በ30ሺ ብር ብቻ ከኮርኒስ እስከ ጅፕሰም\ሀገር መግባት ከፈለጋችሁ ቤታችሁን እንደዚህ አሰሩ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 218

  • @-ahadutube
    @-ahadutube  ปีที่แล้ว +15

    በዚህ መልኩ ማሰራት የምትፈልጉ 0913720988 በዚህ ማናገር ትችላላችሁ

    • @MTUbe-p5x
      @MTUbe-p5x ปีที่แล้ว +2

      የታገር ነህ

    • @asqw6481
      @asqw6481 ปีที่แล้ว

      ኮርኒሱ ፕላስቲክ ነዉ የት ሀገር ነዉ

    • @Zed645
      @Zed645 ปีที่แล้ว

      እንዲያው ለኔ ብታሰራልኝ ኮምቦልቻ በዚህ መልኩ ሀሳቡ ሊገለኝ ነው ያረብ

    • @sadiyaseid5927
      @sadiyaseid5927 ปีที่แล้ว

      የት ሀገር ነህ

    • @teybaayale8083
      @teybaayale8083 ปีที่แล้ว

      የት እደሆነንገረን ባለሟያወችስ የሄዳሉደ

  • @hadeyaaabera189
    @hadeyaaabera189 ปีที่แล้ว +11

    እናመሰግናለን ወንድም የእኔም እንደዚህ ነው የተሠራው ጉመን በጤና

    • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
      @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 11 หลายเดือนก่อน

      አረ ውዴ ማሻአላህ ወላሒ በጣም ያምራል ኤኔ የፕላሥቲክ መሥሎኝ ነበር ደግሞ ከሻውን ምርጥ አርገው አምጥተውታል

    • @safaiaalyami6678
      @safaiaalyami6678 10 หลายเดือนก่อน

      @@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw ኬሻ ማለት ሸራ ነው ወይስ?

  • @አልሀምዱሊላህ-ገ1ዠ
    @አልሀምዱሊላህ-ገ1ዠ ปีที่แล้ว +3

    መሽአላህ በጣም ያምራል ደግሞ ለአዱኒያ ንሮ ዘላለም አይኖር

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 ปีที่แล้ว +16

    ጀግና ናቸው ወላሂ ስው እንደቤቱጅ እንደጎርቤቱ አይኖርም በአንዲ ወር ደመወዝ መላቀቅ እህ እኔ ደከመኝ ጅብስም ሚባል ነገር መቶ 😢ብቻ አልሀምዱሊላህ

    • @MariyamMaari
      @MariyamMaari ปีที่แล้ว

      እህት መፕላስቲኩም በጣምውድነው

    • @እሙሂራ
      @እሙሂራ ปีที่แล้ว

      እደውምከጂብሰምፕላስቲክውድነውሀቂቃ

    • @sdemssi1962
      @sdemssi1962 ปีที่แล้ว +1

      @@እሙሂራ እንደሚበልጥ ትንሽ አቃለሁ ግን ጅብስም ደስ ሚለኝ ውበቱ ለቤት ዲምቅ ያለ ነው ግን ፕላስቲኩ አያምርኝም ቅርጭም የለውም ዙሮ ሁለቱም አዲካሚ ነው ቤት እሚባል ስራ አልሀምዱሊላህ ብቻ

    • @sdemssi1962
      @sdemssi1962 ปีที่แล้ว +1

      @@MariyamMaari ትክክል ነሽ ውደ አዲካሚ ነው ሁሉም

    • @እሙሂራ
      @እሙሂራ ปีที่แล้ว +1

      @@sdemssi1962 አይይይይበርችውዷእኔስምርጥየማዳበሪያ ነውየማረገውሆሺአመትአልኖርም

  • @gohamesay5173
    @gohamesay5173 ปีที่แล้ว +1

    መሳይ
    አረ ደስ ይላል ወንድመ በጣም እናመሰገናለን አሁን ሀገር ቤት ሲገባ በዚህ ቁጡር እደውላለሁ ግን እንደት ማግኘት እችላለሁ?

