የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ቁጥር 1 ክፍል 7. Yesatinael Goal Ethiopia, Vol 1 part 7.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 37

  • @Kibrom-uj5ym
    @Kibrom-uj5ym 2 หลายเดือนก่อน +3

    ይህን ትምህርት እንድሰማ ያደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን ፤ ለአንተም ቃል ሂወት ያሰማልን ፤ ተስፋ መንግስተ ሰማያት ይስጥልን ፤ የአገልግሎት ዘመን ያስረዝምልን ፤ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቅልን ።

  • @fikreg2353
    @fikreg2353 4 หลายเดือนก่อน +7

    ያለን አማራጭ አንድና አንድ:: ይህን ለሁሉም ኢትዮጵያውያን ተደራሽነት እንዲያገኝ ማድረግ

  • @ሶሊቱብ
    @ሶሊቱብ 2 ปีที่แล้ว +6

    በርቱ በርቱ እየተከታተልን ነው

  • @eyob3855
    @eyob3855 2 ปีที่แล้ว +9

    ሼር ሼር አርጉ ጎበዝ እናመሰግናለን ወንድም

  • @ሰርካላምግርማ
    @ሰርካላምግርማ 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ወንድም በጣም እናመሰግናለን

  • @hananiyagizaw5402
    @hananiyagizaw5402 2 ปีที่แล้ว +6

    Betam enamesegnalen bertu.God bless you.

    • @yegionminch
      @yegionminch  2 ปีที่แล้ว

      Amen.enameseginalen.

  • @GenzebGezaw
    @GenzebGezaw 8 หลายเดือนก่อน +2

    እግዜአብሔር ይድረስልን

  • @slamslam4820
    @slamslam4820 ปีที่แล้ว +2

    ሀገሬ😢😢

  • @hareg6874
    @hareg6874 2 ปีที่แล้ว +26

    አብይ እህመድ በአንድ ወቅት ምን አለ: “ከ30 አመት በኋላ በአለም ላይ ሁለት ሀያላን ሀገሮች ይኖራሉ: አንዷ ኢትዮጵያ ናት“ : ይሄ ዝም ብሎ በሞቅታ ያለው ነገር ሳይሆን አገራችንን ለነማን አሳልፎ እንደሸጣት ስለሚያውቅ ነው:: ቸሩ መድሐኔአለም: አገራችንን ከእነዚ የዲያብሎስ አምላኪዎች ይጠብቅልን: ከነ ክፉ አሳባቸውንም አመድ ያድርግልን:: የገዛ አገሩን ለከዳውም አገር ሻጩ መሪም እግዚአብሔር አምላክ በስጋውም በነብሱም ይፍረድበት: ይፍረድባቸው::

    • @tigistabajiru7595
      @tigistabajiru7595 2 ปีที่แล้ว +2

      አየሽ የሚጀምረው ከወያኔ ጀምሮ ነው እኔ ማምነው እኛ የያዝነ ከነሱ እንደሚበልጥ ልበ ሙሉ ሆነን ማመን በተረፈ 666 ማምለክ የተጀመረው ከንጉሱ ጀምሮ ነው። አሁን ጣት መቀሳሰር ትርፍ የለውም መተባበር በዘር አለመከፍፈል የኔ ክርስትና መጀመሪያ ነኝ አለማለት ሁሌ እኔ እኔ ካልን ጠላት ምንሆነው እኛነን የኦርቶዶክስ አጥፊዎች የነሱ ተባባሪ መንቃት አለብን።🙏🙏🙏

    • @ለአፌጠባቂአኑር
      @ለአፌጠባቂአኑር 2 ปีที่แล้ว +3

      እውነት ነው እህቴ ቢሆንም እነዚህ ስዎች ሺ አመት አይኖሩምኮ እግዚኦ እኔማ ያሳዝኑኛል ኦ አምላክ ስው እንዴት አምላክን ክዶ ሰይጣንን ያመልካል ወይ ስይጣንን አምኖ ከፈጣሪ ጋ መዋጋት እግዚኦ ልቦና ይስጣቸው
      ይህ የእንግሊዝ መሪ ባለፈው ሞተ አይደል አይገርምም የተማመነበት ስይጣን መች አዳነው ከእናቱ ማህፀን ሲወለድ ቀኑ ተፅፏልና ስይጣን እድሜ አይቀጥልም ይብላኝ እሳት ውስጥ ሊከታቸው ወይ አለማወቅ አብይማ ተይው ይህ አስመሳይ ከተመረቁት ውስጥ እሱ አለበት ኢትዮጵያን ላማፍረስ የፈረመ እግዚአብሔር ይዋጋልን

    • @fikreg2353
      @fikreg2353 4 หลายเดือนก่อน

      አብይ ገና ስልጣን ሳይዝ እጩ ተደርጎ ተመርጦ አሜሪካኖች ቀብተውት ነበር

  • @Peace-b8d
    @Peace-b8d ปีที่แล้ว +2

    በርቱልን ሁሉም ሰው ጋር እንዲደርስ!!

