#ነውረኛዋ_ሴት_መቀደስ_ጀመረች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • / @kalkernmedia
    #Ethiopia #ShitayeMedia #negashbedada #nahootv #ethyopiannews #artis tv
    #ነጋሽበዳዳ #ኢትዮጵያ #pp #tigray #amhara #oromiya#areaya
    በፍፁም የሀሰት ስራ አንሰራም፡፡ እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነትን ይከተሉ፡፡
    እውነት ይነግሳል!!!

ความคิดเห็น • 236

  • @DanielYitagesu-wu3vo
    @DanielYitagesu-wu3vo หลายเดือนก่อน +52

    እንደፈለገች ብትል እንደ ፈለጉ ቢሉ ቢስቁ ኦርቶዶክስ ሀይማኖታችን ለዘላለም ፀንታ ለዘላላለም ትኖራለች

  • @እሙየልጃናፋቂ
    @እሙየልጃናፋቂ หลายเดือนก่อน +19

    ልጅቷን ለማስቀሰፍ ነወእንጂ አሳዳጊ የበደለው እንደዝህ ነወ ጥርሳቹሁ ይርገፍ አቦ ከንቱ ቤተሰብ ለነገሩ ባለጌን ከወለደ የገደለ ፀደቀ አለ ያገሬ ሰው😢😢😢

  • @tsigetadesse4934
    @tsigetadesse4934 หลายเดือนก่อน +18

    የድንግል ልጅ ለዚሕ ድሐ ሕዝብ ይቆማል ሰው የለንም አምላክ ከፍጥረቱ ጋር ይቆማል የቅዱሣን አምላክ ይርዳን።

  • @genet-m7s
    @genet-m7s หลายเดือนก่อน +14

    አምላኬ ሆይ አንተ ከምታውቀው አኛ ከማናውቀው አንተ ከምትሰማው እኛ ከማንሰማው መዓት መከራና መቅፀፍት ሰውረን በማወቅም ሆነ ባለማወቅው የሠራነውን ክፋ ነገርን ሁሉ ይቅር በለን ልቦና ስጠን

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 หลายเดือนก่อน +15

    ድጋሚ ብትወለዱም እንደሰው ማሰብ አትችሉም የ6 ወር ልጅ ከናንተ የተሻለ ያስባል በሐይማኖት መቀለዱ ባሌጌ ባለጌ...

  • @Lifeisgood-b8r
    @Lifeisgood-b8r หลายเดือนก่อน +26

    ፈጣሪዬ ሆይ ወረርሽኝ እያሉ ሰውን ሊጨርሱ ነው ? እግዚአብሄር ምክራቸውን ያፍርስልን ቋንቋቸው ይደበላለቅ እግዚአብሄር ሆይ ማረን ይቅር በለን 🙏🙏🙏

  • @almazgizaw8675
    @almazgizaw8675 หลายเดือนก่อน +7

    እናመሰግናለን ወንድም አለም ስለ መረጃው ❤❤❤❤❤ thanks again

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር አምላክ ሀሳብ እቅዳቸውን በዱር በገደል ይስደድባቸዉ ለኛ አፍሪካውያን ያሰቡትን ሴራ ለራሳቸው ያድርገዉ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @akbirteame379
      @akbirteame379 หลายเดือนก่อน +1

      Amen Amen Amen

  • @TensayTemesgen-ws8bt
    @TensayTemesgen-ws8bt หลายเดือนก่อน +9

    እና ገዛሀኝ አበራ የአሸብርን ቦታ ቢመኝኮ ትክክል ነው ይገባዋል እርግጠኛ ነኝ 100%

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7li หลายเดือนก่อน +6

    እነዚህ ባለጌ ያሳደጋቸዉ ወሮበላዎች እግዚአብሔር ይፈርድባቸዋል ርኩስ መንፈስ የተጠናወታቸዉ ሰዎቾ ናቸዉ

  • @meron1567
    @meron1567 หลายเดือนก่อน +9

    ስሙን የምንጠራዉ አምላካችን እግዛብሔር ታዳጊያችን ነዉ ያኔም በኮረናዉ ግዜም በአፍሪካ ላይ ነበር ያነጣጠሩት እንዳሰቡት እንዳይሆን አባታችን ከለከለ ዛሬም ሁሉን በሚችል በሚገዛዉ በእግዛብሔር እንታመናለን። ስለትጋትህ እናመሰግናለን።

