#New

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪ ዲ/ን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ ቻናል ሲሆን በዚህ የዩቲዩብ ቻናል ላይ በተለያዩ የአገልግሎት ዓውደ ምሕረቶች ላይ የማቀርባቸው መዝሙሮች እና በአገልግሎት ወቅት ካገኘዋቸው የቤተክርስቲያን ትምህርቶችን እና ስብከቶችን የማስተላልፍበት የዩቱዩብ ዓውደ ምሕረቴ መሆኑን በአክብሮት እገልጻለሁ ።

ความคิดเห็น • 357

  • @Kendilmedia
    @Kendilmedia  7 หลายเดือนก่อน +98

    Like እና Share በመድረግ ለሌሎች አድርሱ

    • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
      @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 7 หลายเดือนก่อน +1

      እሽ አንልም 😂 በአዛኝቷ አንልም መምህር

    • @AmigoDire
      @AmigoDire 7 หลายเดือนก่อน

      ጥያቄ የዘወትር ጸሎት ላይ ስንጸልይ ለአብ፣ለወልድ፣ ለመንፈስ ቅዱስ ፣ ለድንግል ማሪያም፣ ዓለምን ሁሉ ለማዳን እየሱስ ክርስቶስ ለተሰቀለበት መስቀል እሰግዳለሁ የሚለውን በተግባር እየሰገድን ነው ወይ የምንጸልየው ?

    • @asdfjkm4435
      @asdfjkm4435 7 หลายเดือนก่อน +1

      የኔ ጥያቄ ከፀሎት መጽሀፍ ጋር ይኸውም ሰይፈ ስላሴ የፀሎት መጽሀፍላይ ቀንዶቹ ሰባት አይኖቹ ሰባት አራሶቹ አስር ለመስዋት የቀረበ አርሱ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው የሚለው አባባል ትክክል ነው ?ብታብራሩልኝ ደስ ይለኛል

    • @የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
      @የድግልማርያምልጁነኝዘድእ 7 หลายเดือนก่อน +2

      @@AmigoDire አወ ብዙ አባቶች አስተምረዋን ስግደት ሳያስ መስገድ እዳለብን ትምህተ መስቀል ሳነሳ ማባተብ ነው😘

    • @እናቴኪዳነምሕረት
      @እናቴኪዳነምሕረት 7 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ለእናተ ይሁን እንደምን አመሻችሁ ቃለህይወት ያሰማልን አስተያየታችሁን ተቀብያለሁ እኔ በቅርብ ግዜ ነበር የመጣሁት ወደቤት እናም በጣም ደስ የሚሉ ትምህቶችን አግኘቸበታሁ እናም ያለፈኝን ወደ ሓላ እየተከላተልኩ ነው። በድጋሚ ቃለህይወት ያሰማልን እረጂም እድሜ ይስጥልን እያልኩኝ ጥያቄ አለኝ። የፅዋዕ ማኅበርተኞች። ከወንድምናከእህት በዘለለ ለጋብቻ አይፈቀድም ይባላል። እውነት ነወይ ቢያስረዱን

  • @HananHhanan-r7q
    @HananHhanan-r7q 3 หลายเดือนก่อน +2

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 5 หลายเดือนก่อน +5

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ለዘማሪ ቀዳሚ ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤

  • @WorkyWork-n3u
    @WorkyWork-n3u 4 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ና ቀዳሚፀጋ ወንድማችን በጣም ጥሩ ትምህርትነው የርቱልን❤❤❤

  • @fggh6526
    @fggh6526 5 หลายเดือนก่อน +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በረከታቸው ይደርብን 😍😍🙏🙏🙏🙏

  • @lema9174
    @lema9174 4 หลายเดือนก่อน +2

    ስወዳችሁ፣መምህር፣ቃለ፣ህይወት፣ያሰማል፣ተባረኩልኝ❤❤❤

  • @HuluagerH
    @HuluagerH 5 วันที่ผ่านมา +1

    egzabehr edmena Tena yestelen 💕💕💕

  • @ቅዱስገብርኤልጠባቂየ
    @ቅዱስገብርኤልጠባቂየ 6 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን ፫ ቃለሂወት ያሰማልን መምህር🙏

