💥kebereco

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 61

  • @MarcelloGrecucci
    @MarcelloGrecucci 10 หลายเดือนก่อน +1

    Wow wow 😳

  • @onelovemedia8945
    @onelovemedia8945 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን አሪፍ ነው ለእኛ ይሆናል ብለን ይጠቅማል ያልነው ለሌሎችም ስለአካፍልሽን እናመስግናለን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው ❤❤❤

  • @jonimercy
    @jonimercy 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ላንቺ ይሁን ፅግዬ ቀበርቾ ስሙን እንጂ ጥቅሙን አላውቅም ነበር ለጤናችን ጠቃሚ መሆኑን ስላስረዳሽን እና አሰራሩን ስላሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ 💚💛❤️🙏👍

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 11 วันที่ผ่านมา

    እናመስግናለን❤❤❤

  • @ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል
    @ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ሠላም ጽግሸይ እንቋዕ ብሰላም መጻእኺ ዋውውውውው❤❤

  • @MerafeSoset3
    @MerafeSoset3 10 หลายเดือนก่อน +1

    Sei bravissima tsegheye davvero

  • @kidan5256
    @kidan5256 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚኣብሄር ይመስገን ሰላምክን ይብዛሕ እንኮዕ ብሰላም መፃእክን ማማ ፅጠየ😘😘😘😘👍👍👍

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 10 หลายเดือนก่อน

    Tsegheye wede 🤗 ye keberechon tekem alakem neber ene betam neber yemetelaw gn ahun setasayen gebegne tekemu enamesigenalen 👍

  • @emamah4239
    @emamah4239 10 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ጤና ዮሥጥልኝ ፅግየ በጣም ጥሩ አዘገጃጀት ነው 👍።

  • @DomaniMattina
    @DomaniMattina 10 หลายเดือนก่อน

    Wow betam arif new 🎉

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 10 หลายเดือนก่อน +1

    ፀግዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ፅዳትሽ እንዴት ደስ ይላል ቀበርቾ እጅግ በጣም ፍቱን መድሃኒት ነዉ አያቶቼ ስለሱ ሲያወሩ ሰማ ነበር ከቤታችን ባይጠፋ መልካም ነዉ እሱና ፌጦ በጣም ጥሩ መድኃኔቶች ናችዉ :ነጭ አረግሽዉ ጥቁር ነበር ይገርማል ዘፍዝፈሽ እጥብ አርገሽ አዘጋጀሽ ልዩ ቅመም ነዉ በዉነት እናመሰግናለን ❤👍🙏

  • @kamliateymustalije7048
    @kamliateymustalije7048 10 หลายเดือนก่อน

    Masha Allah enmsgnliane mama❤

  • @kimemethiopia2731
    @kimemethiopia2731 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሀይ ፅጉ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ዛሬ ደሞ ዘርፈ ብዙ የሆነውን በጣም ጠቃሚ ቪዲዬ ይዘሽልን ስለመጣሽ በጣም እናመሰግናለን በውነት ትልቅ ጠቃሚ ቪዲዬ ነው ያካፈልሽን ።❤❤

  • @yenemarGrace1
    @yenemarGrace1 10 หลายเดือนก่อน +1

    ፅግዬ የኔ መልካም ሰላምሽ ባለሽበት ይብዛልኝ ዋው በጠቅላይ ም ጎበዝ ነሽ ሁለገብ በሁሉም መስክ ውጤታማ ነሽ ምክንያቱም ሁሉንም ነገር ከልብሽ ስለምትሰሪው አእኔ ቀበርቾ አልወድም😅 ክበሪልን🙏😍💐

  • @Sound5650
    @Sound5650 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ላንቺ ይሁን ፅግዬ ❤❤❤ ወይቀበሪቾ እንደዚህ ጥቅም አለው ብዬ አላስብም ነበር ሲያጩሱት አድንጬዬን ይዤ ነበር የማልፈው እንዲ ጥቅም እንዳለው ስላሳወቅሽን እናመሰግናለን ፅግዬ ❤❤❤

  • @EthiopiaAddis-c2c
    @EthiopiaAddis-c2c 10 หลายเดือนก่อน

    Sei bravissima tsegheye 💕

  • @destayenkemugne3274
    @destayenkemugne3274 10 หลายเดือนก่อน

    Sei bravissima Mi piace

  • @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ
    @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም 🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Makuye
    @Makuye 10 หลายเดือนก่อน