  • @Prasad-bx3hx
    @Prasad-bx3hx ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ ሀሳብነዉ ወላሂ በጣም ደስ ይላል

  • @ZZ-th2mb
    @ZZ-th2mb ปีที่แล้ว +3

    የራሴን ጨርሻለሁ የናቴን ባሰራላት ደስ ይለኝነበር እዲህ በቀላሉ የሚሠራ ከሆነ

  • @ያረህማን-ኸ1ዸ
    @ያረህማን-ኸ1ዸ ปีที่แล้ว +4

    ወላሂ ያምራል ሆ አላሄይስጥልን ወንድም ለዱንያ ቤት ለአሄራየ በሰራሁ አላሄ በወፈቀኝ

  • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
    @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 11 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ሲያምር ወላሒ ባትናገር የፕላሥቲክ ኮርኒሥ ነው እሚምሰለው

  • @Sofia-nw3rr
    @Sofia-nw3rr หลายเดือนก่อน

    ማሻአላ በጣምያምራል ኮሪኔሡ በዚመልኮ ሁኖ ግድግዳውን በጂምሰን ማራት እይቻልም

  • @مدينهمحمدالامين
    @مدينهمحمدالامين ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህደሰይላልሠዉኦንደቤቱእንጂእንደገረቢቱአይኖረም 7:11 👍👍👍❤❤❤

  • @zainarak-qr2lt
    @zainarak-qr2lt 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ወድም እናመሰግናለን በጣም

  • @amina0099-h9k
    @amina0099-h9k 23 วันที่ผ่านมา

    ኧረ በአሏህ የትነው የምሠሩት እኔ እደዚህ ማሠራትእፈልጋለሁ ቤቴቱም ትንሺናት 2ክላሥ ወላሒ ደክሞኛል አገረ መግባት እፈልጋለሁ ኩትራቴን ጨረሻለሁ ቤቱአይመችም ደከመኝ ብቻ አልሀምዱሊላህ ጨረስኩ

  • @mominaabdula4614
    @mominaabdula4614 ปีที่แล้ว +6

    የእናቴን ቤት ማሰራት አለብኝ በዚህ አይነት

  • @ሪቾ-ኘ8አ
    @ሪቾ-ኘ8አ 4 หลายเดือนก่อน

    በጣምነው ሚያምረው እኔም አሰርቻለሁ መሻአላህ ነው

  • @KueKuw-ro7qi
    @KueKuw-ro7qi ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ሀሪፍ ነዉ የትኛዉም ቦታ ይሄዳል ባለሞያዉ በቀላሉ ፏ ዱኒያ ነዉ

  • @ጦይቢነኝ.የከላላዋ
    @ጦይቢነኝ.የከላላዋ 9 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሠግናለን ሀቢብየ እኔ እህትህ ግን በጂምሠግ አደርጋለሁ❤❤❤😢

  • @dgfffgfffgg7250
    @dgfffgfffgg7250 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላ ወድማችን በርታ በጣምያምራል

  • @ራህማሙሀመድ-ቐ2ጐ
    @ራህማሙሀመድ-ቐ2ጐ ปีที่แล้ว

    ማሻ ነው ወንድሜ አሰርቶት አይቸው ያምራል እኔም እሰራለሁ እዚህ አልኖርም ሃገሬ እገባለሁ ኢንሻ አላህ የት ነው አዲራሻህ

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላሁ ኸይረን ሀሪፍነው

  • @muroonlinetv5018
    @muroonlinetv5018 13 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ የኛ አሳቢ ትክክል

  • @samirasamiraa6297
    @samirasamiraa6297 ปีที่แล้ว +1

    እኔእራሱ ግራ ገብቶኝ ነበረ መግባት እፈልጋሁ ጂብሰም ሢባል ከብዶኛል እድህ በቀላል ይገኛል

  • @se8416
    @se8416 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላ እድህ ቀለል አደረጉ መነር ነው ለድኒይ ቢት

  • @ፈፋ
    @ፈፋ หลายเดือนก่อน

    ፕላሥቲክ ነዉ እሚመስለዉ ኬሻ ነዉ እምትለዉ እሁሉም ቦታ ይገኛልዴ ማቴሪያሉ ማንኛዉም ባለሞያ ይሰራዋል እሡን ማቴሪያሉ እሰከ ዴሴ ከተገኝ

