የጂፕሰም ቻክ አሰራር እያንዳንዱ እስቴፕ! Local Gypsum Chuck work and its every step. Construction for beginners.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ต.ค. 2024
  • Give us a call if you have a house for sale +2519-88-88-55-65
    ቤት ለማሰራትም ሆነ ለማማከር በዚህ ስልክ ይደዉሉ Here is my company profile and info if you are looking to build house
    phone no +2519-37-72-38-64
    Email - yaru7890@gmail.com
    Construction for beginners.
    የቤትም ሆነ የህንፃ ግንባታን ለማድረግ ለሚያስብ ኢትዬጵያዊ ሁላ የተዘጋጀ ምንም የኢንጅነሪንግም ሆነ የግንባታ እውቀት ባይኖሮትም ፣የሀገሪቱዋን ነባራዊ የሪል እስቴት ሲስተም ባያውቁም ፥ ከዩኒቨርስቲ ተመርቀው ወተው ምንም አይነት በእውነተኛው አለም ላይ የተመሰረተ እውቀት ስለሌሎት ስራውን እንዴት በፍጥነትና በቀላል መንገድ እለምደው ይሆን ብለው ለተጨነቁ ፥ ከሀገር ውጪ እየኖሩ ለፍተው ሰርተው ባጠራቀሙት ጥሪት ወደሀገር ውስጥ ገብተው ለመስራት ሲያስቡ ስለሀገሪቱዋ ሪል እስቴት ገበያ አለማውቆ ከዛም አልፎ የቢዝነስ ስነምግባር በሌላቸው ኮንትራክተሮችና ደላሎች ገንዘቦን መበላትን ማስወገድ ከፈለጉ ያያ ኮንስትራክሽን ዩቲዩብ ቤተሰብ አባል ሆነው የኮንስትራኽሽንና የሪል እስቴት መሰረታዊ እውቀቶን በማሳደግ ከአላስፈላጊ ውጣውረድ፥የገንዘብና የጊዜ ኪሳራ እራሶን በመጠበቅ የተመኙትን ማንኛውንም የህንፃ ግንባታ ያለድካም ያለገንዘብና ጊዜ ኪሳራ በስኬት በቀላልና በፈጣን መንገድ ያጠናቁ !
    Please contact me using my email: yaru7890@gmail.com or on telegram using this username:@Yaya0102
    Yaya Construction is a full-service construction company serving clients in their residential and commercial construction needs. We specialize in demolitions, renovations, remodeling, site work and new construction projects with an emphasis on quality and customer satisfaction. We provide efficient and precise construction services to build living and work environments that our customers can be proud of. From initial conception to design and construction, our experienced staff will be working hard to create your vision.
    construction for beginners is very helpful for engineers that are just graduated from construction it helps them how the system in Ethiopia works on a real site. if you are not already subscribed to my channel. make sure to click the link below and drop me a subscribe and comment on the videos to see what you feel about the course.
    ------------------------------
    Ascent by LiQWYD
    / liqwyd
    Creative Commons - Attribution 3.0 Unported - CC BY 3.0
    Free Download / Stream: bit.ly/3NralU5
    Music promoted by Audio Library bit.ly/48lRvWN
    ------------------------------
    🎵 Track Info:
    Title: Ascent by LiQWYD
    Genre and Mood: Dance & Electronic + Inspirational
    ---
    🎧 Available on:
    TH-cam:
    • LiQWYD - Ascent [Official]
    SoundCloud:
    / ascent
    TH-cam Music:
    • LiQWYD - Ascent [Official]
    ---
    Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel👇www.youtube.co....
    🔽🔽🔽🔽✅FOLLOW ME 🔽🔽🔽🔽
    Facebook: / yared.yilma94

ความคิดเห็น • 66

  • @degifetadessebutala9482
    @degifetadessebutala9482 8 หลายเดือนก่อน +4

    ጎበዝ በርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤ለወጣቱ ስልጠና በvideo መልክ ብትሰጥ ይበልጥ መልካም ነው።❤❤❤❤❤❤

  • @UmAbbudi-qq2gl
    @UmAbbudi-qq2gl 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ ትምህርት ናው እየተጠቀምኩበት ናው ለቤቴ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EMRANKHERALA-cb3ti
    @EMRANKHERALA-cb3ti 8 หลายเดือนก่อน +2

    I'm construction managment student thank you really i aperciate you so much for this kind of content.

  • @NatanaelGidey
    @NatanaelGidey 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ኣመሰግናለዉ በርታልኝ ወንድሜ በጣም ጥሩ ትምርት ነው የሰጠሀኝ

  • @Dessie2921
    @Dessie2921 9 หลายเดือนก่อน +3

    ያያ(ወንድሜ) እንኳን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰህ!!

