ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዋዉ በጣም የምፈልገው መረጆ ነበር ጀዛከሎህ ሀይር 👍👍👍በርታ ወድማችን በጣም ጠቃሚ መረጃወችን ስለምታካፈለን ከልብ እናመሰግናለን
ኢሻአላህ እየተመረገ ነበር ሀሪፍ መረጅ አላህ ይጨምርልህ ወደም ለምስጠን መረጅ ቀጣይ ቪሬጅድር ብር አቅርብልን
ጥያቄ ባመልስም የምታቀርበው መረጃ ህ ግን አሪፍ ነው በርታ ላይክ አድርጋለሁኝ
ጠይቂ አላየሁት ይሆናል
@@5gtubeየባለሞያ ቁጥር አስቀምጥልን ወልድያ ሂዶ የሚሰራ ከሆነ
@ሒሩትወሎየዋ በውስጥ ነይ ሞልቷል
እኔሸዋሮቢት እዛመሂድትችላላችሁእዴ@@5gtube
ወንድሜ እስቲ ሰው አገናኘኝ ወሎ ደሴ ገራዶ የሚሰሩ ሁሉንም
በጣም አድናቂህ ነኝ❤
እናመሰግናለን ጥርት አድርገህ በሚገባን መልኩ ስለምታቀርብልን
🤝🤩
ማሻ አላህ የዚህ ቤት ባለቤት ታድሎ
ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን ❤❤
ማሻ አላህ ደስ ይላል
አናመሰግናለን❤❤❤
እናመሰግናለን
እናመሠግናለን❤❤❤
🎉እናመሰግናለን ❤
ሹክረን ማሚ
የኔም 85 ነው አመሠግናለሁ ኢሻአላህ ወደፊት
ሽኩረን
90 ቆርቆሮ ግርፍ 2017 ይነገረን የምትሉ👌👍👍👍
የታላችሁ ይሰራል
ይሰራልን
እናመሠግናለን ጠቃሚ መረጃ ነው እናንተ ትሰራላችሁ ወይ እኔ እፈልጋለው ???
አወን 0912 79 88 55 ይደውሉ
ማሻ አላህ ❤❤
በጣም ፈልገህ ነው
0912 79 88 55
ማሻአላህ👍👍👍👍
ሰላም ወድሜ እስኪ 85 ቆርቆሮ. ከጅምሩ እስከፍጻሜው ስራልኝ ግድግዳው ጅብሰም ሁኖ ኮርኔስ ፕላስቲክ በባህር ዳር ዙሪያ መረጃው ካለክ ስራልኝ በተረፈ መረጃህን በጣም ነው የምወደው በርታ ❤❤❤❤
በዝርዝር ሰራሁኝ በትግስት እስከ መጨረሻ አዳምጡ
@@5gtube አይ ወድማለም ጀምሬው ሳልጨርስ ማዳም ትጠራኛለች እጅ መች ትእግስት አጥቸ ነው እኔ ደግሞ ለመስራት ስለተዘጋጀሁ ነው የጠየቅሁክ ካጠፋሁ ይቅርታ !
ጨረሰሽ ስሚ ተናገረ እኮ@@BestBuy-lk3id
@@BestBuy-lk3id ከመዳም ጥሪ መልስ ጨርሽው የኔም ተጣርታ አትጠግብም
@@E.ወሎየዋ እሽ
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህሊን ወንድሜ አሳየን የኘላስቲክዉንም
ማሻ አላህ ወንዲም ሁለት ሳሎን እና ሁለት ክላስ ነው ጂምሳን ለማስደረግ አስቤ ነበር ስንት ይፈጃል እስከ ባለ ሙያ
የመጀመሪያ ኮማች የምፈልገው ላሠራነበር😂😂❤
Guddaa galatoomi
👍👍👍
ወለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበራካቱሁ
4 ክላስ ቤት እና ሻውር ኩሽና አድርጎ በብሎኬት ጣጣውን ለማስጨረስ ስት ብር ይጠይቃል በናትህ መልስልኝ ገምትና ቦታው 10 በ 20 ነው መሰለኝ
ላይክ አዲረጉት የማዳምቅመሞችየውሸትፕራክ እምናደረግእደዝህያሉትንእናሳዲጋቸው🎉🎉🎉
👍👍👍👍👍
Kelemi seralin video 😮
ቤቱ የእንጨት ነው የቡልኬት?