  • @fathimafathima8148
    @fathimafathima8148 ปีที่แล้ว +1

    ግን ኮርኒሱ የኬሻነው ያምራል

  • @ሉሉወሎየዋየማናፋቂ
    @ሉሉወሎየዋየማናፋቂ ปีที่แล้ว +1

    እኔ አስቤለሁ በ 30ሺ ግን ቤተሠብ ኑሮ ውድ ነው ነው የሚሉት እሞክራለሁ

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 2 หลายเดือนก่อน

    እስኪ ወዲም መልስልኝ 😢አዳታልፈኝ የብላስቲክ ኮረኒስ ለማሰራት ውስጡ ልስነበረ ይነቃነቃል አሉሳ እዴትነው የኬሻነው መሆን ያለበት አሉ እኔዴሞ ኬሻአልፈልግም

  • @ommohammed-kv6bp
    @ommohammed-kv6bp 5 หลายเดือนก่อน +2

    ውርጌሳ ሂዶ መስራት ይችላል ወይስ ይርቃል ቦታው የት ነው ያለው

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  5 หลายเดือนก่อน

      እኛም ውርጌሳ ነን

    • @ommohammed-kv6bp
      @ommohammed-kv6bp 5 หลายเดือนก่อน

      ማሻአላ

    • @ommohammed-kv6bp
      @ommohammed-kv6bp 5 หลายเดือนก่อน

      በመስመር እደውላለሁ በጣም ያምራል በርቱ

  • @njmj4091
    @njmj4091 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ሽኩረን ወድማችን

  • @EskedarWorknhe
    @EskedarWorknhe ปีที่แล้ว +3

    አኔ ነበር የጠየኩት ተባረክክክ😂

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  ปีที่แล้ว +2

      ተመለሰልሽ ጥያቄሽ

    • @EskedarWorknhe
      @EskedarWorknhe ปีที่แล้ว

      @@-ahadutube አወ ማርያምን አመሰግናለሁ በለይ ግድግዳውን መወቅ ፈልጌ ነበር ግን ልስኑ ሳይስተካከል ቀርቶ ነው መሰል ትንሽ ላይን ...

  • @aynalemketema9404
    @aynalemketema9404 4 หลายเดือนก่อน

    ያምራል ግን ማሰራት እፈልጋለሁ እደዚህ

  • @hayatmohammed8522
    @hayatmohammed8522 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ የትኛውም ቦታ አለ ኬሻው😢 ደሴ አለወይ ንገረኝማ😊

  • @ልኑርመኖርጥሩነው
    @ልኑርመኖርጥሩነው ปีที่แล้ว +2

    ወድሜ 3 ክፍል የብላስቲክ ኮርኒስ ስት ብር ይፈጃል

  • @ወሎጊራናቲዩብ
    @ወሎጊራናቲዩብ ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ የኬሻ ኮርኒስ አይመስልም የፕላስቲክ ነው የሚመስለው

  • @maryem9100
    @maryem9100 ปีที่แล้ว +3

    እኔማ ሀሁሉም ከጀመረኩት በኋላ ሁኖበኝ ነዉጅ እደት እደመረረኝ የሰወ ሀገር

    • @Fatima-m3v1g
      @Fatima-m3v1g 4 หลายเดือนก่อน

      ጅብሰን አሰርተሽነው ስትፈጀብሽ እኔ 84ቅጠል ቆርቆሮ ነው ጅብሰን ላሰራነበር ስትእደሚፈጅ አላውቅም ምርር ነው ያለኝ

  • @aymenitatube8270
    @aymenitatube8270 ปีที่แล้ว +4

    ኧረ ጀዛከላህ ኸይር ወንድሜ አሰርቸ አርፋለሁ በኬሻ😂❤❤🎉

  • @msaisha-je3vz
    @msaisha-je3vz 9 วันที่ผ่านมา

    ትክክል ወድሜ❤❤❤❤

  • @abudekerim
    @abudekerim ปีที่แล้ว

    Wendim nasis konjo bet snt ber yisetal?

