Getnet Enyew Poem for Meles Zenawi Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 11

  • @mmygeda9253
    @mmygeda9253 6 ปีที่แล้ว +1

    ምን ሆኖ ነው ግን ይህን ግዜ ሁሌም እንደገረምከኝ ነው ጌትነት

    • @nahomtilahun4383
      @nahomtilahun4383 5 ปีที่แล้ว +1

      Lemin yigermishal ehte?

    • @ethiozare8001
      @ethiozare8001 4 ปีที่แล้ว

      @@nahomtilahun4383 ናዚ መለስን ሲክብ የሆዱን ስፋት የህሊናውን ባዶነት ያሳያል።

    • @nahomtilahun4383
      @nahomtilahun4383 4 ปีที่แล้ว

      Ethio Zare ኢትዮ ዛሬ aha sew hulu endante kalasebe hodu sefi new malet new?

  • @ermiasehabte8908
    @ermiasehabte8908 5 ปีที่แล้ว +1

    ታላቅ የጥበብ ሰው ባለሙያ እንደ በላይ ዘለቀ እንደ ገብርዬ ሆኖ በድንቅ አተዋወን መተወን ዘመኑን መምሰል ለገዳይም ለሟችም እኩል ማልቀስ ማስመሰል የራስ ቆሻሻን እድፍን በህዝብ ላይ መርጨት የጌትነትህን ጸጋ አየነው

  • @ethiozare8001
    @ethiozare8001 4 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ብሎ አንድ ቀን ያልጠራትን ፋሽሽት መለስ አድንቆ አለማፈሩ ሆዳም። ዛሬ የመለስ የጭራቅ ፍሬ አገር ሲያምስ የህዝብ ሰው መስሎ ይታያል።

  • @ethiozare8001
    @ethiozare8001 8 ปีที่แล้ว +2

    እንደዚህ የከሸፈ የኪነጥበብ ሰው የለም። መለስ ማለት አገራችንን ካለ ወደብ ያስቀረ፣ አንባገነን ሆኖ የትግሬ የበላይነት የተከለ፣ በምርጫ 1997 ዓ.ም ንፁሃንን ያስገደለ፣ ጋንቤላ፣ አማራ፣ የኦጋዴን፣ ኦሮሞ፣ የሲዳማ ደም እጁ ላይ ያለ ቫንፓየር ስታሞግስ ስቅ አይልህም?

    • @eshetuasfaw1002
      @eshetuasfaw1002 7 ปีที่แล้ว +2

      እውነትህን ወንድም አጅግ አሸማቃቂ ስራ ይህ ስራው እድሜውን ሁሉ የሚያፍርበት ነው

    • @rodabaye3700
      @rodabaye3700 7 ปีที่แล้ว

      Muluwin gitm sayisemu mefred ayikebdim

    • @nahomtilahun4383
      @nahomtilahun4383 5 ปีที่แล้ว

      Ante neh yekeshefkew! Choma ras! Abay malet yehulum habt new

    • @mohammedkedir9152
      @mohammedkedir9152 2 หลายเดือนก่อน

      ያኔ ላይ ዛሬን ማየት ብንችል እንዴት መልካም ነበር😢