❤❤❤❤
ቆርቆሮ,ብቻሰንትነው
እኔ ማስራት ፈልጋለሁ 5 ክላስ ነው ስልክ ቁጥር ላክልኝ ላዋራህ
ወይድሜአድራሻችሁንአስቀምጥልኝ ወይምስልክህን🎉🎉🎉❤❤❤❤
የእንጨት ቤት ነውዴ ይሄ እየተሰራ የምትቀርፅልን ???
የፕላስቲክ ኮረኒስና ና የጂብሰም ግዲግዳ ከ60_65ቆርቆሮ ፕሊስ
ስንት ቀን ይጨርሳል?
አህለን የምንፈሌገውነገርነው ወንድም ለ73ቅጠል የፕላሥቲክ መለስተኛወን ኮርኒስ እና ጅብሰም 5ክላስ መልስልኝ
spc የወለል ምንጣፍ በደሴ እና ስለ ምንጣፋ አብራራልን ባክህማሜ
ፕላስቲክ ኮርኒስ ስንት እንደሚጨርስ ቀጣይ ቪድዮ ንገረን
ሥልክህን አስቀምጥ የዋስብ
እሺ የፕላስቲኩን ወይም የትኛው ይሻላል
እስከ ባለሙያው ነው እደ ወንደሜ እኔ ለ80ቆሮቆሮ 266 ሺብር ከነ ግዲግዲ ጀብስም ይበቃኛል ?
ፈጣሪ ቤት ላልየላችሁ ፈጣሪ መልካም ቤት ይስጣችሁ ቤተሰብ አርጉኝ
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ብላስቲክ ስራልንንን
Teqami mereja slemetakerbln amesegnalew bro.
የትነው የሚገኙት
ወግዲ ትሄዳላችሁ ወይይ ???
እባክህ 96🙏
ግድግዳው ግን የጭቃ ነው ወይሰ
አልገባንም የግርግዳ ጅብሰም እና ኮርኒስ የ80 ቅጠል ስንት ነው ከቃው እስከ ባለሙያተኛው
የት ስልክ ቁጥርህ አሰቀምጥልን
ማሰራት እፈልግ ነበር አዲስ አበባ ነው እንቁላል ፋብሪካ ሄደህ ስንት ኩንታል እንደሚፈጅና የእጅዋጋው በካሪ አባዝተህ ስንት እንደሚሆን ታሳውቀኝ ባ ለ3 ወለል ነው ስልክ ኽን ፃፍልኝ ልደውልልህ
ቁጥር አሥቀምጥ
የፍሬቻ በር ዋጋ እና ጥራት አቅርብልን❤❤❤
ሰርቻለው መለስ ብለሽ ፋልጊ 2017
70 ቆርቆሮ ሊሾ ስንት ይወስዳል
ቻግ ግን ማለት ምድነዉ ንገሩኝ እማ
የጭቃ ቤት ኮርኒስ ግርግዳ ው ጋ ሳራልን እጂ
አድስ አበባ የሚስራ ካለ ስልክ ቁጥረ አስቀምጥልኘ
ቀጣይ የፕላስቲክ ኮርኒስ የግድግዶ ጃብሰም ስራልን ለ30 ቆርቆሮ ስንት እደሚፈጂ በአላህ እዳታልፈኝ እሽ
አምኜሻለሁ፣ኢድ፣ልክ፣ነው
ቤት ለመስራት አስቤ ነበር ብሎኬት ቤት ፈልጌነበር ግን የወጯ ነገር ወድም ከየኸው መልስልኝ የጨት ቤት ጋ ብዙ ብልጫ አለው
ብልጫ በደብ አለው ግን ተገባሺበት ኢሻአላህ ተወጭዋለሺ እኔም እየታገልኩ ነው
ቁጥርህን አስቀምጥልንጅ ታዳ እደት እናግኝህ ማሰራት እፈልጋለሁ ወላሂ ወግድነኝ እኔ ቁጥርህን አስቀምጥልኝ ባአላህ❤❤❤❤
09 12 79 88 55
ቁጥረህን
የቆሮቆሮ አጥር ስራልኝ በዉሀ ልክ ተነስቶ የሚታጠር ሙሉ ግቤ 10በ20ለሆነ ቦታ
እኔ እፈልጋለሁ
ጅብሰንበ ጭቃቤት አይሆንም ወይ
በጭቃ ይትልሰን ጋደገዳ ይሰራል
ከልብ ነው የማመሰግነው የት ሀገር ናችሁ.
