ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አሜን የኔ ጌታ የኔ ናፍቆት የኔ ኢየሱስ ፊትህ ብርሃንህ በላዬ ይብራ እወድሃለሁ የኔ አባት እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይባርክህ መምህሬ አሜን አሜን አሜን
ቃል ሂወትን ያሰማልን መምህር እምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ የነብሳችን መዳኔት ለዘላለም ይክበር ይመስገን እኛንም ለዚ ቅዱስ ቦታ ያብቃን 🙏❤️😇⛪️✝️
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አመሰግናለሁ መምህሬ
በጣም ደስይላል ታድላችሁ እኛንም ለማየት ያብቃን፣
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን በረከታቹሁ ይደርብን እኛንም እየሡሥ ክርሥቶሥ ለማየት ያብቃን አሜን አሜን አሜን እንኳን ለናታችን ለቅድሥት ድንግል ማርያም ወርሀዊ መታሠብያ ክብረ በአል በሠላም አደረሣቹሁ ፍቅሯ በረከቷ ይደርብን ፆለት ምልጃዋ ከበተ ክርሥቲያናችን ከሀገራችን ከህዝባችን ከህዝበ ክርሥቲያ ከምንኖርበት ሀገር ከአሠሪወቻችን ከደቂቅ አዳም ከመላ አለም ጋራ ይሁንልን ክብርና ምሥጋና አገልግሎት ውዳሤ መገዛት እጅ መንሣት ይገባታን አሜን አሜን አሜን
ዘመኖት ይባረክ ቄሲስ ጌታ ፈቅዶልኝ እስካይ ድረስ በዚህ መልኩ ስላካፈሉን አመስግናለሁ
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።*ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ዘዘ
Man of God .God bless you I see Jesus in your ministry God bless you.
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ ወንድሜ ቀሲስ አሸናፊ በፆሎትህ አስበን
You guys are blessed to be there. I thank God for you.
እግዚአብሔር ይባርኮ ቀሲስዬ ባካል እዳየዋት ውስጤ ደስ አለው አመሰግናለው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
ተባረክ እድመ ይስተሀእናመሰናለን
Selam memhr betam enamesegnalen tlk sra new yeseruln egzabher yibarkot kene betesebochot 🙏🙏❤️❤️❤️❤️
በጣም ደስስስ ይላል አባታችን በረከተዎ ይድረሰን እናመሰግናለን አሜን አሜን አሜን🙏
Yih gize nafekegn Israel eynorku endih aynet botawochen lay egz yifjedilegn amen 🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን እግዚአብሔር የስጥልን
ወይይይይ መታደልልል ኣሜንንንንን
አቤት መታደል በረከታቹ ይድረሰን
አሜን አሜን አሜን ለዚህ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን መምህሬ ❤
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ጌታን ♥️🤲♥️🙏ቃለ ሂወት ያሠማልን
ዋውው በጣም ነው የሚያምረው ቀሲስ እግዚአብሔር ይባርክህ ስለምታካፍለን 🙏🙏🙏💙
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏
ጉብኝት መዝናናት ብቻ የማያስድን በመዝገቡ የማያሰፍርበት ጌታ።
AMEN AMEN AMEN Qale hewete yesemalena memeher edemen tenane yesetelen fetare 🤲🤲🤲⛪⛪⛪
edete dessss yelale wyyyyyy tebareke
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር የባርኮት መምህራችን ስለ አሳዩኝ አመሰግንሃለሁ 🙏😘⛪️
አሜን🙏እግዚአብሔር ይመስገን🙏
እግዚአብሔር😍😘ይባርክሕጋበሥክን👏
እግዚአብሔር ይመስገን ቀሲስ
ወይ የቃል ኪዳን ሀገር ሳትታይም ሳትጎበኝም በናፍቆት የምትስብ ተጎብኝታም ጭራሽ ፍቅሯ ይብስብሀል ፈጣሪየ ሳይገባኝ ያችን የተቀደሰች ምድር እንድሳለም ፈቅደህልኛል አሁንም ፍቀድልኝ !!!
✝️አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን🙏ቃለሕይወት ያሰማልን ቀሲስ አሜን🙏 "አነተ የእግዛብሔር ልጅ ነህ" አለው። እናመሰግናለን 🙏 ለሚቀጥለው አመት እግዚአብሔር ከፈቀደ እናየዋለን 🙏
ሰለ ኩሉ እግዚአብሔር እምላክ ይኘሰገንእግዚአብሔር እምላክ ይመሰገን ከቡር አቦና እንኳዕ ብሰለም አተኹም
Amem Amem Amem
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር እንኳን ደህና መጡልን ለተቀደስችው ሀገር ፀጋውን ይብዛላቸው አሜን አሜን አሜን 🙏
ቃለሂወት ያሰማልን
Thank you for sharing 🙏🏽
ውይይይ እንዴት ደስ ይላል ታድላችሁ
Qesis EGZIABHER tsegawun yabzalot enameseginalen! beakal endayenew new
Kale Hiwet yasemalen memhir Enamsegnalen Ejeg Des yemile New 🙏❤️❤️❤️
አቢቱበምህረትህግብኘን፡ብዙነዉ፡ችግራ፡ክርስቶስሆይ
እናመሰግናለን ቀሲስ🥰🙏🙏🙏⛪
መታደል ቀሲስ እኞንም ለማየት ባታውን ለመርገጥ ያብቃን በፀሎት አስብን
እግዚአብሔር ይስጥልን ቀሢሥ
I am so happy my mom is with your team together, God bless you and your family abandonedly, I feel like I am with you all, thank you for the video you made for us.
