Alex Abreham - Ye Abaye Silkena Biology - "የአባዬ ስልክና ባዮሎጂ"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ต.ค. 2024
  • Alex Abreham - Ye Abaye Silkena Biology - "የአባዬ ስልክና ባዮሎጂ" ከዶክተር አሸብርና ሌሎች ከተሰኘው የአጭር ልብወለድ መድብል የተወሰደ ደራሲ አሌክስ አብርሃም
    -ፍቃዱ ተክለማሪያም እንደተረከው
    ግንቦት ዓ ም በግጥምን በጃዝ ምሽት የቀረበ

ความคิดเห็น • 124

  • @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
    @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ 6 ปีที่แล้ว +32

    አባቴ ፍቃዱ ተክለ ማርያም ፈገግታህን ይዘሀት ወደ ሞት ነፍሥ ይማር የኔ ምርጥ አባት

  • @habethuopia4708
    @habethuopia4708 6 ปีที่แล้ว

    የኔ ጌታ ነብስህን በገናት ያኑረዉ

  • @zewduzegeye5177
    @zewduzegeye5177 8 ปีที่แล้ว +2

    Mechem liyu neh Alexye-Tnx gash Fikem

  • @edtad9549
    @edtad9549 3 ปีที่แล้ว +11

    What a voice, what professionalism!
    Rest in peace legend!

  • @yohannesmehari9642
    @yohannesmehari9642 7 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ነው ዘና ያረገኝ

  • @rozaroz5553
    @rozaroz5553 6 ปีที่แล้ว +3

    ነፍስህን.ይማር.ምስኪን

  • @entisarhussien5930
    @entisarhussien5930 6 ปีที่แล้ว +2

    ይህን መፅሀፍ ተውሠስ ያስቀረህው የአባቴ ጓደኛ ነብስክ አይማርም

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 9 ปีที่แล้ว +12

    አሌክስዬ ዳክተር አሸብር ፀሐፊውም ተራኪውም ምርጥ ፍቃዱ ደስ የሚል ልሳን በሳቅ ፍክት አልኩኝ

  • @michaelmelakumichael9903
    @michaelmelakumichael9903 5 ปีที่แล้ว

    ፍቅዬ አሌክስም ድንቀወ ስጦታ

  • @mintesinotsamuel9995
    @mintesinotsamuel9995 ปีที่แล้ว +4

    በ አፀደ ገነት ነፍስህን ያኑረው 🥲🥲🥲

  • @jebena2813
    @jebena2813 8 ปีที่แล้ว +8

    the best writer and the best artist love u both, Alex and gash Fike

  • @شجونههه-ث3س
    @شجونههه-ث3س 8 ปีที่แล้ว +1

    ተመቸኝ አቦ ይመቻችሁ

  • @JasmineBaugh-dn6kg
    @JasmineBaugh-dn6kg 7 หลายเดือนก่อน

    አሌኽስ ስወድህ ❤❤❤❤

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ
    @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ 6 ปีที่แล้ว +8

    ጋሽ ፍቄ የኔ ፍልቅልቅ ነፍስክን ይማርልን

  • @fitsumabrame741
    @fitsumabrame741 8 ปีที่แล้ว

    Waw betame dase yelale

  • @semirafarisidris
    @semirafarisidris 3 ปีที่แล้ว

    Wow, Alex

  • @sarafentawe9635
    @sarafentawe9635 5 ปีที่แล้ว +2

    አንተንም አፈር በላህ ፍቄ እንወድሀለን አንረሳህም 😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @alemtsehaydemisse652
    @alemtsehaydemisse652 4 ปีที่แล้ว +2

    ፍቅዬ ነብስህን ባፀደ ገነት ያኑርልኝ የኔ መልካም አባት በጣም እኮነው የምወድህ

  • @vipbesake5584
    @vipbesake5584 8 ปีที่แล้ว +6

    አሌክሶ ግን አንተን በአካል የሚያውቅ ልጣ

  • @bisratseyoum3053
    @bisratseyoum3053 2 ปีที่แล้ว

    RIP gashe...may st.Arsema intercede for you

  • @rafaelsimon8039
    @rafaelsimon8039 5 ปีที่แล้ว +4

    I love this man RIP my father

  • @hiwotdesalegn2069
    @hiwotdesalegn2069 2 ปีที่แล้ว +1

    Perfect 👌👌👌👌 gash fike nefsihin begenet yanurilin tesemeteh atitegebim

  • @meazaayele9873
    @meazaayele9873 5 ปีที่แล้ว

    ወይ ፍቄ ይሄ ሁሉ ፈገግታ አፈር በላው ያሳዝናል ነብስ ይማር

  • @sunasuna465
    @sunasuna465 6 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ይሔ እኛቤት የነበር ታራክ ነው እውነት እኛቤት የነበር ወረፋ ክክክክክክክክክክ ሲደወል እንድጠራቻው ደስታ ከረሜላ ይገዙልኝ ነበር ክክክክክክክክክክክ ልጅነቴን አስታውስከኝ ፍቄ ክክክክክክ

  • @terefeejigu7072
    @terefeejigu7072 8 ปีที่แล้ว +2

    ውጭ አገር ላለን ይህን መጽሐፍ በምን መንገድ ማግኘት ይቻላል?

