዘኛ ምላሳችሁን እዛው እቤታችሁ በጥብጡበት። ስንት አይነት መርዝ ህዝብ አለ። ደሞ አዎ አዎ የምትሉ አታፍሩም???ከብቶች።
Anichn bilo yehig sewu denez wushoch
ያጠራጥራል
😢😢እግዛቢሄር የወደደውን ወሰደ ህይወትዋ ያለፈበት ቤት መኖሩ ሰላም ይነሳውይሆናል ሁላችንም ወደዛው ሂያጅ ነን የቀን ጉዳይ ነው ለቤተሰቦችዋ መጽናናትን ይስጣቸው
በርውነት አገራችን ደስ የሚል ነገር መስማት ናፈቀኝ እግዚኦ ማረን🙏🙏🙏
ኡፍፍፍ እግዚአብሔር ነፍሷን በቀኙ ያኑርልን በሆዷም ያለውን ፅንስ ነፍስ አንተው ተቀበል ለቤተሰቦቿም በተለይ ለባለቤቷ እመቤቴ ከጎናችሁ ሆና ታፅናናችሁ እግዚአብሔር ሆይ ቸር ወሬን አሰማን😢😢😢🙏
ይህችን ልጅ ስሰማት ምንም ወሬዋ አልጣመኝም ባለቤታን ሳይገሉት እንዴት እሳን ገደላት ባላንም እሳንም ጠረጠርኩኝ ዝም ብላ ትለፈልፍለች ለእሱ ነው እንጂ ለእሳ አላዘነችም ምንም ቢሆን ፊት ለፊት እሱ እያለ እሳን አይገሉም የሆነ ነገር አለ
በኢትዩፒካሊንግ ሰውየውን አልሰማሽውም እንደ ገዳዩችም እኮ ተይዘዋል ፍርዱን ነው እንጅ የተባለው
ewnet new yemejemeria tetertati mehon alebat
Gedel gib minm bitaweru minm atametum
@@ht3077midere kotet werega hula
በጣምያሳዝናል አቤትጪካኔእግዚዎ ስትከራተትኑራ እፎይበማለቻዋሰአት😢😢😢
Pexari yasinachu😢😢😢😢
ነፍስ ይማር 😢😢😢😢😢ለመላዉ ቤተሰባ መፅናቱን ይስጥልን በጣም የሰዝናል 😢😢😢አይየስደተኛ ህይወት የኔ ከርታ እህቴችን ነፍስሽ በሰላም ትረፍ😢
😢😢😢😢😢የሞተችው ተጎዳች ተያዙአልተያዙ ምን ዋጋ አለው የስውጭካኔ ፈጣሪየፈጠራትን ነብሥየቀጠፋችው በሙሉ ፍርድ ከላይ ነው😭😭😭😭
Ewnetwane nawe ehitachen yala agebabe eyawetan nawe tamalesn sedate tamalesn sedate tikikle nawe😢😢😢
እች ሴትዮ ምኑዋም አለመራኝም ለሰዉዮ ነው የምታዝነዉ በጣም ታጎደ እያለች ፈጣር ይፍራድሽ የምር🥺🥺🥺🥺
ነብስ ይማር መፅናናት ይስጣችሁ ልክነሽ ያልተነካ አያቀዉም 16 አመት ሰርቼ ባዶየን ነኝ ደሞዜ በወር 27, 35, ሽ እየገኘዉ እንዜሐብሄር ጤና ሰቶኝ አሁንም እየሰራዉ ነወ እኛም እንመክራለን ግን ለራሳችን አልሆንንም
በጣአምልብይሰብራልእግዚአብሔርመፅናናትንይሰጣቹህ
የሞተችዋን እህታችን እግዚአብሔር ነፍሷን ይማረው ለመላው ቤተሰቦቿ መጽናናትን ይስጣቸው እባካችሁ ባለቤቷን ጠብቁት ከቻላችሁ ከባለሙያ ጋር አገናኙት እንዴት ልብ የሚሰብር መሪር ሐዘን ነው አይደለም ለሱ ለሰሚውም ይከብዳል እነዚህ ንብረት ለመቀማት ብለው የሰውን ሕይወት የሚያጠፋ ሰዎች ተገቢውን ቅጣት ካላገኙ መቼም ወንጀል መፈፀሙ አይቀርም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ፈጣሪ ፅናቱን ይስጠዉ አይ ባለቤቶ በጣም ተጎዳ ሲያሳዝን
