አይረሴ የገጠር ድግስ በባላገሩ ቀዬ ውብ ጊዜ አሳለፍን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024
  • የማይረሳ አስደሳች ጊዜ በባላገሩ ቀዬ ድንቅ ጊዜ አሳለፍን
    ቅጥፈት ትርምሱ ሌተቀን እሩጫው-
    ነፍሴን ቢያደኸያት የኸተሜ ኑሮ
    ዙሬ ዙሬ ደጅህ መጣሁ ካንተ ጓሮ...
    ###ስለ ውቡ ገጠር እና ስለ ደጉ ገጠሬ ምን የማይነሳ ምን የማይዳሰስ ጉዳይ አለ 😂😭ዋዛ ከቀቁምነገር እየተዋዛ ይቀርባል።ትዝታና ናፍቆት ፈጽመው ባይሽሩ እንዃ ተገስ ይላሉ።የኩበቱ ሽታ፣ ያዛንና የቅዳሴው ድምጽ ውል ለሚልባችሁ ሁሉ ያላችሁበት ድረስ ...

ความคิดเห็น • 25

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ5ዠ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ5ዠ 3 ปีที่แล้ว +4

    አቤቱ አምላክ ሆይ ለዚህ የዋህ ህዝብ ስትል በቸርነትህ በምህረትህ ሀገራችን ሰላም አድርግልን
    ቸሩ መድኃኒአለም ከክፉ ይጠብቃችሁ የኔ ውዶች

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ5ዠ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ5ዠ 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን
    የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ የእውነት በጣም ነው ደስ እምትሉት
    አንድ ውርጋጥ ፈልጉልኝ ክክክክ የዚህ ማህበረሰብ አባል መሆን እፈልጋለው

  • @meryemtube3653
    @meryemtube3653 3 ปีที่แล้ว +1

    ደጉ ያገሬ ሰው

  • @tamagnwore849
    @tamagnwore849 3 ปีที่แล้ว

    ያምራል

  • @hawamoammed4752
    @hawamoammed4752 3 ปีที่แล้ว

    የኔአባት፡ይሄንየዋህ፡ደግህዝብ፡ክፍአይካብኝ፡አላህይጠብቃችሁ

  • @ሱሱነኝየሀይቋ-ተ5ሸ
    @ሱሱነኝየሀይቋ-ተ5ሸ 3 ปีที่แล้ว

    _ደጉ ገራ ገሩ ያገሬ የዋሁ አህሪቡ በሞቴ የሚል ጀግና ማሀበረተሰብ 😭😭😭 አላህ ማጣትን ያርቅላችሁ_

  • @haliyenatonafaki4968
    @haliyenatonafaki4968 3 ปีที่แล้ว

    ዋው በርች

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ5ዠ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ5ዠ 3 ปีที่แล้ว +3

    የት ነው ግን በእመብርሀን
    የአባቶቻችን ባህል የጠበቁ ደግ ህዝቦች

  • @jenetjenet6734
    @jenetjenet6734 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔአገሬመቸነውየማይህአይስደት

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ5ዠ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ5ዠ 3 ปีที่แล้ว +2

    እንባዬን አመጣችሁት
    የእውነት

  • @እሙእዮብ
    @እሙእዮብ 3 ปีที่แล้ว +1

    አይ ይሄንየዋህገበሬነው ያየተረገመ ጁታ የሚያፈናቅለው አምሌኬ በቶሎ ከምድርያሳቸው

  • @aishatbabasaif8171
    @aishatbabasaif8171 3 ปีที่แล้ว +1

    በእንባ ጨርስኩት ሀገሬን አስታወሰኝ

  • @lina3748
    @lina3748 3 ปีที่แล้ว +2

    ሀገሬን ይመስላል ይሄ ነገር ጋይንት ነው ዴ☺

    • @Mነኝየበረሀውመናኝልጅ
      @Mነኝየበረሀውመናኝልጅ 3 ปีที่แล้ว

      አዎ ጋይንት ነው

    • @tazatube7807
      @tazatube7807  3 ปีที่แล้ว +1

      አዎ ታች ጋይንት ነው

    • @lina3748
      @lina3748 3 ปีที่แล้ว

      @@tazatube7807 በነካ እጃቹ ላይ ጋይንትንም አሳዩና🙏

    • @tazatube7807
      @tazatube7807  3 ปีที่แล้ว

      እሽ በቅርቡ እንሰራለን

  • @Hala-yn1qj
    @Hala-yn1qj 3 ปีที่แล้ว +1

    የሜታንተራራየመሠለቦታነው

    • @tazatube7807
      @tazatube7807  3 ปีที่แล้ว

      የሚገርም ተፈጥሮ ነው በጣም የሚያምር የመሬት አቀማመጥ ነው