ወረባቦ ቢስቲማ ይሰራሉ እደ ጥራቱን ፈልጌ ነው
😊😊😊😊😊👍👍👍👍
ኮርኒስ እና የግድ ግድ ጂብሰም ነው የምፈልገው
በአላህ. ወንዲሜመልስልኝ. መጀመርያ. ጂብሰም. ተሰርቶ. በሃላ. በሩ ቢገጠም. ችግር. አለወይ
ችግር የለውም
እሽ ግን ክፕላስቲኩና ከጅብሰሙ የቱነው አሪፍ ብነግረንይሄን
በቀጣይ
@@5gtube እሽ
እስኪ መልሱልኝ ከምርግ ቀጥሎ ጄሶ ነው ወይ ሚደረገው????
አወን ወይም ተለስኖ ጅብሰም ይሰራል
@@5gtube እሺ ወንድም አላህ ይባርክህ ጄሶ ከተሰራ በሗላ ቀለም ብቻ ነው ሚቀረው?
@صافيه-و4ث አወን
@صافيه-و4ث ቀለም ከፈለግሽ እንወስዳለን
መቅደላማሻ ትወሥዳላችሁ ወድሜ
አረ ቁጥርህን እደት ነው እማገኝው
ያው 09 12 79 88 55
ወንድም80ስትይፈጃልጅብሰንለመሥራት
ቁጥርህን አስቀምጥ
የመጀመሪያ ኮሜንት ላይ አለ
ወድም በናትህ ለኔ 100 ቆርቆሮ ግርግዳ ጅብሰም ጨምሮ የፕላስቲክ ኮርኒስ ስራልኝ
ግርግዳ ግርፍ ስራ
ደሴ ላይ 62 ቆርቆሮ ግርግዳ ጅብሶን ኮርኒስ ደሞ ፕላስቲክ ስንት ይፈጃል!
150 cara set korkoro yfejal
Shkurn mame kutrhn asikmitln pls
0912798855
ይህ ማለት ክርግዳ ቻክና ጅብሰም ሙሉ ቤቱን ከውጭም ከውስጥም ሰርቶ ነው እንደዚህ ብቻ የሆነ ? እቤቴ ሙሎ ፊኒሽንግ ይቀረዋል እና ብዙ ወጭ ሚጠይቀኝ መስሎኝ ነው
ቀለም እና መብራት ዝርጋታ አያካትትም ጅብሰም ስራ ብቻ
@@5gtube እሽ አመሰግናለህ
ጅብሰም ኮርኒስ እና ግርድ ቻክ ቀለም ንገረኝ ወንድሜ 93 ቆርቆሮ እባክህ😢@@5gtube
✅🎊✅🎊
ወንድም የጅፕሰም ዋጋ120 ብር ነው ብለህ መልሰህ 350 እያልክ ነው አስተካክለው
ወድምለአጥርየሚሆንብረት፡200፡ሥትይስፍልጋልወይምከጨትጋመቀላቀልይቻላል
የሴቭቲ ታንከር ስራልን በአሁኑ ሰዓትእና ፕላስቲክ ኮርኒስ
ነገ
እሸወድምሰልክህንየፐላሠቲኩንምአሰየነ
ቀጣይ አቅርብልን ፕላስቲክ ኮርኒስ
ያቢላስትክ ስረ
ኮቻ የሚሰራ ካለ ነገረኝ
😢😢😢😢😢😢😢😢
እኔ 58 ቆርቆሮ ለሰረ ነው ግን ፈርቼዋለሁ ጅብሰምና ብለስቲኩ ዬቱ ነው ያሚሸለዉ
ፕላስቲክ ይሻላል ጅብሰሙ እርጥበት አይችልም
65ቆርቆሮ5ክላስአጠቃላይወኝስትይበቃኛልላሰራነበር
60ቆርቆሮ ቡልኬት ስትይፈጃል ስራልኝ ለመስራት ቤት
60 ቆርቆሮ ቻክ ለማስደረግ ስት ይፈጃል

ላይክ አዲረጉት የማዳምቅመሞች
የውሸትፕራክ
እምናደረግ
እደዝህያሉትን
እናሳዲጋቸው🎉🎉🎉

የሴቭቲ ታንከር ስራልን በአሁኑ ሰዓት
እና ፕላስቲክ ኮርኒስ