  • @الله-ذ8ل1ي
    @الله-ذ8ل1ي ปีที่แล้ว

    ማሸ አላህ በረታ ወድሜ

  • @astccb4022
    @astccb4022 11 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ነዉ እውነት ዋዉዉ እናመስግናልን

  • @makeyamakey8662
    @makeyamakey8662 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላ ኢሻ አላ

  • @Fatuma_Abdu
    @Fatuma_Abdu ปีที่แล้ว +1

    መሻአላህ✅✅✅👍

  • @simariyakemal6112
    @simariyakemal6112 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ

  • @احمدمحمد-م2ل1ث
    @احمدمحمد-م2ل1ث 24 วันที่ผ่านมา

    እኔ እንደዚህ ማስራት እፈልጋለሁ

  • @እራህማየሀይቋ
    @እራህማየሀይቋ 11 หลายเดือนก่อน

    ቁጥር ላክልን ወድም እኔ ይህነዉ አቅሜ የሚፈቅድልኚ በጣም ያምራል

  • @RነኝማሜሚስትMዬየኔናፍቆት
    @RነኝማሜሚስትMዬየኔናፍቆት 4 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ አሪፍ ነው

  • @አላህወኪል-ጸ2ጀ
    @አላህወኪል-ጸ2ጀ ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ ያምራል

  • @سعادهالمطيري-غ6ق
    @سعادهالمطيري-غ6ق 6 หลายเดือนก่อน

    ዬት ነው ወይም መንኛውም ሀገር ትሄደለህ

  • @hayatmohamed9820
    @hayatmohamed9820 ปีที่แล้ว +1

    ሀይቅ ማሰራት ፈልጊነበር

  • @selamaberham9153
    @selamaberham9153 6 หลายเดือนก่อน

    ግን ሲቆይ የግድግዳው ቀለም አይረግፍም ? ልሾ ሳይገርፍ ሲቀባ

    • @ekramweleyuwa1207
      @ekramweleyuwa1207 5 หลายเดือนก่อน

      ለምን ይረግፋል ከረገፈመ ደግሞ ማስቀባትነዉ

  • @rukiyap6949
    @rukiyap6949 ปีที่แล้ว

    አሰላማሊኩምወራህ መቱላሂወበረከቱ
    ወንድሜ፡ዛሬመስከረም፡(25/1/20016)ሰማሁት፡ማርዬየሚባልቦታ፡ማሰራት(መስራትትችላለህ?

  • @ፋፊወለየዋ-ደ5ቘ
    @ፋፊወለየዋ-ደ5ቘ ปีที่แล้ว +1

    የመስታወት ዋጋ አቅርብልን እስኪ ወንድም

  • @gvcnnbb-bx7wx
    @gvcnnbb-bx7wx ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ እስኪ የባለሙያውን ቁጥረ ላክልኝ

  • @HfYu-j2k
    @HfYu-j2k 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላ

  • @zuzu-j9w
    @zuzu-j9w 4 หลายเดือนก่อน

    ከኬሻው እና ከፕላስቲኩ ኮርኒስ የትኛው እድሜ ይኖረዋል መልስልኝ ለማሰራት ፈልጌ ነው

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  4 หลายเดือนก่อน +1

      ፕላስቲኩ

  • @fatumayoutube-y1s
    @fatumayoutube-y1s 8 หลายเดือนก่อน

    አላሕ እዳሕንን ያቅልልሕ

  • @rahmakasye6934
    @rahmakasye6934 7 หลายเดือนก่อน

    ወድም ግድግዳው ቀለሙ አይርግፈድ ባአላህ መልሥልኝ ላሠራ አሥቤነው

  • @tufayetufaye6450
    @tufayetufaye6450 ปีที่แล้ว

    Eski wendime ye meretun min indemidereg nigeregn simito kalchalni indet medeldel yichalal

  • @عايشةجديد-د8ح
    @عايشةجديد-د8ح 4 หลายเดือนก่อน

    የትአገርነው

  • @HalimaMohmad
    @HalimaMohmad 5 หลายเดือนก่อน

    መካነሰላም ትሰራለህደወድሜ ጀዛኩምላህኸይር

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  5 หลายเดือนก่อน

      ይቻላል

  • @HfYu-j2k
    @HfYu-j2k 2 หลายเดือนก่อน

    የትነዉግንእኔእፈልጋለሁኝ

  • @Faeza852
    @Faeza852 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ በር ነው ሚርጊት ነው መቅደም ያለበት እንዳታልፈኝ አደራ🙏