  • @footballarena1212
    @footballarena1212 9 หลายเดือนก่อน +2

    Please make a video about prime coat( gypsum chuck directly on HCB) please….. tell us anything you know about it

  • @abu-hisham
    @abu-hisham 9 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you for your time

  • @mogeszelalem1179
    @mogeszelalem1179 9 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እናመሰግናለን

    • @AlemayhuTekalign
      @AlemayhuTekalign 9 หลายเดือนก่อน

      መርዳት ትችላለ እባከ

  • @mesaylebene
    @mesaylebene 29 วันที่ผ่านมา

    General finishing work training ትሰጣለህ ወይ?

  • @Yoni_penciler
    @Yoni_penciler 3 หลายเดือนก่อน

    Very helpful! Thanks

  • @nooneisherevirginia8597
    @nooneisherevirginia8597 5 หลายเดือนก่อน

    nice and brief explanation. 10Q. Brother

  • @twinsshalomandseyifana
    @twinsshalomandseyifana 29 วันที่ผ่านมา

    I love your video .

  • @HamudiJemil
    @HamudiJemil หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስይላል ግን እኔም ማሰራትእፈልግነበርግን

  • @onelove4538
    @onelove4538 9 หลายเดือนก่อน +1

    Good job bro

  • @SamuelMamo
    @SamuelMamo 9 หลายเดือนก่อน

    Can you please make a video about how to get construction works for beginners

  • @mogeszelalem1179
    @mogeszelalem1179 9 หลายเดือนก่อน +2

    ከቻክ ጅብሰን ቦርድ ይቀድማል ? አመሰግናለሁ

  • @ጤና-ኀ6ቨ
    @ጤና-ኀ6ቨ 2 หลายเดือนก่อน

    የት ነው ያላችሁት ለኔ ቅርብ ከሆናችሁ ኮርኒስ እና የመሬት ሊቀ የግድግዳ ጅብሰም አሰራለሊ

  • @Abay446
    @Abay446 2 หลายเดือนก่อน

    እስኪ አድስ አበባ ውስጥ የአርክቲክ ዲዛይን ስራ እና አጠቃላይ የፊኒሽንግ ስራ ት/ቤት ካላ ንገሩኝ እስኪ መማር ፈልጌ አጣሁ

  • @zelalemeshetu325
    @zelalemeshetu325 8 หลายเดือนก่อน

    Thanks!!!

  • @abdishakurdek7746
    @abdishakurdek7746 9 หลายเดือนก่อน

    Please post the price lobur 1m2 plastering, hcb work , Gypsum

  • @nooneisherevirginia8597
    @nooneisherevirginia8597 5 หลายเดือนก่อน

    I REALY LOVE THIS JOB. BUT I AM WORKING @ GOVERNMENT OFFICE AS IT EXPERT. IF I GET THE CHANCE I WANT TO WORK AS A PART TIME JOB WITH YOU. 10Q

  • @ዜድነኝያኮመንትተዛቢ
    @ዜድነኝያኮመንትተዛቢ 3 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ዬታኛዉ ይሸለል ከቻክ ኢነ ግርፋ ንጋራኝ

  • @fitwiteka8496
    @fitwiteka8496 5 หลายเดือนก่อน

    ቻክ ከተደረገ በኋላ ቀለም እንዴት ይቀባል

  • @salammbtube7403
    @salammbtube7403 4 หลายเดือนก่อน

    ፊኒሽግ ማሰራት እፈልጋለው ቁጥርህን?

  • @ethiomedia7917
    @ethiomedia7917 3 หลายเดือนก่อน

    ቻክ ማለት በፊት ኖራ የሚባለውን ነገር የተካ ነው? ስለሆነ ነገር ስታስተምሩ ስለዛ ነገር ምንነት እና ጥቅም አብራርታቹ ብትጀምሩ አሪ ነው፣ በተረፈ በርቱ

  • @bisratwoldesenbet4052
    @bisratwoldesenbet4052 2 หลายเดือนก่อน +1

    10/08/2016 - 28/11/2016
    ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡
    Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils.
    አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!

  • @HamudiJemil
    @HamudiJemil หลายเดือนก่อน

    ወድሜ እኔ ምርጥ ባለሙያ ቤቴን ማሰራትእፈልጋለሁ ቤቴ ደሴ መስመርስልክህን ላክልኝ

  • @yitagesugirma-zu7iw
    @yitagesugirma-zu7iw 2 หลายเดือนก่อน

    Nice ❤❤❤

  • @misganewAddis
    @misganewAddis 18 วันที่ผ่านมา

    ok

  • @wondwossent1
    @wondwossent1 9 หลายเดือนก่อน

    How much the price of gypsum chuck per square meter?