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m หลายเดือนก่อน +6

    አምሮብሻል ማፈርያ ትልልቅ ሰዋች አይደላችሁም

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 หลายเดือนก่อน +2

    ሰው እያወቀ ጥፋት ቢያጠፋ እግዚኣብሄር ፍርድ ይሰጣል
    ህዝብም እግዚኦ ይበል እግዚኣብሄር ሰላም ፍቅር ይስጠን እግዚኦ እንበል እግዚኣብሄር እንደቸርነቱ ሰላም ያውርድልን ይቅር ይበለን

  • @HayimanotBizuwork
    @HayimanotBizuwork หลายเดือนก่อน +6

    እሚጠብቀን አይተኛም የያዝነው ትልቁን ጌታነው

  • @lidiazappia9755
    @lidiazappia9755 24 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር አይዘበትበትም ፍርዱን ይሰጣል ልቦና ይሰጣችሁ ይቅር ይበላችሁ የጉድ ዘመን ላይ ነን የማንሰማው የለም አገራችን ወዴት እየሄድ ነው እግዚአኦ መሀረነ ክርሰቶሰ ። ወንድማችን ከልብ ነው የማመሰግንህ በርታ ማንም እንደፈለገ የሚቀልድብን ሰረዓተ አልበኝነትን እየተቃወምክልን ነው እግዚአብሔር ይሰጥልን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Sine-fe8jt
    @Sine-fe8jt หลายเดือนก่อน +7

    ወንድስ ቢሆን እንዲህ በሀይማኖታችን እንዲ ቀልድ ማንፈቀደለት

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 หลายเดือนก่อน +3

    የሰቁት ሳቅ ሳይሆን ጣር ነው ጣረሞት የገባባቸው ቤተሰቦች ናቸው ካልጠገቡ!አይዘሉ!ካልዘለሉ አይሰበሩ!ነውና ፈጣሪ ያስተምራችሁ✝️

  • @BerhanuLulseged
    @BerhanuLulseged หลายเดือนก่อน +6

    ርእስህን አስተካክል:: ቀደሰች ስትል አስደንግጠኸኝ ነበር:: እንዲታይልህ ብለህ ፈር አትልቀቅ:: ማንኛውንም መረጃ ባግባቡ አቅርበህ ተች::

  • @peace-si4uc
    @peace-si4uc หลายเดือนก่อน +3

    ምን ዓይነት ነውረኞች ናቸው ደግሞ ትስቃለች ልጅቷን ገደል እያስገቧት ነው እግዚአብሄር እንደሰው አይደለም የሳቃችሁ ልጅቷን የልብ ልብ የሰጣችኋት ዋጋችሁን ነው የምታገኙት የሚያደርጉትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው ብሏል የኛ ደግ አባት እና ይቅር ይበላቸው።

  • @samrawittadess1235
    @samrawittadess1235 29 วันที่ผ่านมา +1

    አቤቱ አምላኬ ይቅር ባይ ይቅር በለን ግዜው እንዴት ነው ወደ ጥፋት እየተጣደፈው ያለው

  • @NigstWelde-q2s
    @NigstWelde-q2s หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ🙏🙏🙏

  • @MuletaAbebe-v9l
    @MuletaAbebe-v9l 29 วันที่ผ่านมา +2

    ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 หลายเดือนก่อน +7

    በኢትዮጵያ ያሉ የኦሮቶዶክስ አማኞች በኦሮቶዶክስ ሃይማኖት የሚቀልድ አማኞች እርምጃ መውሰድ አለብን🇪🇷❤🇪🇹

  • @EyasuAbota
    @EyasuAbota หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር የስርዓት አምላክ ነውና ልቦናን ይስጥሽ ።