  • @Biranayetube
    @Biranayetube 3 ปีที่แล้ว +2

    Wow...👏🏽👏🏽👏🏽

  • @ሁሉምያልፋልየኮረጀምቢሆን
    @ሁሉምያልፋልየኮረጀምቢሆን 8 ปีที่แล้ว

    አሌክሶ አንደኛ

  • @sewenethana3219
    @sewenethana3219 9 ปีที่แล้ว +1

    waw aref nbre

  • @diananadew3670
    @diananadew3670 6 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ፍቄትልጅነቴን አስታውስከኝ እኛቤት ይሄ ታሪክ ነበር ጎረቤቶቻችን እኛ ቤት ነበር የሚጠሩት እና መጥራት ይሽስለቸኝ ነበር

  • @amenmeron-zl3ii7bw4b
    @amenmeron-zl3ii7bw4b 8 ปีที่แล้ว +4

    ከምር በቃ በሳቅቅቅቅ እንደው በጣም ደስ የሚል ነው በእውነት

  • @bubununu2671
    @bubununu2671 8 ปีที่แล้ว +1

    ewunet betam nw yemigerimew kurit seferachinin kkkk yegna sefer leki endezih neber yigerimale konjo mehonih yemiitawekew silek tedewuloleh siititera eko neber kkk tizitayen kesekesikew amazing

  • @fufu7452
    @fufu7452 8 ปีที่แล้ว +12

    ሃሃሃሃሃ....ይህን መፅሀፍ አግኝቼ ማምበብ እንደጀመርኩት "ያአበዬ ስልክ እና ባይሎጂ" የሚለው ጋር ስደርስ... ለቤተሰቦቼ እና ለጓደኞቼ አምብቤላቸው በጣም ተዝናንተንበት ነበር።
    ባይዘዌ አሁንም በጣም የምወደው መፅሀፍ ነው ባነበው ባነበው...ባነበው... አልጠግበውም!
    በዚሁ አጋጣሚ ይህንን መፅሀፍ ((ዶክተር አሸብር እና ሌሎችም))የጋበዘኝን ልጅ "አብዱሬን" ከልብ አመሰግነዋለሁ።

    • @ethiopia6160
      @ethiopia6160 7 ปีที่แล้ว

      fufu yemisafu sekl medenew semu mare

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 5 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ዉድ ነፍስህን በገነት ያኑራት

  • @maliamalia2586
    @maliamalia2586 7 ปีที่แล้ว +4

    amazing.. i need this book

  • @mulemule160
    @mulemule160 3 หลายเดือนก่อน

    Alex ,alex alex...i have no words about u ..any way thanks Alex

  • @nuramiss4831
    @nuramiss4831 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል ትሪት ያደርጋል እናመሰግናለን

  • @fevenlove9056
    @fevenlove9056 8 ปีที่แล้ว +1

    hahhhh betam yaskal betam new madenkih alexs abrham gn lemn phowun post atargutum

  • @wubanchtefera3292
    @wubanchtefera3292 6 ปีที่แล้ว

    ሃሃሃሃ አሌክሶ

  • @fevenlove9056
    @fevenlove9056 8 ปีที่แล้ว +1

    hahhhh betam yaskal betam new madenkih alexs abrham gn lemn phowun post atargutum