  • @hewemanu5850
    @hewemanu5850 2 ปีที่แล้ว +4

    ለዝህ ሁሉ ነገር ስሌ ገብረሰዶም የምያቀርቡት ደረጄ የምባለዉና ኣንድ ደሞ ኣለ ተጠያቅዎች ናቸዉ ብዙዎቹ ታዋቅ ሰዎች ሀይማኖት ኣባቶች፣ ኣርትስቶች፣ ፖሎትከኞች፣ በጣም ብዙ ታዋቅዎች ሀብታሞች እዝህ ነገር ዉስጥ እንዳሉ ያቃሉ ግን ኣላጋለጡም።
    ያሳዝናል ዛሬ እነዝህ ምስክን ወገን ህፃናትን ጨምሮ ስታረድ ትንፍሽ የማይሉ ታዋቅዎች ደሙን እየተቋዋደሱ ስለሆነ ነዉ ።
    እግዚኣብሔር ይፍረድባችሁ

  • @serkalemdemsieserkalemdems6532
    @serkalemdemsieserkalemdems6532 2 ปีที่แล้ว +3

    Thank you somuch bro

  • @ሶሊቱብ
    @ሶሊቱብ 2 ปีที่แล้ว +11

    ሰው ሁሉ ማወቅ አለበት ጠላታችን ማን እንደ ሆነ

  • @seblebezabih9747
    @seblebezabih9747 2 ปีที่แล้ว +2

    keep it up good job

  • @zedodirshu5657
    @zedodirshu5657 2 ปีที่แล้ว +2

    Thanks about your fast respond.

  • @MekedesZebene-cd4lu
    @MekedesZebene-cd4lu 4 หลายเดือนก่อน

    Errr like adergu video 🙏🙏

  • @hewemanu5850
    @hewemanu5850 2 ปีที่แล้ว +6

    እረ ኡኡኡ ምን ጉድ ነዉ ሴይጣን ኣይደል እንዴ ሀገርቷዋን የምያሽከረክሩት ሀይል የእግዚኣብሔር ነዉ ሴይጣን ስንት ዓመት የሰራዉን ፈጣር በኣንድ ሰዓት ታኣምር ይሰራል ዉግያዉ ከፈጣር ጋ ነዉ ፈጣር ግን ኣሸናፍ ነዉ። እነዝህ የሴይጣን ኣምላክዎች ወየዉላችሁ

  • @FffGfh-m5y
    @FffGfh-m5y 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @afroafro2765
    @afroafro2765 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ሓውና ቓንቓ ኣምሓሪኛ ቑሩብ ሰለ ዝከብደና ብትግርኛ እንኮላይ ክትዝርግሓልና ትክእል ዶ

    • @yegionminch
      @yegionminch  2 ปีที่แล้ว +1

      its already translated by to tigrigna language. you can search it on TH-cam. and will got it Vol. 1.Thanks.

  • @alazarabuki1939
    @alazarabuki1939 2 ปีที่แล้ว +2

    ✟🌍🌏💚💛❤

  • @ሶሊቱብ
    @ሶሊቱብ 2 ปีที่แล้ว +4

    በየዩቱቡ ሼር አርጉ እኔ እያደረኩኝ ነው

  • @SolSelamgach-j1t
    @SolSelamgach-j1t หลายเดือนก่อน +1

    ለዚህ ግዜ አታብቃኝ

  • @sambirr
    @sambirr 2 ปีที่แล้ว +3

    I can’t find part 8; help please

    • @yegionminch
      @yegionminch  2 ปีที่แล้ว

      you can find soon. thanks.

  • @kiranana23
    @kiranana23 2 ปีที่แล้ว +3

    ቆይ ጋዜጠኝ ፍሰሀ ያዜ አሁን ላይ ተደብቆ ነው አይደል ያለው ቢያገኙት ይገሉታል

    • @yegionminch
      @yegionminch  2 ปีที่แล้ว +2

      many people says, he is already died.

    • @SaadaAyale
      @SaadaAyale 2 หลายเดือนก่อน

      ጋዜጠኛው ሙቷል እንዴት ከይቅርታ ጋር

    • @bogaledesu3840
      @bogaledesu3840 หลายเดือนก่อน

      ​@@SaadaAyalenefs yimar😢

  • @betelhemgetachew6862
    @betelhemgetachew6862 2 ปีที่แล้ว +1

    Betham kebad gize westh new yalenew.. ebakachu share bemareg lelochnm anku... beye Facebook illuminate temeZgebu eyetebale new.. yhe demo agerachn wsth sefi enkskase jemrewal... ke mengstm fkad biyagegh new beadebaby sethann amlku ymilut... enka Bakachu ..akahedachew kebad new gna alteredanewm

    • @yegionminch
      @yegionminch  2 ปีที่แล้ว

      Ewenet new endeziya new enamesegnalen.