ሀይሚ የኔ ዩዋህ የምታውቂውን እውነት ነው የተናገርሽው ልብሽ የተሰበረበትን ከቤሩት እስከ አዲስ ያለውን ለቤተሰብ ገንዘብ ልኮ መጨረሻ ላይ ወደሀገር ስትገባ ከባላ ውጪ ያሉትን ታሪክ ታውቂያለሽ ከሰደት ጎደኝነት እስከ ሚዜነትአሁንም እስከ ፍርድ ቤት ምርጥ ጎደኛ ነሽ comment የምትሰጡ አስተውሉ ይህች ልጅ የምታውቀው እውነት ነዉ ዛሬ ወታ ለመናገር ያበቃት ለማንኛውም ስደተኛ እህቶቼ ለራሳችሁ አስቡ አንዳንድ ቤተሰብ አይጠግብም ሞተንም አይተውንም አስባችሁታል17አመት ለፍታ still.የምትረዳን እሳ ናት ማለት አያሳፍርም አዝናለለው ሳትኖር ላለፈችው እህታችን ነፍስ ይማር ለባለቤትዋም እግዚያብሔር ያፅናው እባክሽ መሲ የባለሞያ እገዛ እንዲያገኝ እርጂው
Sileteredahegn medihenialem yiredah ameseginalehu bigebachew gadegna malet kehulum belay new
Betam ameseginalehu
ገዳዮቹ እሷን ብቻ ሳይሆን እሱንም ነው የገደሉት። አይ ሀገሬ ፈራሁሽ
አይ ሀገሬ ኢትዮጵያ ኡፍፍፍፍፍ መጨረሻሽ ናፈቀኝ አቤት ጭካኔ😢😢😢😢
special Dr እየሱስ 🙏🙏🙏🙏
ነፍሷ በገነት ትረፍ ምስኪን ከስደት ወደስደት በዛ እረፍት ይሁናት ጽናቱ ይስጣቹ😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ነፍሷን ይማረዉ እናኗን እና ባለቤቷን ጠቅላላ ቤተሰቡን ጓደኞቿንም እግዚአብሔር ያፅናችሁ
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ለኹላችኹ መጽናናትን ይስጣችሁ😢😢😢😢😢
ይቅር ይበለኝና ምንም አልጣመችኝም የልብ ጓደኛዋ ሆና ቤተሰብ በደንብ የምትግባባ ሆና እንዴት ሞቷን ከሚዲያ ሰማች?
Ena geday dewlo menger nebrebt ere zim belu
ምን አድርጊ ብሎ ነው የገደሏት መዝረፍ ይችላሉ ህይወቷን ለምን መጥፋት ተፈለግ አላህ ሀቋን ያውጣላት ።እውነት ትቆያለች አትጠፋም።ለማንኛውም ባሏን ማሳከም አንቺም የሞተ አይመለሰም አትሂጂ ቀብር።ባላም ያቁም መሄዱን።ነገም ሌላ ቀን ነው።አላህ አሟሟታችንን ያብጀው🙏አሚን
እኛ ሀገር ህግ የለም ጌታወይ መልካም ወሬ ናቀኝ ስደትም ሀገርም ጭንቅ 🥹😭😭
ለመላው ቤተሰቦቿ ወዳጆቿ እግዚአብሔር ያፅናቸው
የሚትለዉ ሁሉ ትክክል ነዉ አረብ አገር ያሉ እህቶች
ነብስዋ በሰላም ትረፍ 😢🤲በስማኣም
ፈጣሪ ነፍስዋን ይማረው ምን ዓይነት ጭካኔ ነው ሰው ምን እየነካው ነው ፈጣሪን መፍራት ቀረ ማለት ነው ያውም እርጉዝ ነች ባልዋንም ጽናቱን ይስጠው አማማትዋ ነው ሀዘኑን ያባባስው ሕይወቱ ባ ዶ ሆነበት ፈጣሪ ሀቁን ያውጣላቸው ቤተሰብ ካለው ትምህርት የሆነ ሆንዋል ግን እሱ እራሱን ማጽናናት አለበት መጥፎ ነው ለህይወቱና ለጤናው ፈጣሪ ጽናቱን ይስጠው ።
እግዚአብሔር ያጽናው ባልየውን በጣም ከባድ ነው የምክር አገልግሎት ያስፈልገዋል
በጣም ያማል ኢላሂ አንተው ፂናቱን ስጠን ከአይ ምሮ አልፎ ልብ ያደማል
💔 የየትምወርቅ ሞት ሁለት ነፍስ ይዛ ሲታሰብ በጣም ይዘገንናል ባለቤትዋም ሁለቱንም ማጣቱም ከባድ ሃዘን ሆኖበታል ተዳፍኖ የቀረ ሃዘን ከውስጥ የማይወጣ😥😥😥😥
የማገርም ነዉደ ሁሉን ወስደዉ ምናሐበት ነፍስን ቢተዎ። ምን ያገኛሉ?ግን ዘመኑ አጋንንት የተበተነበት ዘመን ነዉ። በፀሎት መበርታት ያስፈልጋል።