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 หลายเดือนก่อน +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ ቶሎድረስልን ሊያጠፍን እየጣሩ ነው አምላኬ አንተ ቅደምልን

  • @fikrebekele144
    @fikrebekele144 19 วันที่ผ่านมา

    አረ ምን አይነት ዘመን ላይ ነው የደረስነው እግዚአብሔር መልካሙን ዘመን አምጣልን እርኩስ መንፈስን ከህሊናችን አጥፋልን

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse1656 หลายเดือนก่อน +1

    በርታልን ወድማችን

  • @haimizedu2353
    @haimizedu2353 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ እግዚአብሔር። ከክፉ ይጠብቅህ ፊቱንም ያብራልህ አሜን።

  • @EtsegenetWedajuEmu
    @EtsegenetWedajuEmu 22 วันที่ผ่านมา

    በእማምላክ ምንድነው ከአፍሪካዊያን የሚፈልጉት የሚጠብቀን አይተኛም እማምላክ የአስራት ሀገርሽን ጠብቂ

  • @zewdineshabera4041
    @zewdineshabera4041 29 วันที่ผ่านมา

    Araya mekasha enameseginalen gazetegna negash bedada bertulin egziabher zemenachihun ybarkilin

    • @bradjohnson6427
      @bradjohnson6427 26 วันที่ผ่านมา

      Yetaale bedada? Buchahin honk Eko. Hulun Sweden alachihusa. Set ye egziabeher fiture aydelechim? Bitijedis chigru mindinew? Ke orthodox belayi sile Lela hayimanot yemiawera ale? Ewnetun ketone yehagerachin abizagnawu chigir be orthodox bemengist wist ye neberat tetsino aydolem? Ke hulum ye negashin abat sim spelling astekakilu.

  • @kalkidanadam8179
    @kalkidanadam8179 หลายเดือนก่อน +1

    ምን አይነት ብልግና ነው ምን አይነት መቅሰፍት ፈላጊ ትውልድ ነው እባክህን እግዚአብሔር ሆይ በሌሎች የክፋት ስራ ደጉንም ሰው አትቅጣ

  • @EyoelEyu-s8e
    @EyoelEyu-s8e หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ድረስልን ሊጨርሱን ነው በአንድነት እንቃወም

  • @هابتم
    @هابتم 18 วันที่ผ่านมา

    እግዚያብሔር.ይገስፅሽ

  • @haileshiferaw9121
    @haileshiferaw9121 27 วันที่ผ่านมา

    በመጀመሪየ እግዚአብሔር ይመስገን።ሲቀጥል እኔ የምትሰጠውን መረጃ እከታተላለሁኝ።ነገር ግን የሚጠቅሙ መረጃዎችን ማስተላለፍህ የሚጠቅም ነው ።ነገር ግን የመናፍቃንና የመሠሎቻቸውን ቤተክርስቲያን የሚያንቋሽሹበት ባታስተላልፍ ።

  • @aytegebkibret7685
    @aytegebkibret7685 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን አርአያ

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 หลายเดือนก่อน

    ኣርኣያ እግዚአብሄር ይባርክህ እናመሰግናለን❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @netsanethAndinet
    @netsanethAndinet หลายเดือนก่อน

    በእውነት ይህ በቤተክርስቲያን የቅዳሴ ላይ የፈፀመችው ቤተሰብ በሙሉ ክስ መቅረብ አለበት። ፈጣሪ መቅሰፍት ያድርስበት ።

  • @tesfuasmare3088
    @tesfuasmare3088 หลายเดือนก่อน

    እዉነት ነዉ አርዓያ ፕሮግራምህን እከታተላለሁ እና በርታ ።

  • @astermamo9476
    @astermamo9476 หลายเดือนก่อน +1

    በመንፈስ ቅዱስ ማላገጥ መቀሰፍን ያመጣል ይሄ አያስቅም ለልጆቻችን ምን እያስተማርን ነው ተው አረፉ መተላለፋችን በዝቷልና የሚመጣውን መከራ መቅሰፍትምድር ልትሸከመው አትችልም እባካችሁ እራሳችንን ለእግዚአብሔር እናስገዛ