    • @ዮቱበሯነኝየመዳሟቅመም
      @ዮቱበሯነኝየመዳሟቅመም 8 หลายเดือนก่อน +1

      አስመርገሽም ማስገጠም ትችያለሽ ግን ሳይመረግ ቢሆን ጥሩ ነው ይስተካከልልሻል ውዴ

  • @fatimaasn4912
    @fatimaasn4912 3 หลายเดือนก่อน

    አድራሻህን ስጠኝ ደሴ ዙርያ መቅደላ ህደህ ከሰራህ ወድም

  • @rhelmamo5078
    @rhelmamo5078 ปีที่แล้ว

    Betame new ymyamerw ykasha aymeslem enm aseralhu ynatane bate selemrejah amesegnalhu

  • @jamila3850
    @jamila3850 ปีที่แล้ว

    የነናቴ ተሰርቶ ወላሂ ሁሉምሰው ያደቀዋል በኬሻነው

  • @Khayrya
    @Khayrya 14 วันที่ผ่านมา

    የትነህ

  • @GamilGamil-g8b
    @GamilGamil-g8b 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ነው ወንድም አድስ ነው በአሁኑ ዋጋንገርኝ

  • @ሳራዩቶብ
    @ሳራዩቶብ 8 หลายเดือนก่อน

    አሑን አሰገርፈነበር ከግረፈ ብሗላ ቀጥታ ቀለም ነው ወይሰ እባክሕ

  • @ትግስቴንወደድኩት-ለ2አ
    @ትግስቴንወደድኩት-ለ2አ ปีที่แล้ว +3

    ጁብሰሙ አደኛው ነውዴ

  • @fatumayoutube-y1s
    @fatumayoutube-y1s 8 หลายเดือนก่อน

    ወላሒበጣም ጥሩ ሐሣብነዉ

  • @nejatnejat4323
    @nejatnejat4323 ปีที่แล้ว

    ግን ቻክ ማለት ምን ማለት ነው ? ጅብሰም ከተሰራ ቀለም ባይቀባ ምን ችግር አለው?

    • @FjjHh-f9h
      @FjjHh-f9h 8 หลายเดือนก่อน

      የግድግዳው ጅብሰም ቻክ ይባላል

  • @AdSa-qv8cw
    @AdSa-qv8cw 2 หลายเดือนก่อน

    መአሻአላህ

  • @ራሕመትእንድሪስ
    @ራሕመትእንድሪስ ปีที่แล้ว

    አላሕጃዛህንይክፈልሕአሳቤቀለልአለኝ

  • @fatumayoutube-y1s
    @fatumayoutube-y1s 8 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላሕን ከይር

  • @TiduxhxGuducy
    @TiduxhxGuducy 5 หลายเดือนก่อน

    የት አገር ኘህ

  • @እራህማየሀይቋ
    @እራህማየሀይቋ 11 หลายเดือนก่อน

    መቸም የቆየ መሁን አለበት ዋጋ አሁላይ እደህ አይገኚም

  • @twaibaabdu930
    @twaibaabdu930 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @Fatima-gw6yg
    @Fatima-gw6yg 7 หลายเดือนก่อน

    የስልሳቅጠልቆርቆሮስትይጃልኮሪስእናጀብሰን

  • @hayatmohamed9820
    @hayatmohamed9820 ปีที่แล้ว

    ለሁለት ክላስ ስትይፈጃል

  • @zdatlaw9358
    @zdatlaw9358 4 หลายเดือนก่อน +1

    እና ማን ለጅብሰን 300 ሽ ይከፍላል

    • @ahlamhussain1864
      @ahlamhussain1864 4 หลายเดือนก่อน +1

      ❤ybekali.wede.kesha.korenshe

  • @Amtilasaedek
    @Amtilasaedek ปีที่แล้ว

    መአሸ አላህ

  • @amina0099-h9k
    @amina0099-h9k 23 วันที่ผ่านมา

    ኮቻ በዚህ መልኩ የሚሠራካለ ንገሩኝ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  23 วันที่ผ่านมา

      0913720988 በውስጥ አዋሩኝ

  • @خديجة-ح1ص
    @خديجة-ح1ص 4 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ. 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @samirajemal1709
    @samirajemal1709 ปีที่แล้ว