  • @MamushTaye-0302
    @MamushTaye-0302 2 หลายเดือนก่อน

    It's Good work and if I want you I will call for work and we can work together..

  • @umuhajer
    @umuhajer 4 หลายเดือนก่อน

    የተለሰነ ቤት ቻክ ማረግ ይቻላል እንዴ ወንድም

  • @abrhambk9467
    @abrhambk9467 6 หลายเดือนก่อน

    How about WGN?

  • @BerihuGebre
    @BerihuGebre 5 หลายเดือนก่อน

    ቻኩ ተሎ አይደርቅም ወይ?

  • @forgirs
    @forgirs 9 หลายเดือนก่อน

    china board ahun laye mn yahl yehonal ena yet aggnalew negergne pls

    • @yayaconstruction9813
      @yayaconstruction9813  9 หลายเดือนก่อน

      ፒያሳ yenoral around eliana hotel akababi

  • @abdelhafizadem214
    @abdelhafizadem214 6 หลายเดือนก่อน

    የትኛው የቻክ product አሪፍ ነው?

  • @MewudedGezahegn
    @MewudedGezahegn 9 หลายเดือนก่อน

    ስለ ኢፖክሲ አሰራር አስተምረን?

    • @yayaconstruction9813
      @yayaconstruction9813  5 หลายเดือนก่อน

      check out our telegram channel @yayaconstruction

  • @yesufahmed-2426
    @yesufahmed-2426 8 หลายเดือนก่อน

    Selam new bro be online taseletnalachuh ende plz slk

    • @yayaconstruction9813
      @yayaconstruction9813  8 หลายเดือนก่อน

      Please leave your phone number here we will let u know when we launch the website

  • @HamudiJemil
    @HamudiJemil หลายเดือนก่อน

    ግን ደሴመስራት ትችላላችሁ

    • @yayaconstruction9813
      @yayaconstruction9813  หลายเดือนก่อน

      @@HamudiJemil awo enseralen Please give me a call 0937723864

  • @yadelsirak3451
    @yadelsirak3451 3 หลายเดือนก่อน

    ቶሎ ቶሎ እየደረቀብኝ ተቸገርኩ እና ምን ላድርግ

    • @yayaconstruction9813
      @yayaconstruction9813  3 หลายเดือนก่อน

      @@yadelsirak3451 bezu atabuka weyem yemtetwkemewn gypsum brand keyer

  • @sethiotube5682
    @sethiotube5682 9 หลายเดือนก่อน

    የት ነህ

  • @sethiotube5682
    @sethiotube5682 9 หลายเดือนก่อน

    ወሎ ትሰራለክ

  • @JannathJannath-cs7kp
    @JannathJannath-cs7kp 4 หลายเดือนก่อน

    ለ74ካሬ ስት ቻክ ያስፈልጋል

  • @AlemayhuTekalign
    @AlemayhuTekalign 9 หลายเดือนก่อน

    እኔ ካንተ ማውራት እፍልጋሎ የኔ ውንደም ሰልክ ላክልኝ

  • @HamudiJemil
    @HamudiJemil หลายเดือนก่อน

    ይቅርታግን መልስአትመልስልንም

  • @TesfuTesfu-ct7ze
    @TesfuTesfu-ct7ze 6 หลายเดือนก่อน +1

    Betamnewyemamesegnew

  • @footballarena1212
    @footballarena1212 9 หลายเดือนก่อน

    Or make a video

  • @EMRANKHERALA-cb3ti
    @EMRANKHERALA-cb3ti 6 หลายเดือนก่อน

    Memasel kere ende.

  • @BirukAbebe-f2h
    @BirukAbebe-f2h 3 หลายเดือนก่อน

    አታሰለጥኑም

  • @Perspectives-rs4zc
    @Perspectives-rs4zc 3 หลายเดือนก่อน +1

    እባክህ ሰርቸ አላውቅም መሥራት እፈልጋለሁ አናግረኝ

  • @BirukAbebe-f2h
    @BirukAbebe-f2h 3 หลายเดือนก่อน

    አታሰለጥኑም

  • @BirukAbebe-f2h
    @BirukAbebe-f2h 3 หลายเดือนก่อน

    አታሰለጥኑም

    • @yayaconstruction9813
      @yayaconstruction9813  3 หลายเดือนก่อน

      @@BirukAbebe-f2h እናሰለጥናለን call us 0937723864