  • @burtanfetawek7162
    @burtanfetawek7162 หลายเดือนก่อน +2

    የሳጥናኤልጎልኢትዮጲያበሚለውመፃፍውስጥሴራቸውሁሉበደንብተገልፆየቻለሰውያንንበደንብያዳምጥዋናየጎላቸውግብ፣ሀገራችንየገነትዛፍበሚለውተነስተዋል፣ይህምየአለምህዝብንየማጥፋትጭምርነው።

  • @Etiopa
    @Etiopa หลายเดือนก่อน +1

    እቺ በዝሙት ሕይወት ትተዳደር የነበረች ሴት ናት + ሴይጣንን አምላክ ናት ባይሆን እንዲህ ባለ የጂብ ሳቃ አትሳለቅም ነበር እግዚአብሔር እኮ ለምፈሩት ለምያመልኩት ያስፈራል ታላቅ አምላክ ነው ሴይጣን እንኳን የእግዚአብሔር ሐይል ያውቃል ሴይጣንን አምላክዎች ግን አያቁትም ምክንያቱም ሴይጣን ያንን ሰውሮባቸው ነው እንዲህ የምቀልድባቸው ።

  • @edeneneyew5805
    @edeneneyew5805 25 วันที่ผ่านมา

    ማፈሬያ ናት ልቦና ይስጣት

  • @Tegstgrma-t5c
    @Tegstgrma-t5c 24 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ልብ ለሌላቸው ልብ ይስጣቸው ሰላም ለሀገራችን❤❤❤❤❤

  • @1XEROZ
    @1XEROZ หลายเดือนก่อน +1

    ማፈሪያ ቤተሰብ ማፈሪያ ልጅ ያሳድጋል

  • @meryambekelemery
    @meryambekelemery หลายเดือนก่อน

    ጤና ይስጥልኝ የእውነት ኢትዮጵያ ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር የሚያምን አለልን አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7li หลายเดือนก่อน +1

    በበፊቱ ወረርሽኝ አላልቅ ያላቸውን የአፍሪካን ሕዝብ መጨረስ ነዉ ወገኖች ተጠንቀቁ

  • @sosinatemesgn9665
    @sosinatemesgn9665 หลายเดือนก่อน

    እኔ የማዝነው በደራርቱ ነው ምክንያቱም የሚያከብራትን የኢትዬጰያን ህዝብ አዋርዳዋለች።የአሰልጣኙ ጉዳይ ግን አጀንዳ ማስቀየሪያ ነው።እሄኔ ኘሬዘዳቱን የደፈረው አማራ ቢሆን ኖሮ እሄኔ ሞት ተፈርዶበት ነበር

  • @Zaidzd-f3i
    @Zaidzd-f3i 23 วันที่ผ่านมา

    እግዚኣ መሓርነ ክርስቶስ!

  • @tarikuatadesse8486
    @tarikuatadesse8486 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን አሪፍ ቆይታነበር

  • @BeKemeFeqadu
    @BeKemeFeqadu 14 วันที่ผ่านมา

    እግዚኦ ይቅር ይበለን

  • @Mariya-c1h
    @Mariya-c1h หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 29 วันที่ผ่านมา

    አሜን

  • @meryambekelemery
    @meryambekelemery หลายเดือนก่อน

    ጤና ይስጥልኝ የእውነት ግራ የተጋቡ አይማኑተኛ እና ቅናት በፍልሰታ እሚታየው ተግባር እያናደዳቸው ነው ልቡና ይስጣቸው❤❤❤🎉🎉🎉ሰላም አገሪ

  • @user-xn7wl3cc8k
    @user-xn7wl3cc8k หลายเดือนก่อน

    ኮረናንም አልፈናል እሱን ያሳለፈን ጌታ አሁንም ከኛ ጋር አለ ሁላችንም በየ እምነታችን እንፀልይ
    ስለምትስጠን መረጃዎች እናመስግናለን

  • @meronalemayehu3840
    @meronalemayehu3840 หลายเดือนก่อน

    እቺ በፍጹም ከተዋህዶ ወገን አይደለችም ወንድ ቢሆንም ባልተገባ ቀልዳቸው እንኳን ፍርድ አለባቸው!!!