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ከ9ዐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ከ9ዐ 2 หลายเดือนก่อน +1

    bwenet egezeibehr edemana tga yadelelene Amen

  • @comcell3831
    @comcell3831 7 หลายเดือนก่อน +14

    መምህር ምትኩ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እንዲሁም ዳያቆን ቀዳሚ ጸጋ እግዚአብሔር ይስጥልን
    እግዚአብሔር ይመስገን በዙ ነገር ተምራለሁ እድሜ ይስጥልን❤

  • @mssnoon1874
    @mssnoon1874 6 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔ ይመሥገን ❤❤

  • @WyrgeWyfhj
    @WyrgeWyfhj 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንቃለህይወትያሰማልን

  • @Sosina-wv6nq
    @Sosina-wv6nq 5 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት የሰማልን እውነት ብዙ እየተማርን ነው ኑሩልን

  • @Alem-zl5jy
    @Alem-zl5jy 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል ሒወት ያሰማልን

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏

  • @brtukanleake6923
    @brtukanleake6923 2 หลายเดือนก่อน

    Egziabher ymesgen kalhiwot yasemalin🎚️⛪🎚️🙏🙏🙏🌿

  • @sffhhtyughh936
    @sffhhtyughh936 19 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤ kal hiyot yasmaln 🌼🌻🌻🙏🙏🙏

  • @HizbawitTesfazghi
    @HizbawitTesfazghi 7 หลายเดือนก่อน +1

    Amesegin alehun

  • @GenetALmnu-fp9yw
    @GenetALmnu-fp9yw 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @CellnetCeldjsksks
    @CellnetCeldjsksks 7 หลายเดือนก่อน +9

    ቃል ሂወት ቃል በረከት ያሰማልን መምህሮቻችን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን በጉጉት የምጠብቀዉ መረሐ ግብራችን 🤲

  • @ካሣየጌጤ10
    @ካሣየጌጤ10 7 หลายเดือนก่อน +13

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን እናመሰግናለን እዉነት በጉጉት ነዉ እምጠብቃችሁ የኔ ችግሩ ግን ካዳመጥኩ በኋላ እረሳለሁ 😢😢😢

  • @amaamm7487
    @amaamm7487 7 หลายเดือนก่อน +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በእውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ በርቱልን❤❤❤እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @AlimazEndalew-l7q
    @AlimazEndalew-l7q 2 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen ewenet kale hiwet yasemalin Amen 💔💔💒💒🕯🕯✝️✝️✝️🙏🙏🙏

  • @mebratabera4032
    @mebratabera4032 2 หลายเดือนก่อน

    Amen (×3)Igzbr ymsng kaleheyoti yasemani ❤❤❤🙏🏻

  • @abugida794
    @abugida794 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ethiopiay1219
    @ethiopiay1219 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቀዳሚ ወንድማችን እያንዳንዱ ክፍል ከሆላ ያለውን ከታች አድርግልን

  • @bezicho
    @bezicho 7 หลายเดือนก่อน +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነቱ በእናንተ ትምህርት ብዙ እየተጠቀምን ነውና እናመሰግናለን በርቱ❤
    የዛሬው ፕሮግራም በጣም ምርጥ ነበር
    ከ11ኛው መልስ በስተቀር አጥማቂዎችን ጠንቋይ ማለት ከእናንተ የሚጠበቅ ነገር አይደለም ዋነኞችን ጠንቋይ ደብተራዎችን እያበረታታችሁ አጥማቂዎችን ጠንቋይ ማለት ተገቢ አይመስለኝም በእውነት ልቦና ያድለን ለሁላችንም እግዚአብሔር ይማረን

    • @mitikuabera602
      @mitikuabera602 7 หลายเดือนก่อน

      anichis debiteran hulu tenkuay maletish lik nesh....?