እንዴው ይቅር ይበለኝና ይች ጓጀኛዋ አሥገድላትስ ቢሆን በምቀን ምክናያቱም ቤቷ በጣም ውብና ሁሉም ነገር የሞላለት ነው እሡ ሚሥቱን ይወዳታል ሤለሚወዳትም ነው በዙ ዘመን ጠብቆ ያገባት ሥለዚ ሌቦች ከሆኑ የውነት እሡን እንጅ የሚገሉት እሷን በጭራሽ አይነኳትም ነበር ይች ልጅ ግን ተይዛቢጣራ አሪፍ ነበር ለሧ ልታደርግ ይሆናል አሁን እሡን ለማሥተዛዘን ትቀርባለች የሧን ባልባሏ ታደርጋለች በዘዴ ወንዶች ደሞ ከቀረቡዋቸው ይቀርባሉ
እዉነት ነዉ ሀዘንን የደረሰበት ነዉ የሚያዉቀዉ ከባድ ነዉ የትዳር አጋርን ማጣት
ቤተሠብ በቁም ነው የሚጨርሠው ልክ ነሽ ወንድም እሕት ይሥሩ እናት አባት ይርዱ በመጠኑ
እባካችሁ ባለቤቷን ጠብቁት። ተንከባከቡት።
የምክር አገልግሎት የሚያገኝበትን መንገድ ብታመቻቹለት በጣም ጥሩ ይመስለኛል።
ለመላው ቤተሰቦችዋ ወዳጆቿ እግዚያብሄር ፅናቱን ይስጣችሁ።
ብዙ እንባዎች አሉ ያልታበሱ! ብዙ ሆዶች አሉ ያልጠገቡ! ብዙ ብሶቶች አሉ! ያልተወሩ! ብዙ ችግሮች አሉ ያልተቀረፉ። ኢላሂ አንተ ግን እንባንም ታብሳለህ፣ የተራበንም ታበላለህ፣ የተቸገረንም ትረዳለህ። ሁሉንም ካለበት ጭንቅ፣ መከራ፣ ስቃይ አንተ አዉጣዉ ያአላህ
አሚን አለሁማ አሚን የረብ❤
አሜን
አቤተ የተመቸኝ እጥር ምጥን ያለ ኮመንት አሚንንንን ያኢላሒ
አላህ ያፅናናቹ ቤተሰቦች
በዝህ ዘመን እደሀለች ጓደኛ አለች
መስዬ እባክሽን ይህንን ሰው እርጂው please please ቢያንስ ባለሞያ እንዲገናኛ እርጂው please 😢😢😢😢😢 በጣም ነው ልቤን የነካው😢😢😢😢😢
Exactly 💯
ውይ ኢትዮጵያ ውስጥ መልካም ዜና መስማት ናፈቀኘ ነፍስ ይማር😢
😢😢😢😢😢😢
በጣም 😢😢
ይህች ልጅ ለማንኛውም የሚታውቀው ነገር ያለ ይመስለኛል በዚያ ላይ ደግሞ ገዳዮቹ ተጠቁመን ነው የመጣነው ብለዋል ስለዚህ ሟቿን ወይም ባልዬውን የሚያውቅ ውስጥ አዋቂ አለ ማለት ነው ስለዚህ በተያዙት ገዳዮች ላይ ጥብቅ ምርመራ ያሰፈልጋል እውነት ተዳፍኖ አይቀርም ፈጣሪ እውነቷን ያውጣ😢
ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያሳርፍሽ ለቤተሰቦቻ መፅናንትን እመኛለው ገዶዬች ግን መቼም ነፍሳችሁ አትማርም መቼም የህሊና እረፍት አይኖራችሁም ነፍሰጡ በሆድዋ ልጅ የያዘችን ሴት ነፍስ ማጥፋት ከሀፅያትም በላይ ሀፅያት ነው እስዋስ ወደሚወዳት ፈጣሪዋ ሄዳለች ገዳዬች ግን የዘላለም ፀፀት አይልቀቃቸው
ሀይሚዬ ከነባለቤትሽ ዮሃንስ ን ለማጵናናት እየከፈላቸው ያለውን ሳይ በዚህ ክፉ በበዛበት እንደናንተ ያለ ደግሰዋች ማግኘት ይደንቃል አግዚአብሔር ከክፉዎች ይጠብቃችሁ
እባክሽ መሲ አንቺ መልካም ሰው ነሽ ይህ ስው የስነ ልቦና ሃኪም እንዲረዳው አድርጊው መጽናናት ይስጥህ
እውነትሽን ነው የኔውድ ምንም ብታረጊለት በቃኝ የማይል ነው ዋና እናትና አባት ከሌለ ማንንም ያለማመን እኔ ብዙ ዓመት የለፋውበትን በቁሜ የተገፈፍኩት ማረፊያዬንየኔ ያልኩትን ያለምንም ይሉንታ የሰጠዋቸው አንሷቸው የኔ ያልኩትን ሁሉ ባዶዬን አስቀርተውኝ በፈጣሪ ቸርነት እማላልፈው የመሰለኝ ጊዜያትን እያለፍኩት ነው በተቻለን መጠን ሲነገረን ጆሮና ልቦናችንን ከፍተን እንስማ ከሰው ገንዘብ የቀበት ዘመን ላይ ደርሰናል ፈጣሪ አምላክ ፍርዱ ይዘገያል እንጂ ወስደውብንም አይባረክላቸውም ብቻ በተቻለን መጠን ልብ እንግዛ