  • @fikirtebaleh7478
    @fikirtebaleh7478 หลายเดือนก่อน

    ከነዲህ አይነት ምን ትጠብቃለህ እግዚአብሔር ምህረት ያውርድ።

  • @user-rk9gu8xm9g
    @user-rk9gu8xm9g หลายเดือนก่อน

    አይ ይህ ሲቅ ለጣና ያርግላችሁ አንቺም ከመቅስፈት ጌታ ይጠብቅሽ ።

  • @yeshiworkyirdaw8476
    @yeshiworkyirdaw8476 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያሳዝናል አስተዳደግሽን ነው የሚያሳየው ታሳዝኛለሽ ይህ ነውረኝነትን ነው

  • @proud_Orthodox27
    @proud_Orthodox27 หลายเดือนก่อน +1

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ጸንታ ትኑር

  • @shewayezerihun2064
    @shewayezerihun2064 หลายเดือนก่อน +1

    ለመቀሰፍ መሯሯጥ ምን ይሉታል በማን ላይ እንደተዘባበትሽ አላወቅሽም ቶሎ ብለሽ ንስሐ ግቢ የምትስቂው ጭምር ቀልደሽ ሞተሻል ሰይጣን ከነሰራዋቱ እየተጫወተብሽ ነው

  • @tesfuteshome1406
    @tesfuteshome1406 หลายเดือนก่อน

    ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኖራለች ❤❤❤

  • @gezahgnlega7611
    @gezahgnlega7611 หลายเดือนก่อน

    ኣለማወቅ ምን ያህል ይጎዳል በጣም ያሳዝናል

  • @7gawzge7184
    @7gawzge7184 24 วันที่ผ่านมา

    ምስኪን ይህ በጣም። አትቀልዱብኝ ስትላት ቆይተህ እንተው ራስህ የሚቀልድ ሰው የሃሰት ምስክርነት ይዘህ ቀረብክ። እሺ ምንድነው ልዩነቱ? አሁን ምን እንማር ከአንተ? እስቲ እንደገና አስብበት።

  • @user-rk9gu8xm9g
    @user-rk9gu8xm9g หลายเดือนก่อน

    በመሰረቱ ከሆነ የተዝናኑት ሳያንሳቸው ሌላ ሰጦታ መስጠቱ ድሮም በህዝብ ቅለዳ ነው ።ምነው ይህ ብር ለተጐድት ወገኖቻችኅ ቢስጥ።እሱ ምርት ፈሶቡታል።

  • @abebe7532
    @abebe7532 28 วันที่ผ่านมา

    Gidyelem‼️ Tinish Kenner ‼️

  • @addisutafesse7302
    @addisutafesse7302 หลายเดือนก่อน

    ይቺ ባለጌ የሰይጣን ዶሮ የመሰለች በእግዚአብሔር አምላክ አምልኮተ ስርዓት አንደቀለደች ፍርዱን ይስጣት
    ዕድሜም የላት ትቀጸፋለች ።

  • @almaztm1853
    @almaztm1853 หลายเดือนก่อน

    እነዚህን ኦርቶዶክስ ናቸው የማርያም ጠላቶች ናቸው እግዚአብሔር ይቅጣቸው

  • @NigstWelde-q2s
    @NigstWelde-q2s หลายเดือนก่อน

    ኧረ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን እንደቸርነቱ ይራራልን እሱ ቸር አምላክ ነው 😢😢😢

  • @savetheworldthroughreasona375
    @savetheworldthroughreasona375 28 วันที่ผ่านมา

    Any one is free to do good or bad. But at last any one will be accountable for his own action. that is all.