  • @SeeSee-zu5ys
    @SeeSee-zu5ys 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሂወትን ያሰማልን 45:00 ❤❤❤❤❤❤❤

  • @aelamabbg3541
    @aelamabbg3541 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂይወት ያሰማልን
    ግን የጨጓ የኩላሊት የሚባል መንፈስ የለም ጨጓራ ላይ ቁላሊት ላይ የተቀመጥክ ነውጅ ምዕመና የሚጠቅመን ብቻ እናያዝ ሁሉ ትክክል ነው ማት ሰላላደለ ለምሳሌ ድርሳነ ሚካኤል በሺታ ሁሉ የሰይጣነው ይላል በጠምነው እምነት ይሁረን ንሰሀ እንግባ እንፀልይ እንፁም እንስገድ በመቁጠሪያ እንቀጥቅ እንቁርብ ከዚህ በላይ እግዚአብሔር የፈቀደውን ያድርግ

  • @hannageb8209
    @hannageb8209 6 หลายเดือนก่อน

    Thank you. God bless you. I am learning a lot.

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 7 หลายเดือนก่อน +2

    እኳን በሰላም መጣቹ ወድ መምህሮቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም ሰምተን 30/60//100/የማረ ፍሬ እንድናፈራ የአምላካችን መልካም ቅዱስ ፍቃድ ይሁን አሜን 🤲🤲🤲🤲

  • @wubetube9848
    @wubetube9848 6 หลายเดือนก่อน

    ልማድና ክርስትና ወሳኝ በጣም ለኛ ለምዕመናን ለክርስቲያኖች በጣም ጠቃሚ በጉጉት የምንናፍቀው ፕሮግራም ነው እረቡኒ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ በእውነት እኔ ከሳምንት በላይ ሁኖኛል ሁሉንም አንድ በአንድ እደ ኮርስ ትምህርት አጣጥሜ ነው እያዳዱን ቪዲዮ እስከመጨረሻው የሰማዋቸው ሳትሰለችሁ የኛን የእያዳዳቼንን ጥያቄ እየመለሳችሁ ነው ቃለህይወትን ያሠማልንን በርቱልንን እኛ ተመልካቾች ጠያቄዎች በየሚዲያችንን ቀንዲል ሚዲያን ያላዩት እዲያዩት ጠቃሚ ትምህርት እዲያገኙ እናድርግ ❤🙏💗

  • @ቤተልሔምቲዩብ-ኘ8ሸ
    @ቤተልሔምቲዩብ-ኘ8ሸ 7 หลายเดือนก่อน +10

    እንኩዋን በሰላም መጣችሁ መምህሮቻችን💒💚💛❤

  • @user-os9yx8ul7y
    @user-os9yx8ul7y 7 หลายเดือนก่อน +1

    🤲🤲🤲

  • @سعادةاثيوبيا
    @سعادةاثيوبيا 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሕይወት ያሠማልን ይችን ቀን ለሠጠን እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @Ureal22
    @Ureal22 6 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks!

    • @Kendilmedia
      @Kendilmedia  6 หลายเดือนก่อน +1

      Thanks 🙏

    • @FenetAsalfew
      @FenetAsalfew 6 หลายเดือนก่อน

      @@Kendilmedia ቃለ ህይወት ያሳማልን መምህር ጥያቄ ነበረኝ አንድ ሰው የጌታችንን የመድኃኒታችንን ሥጋ እና ደም ከተቀበለ ብኃላ እንዴት ከበደል ፍፁም ነፃጠ ሆኖ መኖር
      ይችላል?