ትክክክል ነሺ እዚህ ሰንሆን ሰጡ ሰጡ የሚለል ነገር አለብን ምንደሁ አላቅም ምናልኮ ልከንላቸዉም በተለወጡልን ወይ እነሱ አይለወጡ ወይ እኛ አንለወጥ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብብ
እና እሱ እኮ ችግሩ እናቴ ተቃጠልኩልሽ
በጣም ከሁሉም ውጭ መሆናችን ያሳዝናል አላህዋ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን
ሱበሐን አላሕ ተያይዘን ማለቅ😢የቢቀሩማ ለኛም ይጠቅሙን ነበረ
@@Shuvo-133አብሽሪ 😢 የተሰጠን እድል ካለ እንጠቀምበት
@@zeharahassen7810አሚንንን
ገዳይ መገደል አለበት የሰው ሂወት እያጠፉ ትንሽ ግዜ አሰረው ይለቋቸዋል ለዚህ ነው በአገራችን ግድያ የበዛውና ይህ ሰው መገደል አለበት።
አይ የኛ ነገር በስደት ስቃይ ባገራችን ሞት ዋዋ😭😭😭ነፍስ ይማር😭😭💔💔
በጣም ብዙ ስቃይ አሳልፋን አገር አለን ብለን ስንገባ ብር አላቸው ተብለን ለብር በወንበዴ እንገደላለን 😢😢😢😢
@@ZorishMenjetaአይዞን❤
ወንድማችን ፈጣሪ ያበርታህ የእህታችንንም ነበስ ጌታ በሰላም ያሳርፍ እናትዋና ቤተሰብ ጓደኛ ፈጣሪ ያጽናችው 🙏
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
የእውነት በጣም ልብ የሚነካ ከሳዛኝ ነገር ነው😭😭😭😭😭😭 እንደው ምንም የምለው ነገር የለኝም እግዚአብሔር ለእሱም ለቤተሰቧም ለአንቺም መፅናናትን ይመኛለሁ😭😭😭👏
ነፍስ ይማር 😢😢😢 ለመላው ቤተሰብ መፅናናትን ይስጥልን በጣም ያስዝናል
እግዚአብሔር ያፅናቹ ገዳዮቾ ተያዙ አልተያዙ ምንም ጥቅም የለውም እኛ አገር የሚረባ ፍርድ ስለሌለ ይታሰራሉ ደልበው ይወጣሉ ከዛም ወደ ሌላ ጥፋት ይሰማራሉ እሷ ቀረቹ ነፍስሽን ይማረው
ኡፍ ነፍሷን በገነት ያኑረው የኛ ነገር በጣም ያሳዝናል 😥😥😥 ባልየው የስነልቦና ባለሞያ ቢያየው መሲዬ እባክሽ እርጅው
የእኔ ወንድም ሂወት ይቀጥላል
የአምሮ ማደሻ የምክር ይሰፈልገዎል እሰኪሻለው ቤትና ሰፈር ለመቀየር ሰገልቦነ አማካሪ የሰፈልገዋል አግዛብሄር ይርዳው🙏🙏🙏🙏
ይቅር ይበለኝ ፈጣሪ በባሎ ፈርጄ ነበር የባሎ እጂ አለበት ብዬ ለካ እደዚሕ ይወዳታል ለሷ ሲል ሒወቱን አበላሼ አቤት አምላኬ በሰዉ ላይ መፍረድ ከባድ ነዉ ስቶቻቺን ነን በማናቀዉ ታሪክ ዉስጥ እየገባን የምንፈርደዉ ይቅር በለኝ ፈጣሪ😢😢😢😢
ጎበዝ ስህተትሽን አውቀሽ መመለስሽ
አኔ እራሱ በጣም
እኔም ነገር አለ እያልኩ ነው ትንሽ እንጠብቅ የልጅቷ አመጣጥ ራሱ አልተመቸኝም ቤተሰብ እንዳይካፈል ቀድማ ቤቱ የስዋ አይደለም ማለት ምን ማለት ነው ገንዘብ እየላከችለት እንደሰራ ሰምተን ነበር የዝች ሴት ሁኔታ ራሱ ከፍየልዋ ባላይ ነው
enam
🤔ማለት አልገባኝም
እሚረዱት አይነት እንዲኖረው ያስፈልጋልለእናት ለአባት አስፈላጊ ነው በተረፈ አጎት አክስት ወንድም ህህህህህ ሁሉም ይስራ የኔ ቅመም እውነትን ነው!!
