Ethiopia: “ለራስ የተፃፈ ድብዳቤ“ አዝናኝ የሆነ ወግ በደራሲ ጌትነት እንየው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 53

  • @menbereabera3815
    @menbereabera3815 6 ปีที่แล้ว +16

    ምርጥ ሰው ደራሲና ተራኪ ጌትነት እንየው ሁሌም ስራወችህና ትረካዎችህ የማይሰለቹ እናመሰግናለንበል እንግዲህ ሌላ 49 አመት ይጨምርልህ እርግማን ነው ምርቃት እንዳትለኝ ቸር እንሰንብት

    • @johnnyyalew3377
      @johnnyyalew3377 6 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/pxQjr7CDuuQ/w-d-xo.html

  • @enjeratube2676
    @enjeratube2676 6 ปีที่แล้ว +3

    My all time favorite writer director actor presenter artist getenet enyew.........long live .....

  • @monam540
    @monam540 6 ปีที่แล้ว +4

    እረጅም እድሜ ከጤናጋር ተመኘው

  • @በፍቅርየአብሁሉምለበጎነው
    @በፍቅርየአብሁሉምለበጎነው 6 ปีที่แล้ว +7

    ስንወድህ እኮ ጌትነት ኑርልን በጤና

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 6 ปีที่แล้ว

    ዋውው ምርጥ ግጥም ነው እድሜ የቁጥር ጋጋታ እንጂ የማንነት መገለጫ አይደለም

  • @habibawollotube4663
    @habibawollotube4663 6 ปีที่แล้ว +5

    ይመቻል ምርጥ ደራሲ ተራኪ ገጣሚ እና ተዋናይ ጌትነት እንየው

    • @johnnyyalew3377
      @johnnyyalew3377 6 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/pxQjr7CDuuQ/w-d-xo.html

  • @khalidnegash4121
    @khalidnegash4121 6 ปีที่แล้ว +1

    Getish one of my best👏👏👏👌👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @selamawitghebre6143
    @selamawitghebre6143 6 ปีที่แล้ว +5

    ጌትነት እንየውአንጋፋው አርቲስት ኑርልን፣

  • @እርገጤ
    @እርገጤ 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የምል ትምህርት ነው ወድም

  • @መኃሉአይነገርም-ቨ7ዘ
    @መኃሉአይነገርም-ቨ7ዘ 6 ปีที่แล้ว

    የእኔ ምርጥ ኑርልን!!!!!!!

  • @amalajekidusan6360
    @amalajekidusan6360 6 ปีที่แล้ว

    Wib new. Sew be bizu tegistastat menged yewisedibet. Ke tesfa gaar Chigiru ke ine ina ine gaar new. Ye miwedut Melaikt ayeleyot. Inameseginaalen. Amen

  • @aden8690
    @aden8690 6 ปีที่แล้ว

    በዉነት እግዜአብሄር ይስጥልን

  • @jesuslord9621
    @jesuslord9621 2 ปีที่แล้ว

    Getya ur amazing abat swedhi eko

  • @zafuzembel7087
    @zafuzembel7087 6 ปีที่แล้ว +3

    ጌትዬ ኑርልኝ

  • @ኦርቶዶክስነኝያውምበድግል
    @ኦርቶዶክስነኝያውምበድግል 6 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ምርጥ አገላለጥ

  • @opentube5962
    @opentube5962 6 ปีที่แล้ว +4

    ደስ ይላል

  • @fikerkassaw2899
    @fikerkassaw2899 6 ปีที่แล้ว +11

    ደብዳቤው ጥሩ ቢሆንም ከእግዚአብሔር ጋር መሳፈጥ ደስ አይልም!!!!!

    • @behegumeseret5997
      @behegumeseret5997 6 ปีที่แล้ว

      አይ አንተ፣፡፡፡፡፡፡፡፡

    • @behegumeseret5997
      @behegumeseret5997 6 ปีที่แล้ว +1

      እንደው አልገባ ብሎ ነው ዘለሰኛ ሽርደዳህ

  • @livestr6678
    @livestr6678 6 ปีที่แล้ว

    በጣምምርጥእድሜናጤናይስጥህ

  • @abeleamanuale5750
    @abeleamanuale5750 6 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ምርጥ

  • @lubabalubaba9870
    @lubabalubaba9870 6 ปีที่แล้ว +1

    Betam arif new edmhen yarzemew wendem

  • @Aman-pc5pm
    @Aman-pc5pm 6 ปีที่แล้ว

    I LIKE THE MESSAGE THE ANGEL TPLF, THE PERSON LEMMA TEAM,
    THANK YOU... GETNET ENYEW🤩

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 5 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያዊ ደራሲዎች እባካችሁ ዝም ጭጭ አትበሉ። በመፍራት እድሜ ማራዘም የሚቻል አይደለምና መላ ምቱ ። ሰው በጎጆው ውስጥ እያለ ማለቅ የለበትም ። አዎ ጌትነት ውጡ እኛንም አንቁን።