  • @Alem163
    @Alem163 7 หลายเดือนก่อน +5

    እንኩዋን ደህና መጣችሁ እሺ እንጠብቃለን 🙏🥰🥰

  • @ቅዱስሚካኤልኣቦይ
    @ቅዱስሚካኤልኣቦይ 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን❤❤❤❤❤

  • @AyotiHanaa
    @AyotiHanaa 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @jho5001
    @jho5001 7 หลายเดือนก่อน +3

    በእዉነት ጥፍጥ ያለትምህርት የማይጠገብ ፀጋዉያ ያብዛላችሁ ቃለሂወትን ያሠማልን😊

  • @kourykoury2187
    @kourykoury2187 6 หลายเดือนก่อน

    Qalywote yasemalne meamire

  • @elaninegussa8203
    @elaninegussa8203 6 หลายเดือนก่อน

    Kal hiwet yasmalen memeher edemana tana ysteln

  • @DestaMoges-zf3ll
    @DestaMoges-zf3ll 7 หลายเดือนก่อน

    kale hiyiwet yasemaln wud memhrachn 1 kenefs abataga besra mknyat lela heger hije angenagnm Ena balehubet nefs abat meyaz Echlalehu

  • @yypp-te8bf
    @yypp-te8bf 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @AbdeMohesd
    @AbdeMohesd 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hewangalbabay6082
    @hewangalbabay6082 7 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችንና ዘማርያችን ድንቅ መልስ ነው እየተመለሰልን ያለው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ

  • @FfTg-p2i
    @FfTg-p2i 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእዴሜ በጤና ያቆይልን ❤

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ 7 หลายเดือนก่อน +3

    ተመስገን ዛሬ በእለቱ ተገኘው

  • @alexmelaku5433
    @alexmelaku5433 7 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሁላችሁም እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን
    አድስ የተጀመረሙ ጉባኤ በጣም ጥሩ ነው እዳይቋረጥብን ነውር ነው የሚለውን ትምህርት ሰምቸ በጣም እራሴን ታዝቤበታለሁ ያልሰማችሁ ገብታችሁ አዳምጡ

  • @AyotiHanaa
    @AyotiHanaa 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @ፍቅርተዩቱብ-በ9ሠ
    @ፍቅርተዩቱብ-በ9ሠ 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህውትን ያሰማልን እና ያምኖርው ሀረብ ሀገር ነው እና በጣም ሲጨንቀኝ ቅዳሴ እዬሰማሁ ሰራ እሰራለሁ ግን ችግር አለው ቅዳሴ ሰሰማ በጣም እረጋጋለሁ 😢😢😢

  • @saronaddis9068
    @saronaddis9068 7 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏thank you so much

  • @leilamroueh2643
    @leilamroueh2643 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊

  • @samrawitgetie8647
    @samrawitgetie8647 7 หลายเดือนก่อน

    መምህር እንደማታልፉኝ ተሥፋ አለኝ በእዉነቱ ቃለህይወትን ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን ጥያቄየ በስሞነ ህማማት የሞተ ሠዉ ፍትሀት አይደረግለትም ይባላል ደግሞ በምድር ያልተፈታ በሠማይ የታሠረነዉ ይላል ቃሉ ታዳ ይሔን ነገር ብታሥረዳን መምህራችን❤ ❤

  • @kiduyedingllij31
    @kiduyedingllij31 7 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን አገልግሎቱን ያስፋልን
    እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 7 หลายเดือนก่อน +1

    Egzabher yemesgen. Enkuan beselam metacheu. Egzabher tsegun yabzalachu. Ema amlak tatabekachu. Betam eyatamaren nw. 🙏🙏🙏🇪🇷

  • @genzebd8225
    @genzebd8225 7 หลายเดือนก่อน +13

    በጣም እወዳቸዋለሁ ከላስ ቬጋስ በሰአቱ ተገኝቻለሁ❤❤❤ እየተከታተልኳችሁ ነው ባጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ስራ ላይ ስለሆንኩ ይህን ኮሜንት በሶስት ዙር ነው የጨረስኩ

  • @FjTh-kw1th
    @FjTh-kw1th 7 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ምትኩ አበራ በእዉነት በጣም እማከብራቸዉ መምህር ናቸዉ ዘማሪ ቀዳሚ ፀጋ በጣም ነዉ እማከብራቹህ እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን እናመሰግናለን 1, ምዕራፍ ጀምሪ አለሁ እስካሁን ተመስገን የሰማነዉን እምንፈፅም ያድርገን👏💒✝️