  • @TsehayTadesse-v5r
    @TsehayTadesse-v5r หลายเดือนก่อน

    ለነዚህ እራሱ ፈጣሪ ያሳያቸዋል

  • @comcell3831
    @comcell3831 หลายเดือนก่อน

    አጋንት የሰፈረባቸው ናቸው በእግዚአብሔር ላይ እንዳላገጣችሁ ፍርዱን ታገኛለሽ በመንፈስ ቅዱስ እንደሳቅሽ የምታለቅሽበት ቀን አለው😢😢

  • @kibromgebrekidan7947
    @kibromgebrekidan7947 หลายเดือนก่อน

    No, no, Dr. Adehanom East Africa yaliwachew mikiniyat ale esum yenersun program anikebelim selaluwachew new

  • @ZanabuKaze
    @ZanabuKaze หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ ይቅር በለን❤❤❤❤

  • @mootiiIfaa-ec5le
    @mootiiIfaa-ec5le 26 วันที่ผ่านมา

    አርአያ እርኩስ መንፈስ ከማስካካት በሰተቀር ምን ይስራ። ቤተሰብ አይደለም ቤት የላትም።

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 24 วันที่ผ่านมา

    ኧረ ነጋሽ... Aesop Ethiopia ተረስቷል!!!

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 หลายเดือนก่อน

    ይቺ እኮ ስትታይ ሰይጣን በዙሪያዋ እያንዣበበ እያየን ነው በሳቋ እንኳን መገመት ይቻላል ተይዛ ነው ፀበል የሚወስዳት አታ ነው ያም ሆነ ይህ ሳቁም ተሳለቁም ኦርቶዶክስ ሀይማኖቴ ለዘለአለም ፀንታ ትኖራለች የሾፉባት ግን የጃቸውን ያገኛሉ ለማንኛውም ነፍስ ይማር

  • @NowIstheTime581
    @NowIstheTime581 หลายเดือนก่อน +1

    አሳማነታቸውን ድሮም እናውቃለን። አሁን ምን አለፋቸው?

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 หลายเดือนก่อน +1

    የዚችን ሴት መጨረሻ ያሳየና፡፡

  • @MeseretBogale-pm4ke
    @MeseretBogale-pm4ke หลายเดือนก่อน

    በአይማኖት አይቀለድም አያሰቅም በአደባባይ እንደ ናቃችው በአደባባይ ይቅርታ መጠይቅ አለባቸው

  • @GiyorgidsKeb
    @GiyorgidsKeb หลายเดือนก่อน

    ነውረኛዋ አውሬ ነች ከነ እናትዋ

  • @SofyaAbebe
    @SofyaAbebe หลายเดือนก่อน

    አይ ጰጤ እያበዱ ነው የፈለጉትን ያርጉ እነዚህ በጠላጣሳ በሺሻ በጫት በሰተት የተፈለፈሉ ናቸው አትፍረዱባቸው አብደው ነው

  • @user-jg5yv5zs6m
    @user-jg5yv5zs6m หลายเดือนก่อน

    ዶር ቴዎድሮስ እንዴት ኣስቻለው

  • @comcell3831
    @comcell3831 หลายเดือนก่อน

    የድንግል ማርያም ልጅ ሥራቸውን ያፍርሰው 😭

  • @felekulemma9992
    @felekulemma9992 หลายเดือนก่อน +5

    ኢቺ እኮ እምሮዋ የተነካ ሥለሆነች ልንጸልይላት ይገባል ግን ሌላ ለመጠቆም ያክል አሁን አሁን በቤተ ክርሥቲያን አባቢ የምናያቸው ነገሮች ሥላሉ ለምሣሌ ያለባበሥ ሡሪ ለብሦ ጥፋር ቀለም ተቀብቶና አርተፊሻል ተክሎ የመሣሠሉትን በማድረግ ወደቤተ መቅደሥ መግባት ሥልጣኔ እየተደረገ በመምጣቱ ቢታሠብበት ለመጠቆም ያክል ነዉ እምታ ቀርባቸው መረጃዎች ሁሉ ገንቢና ወቅታዊ በመሆናቸው እግዚአብሔር ይሥጥልን እመብርሃን ትጠብቅህ