መሲ እባክሽ ትዕግስት ዋልተንጉስን አገናኝው በብዙ ትረዳዋለች ተባረኪ
እጅግ ልብ ይስብራል ነፍሷን በገነት ያኑርልን 😭😭😭😭😭😭😭😭ለባለቤቷ እና ለመላው ቤተስብ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥል 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
𝚕𝚎𝚓𝚒𝚝𝚞𝚊 𝚊𝚜𝚝𝚎𝚠𝚊𝚢 𝚗𝚊𝚝 𝚗𝚎𝚐𝚎𝚛𝚘𝚖 𝚢𝚊𝚖𝚛𝚊𝚕
ወገኛ ነገር ነች ደስ አላለችኝም ጓደኛ ተብዬዋ ፈጣሪ ይማራት የኔናት ባልቤቶ እና ቤተሰቦቾ ፈጣሪ ያፅናችሁ ።
mider kotetam yimeleketeshal werega wusha
Min akatelesh bekumish yemotesh
ቀጥተና ግልጽ የተናገረውን ሰው ብዙዎቻችን ባንወደውም ልጅቱ የተሰማትንና የሆነችውን ነው የተናገረችውና ትክክል ናት።ተዋት።
Yen konjo ameseginalehu yederesebet yakewal simetun
የዘፈን ዳርዳሩ ምንድነው እሚባለው ቤቱን ይሰራው እሱ ነው የሷን ብር እኔ ነበርክ ለቤቱሰቦቿ እማስከባው አለች ኢሄን ለመናገር ነው የመጣችው ድንቄም አዘነች ይችም ባልየውም ፊልም ነው እሚሰሩት ነገር ሲረጋጋ እሱ የሰራው ቤት ነው ብላለች ይጠቃላሉ ወንጀሉ ያለው ባል ተብየው እና ይች የሴት ሰይጣን ጋር ነው ያለው እውነት ሌቦች ቢሆኑ ሁለቱንም ገለው ነበር እሚሄዱት እንዴት እርጉዝ ገለው ባልን ይተዋሉ ንብረቷ በጁ እስኪገባ ነው እንጂ ኢቺ ነበረች ሚስቱ ሳትወለድ የተገደለችበት ሚስር ኢሔ ነው ።
ዘድሮ ማንም አይታመንም ! እውነት ትወጣለች ብዘገይም
Seyitan anatish lay bet yiserabish yewusha lij
አረ መጠየቅ አለባት እሱን ትታቹህ እስዋን ግደሉ ተብለው ቢሆንስ
በጣም ያሳዝናል ነፍሷን ይማረዉ ባሏንም ያበርታዉ ያጠክረዉ ሀቀኦንም ያዉጣላት ፍርዱን በጉጉት እጠብቃለን😢 ወድም እህት ካሉ ወደ ጸበል ቢወስዱት መልካም ነዉ😢
ይች ሴት በደንብ ትጠና የሆነ ነገር አለ ከጀርባዋ አመጣጧ ደስም አላለኝም, የባልየው ተመሰቃቅሎ ማየት አሳማኝ አይደለም ምን አልባት ራሱ ገሏት ህሊናው እያሳደደው ቢሆንስ? ሲቀጥል ዝም ብላ ትቅለበለባለች!ከባልዮው ጋ የሆነ ሚስጥር አላቸው ይጠኑ ይታዩ በደንብ****
ከብት። ስንት አይነት መርዘኛ ሰው አለ እባካችሁ።
ምን አደረገች እስኪ አሁን??
👹👺
ከእናንተ ጋር ሰው መኖር ይችላል ግን?
ቀባጣሪ
Abet chinklat!? Abet Ewuket...! Abet Memeramer...! Abet Mehur... 🙄
...Yehnn Chinklat neber hagere be'mebrat setfeleg yeneberew.... 😅😅😂😂😅😂😅
@@addisababanazareth1525 መርዘኛው ማ እንደ እናንተ ያለው በትንሽ ቃላት ሸፋፍኖ ለማለፍ የሚሞክrew ነዉ
@@Spurgeo የገዳዎች ተባባሪ comment 🤣
Anichn neber megidel eresa dedeb
አቤቱ ያንተ ያለህ ነብሷን በአፀደ ገነት ያኑረው ከድካሟ ትንሽ ሳታርፍ ያሳዝናል ቤተሰቡ ባለቤቷ መፅናናቱን ይስጣቸው
ቆይ ቆይ ምንደር ነው የምትቀባጥረው ልጂትዋ ግን?
የልጂትዋ አማማትና ለዘምድ አዝማድ ብር መላክ ምን አገናኘው?🤔
የገባው ሰው አለ የዚህች ልጅ ንግግር ግን?🤔
እኮ እኔም ገራ ገባኝ
ጠርጥሪያታለሁ ከባልየው ጋር የሆነ ነገር ያላቸው ይመስላል
@@ecoskelloten6874በትክክል ባልዋን አዛኝና አፅናኝ መስላ እያጨቹ ነች ልጂትዋ
ምንም ጥያቄ የለውም ማፍርያ ነገር ነች?🤔
Meheyim silehonachuh ayigebachuhem emiyakesew atekebish kale yasiredash
Sejmer lemen endkerbech rasu algebagem menem kum negr yelewm batu ye esu endhone lememesker new yemtachew azag mesla eche asmsay
በጣም ነዉ የሚያሳዝነዉእባካችሁ ሆዳሞች ስረቁ እጅ ሰዉ አትግደሉ የሰዉ ሒወት ቀላል አይደለም ገዳዮችን ለፍርድ ይቀረቡልን ግልፅ ይሁን ለምን አሰፈለገ ሁለት ነብስ ጠፋ 😭😭😭
😢😢😢😢
አዝኜ ነበር ethiopikalik ላይ የዛሪ ወር ገደማ interiewን አይቼ ወላሂ ተሰብሯል በጣም በምን ማፅናኛ ቃል ሊታፅናናው አትችልም በምንም ቃል አላህ ያፅናው ከማለት ሌላ
እግዚአብሔር ይመስገን ሁንካን ደና ሜጣችሁ ውአጋኞቼ 🙏እህቴ ኔብስሽ ባፀዳ ገነት ያኑር 🤲😭😭😭እራ ፀበል ዉሳዱት እግዚአብሔር ዌዳ ልቦና ይማልሳው
መሲ የኔ እህት አላህ ይክስሻል ይህንን ወንድማችን ክፋኛ ሀዘን እና ድባቴ ውስጥ ገብቷል እና በተቻለሽ አቅም የአይምሮ ሀኪም እገዛ ያስፈልገዋል በትጨማሪ የሀይማኖት አባቶች ቢመክሩት ቢያፅናኑት መልካም ነው እላለሁ ባለቤቷን አላህ ያፅናው
እኔ ብዙም ኣልተመቸችኝም
ጏደኛዋ ን በደንብ ፖሊስ ይከታተል !!!