  • @ሶልያናምስክሬነሽ
    @ሶልያናምስክሬነሽ 7 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን በሰላም መጣቹሁ መልካም🙏🙏❤❤❤❤

  • @FyiuChy
    @FyiuChy 7 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🥰😊

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለይሆትያሰማልንመምህራችን❤❤❤❤❤❤

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 7 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላማቹሁ፡ይብዛ፡የክርስቶስ፡ቤተሰቦች፡እኔ ለቤቱ፡አዲስነኝ፡ወደ ኋላ ተመልሼ፡ማየት መማር፡ይኖርብኛል፡ለመምሮቻችን፡ቃለሂይወትን፡ያሰማልን

  • @AmarechNew
    @AmarechNew 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @henokalemudereje1842
    @henokalemudereje1842 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤ መ/ር ተባረኩ ዝም ብዬ በማድመጤ ጥያቄዎቼ ሁሉ ተመልሰዋል ።

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ክበሩልን መምህራኖቻችን❤❤❤

  • @tigist3498
    @tigist3498 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር USA ነው የምንኖረው መምህር በየወሩ እመቤታችን ፀበል ፀዲቅ አለን ተሰባስበን የእየለቱን ውዳሴ ማሪያም እናደርሳለን በፀሎት የሚከፍትልን ወንድ ካጣን ግን በፀሎት የሚከፍትልን ዝም ብለን ህፃኑን ልጅ ምራን ብለን አባታችን ሆይ ብለን በህፃኑ ልጅ እብስቱን እናስባርካለን በቃ በልተን እንለያያለን እና ሁላችንም ሁሌ እንጨነቃለን በፀሎት የሚከፍትልን ወንድ ስናጣ እስኪ ምን ይመክሩናል ❤ክብር ይስጥልን መምህር

  • @asfasf3527
    @asfasf3527 7 หลายเดือนก่อน

    ቀንድል ሚዳያ እንኳን ደህና መጣችሁልን

  • @ሶልያናምስክሬነሽ
    @ሶልያናምስክሬነሽ 7 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላቹሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mekdestesfaye3029
    @mekdestesfaye3029 6 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ሁሌም በአዕምሮዬ ሲመላለስ የነበርው ሁሉም ጥያቄ እስከ መጨረሻው በማዳጥ ተለሠልኝ እውነት አመሠግናለሁ የአገልግሎት ዘመናችሁን ያስረዝምልን 🌾🍃 አሜን

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 7 หลายเดือนก่อน +2

    እንቁ መምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን❤❤❤❤

  • @addisalemhailesilassie1365
    @addisalemhailesilassie1365 7 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ፦ ቅዱሰ ሐምላክ ያክብርልን በእውነቱ ደሰ የሚል ምድያ ነው መልካም “ገበያ ገበየን “ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያብዛሎት 🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @AyotiHanaa
    @AyotiHanaa 7 หลายเดือนก่อน

    1:44

  • @addisalemhailesilassie1365
    @addisalemhailesilassie1365 7 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፫ ክቡር መ ምህራችን እጅግ እፁብ ድንቅ ትምህርት ነው በእውነቱ

  • @አለ.ለኔ.የተሻለ.ነገር
    @አለ.ለኔ.የተሻለ.ነገር 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን (፫) እግዚአብሔር ይመስገን. ስላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ምህሩቻችን. ቃለህይወ ያሰማልን. ፀጋውን. ያብዛላችሁ.
    ኑሩልን. የኛ የተዋህዶ. እቁወች ❤❤❤❤🕊🕊🕊🕊🙏🙏🙏🌷🌷🌷🕊🕊🕊

  • @desalegnhailu4972
    @desalegnhailu4972 7 หลายเดือนก่อน +2

    ስለትምህርትዎ ስለሚሰጡት መልስ እግዚአብሔርእድሜ እና ፀጋውን ያብዛልዎት:: ጥያቄ አለኝ: ቀኖና ተሰጥቶን በተለያዬ ምክንያት ባንፈፅፍ እንደገና ንስሃ መግባት አለብን ወይስ በቻልን ጊዜ መፈጸም እንችላለን?