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 หลายเดือนก่อน +1

    ባለጌ ደግሞ ይስቃሉ ከሳ የነሱ መሳቅ አሳዳጊ የበደላችሁ የአይምሮ እድገት የጎደላችሁ !!

  • @hannatekle6898
    @hannatekle6898 หลายเดือนก่อน

    Police you guys you have to find out this woman she has to go to court

  • @senaithagos8687
    @senaithagos8687 หลายเดือนก่อน

    ይህንን ያደረገችው ኦርቶዶክስ ላትሆን ትችላለች ስንቱ የጴንጤ እምነት እያደረጉ እኮ ነው

  • @beletefasika7997
    @beletefasika7997 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @workiemelkie
    @workiemelkie หลายเดือนก่อน

    yesaqeshew tershe yergfi

  • @BerhanuLulseged
    @BerhanuLulseged หลายเดือนก่อน

    ሽብሩ!!

  • @LemlemKassa-w8m
    @LemlemKassa-w8m 11 วันที่ผ่านมา

    ለምን መሰላቹህ ስተቱ በቀኝህ ሲመታህ ግራ ስጠው እየተባልን አደግንና አሁን ስተት ሲፈጠር እግዚአብሄር ይቅር ይበልሽ ይበለው እያል ዝም ስለምንል ይኸው ሀይማኖታችንን ካለ መሸማቀቅ ሲቀልዱባት ይኖራሉ በመስሉም ወንድሞቼ እደሰታለሁ ምንም ምህረት ስለማይሰጡ እንዲሁ እንደተከበሩ ይኖራሉ

  • @genettoshema5661
    @genettoshema5661 หลายเดือนก่อน

    እግዚኦነው

  • @LovelyBanyanTree-tb9qo
    @LovelyBanyanTree-tb9qo หลายเดือนก่อน

    አይድይ. አደለሚ. ውደቲ. ነው. ሚነው. ወዶቹ. ቀሚስ. እየለበሱ. ስተቤተክራስቲ. ማስታ. ወቂ. የሚሰሩ. ተው

  • @EstifanosGebreselassie
    @EstifanosGebreselassie 29 วันที่ผ่านมา

    በጣም ነውር ነው።

  • @noahnoah6012
    @noahnoah6012 หลายเดือนก่อน

    You right our brother 🙏

  • @workiemelkie
    @workiemelkie หลายเดือนก่อน

    Yeqer yebleshe

  • @emebetnegash7669
    @emebetnegash7669 หลายเดือนก่อน

    ፀለምን ያልተደረገ ተደረገ ብለህ ርዕስ ትሰጣለህ ? ቤታቸው ውስጥ እንዲህ እየባለጉ መሆኑን ለመግለፅ ሌላ ርዕስ አጥተህ ነው ወይስ ለገበያ ? እንዴት ሴት ልጅ ቅዳሴ ጀመረች ብለህ ጫፍ አንጠልጥሎ ለሚሮጥ አሳልፈህ ትሰጠናለህ ? ነገ እንደነሶፎንያስ ለገበያ ላለመስራትህ ምን ማረጋገጫ አለን?

  • @astermikru3241
    @astermikru3241 27 วันที่ผ่านมา

    ፍርድን ለፈጣሪ።

  • @sophiavegas1667
    @sophiavegas1667 หลายเดือนก่อน

    መታሰር አለባት ባለጌ ።

  • @AlemeYeshiareg
    @AlemeYeshiareg หลายเดือนก่อน

    ቃለ፣ቀርን፣ቃለ፣ቀር፣ነው፣፣ግን፣ኮሜንት፣ያንሰዋል፣፣