  • @fatama1233
    @fatama1233 5 ปีที่แล้ว +2

    ነፍስ ይማር

  • @mintenegro2267
    @mintenegro2267 ปีที่แล้ว

    መፅሀፉን ደጋግሜ አንብቤዋለሁ ነገር ትረካውን በሰማው ቁጥር አዲስ ሆኖ ነው የሚታየኝ

  • @yaredkebede8423
    @yaredkebede8423 5 ปีที่แล้ว +1

    "ዶ/ር አሸብር እና ሌሎችም" ይህንን መፅሐፍ የሚፈልግ ካለ እኔ ጋ ሶፍት ኮፒ አለ።

    • @meronberhan2395
      @meronberhan2395 4 ปีที่แล้ว

      Yared Kebede enem ere pls

    • @yaredkebede8423
      @yaredkebede8423 4 ปีที่แล้ว

      @@meronberhan2395 ቴሌግራም ካለሽ ወይም Email address ካለሽ በአንዱ ልላክልሽ።

    • @yaredkebede8423
      @yaredkebede8423 4 ปีที่แล้ว

      @የነጋዴዋ ልጅ አንቺም Email ወይም ቴሌግራም ካለሽ ይላክልሻል በዛ።

    • @yaredkebede8423
      @yaredkebede8423 4 ปีที่แล้ว

      @የነጋዴዋ ልጅ ልኬልሻለሁ አባቴ ቴሌግራምሽ ቼክ አድርጊው። ሌሎች መፃህፍትም ጨምሬ ነው የላኩልሽ።

    • @yaredkebede8423
      @yaredkebede8423 4 ปีที่แล้ว

      @የነጋዴዋ ልጅ You're Welcome!

  • @shemilskebde5749
    @shemilskebde5749 4 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅዬ ነብስህን ይማረዉ የኔ አባት።

  • @thtnasolomon3268
    @thtnasolomon3268 6 ปีที่แล้ว

    Hiweten bemulu liresaw yemalifelihew tsuhuf wowwwwwwww it's soooo attractive and mesech 10qqqq fike amlak yimarih

  • @ebabu8698
    @ebabu8698 6 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አባት አሁን አንተ ትሞት ነብስህን በገነት ያኑርልን

  • @reess4006
    @reess4006 7 ปีที่แล้ว +2

    kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @henokbirhanu8777
    @henokbirhanu8777 6 ปีที่แล้ว

    hahahahahaha.....metshafun anbebewalew gn be gash feke sesemaw.....bettam mesetegn......ufffff long live gash feke and alex.....

  • @herutherut2405
    @herutherut2405 4 ปีที่แล้ว

    ehunetega tarik newu bega batesebim yederese newu ahunma eyandandachin yeslk balebat nen andandam yelechim eyalu yzegubn neber ayi giza yigermal

  • @alemayehugeremew8357
    @alemayehugeremew8357 6 ปีที่แล้ว

    ይሄን ጣዕም ይዘህ የኢትዮጵያን ህዝብ ተለየህ። አፈሩን ቀላል ያርግልህ። ነብስን ይማረው።

  • @neba323
    @neba323 4 ปีที่แล้ว +3

    What a book 😍👏🏽

    • @abdobatser7379
      @abdobatser7379 2 ปีที่แล้ว

      ነፍስ ይማር ነፍስህን በገነት ያኑርህ

  • @helentadess895
    @helentadess895 8 ปีที่แล้ว +1

    Hahahaha አሌክስዬ ምርጥ

  • @reess4006
    @reess4006 7 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን በእዉነት አሣቀኝ

  • @tsehayanbesetsehay5935
    @tsehayanbesetsehay5935 6 ปีที่แล้ว

    Des yileal Egzabeher Tena Edimewu yibzeln Abatechn
    Thanks

  • @danielfeisa3284
    @danielfeisa3284 ปีที่แล้ว

    ፍቄ መቼም አንረሳህም 😢😢😢😢😢😢

  • @nurfilnurfil644
    @nurfilnurfil644 7 ปีที่แล้ว +2

    wow amezing

  • @fenetdubai5541
    @fenetdubai5541 6 ปีที่แล้ว

    ጋሽ ፊቄ ነብስህን በገነት ያኑረዉ መቼም አረሳክም

  • @bizadamite3676
    @bizadamite3676 8 ปีที่แล้ว +1

    wawwwwwww alex betam awake neh

  • @meronnigatu1885
    @meronnigatu1885 6 ปีที่แล้ว

    Aye gashi fekadu dase setel menemi xhufe. Ka babe we naw leyameremi leyasetalami yamechelaw

  • @lay625
    @lay625 6 ปีที่แล้ว

    R.I.P

  • @alfiyya6818
    @alfiyya6818 7 ปีที่แล้ว +1

    ድግም ድግም ባረገውውውውው

  • @holistic_memory404
    @holistic_memory404 8 ปีที่แล้ว +1

    I need this book...