  • @meazitadassemeazi4286
    @meazitadassemeazi4286 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael12 6 หลายเดือนก่อน

    መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን❤

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 6 หลายเดือนก่อน +1

    እናንተን የስጠን እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏿

  • @rahellove742
    @rahellove742 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይዎትን ያሰማልን መምህር በጣም ብዙ ተምሬለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ የኔ ጥያቄ ጸሎት በምንጸለይበት ጌዜ የጸሎት ዉሀ አቅርበን እንጸልያለን ጸሎቱን ከጨረሰን ብኋላ ያቀረብነዉን የጸሎት ዉሀ አማትበን መባረክ ከዛም ባፍችን እፍ ብለን በስላሴ ሥም ይም በቅዱሳኑ ስም መባርክ እችላለን ወይስ ዝበለን ጸሎት ከጨረስን ብኋላ መጠጣት ነዉ ያለብን

  • @eyerusdereba9470
    @eyerusdereba9470 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃልህ ህወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤️🙏❤️እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🙏❤️❤️

  • @enanu7590
    @enanu7590 7 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን መምህር 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @MehariTeka-nh5sk
    @MehariTeka-nh5sk 7 หลายเดือนก่อน +8

    እስኪ ላይክ ግበሩ ኣሕዋትና ❤

    • @fhffhf1906
      @fhffhf1906 7 หลายเดือนก่อน

      እሽ

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህሮቻችን እድሜ ጤና ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናቹ ይባርክልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን 👏

  • @fdg761
    @fdg761 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ቃለ ሂወት ያሰማልኝ መምህሬ እግዚብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹ❤❤ እወዳቹ ኣለሆ

  • @ወለተማርያም-ዸ4ጨ
    @ወለተማርያም-ዸ4ጨ 7 หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን እርጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ብዙ የማናውቀው አሳወቁን ተባርኩልን❤❤❤❤

  • @GgggGgg-v8g
    @GgggGgg-v8g 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ቃለ ሕወትን ያሠማልን በእውነት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በዙ ትምርት ተምሬበታለኹ በርቱልን እግዚአብሔር ይስጥልን ❤🌷🌷🌷

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ዲያቆን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @AberashChala
    @AberashChala 7 หลายเดือนก่อน

    ቃላ. ሕይወት ያስማልን ፀጋ ያብዛለችሁ ምረጥ ትምህረት

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @asfasf3527
    @asfasf3527 7 หลายเดือนก่อน

    እሺ መምህራችን ብዙ ት/ት እየወስድነ ነው በርቱልን❤❤❤❤❤

  • @sabahabte5271
    @sabahabte5271 6 หลายเดือนก่อน

    ቃህለ እሕወትን ያሰማልን መምህር !!

  • @ሳለመድሀኒአለም-ቸ6ሐ
    @ሳለመድሀኒአለም-ቸ6ሐ 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለሂወትንያሠማልን መምህራችን👏👏👏👏👏👏

  • @EtoAdiba-s2p
    @EtoAdiba-s2p 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @ZinaKiros-gl1nb
    @ZinaKiros-gl1nb 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይሰጥልን

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 7 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ለመምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምላችሁ ግሩም መረሃ ግብር ነው ቀንዲል ሚዲያ እናመሰግናለን

  • @ሄራንታደሰ-ኘ5ተ
    @ሄራንታደሰ-ኘ5ተ 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችኹ ይድረሰን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ በህይወት ያቆይልን መምህሮቻችን

  • @sara-gr2dz
    @sara-gr2dz 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሠማልን✝️✝️✝️

  • @tesfaneshmamo5599
    @tesfaneshmamo5599 7 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣቹ ዛሬ የኔ ጥያቄ ይመለሳል ብዬ እገምታለው