  • @የአይኔአበባ-ኸ2ፀ
    @የአይኔአበባ-ኸ2ፀ 6 ปีที่แล้ว

    ልክ እንደኔ

  • @jebrilebrothers6411
    @jebrilebrothers6411 6 ปีที่แล้ว +1

    Good

  • @Samee-ie4ge
    @Samee-ie4ge 6 ปีที่แล้ว +1

    ውይ፡በጣም ዋውውው

  • @zethiotepp8051
    @zethiotepp8051 6 ปีที่แล้ว

    #First Ethiopia

  • @metsihetkebede116
    @metsihetkebede116 6 ปีที่แล้ว +6

    ቢያንስ ለ27 ዓመታት ከራሳችን
    ወይም ከህሊናችን ተለይተን ነበርና
    ደብዳቤህ *ተመችታኛለች!*

    • @mezdaw3168
      @mezdaw3168 6 ปีที่แล้ว +1

      I wonder how many listeners can really understand this very deep ironic message. Also how many of the listeners do understand the writer's level of proficiency. I bet not that many. Anyways Mr. Getnet as always, another great work. Proud to be your Ethiopian brother. Thank you.

  • @dessieeshi7arega231
    @dessieeshi7arega231 6 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ጌቾ መቼም አያልቅብህ አይደል ባዶዬን መጣሁኝን አስታወስከኝ

    • @johnnyyalew3377
      @johnnyyalew3377 6 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/pxQjr7CDuuQ/w-d-xo.html

  • @aden8690
    @aden8690 6 ปีที่แล้ว

    ይድረስ ለኔ ይህ ደብዳቤ ለኔ ነው። አረ እባክህ ተመከር አተ እኔ እባክህ ሁሉም በእግዜሀር ፈቃድ ነው እሚሆነዉ መቸ ይሆን እምመከረዉ። ኣረተዉ ልብ ግዛ እኔ እባክህ ልክህን እወቅ።።

  • @ethiopatenur3132
    @ethiopatenur3132 6 ปีที่แล้ว +2

    Er ebakachu yefetariy sem kidusan melaket , 24tu kahenat semay ena yegedame abtoch kidus kidus kidus eyalu befeherat bemnketeket yeterutal enat cherash endegwdegna begetem akelelachu tetrutalachu.....yeh seletena sayehon meseyeten nw... *lotu sebahat amelakea*
    Lebona yesten yeker yebelen. 😭😭😭

    • @Ethio143
      @Ethio143 6 ปีที่แล้ว

      You missed the ponit. እግዚአብሔር የፍቅር አምላክ ነው።

  • @halihalimegmail.ComHalime
    @halihalimegmail.ComHalime 6 ปีที่แล้ว

    ወይ ይህ እግዛቢሔር ስንት ታደርጉት አላችሁ የፈረደብት

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ረ3ጠ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ረ3ጠ 6 ปีที่แล้ว +1

    እዴ ጤነኛ ነህ እዚሀር እያልክ ተኮራትሞ አልቆሶ ምናምን? ለሁለተኛ ጊዜ ስሰማህ ግጥሙ ግን ጥሩ ነዉ ግን ስራት ባለዉ መልካም ይመስለኛል

  • @aynalambagashaw4996
    @aynalambagashaw4996 6 ปีที่แล้ว +1

    BETAME AREF NWE

  • @tujubaethiopia5464
    @tujubaethiopia5464 6 ปีที่แล้ว

    ትልቅ ሰው::

  • @joye8135
    @joye8135 6 ปีที่แล้ว

    Bimechegnm gn egizern buna gar eeeehhhh erisewom ayiiii sew

  • @ጌታሆይመንገዴንአንተምራኝ
    @ጌታሆይመንገዴንአንተምራኝ 6 ปีที่แล้ว

    ሰው እኮ!!!!!!

  • @iamsamsamiam1673
    @iamsamsamiam1673 5 ปีที่แล้ว

    Doesn’t make no sense.

  • @rozaadadii8467
    @rozaadadii8467 6 ปีที่แล้ว

    Teru temhert nawe gen kagezabher gar banasemselawe yeha laweyana yamegabew nawe bagles lansu malte teru nawe

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ነ3ጘ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ነ3ጘ 6 ปีที่แล้ว

    ጌትነት እንየው ማለት ለወያኔ ሲያጎበድድ የነበረ አድርባይ ሰው ነው። ጸረ-ኢትዮጵያዊውን መለስ የሚያሞግስ ግጥም ጽፎ ሲያሽቃብጥ የማናውቀው መሰለው እንዴ?

    • @teklilbadarga5942
      @teklilbadarga5942 6 ปีที่แล้ว

      getnet is the best artist of ethiopia his performance is amazing

    • @dawitambelu750
      @dawitambelu750 5 ปีที่แล้ว +1

      ክላ መሃይም ጌትነትን ለመተቸት ሞራል የለህም።

  • @Samee-ie4ge
    @Samee-ie4ge 6 ปีที่แล้ว

    ውይ፡በጣም ዋውውው