ብዙ ጊዜ እጃቸው ያለባቸው ሰዎች ይለፈልፋሉ !! ስለስውየ ብቻ ብዙ ለፈለፈች!!! እስቲ ጊ ዜ ይፍጀው!!
🙏🙏🙏
ፈጣሪ ይፍታው
@@Shuvo-133 ቆይ 🥲የዚች ምስኪንሴት ደም ይጮሃል ይጣራል ደሟ ደመከልብ ኣይሆንም ጥሩ ጏደኛ ከሆነች ስለሟች ቤተሠብ ኣንድም እኮ ኣልጠቀሰችም የሟችን ባል ነፃ ለማውጣት የምትፈራገጥ ነገር ሆነብኝ !!ማንም ባል ሚስት ከሞተች እንደማንኛውም ስው ያዝናል ቀስ ብሎሌላዋን ያገባል!!
የሞተ ተጎዳ !!ወንድ ምንም ኣይሆንም !!
🙏🙏መቃብሯላይ ኣብረን እናወራለን 🤔🤔ድራማ ይመስላል🙏🙏
በትክክል
ነፍስ ይማር
እውነት በጣም ያሳዝናል ገዳዮችን ነፍስና ስጋን መግደል የሚችለው እግዚአብሔር ይግደላቸው
ጓደኛዋ እሷ ናት ወይሰ እሱ ? ? ባልየውን ዩሀንስ ብላ በሰሙ እየጠራች ሚሰቱን እሷ የምትልበት ምክኒያት አልገባኝም። በመኪና አደጋ ነበር የመሰለኝ ማለትሰ ምን ማለት ነው ??🤔
የኔም ጥያቄ ነው የሞተ ተጎዳ😢
@@እናትፍቅር ለህታችን ፍርድ ያሰፈልጋል ጓደኛ ተብየዋ 17 አመት ለጠበቃት ሰውዬ ምንም አላደረገችለትም ሰትል ንብረቱም የሱ ነው እያለች ነው ።
Kebt zmbey.
ጋዜጠኛዋ ለተየቀቻት ነው የመለሰችው እንጂ ሌላ ምንም አላለችም።
ምንም ሌላ ነገር የለበትም። እባብ የሆነ መርዘኛ ምላሳችሁን እዛው እቤታችሁ በጥብጡበት። ስንት አይነት መርዝ ህዝብ አለ።
ከየትም ይልቅ ለሱ ነው ምታለቅሰው ግራ ገባኝ 🤔🤔
ነፍስ ይመራ😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ኢትጲያ ጥሩ ነገር መስመት ጠፋ...…..
በጣም ያሳዝናል ነብስ ይማር😭😭😭
ሀይማኖት ምክርሽ ልክ ነዉ!! ቤተሰብ ማገዝ በልክ መሆን አለበት !!
ስደተኛዋ እህቴ ነፍስሸን ይማር የኔከርታታ ለቤተሰብም መጽናናት ይስጣቸው ልጅትዋ ግን አልተመቸችኝም ይቅርታ ለምን በሚድያ መቅረብ ፈለገች እናትዋ እና ወንድምዋ ቀርበው የሆነውን ተናገሩ የኔ ጥያቄ ቤተሰብ መርዳትና የእህታችን ሞት ምን አገናኘው ሌላው ቤቱን የሰራው በራሱ ነው እስዋ ለሱ አላከችም ለቤተሰብ ነበር የምልከው ምን አስባለሸ ምን አስበሸ ነው ? ቤተሰቦችዋ ይገባናል እዳይሉ ወይስ በዚህ ሰአት ይሄን መዘርዘር ምን አስፈለገ ስለንብረት ከርታታዋ ያረገዘችውን ልጅ ሳታቅፍ ሄዳ የለ አዝማሚያሸ ይደብራል ከሟቿ ለባልዋ ያዘንሸ አስመሰለብሸ ፍቅር ከባድ ነው የሚወዳትን ነው ያጣው ከነልጁ ማዘን ሲያሰው ነው
ጋዜጠኛዋ ለተየቀቻት ነው የመለሰችው እንጂ ሌላ ምንም አላለችም።👹👺
ምንም ሌላ ነገር የለበትም። እባብ የሆነ መርዘኛ ምላሳችሁን እዛው እቤታችሁ በጥብጡበት። ስንት አይነት መርዝ ህዝብ አለ።
😂😂😂😂😂ኮሜንት ማንበብ እደኔ የሚወድ ሰው ግራ ይገባል ግንኮ ሌቦቹም የገቡት ወርቅና ብር እዳላቸው ተጠቁመው መሆኑን ተናግረዋል ብቻ የአገራችን ነገር ያሳዝናል😢😢😢@@addisababanazareth1525
አይገርምም ከእሷ ሞት በበለጠ እሱ ነው ያሳሰባት
@@addisababanazareth1525 ምን አበሳጮት የተመለከትነውን እውነታ ነው የጻፍነው ቤተሰብ መርዳትና የስደተኛዋ ሞት አይገናኙም ሌላው ብር አላከችለትም በራሱ ነው የሰራው ማለትም አያስፈልግም የሰው ህይወት እናትና ልጅ በወንበዴወች ተቀጥፎ ስለንብረት ማውራት ሀራም ነው ወንድም እህትን ማስተማርም መርዳትም ሰብአዊነት ነው እየረዳነው አልጎደለብንም ተመስገን
@@addisababanazareth1525 😏 በየቦታው ገብተሽ ጋዜጠኛ የጠየቀቻትን ነው ብቻ በይ ወረኛ
ኡፍፍፍፍ እግዝአብሄር ያፅናናችሁ አቤት የሰው ጭካኔ እግዝአብሄር ይፍረድ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ያፅናሽ የጓደኛ ሀዘን ከባድ ነው