እግዚአብሔር ይመስገን
Amen tebarek
Amen Amen Amen
Temesgen amlakey melkam gubgt yarglachu
Egziyabhar amlak bechernetu bizat egnanm lezih yabkan
ደጁ ለመርገጥ ያብቃን
ክቡር ይስጥልን ቀሲስ
❤🥰🙌
እንዳያልቅ ፥ ላይ እየጓጓሁ አለቀ ፤ እግዚአብሔር ይስጥልን ፥ ቀሲስ አሸናፊ።
የተሸከመኝን አምላኬን አመሰግነዋለሁ ሁሌም አመሰግነዋለሁ
😍😍😍❤🙏🙏
❤❤❤❤
ቀሲስ እንኳን ደህና መጣህ እንዴት እናግኝህ
ቀሲስ መቼ ነው ድጋሚ የምትሄዱት?
መታደል ነው
የድምፅ ጥራት ችግር አለው ከግማሽ በኋላ አይሰማም
Just vacation not for redeeming
የሊባኖስን ተራራ ይመስላል ቄሴ
አሜን የኔ ጌታ የኔ ናፍቆት የኔ ኢየሱስ ፊትህ ብርሃንህ በላዬ ይብራ እወድሃለሁ የኔ አባት እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይባርክህ መምህሬ አሜን አሜን አሜን
ቃል ሂወትን ያሰማልን መምህር እምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ የነብሳችን መዳኔት ለዘላለም ይክበር ይመስገን እኛንም ለዚ ቅዱስ ቦታ ያብቃን 🙏❤️😇⛪️✝️
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አመሰግናለሁ መምህሬ
በጣም ደስይላል ታድላችሁ እኛንም ለማየት ያብቃን፣
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን በረከታቹሁ ይደርብን እኛንም እየሡሥ ክርሥቶሥ ለማየት ያብቃን አሜን አሜን አሜን እንኳን ለናታችን ለቅድሥት ድንግል ማርያም ወርሀዊ መታሠብያ ክብረ በአል በሠላም አደረሣቹሁ ፍቅሯ በረከቷ ይደርብን ፆለት ምልጃዋ ከበተ ክርሥቲያናችን ከሀገራችን ከህዝባችን ከህዝበ ክርሥቲያ ከምንኖርበት ሀገር ከአሠሪወቻችን ከደቂቅ አዳም ከመላ አለም ጋራ ይሁንልን ክብርና ምሥጋና አገልግሎት ውዳሤ መገዛት እጅ መንሣት ይገባታን አሜን አሜን አሜን
ዘመኖት ይባረክ ቄሲስ ጌታ ፈቅዶልኝ እስካይ ድረስ በዚህ መልኩ ስላካፈሉን አመስግናለሁ
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
(ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
*ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ዘዘ
Man of God .God bless you I see Jesus in your ministry God bless you.
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ ወንድሜ ቀሲስ አሸናፊ በፆሎትህ አስበን
You guys are blessed to be there. I thank God for you.
እግዚአብሔር ይባርኮ ቀሲስዬ ባካል እዳየዋት ውስጤ ደስ አለው አመሰግናለው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
ተባረክ እድመ ይስተሀእናመሰናለን
Selam memhr betam enamesegnalen tlk sra new yeseruln egzabher yibarkot kene betesebochot 🙏🙏❤️❤️❤️❤️
በጣም ደስስስ ይላል አባታችን በረከተዎ ይድረሰን እናመሰግናለን አሜን አሜን አሜን🙏
Yih gize nafekegn Israel eynorku endih aynet botawochen lay egz yifjedilegn amen 🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን እግዚአብሔር የስጥልን
ወይይይይ መታደልልል ኣሜንንንንን
አቤት መታደል በረከታቹ ይድረሰን
አሜን አሜን አሜን ለዚህ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን መምህሬ ❤
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ጌታን ♥️🤲♥️🙏ቃለ ሂወት ያሠማልን
ዋውው በጣም ነው የሚያምረው ቀሲስ እግዚአብሔር ይባርክህ ስለምታካፍለን 🙏🙏🙏💙
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏
ጉብኝት መዝናናት ብቻ የማያስድን በመዝገቡ የማያሰፍርበት ጌታ።
AMEN AMEN AMEN Qale hewete yesemalena memeher edemen tenane yesetelen fetare 🤲🤲🤲⛪⛪⛪
edete dessss yelale wyyyyyy tebareke
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር የባርኮት መምህራችን ስለ አሳዩኝ አመሰግንሃለሁ 🙏😘⛪️
አሜን🙏እግዚአብሔር ይመስገን🙏
እግዚአብሔር😍😘
ይባርክሕጋበሥክን👏
እግዚአብሔር ይመስገን ቀሲስ
ወይ የቃል ኪዳን ሀገር ሳትታይም ሳትጎበኝም በናፍቆት የምትስብ ተጎብኝታም ጭራሽ ፍቅሯ ይብስብሀል ፈጣሪየ ሳይገባኝ ያችን የተቀደሰች ምድር እንድሳለም ፈቅደህልኛል አሁንም ፍቀድልኝ !!!
✝️አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን🙏
ቃለሕይወት ያሰማልን ቀሲስ አሜን🙏 "አነተ የእግዛብሔር ልጅ ነህ" አለው። እናመሰግናለን 🙏 ለሚቀጥለው አመት እግዚአብሔር ከፈቀደ እናየዋለን 🙏
ሰለ ኩሉ እግዚአብሔር እምላክ ይኘሰገን
እግዚአብሔር እምላክ ይመሰገን ከቡር አቦና እንኳዕ ብሰለም አተኹም