    Miigerm zadee wallhi aref newu betm nuro bazadeee edhi newu

  • @Rahema322
    @Rahema322 ปีที่แล้ว +3

    /ኖርማኖ ኖሮ በዜደ በጣም ሀሪፍ ነዉ ሽ አመት አንኖርበት በቂ ነዉ በዚህ ከተዋበ ግን የፈራሁት መብራቱ ኮንታክት ቪፈጥ ሳያስታዉቅ ኮርኒሱም ነዶ አብሮ መንደድ 🤭

    • @ወሎየነኝ-በ7ቐ
      @ወሎየነኝ-በ7ቐ ปีที่แล้ว +3

      አትፍሪ እማ ቀደረሏሁ ወመሻእ ነው

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  ปีที่แล้ว +2

      ተይጂ በሰላም እንተኛበት መልካም ነገር ጠርጥሪ እና ደግሞ ጅፕሰም የተሰራው ኮርኒሱ ቢወርድስ ክክክክክክ

    • @kimert1224
      @kimert1224 ปีที่แล้ว

      ​@@-ahadutube👍👍👍👍👍

    • @Rahema322
      @Rahema322 ปีที่แล้ว

      @@-ahadutube ተኙ በቃ ኪኪ

    • @እሙሂራ
      @እሙሂራ ปีที่แล้ว +3

      ፕላስቲክአይነድም ያለው ማነው ጅብሰምስቢሆንምንሊያግደው ዋናውአላህይጠብቀንእጂሆ

  • @ሳራዩቶብ
    @ሳራዩቶብ 8 หลายเดือนก่อน

    ወድም እር ወግድ ኮረኒሰ እሚሰራ ጉደኛ ካለሕ ተባበረኝ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  8 หลายเดือนก่อน

      አለ በውስጥ አናግሪኝ

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @ትግስቴንወደድኩት-ለ2አ
    @ትግስቴንወደድኩት-ለ2አ ปีที่แล้ว

    እናማሰግናል

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ ปีที่แล้ว +1

    የኬሻ ኮርኒስ አለ ኑሮ በዘዴ ደስ ይላል

    • @EskedarWorknhe
      @EskedarWorknhe ปีที่แล้ว

      😂

    • @shaimashaima5044
      @shaimashaima5044 ปีที่แล้ว

      ምንነውአላቅምአልሺአካበድሺእሳ

    • @zenatzenat1766
      @zenatzenat1766 12 วันที่ผ่านมา

      ላታውቅ ትቾላለች ከሳር ቤት ካደገች አያስገርምም​@@shaimashaima5044

  • @alemmusa4919
    @alemmusa4919 8 หลายเดือนก่อน

    አላህዪሰጠለኒ❤❤ካረሰጀበሰምሰቲዪፈጀሊ

  • @saadahsaadah1794
    @saadahsaadah1794 ปีที่แล้ว

    እስክ ወንድሜ የአቡጀዲኮሪኒስ አስየኝ በአድስ ዲዛይን አለ ብለውኝ ነው

  • @KhadijaKhadija-xj3bc
    @KhadijaKhadija-xj3bc ปีที่แล้ว

    ሚጢ ቆሎ ቦታ ካለህ እባክህ ንገረኝ

  • @ወሎየዋየሀይቅልጅዩቶብ
    @ወሎየዋየሀይቅልጅዩቶብ ปีที่แล้ว

    ዋው ሸጋ ነው😮😮🎉

  • @jameielahmhamad6969
    @jameielahmhamad6969 ปีที่แล้ว

    የትነህመሠራትእፈልግለሁ

  • @Rahma-uu9pt
    @Rahma-uu9pt ปีที่แล้ว

    መቼ ነው ቪዶውን የሰራኸው

  • @almasabat8155
    @almasabat8155 ปีที่แล้ว

    አማየ ሚጫ መቻሬ ትሂዳላችሁ እኔ ላሰራ ፈልጌ

  • @jamila3850
    @jamila3850 ปีที่แล้ว

    የኔም ሰባት ከስምትነው

  • @fatumayoutube-y1s
    @fatumayoutube-y1s 8 หลายเดือนก่อน

    ዉላሒ በጣም ተቸግሬአሑ ወዲሜደክመኛል

  • @azizaassen2427
    @azizaassen2427 ปีที่แล้ว

    ችግሩ ለኛ በጣም ይረቃልጂ የእናቴን ቤት አሠራ ነበረ

  • @lewallewal
    @lewallewal ปีที่แล้ว

    ስልክህን አስቀምጥልኝ