😢😢😢በውነት በጣም ይናፈቀን ነብሥ ይማረ መግሥተሠማይን የአውረሳት😢😢😢
እስኪ የሠርጉን ፎቶ ተመልከቱት and the face of the girl she is talking definitely something 😢
ስደት አስከፊ ነው እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ አንቺ ለሷ መልካም አስበሽ ነው እንጂ ነይ ያልሻት በክፋት አይደለም ሁሉም በእግዚአብሔር ፈቃድ ሆኗል ፅናቱን ይስጥሽ
ሁሌም ለሴቶች እቅፈት ለቅሶ እብደት ከሁሉም ሞት ተጠያቂው ወንዶች ናቹው ምንም አውሬ ብትሆኑ እንዴት ለመውለድ የደረሰች እናት ላይእንዴት ይጨክናል ፈጠር መፈራቱም የቀረበት ዘመን ወይ መጨረሻችን ፈጠር ነብሷ ይመር እነንቴንም መጽናናቱን ያብዘለቹ
አይ የወገኔ ነፍስ በየቦታው ደሙ ይፈሳል ያለ ፍርድ 😢 ምን እላለሁ አላህ በዳዮችን ይበቀላቸው በስ 😢😢😢
የኔ ወንድም አምላከ ቅዱሣን አጽናኙን መልአክ ይላክልሕ መሥዬ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ
ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢😢እግዞዮ መሀረነ ክርስቶስ እህህህ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ያፃናናው 😢😢😢
መሲየ የህግ ሰዎች በደንብ ይዩት ይሄ ጉዳይ ጓደኛ ነኝ ባይዋ ምንኣም አልተመቸኝም የዝች ከርታታ ልጅ እና የናትዋ ነገር አንጀት ይበላል እና በደንብ እንዲጣራ አበረታቺ አደራ ብዙ ፌክ ነገሮች ይሰራሉና
Anich wusha min emitakiw neger ale semim yeleshm zim bilesh atilefelef
Anich min emitakew neger ale atilefelef yerasachuh eyarere yesew atamasilu enanit silawerachuh mesimeyam yelem midere kotet
እንዴት ነው የምታስቡት ቢያንስ ሆዷ ውስጥ ያለው ልጁ እኮ ነው ጠማማ አስተሳሰብ ነው ያለህ ገዳየቹ እኮ ተይዘዋል
ምን ማለት ነው እሷ ነች በጣም ባለጌ ሌቦች ለመዝረፍ ገቡ ገደሎት ኢትዮጵያ መቸም ሕግ የለም
gen gen sewchu eko teyzewaln men malte new wechi ager eko yetewaweku sewche betam new yemiwadedut bezu aynet neger aytewaln so endi yewerde neger atadergem gestion new meterteru gen aykefam ETHIOPIA WEST BEZU NEGER SELAYEN
ከባድ ነው ሰው ለፍቶ ለፍቶ በማረፊያው በመደሰቻው ያውም በሀገሯ እደዚ ስትሆን ያማል አለህ ያፅናችሁ ባሏንም አላህ ይድረስለት ከስለነ ልቦና ዶክተሮች ጋ አገናኙት እባካችሁ እርጉት አለም ስጨልምበት ተስፋ መቁረጥ ከባድ ነው ኡፍፍ😭😭
😱😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😪😪😭😭😭😭😭
የአረብ ሀገር ያሉ ሴቶች ናቸዉ ዩቱበሮችን ቲክቶኮችን ሀብታም የሚያረጉትእሱስ ነገር በምን ይታከም
ስራፈተው ነው ሲያዩ የሚውሉት? ማዳምዪ ካሜራሽን ትከይ እንግደህ
እናቷ እኮ ልጄ ጋደኛ የላትም ሚዜ እንካን ምታረገው ሲሉ ነበር ! ከየትም በላይ ለሱ ነው ምታለቅሰው 🤔 ስቀጥል ንብህረት የላትም ማለት ምን ማለት ነው 🤔🤔🤔 እግዚአብሔር ሃቅሽን ያውጣው 😢😢💔 ነብስሽን ይማረው ! አንዴ ሱቅ ነው ምሰራው ቀጥላ ደሞ እኔ ምሰራበት ፎቅ ላይ አንድ ልጅ እራሳን አጠፋች ቤተሰቦቻ ብራን አጥፍተው 🤔🤔 እግዚአብሔር ይወቀው ብቻ
እስቲ ከመፍረድ በደንብ አዳምጡ
@@selamawityalew6032 አዳምጨ መሰለኝ አሳቤን የሰጠውት !