  • @redeihayilu6996
    @redeihayilu6996 8 ปีที่แล้ว +1

    ሃሃሃዋዉ አሌክስ

  • @nurfilnurfil644
    @nurfilnurfil644 7 ปีที่แล้ว +1

    gen besak new yehedlegn

  • @ሊናመሀመድ-ፈ8ለ
    @ሊናመሀመድ-ፈ8ለ 8 ปีที่แล้ว +1

    kkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @liyukebede6611
    @liyukebede6611 8 ปีที่แล้ว

    ahahahahahaha enamsegenalen alexs aberham arteste fikadunm anamsegenalen

  • @zollaselam7179
    @zollaselam7179 7 ปีที่แล้ว +1

    Merat mesehafe

  • @sebletiruneh221
    @sebletiruneh221 5 ปีที่แล้ว +1

  • @saraoneamen3678
    @saraoneamen3678 9 ปีที่แล้ว +1

    true new

  • @eyarusethiopia4660
    @eyarusethiopia4660 5 ปีที่แล้ว

    Mskin abatachn nebshn begenet yanurln

  • @elsaethio9503
    @elsaethio9503 8 ปีที่แล้ว +1

    betam des yelale

  • @rvumba7356
    @rvumba7356 8 ปีที่แล้ว +1

    bertalen Alex Abrham!

  • @Wossen-wr2nc
    @Wossen-wr2nc 9 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢

  • @MeklitMeklit-j7s
    @MeklitMeklit-j7s ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @yonas8117
    @yonas8117 2 ปีที่แล้ว

    wey Alex tefethal gen betam beselam new

  • @maedtube5222
    @maedtube5222 3 ปีที่แล้ว

    አሌክስ ቤተሰብ እንሁን

  • @sisyawudneh5200
    @sisyawudneh5200 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍ...ፍቄ የኔ አባት ❤❤❤

  • @ኢስላምነውሂወቴኒቃብነውው
    @ኢስላምነውሂወቴኒቃብነውው 5 ปีที่แล้ว

    ፍቄ ነብስህን በገነት ያኑራት

  • @neba323
    @neba323 3 ปีที่แล้ว

    Be ewenet le mesak eyefeleku gen Alekesku fekeye 😭❤️😭

  • @fitsummesele3216
    @fitsummesele3216 3 ปีที่แล้ว

    Fike we missed you!!

  • @sewenethana3219
    @sewenethana3219 8 ปีที่แล้ว

    kkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @kozetaleyii300
    @kozetaleyii300 8 ปีที่แล้ว

    Wawwwo yh met Betamax arifnwo

  • @sophiayimer8812
    @sophiayimer8812 6 ปีที่แล้ว

    Nabshne yimarew

  • @liyukebedecell5784
    @liyukebedecell5784 8 ปีที่แล้ว

    wowwww betam enamsegenalen

  • @berkisanegash2896
    @berkisanegash2896 8 ปีที่แล้ว

    Kkkkkk betam das yilal Alexiye

  • @maqidalawtsalmon8373
    @maqidalawtsalmon8373 6 ปีที่แล้ว

    Uffffffffff FF
    Nabsihn Yimarih

  • @seblifikersebli339
    @seblifikersebli339 6 ปีที่แล้ว

    ሃሃሃሃሃሃ......

  • @nnasir5213
    @nnasir5213 6 ปีที่แล้ว

    ነብስይማር

  • @kidisttigabe5494
    @kidisttigabe5494 8 ปีที่แล้ว

    ወይ የባአባ ስልክ

  • @mariyaminatenati8129
    @mariyaminatenati8129 6 ปีที่แล้ว

    Wow arif new Kkkkkk Kkkkkk

  • @kozetaleyii300
    @kozetaleyii300 8 ปีที่แล้ว

    Hhhhhhhhhh

  • @niceboy3882
    @niceboy3882 6 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭 rip

  • @ሂወትተሾመ
    @ሂወትተሾመ 6 ปีที่แล้ว

    Nefes ymar fika

  • @makilove5012
    @makilove5012 8 ปีที่แล้ว

    wow nice

  • @princessabudabi5390
    @princessabudabi5390 8 ปีที่แล้ว

    wow

  • @tigistmulualem632
    @tigistmulualem632 8 ปีที่แล้ว

    wow

  • @salamgb6849
    @salamgb6849 8 ปีที่แล้ว

    kkkkkkk

  • @Jarcghefhchhg
    @Jarcghefhchhg 8 ปีที่แล้ว +10

    ከአለም ማንን ለማየት ትፈልጊለሺ ብባል አሌክስ አብርሃምን እል ነበር ግየ የት ለግኘው በጣም አድናቂህ ነኝ

  • @ሰላምፍቅርላገሬ
    @ሰላምፍቅርላገሬ 8 ปีที่แล้ว

    kkkkkkkkk

  • @mekialetesefaye7746
    @mekialetesefaye7746 6 ปีที่แล้ว

    Ufffff nebshn begenet yanrat geta

  • @ኢትዮጵኑብያ
    @ኢትዮጵኑብያ 2 ปีที่แล้ว +1

    ነፍስ ይማርልን ፍቄ