Anich wusej ena yajachew betesebochan anich wusha
@@ayoushamk7518sijemer min abash agebash yet abash sitakiyat
@@ConfusedBicycle-eh3rhEresa
እግዚአብሔር ያጽና እሳዋን እግዚአብሔር ነፍሱዋን ያሳሮፋት ለባለቤቱዋ መጽናኛ ይስጠው አሜን ።
ይች እራሱ ተይዛ መጣራት አለባት ወሪዋ ምንም አላመረኝ
🤔🤔
ትክክል አወራሮ የሶ እጂ ያለበት ይመስላል!
Mider kotet hula
Kotetech nachu sewun berasachuh eyita atiyu sew hula edanitet koshasha hasab ayasebim gebash anich wusha
@@ConfusedBicycle-eh3rhመሳደብ ምን ያመጠዋል እጂሺ አለበት መስለኚ
አይ መከራው😢😢😢17አመት ጠብቆ ደግሞ እዲህ ሲሰቃይ ማየት ያሳዝናል😢😢😢ነፍሷን ይማረው😢😢የኔ ከርታታ
😢😢ማን ገደላት እማ አስረጂኝ
@@tyabauae5539 ኢትዮጵያ ህግ እንደሌለ ስለሚታወቅ ወርቅና ብር አላቸው ተብለው የተጠቆሙ ሌቦች ለመስረቅ ገብተው ወርቁን አምጡ አለበለዛ ባልሽን እገለዋለን እያሉ ሲያስፈራሩ ባሏን ስትከላከል የተተኮሰው ጥይት እሷን ገደላት ይሄውነው የኛ አገር ህግ
🥺
@@tyabauae5539 enide tenegna ayedelshm enide min malte new lebawen kawekshe aniche nigergne
የፓሊስ ልብስ ለብሰው ነው አሉ የገደሉት እቤቱአ ገብተው 😢@@tyabauae5539
እግዚአብሔርአምላክይፍረድ በጣምያሳዝናል ነፍስይማርለን ባለቤቷንም እናቷንምመላዉቤተሰቧንያፅናልን በትክክልእጃችንላይብርሲኖርላኩ ላኩ ነዉእሚለን ምክነያቱምንእደሆንአላቅም ለራሳችንአናሰብምእናመስግናለንሰለምክርሽእህታችን❤❤❤❤❤❤
በጣም ነው የሚሰብረው እግዚአብሔር ያፅናችሁ ነፍሷን ይማረው ገዳይወቹ ግን እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ
Effffff huleti nefis hona min ayinet awuraneti new ahun ethiopawsti megisti ale enilalen beterara tsehayi edih yamal betam kekali belayi tinatun ystachihu😢😢😢😢😢😢😢
💔😴😭💔 በጣም የሚያሳዝነው እህቴ ነብስ ይማርልን😭😴💔 እግዚአብሔር አባታችንም ጥሩና ደግ ደግ ሰወችን አንዳንዴ በቶሎ ይጠራቸዋል
እግዚአብሔር ያፅናህ ወንድሜ 😢
🥺
አቤት ጭካኔ ምናለበት የሚፈልጉትን ወስደው እሶን ቢተዋት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ነፈስሺን ይማርው የስደቷ እህቴ
አረብ ሀገር የኖረን ልጆች በብዛት ሞት እና በሽታ ያጠቃናል ስንለፍ እንኖራን ለናርፍ ስነሰ በቃ አሳዳጁ መብዛቱ ምን ይሻለናል
15 አመት ተቃጥላ ምን ቃል ይገልፀዋል
ስናሳዝን እኮ የሚወደን የፈጠረን ብቻ እመቤቴን ሳይኖረን ማንም አይወደን😢
@@Shuvo-133የማያልፍ የለም ዋናው መጠንከር ነው
በትክክል
ምን አይነት ጭካኔ ነው ለገንዘብ ተብሎ የሰው ህይወትን ማጥፋት እረ መጨረሻው ምን ይሆናል
እግዚአብሄር ሀቋን ያውጣላት የተወሳሰበ ነገር ነው እስዋን የገነት ሰው ያርጋት አንቺ ጓደኛ ተብየዋ ግን ከፍየሏ በላይ ሆንሽብኝ ቤቱ የሱ ነው ቤቱ በገንዘቡ ነው የሰራው ይሄን ልትመሰክሪ ነው የመጣሽው ለስዋ አዝነሽ አይደለም ከይቅርታ ጋ በጣም ያሳዝናል አስተያየት ሰጪዎች ወንድም እህቶቼ ልብ ብላቹህ እዩዋት ስሟት ተልእኮዋ ሌላ መልእክት አለው እኔም የህግ ሰው ነኝና ከንግግሩ የሚገባኝ ነገር ስላለ ነው
Awo yehone nagar ale
ጋዜጠኛዋ ለተየቀቻት ነው የመለሰችው እንጂ ሌላ ምንም አላለችም።👹👺
ጋዜጠኛዋ ለተየቀቻት ነው የመለሰችው እንጂ ሌላ ምንም አላለችም።
ምንም ሌላ ነገር የለበትም። እባብ የሆነ መርዘኛ ምላሳችሁን እዛው እቤታችሁ በጥብጡበት። ስንት አይነት መርዝ ህዝብ አለ። ደሞ አዎ አዎ የምትሉ አታፍሩም???
ከብቶች።