    👍👌

  • @martad6800
    @martad6800 10 หลายเดือนก่อน

    ፅግዬ በርቺ እናታችን ክበርልን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ❤❤❤

  • @tesfaneshlulu4336
    @tesfaneshlulu4336 23 วันที่ผ่านมา

    ተባረኪ ተባፈኪ ተባፈኪ

  • @mheeed5950
    @mheeed5950 10 หลายเดือนก่อน

    እሺ ፀግየ እናመሰግናለን በረቺ 🎉🎉🎉🎉🎉😢

  • @genetziguita4586
    @genetziguita4586 9 หลายเดือนก่อน

    WoW Betam gobze nsh brchi❤❤🎉

  • @Topgoals2345
    @Topgoals2345 10 หลายเดือนก่อน

    ሁሌም የምታቀርቢልን ምርጥና ጠቃሚ ቪዲዮዎች ናቸው ። እናመሠግናለን ፅግሽዬ ቻናሌንም ብታይልኝ ደስ ይለኛል ።

  • @genetbelda4376
    @genetbelda4376 10 หลายเดือนก่อน

    ለጤናችን እንደሚጠቅም አላውቅም ነበር ስላሳየሽን ከልብ አመሰግናለው❤

  • @trhaaryam
    @trhaaryam 10 หลายเดือนก่อน

    ማሚተይ እንኳን ደህና መጤሽ እናመሰግናለን ጅግናየ በርችልኝ እድመና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @HiyabAbraham
    @HiyabAbraham 10 หลายเดือนก่อน

    ፅጉሽዬ እሰይ የቀረብቼን ጥቅም እንደዚህ አብራርተሽ ስላጋራሽን ከልብ እናመሰግናለን ውዴ❤❤❤

  • @ethioasterslifestyle9645
    @ethioasterslifestyle9645 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም የኔ እመቤት እናመሰግናለን👍👍👍👍👍💕

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 10 หลายเดือนก่อน

    ፅጉዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ ቀረብቾ እንደሚጠጣ አላውቅም ነበር እንደሚጨስና ጭሱ መድሀኒት እንደሆነ ነው የማውቀው ጉንፋን ሲይዘን እናቴ ታጨስልን ነበር አዲስ ነገር ነው ያሳወቅሽኝ like like like

  • @መድናእሸቱአያሌው
    @መድናእሸቱአያሌው 13 วันที่ผ่านมา

    አላህ ያቆይሽ

  • @Grmaneshyoutube
    @Grmaneshyoutube 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ማማየ ፀጊየ ዉድ ኣንኳዕ ብሰላም መጣሸ ዉድ ጥሩ ቆይታ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @መድናእሸቱአያሌው
    @መድናእሸቱአያሌው 13 วันที่ผ่านมา

    የት ነው ያለሽዉ መገኛው

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ፅጉሽዬ እውነት በጣም ምርጥ ምድሃኒት ነው የቀረቢቾ ሽታ ብዙዎች አይወዱትም ግን ብዙ ጥቅም አለው እንደ ሻይ እንደሚጠጣ ባላውቅም ብቻ ጉንፋን ሲያመን ስንታጠነው , ለጉሮሮ በሽታ ሆነ ለሁሉ ይጠቅማል ፅጉሽዬ የቀረብቾን ጥቅም ሺር ስላደረግሽን ከልብ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛ እንኩዋን ሰላም መጣሽ እረ ፅጉ ላኪልኝ ከየት አገኘሽ ታድለሽ ቀበሪቾ በጣም ጥሩ ነው የሚገርም ነው ቀበሪቾ ለመታጠን እንጂ መጠጣቱን አላውቅም ነበር እረ እግዜር ይስጥሽ ሼር ስላረግሽን በጣም እናመሰግናለን ። ላይክ ሼር ❤❤❤

  • @tesfaneshlulu4336
    @tesfaneshlulu4336 23 วันที่ผ่านมา

    ተባረኪ አመሰግናለው በቀላሉ መዳን ይቻላል

  • @zeritutube
    @zeritutube 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ፂግዬ ዋዉዉ ጥሩ ስራነወ ቀበርቾ በገጠሩ አካባቢ አለ ይታጠኑታል አችደሞ በሻይ መልክ እደሚጠጣ አሳየሽን ምርጥ የባህል መዳኒት❤

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 9 หลายเดือนก่อน +3

    ይሄንን ሁሉ መዳሃኒት የፈጠረልን አምላክ 🙏ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን🙏💚💛❤️ኢትዮጵያ ሃገራችን የሌለ እፀዎት ምን አለ💚💛❤️🙏ሰላም ለሁሉም ኢትዮጵያውያን 🙏

  • @gideymekonnen3644
    @gideymekonnen3644 9 หลายเดือนก่อน

    ንግግርሺ ትህትናሺ ደስ ይላል ጌታ እየሱስ ይባርክሺ ዘመንሺ ይባረክ

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  9 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ ውዴ ❤️

  • @Ameleyilma234
    @Ameleyilma234 8 หลายเดือนก่อน

    ...ተባረኪ

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  8 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ 😘🙏

  • @ElhamYimer-z9s
    @ElhamYimer-z9s 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላምነሽ የቀበርቾ ዘይት አዘገጃጀት ስሪልን መልካምሰውነሽ

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 หลายเดือนก่อน

      @@ElhamYimer-z9s እሺ ውዴ ጊዜ ሳገኝ 🙏🙏🙏

  • @AnshaHasen-m1t
    @AnshaHasen-m1t 21 วันที่ผ่านมา

    thankyou

  • @TigistGirma-sz6xr
    @TigistGirma-sz6xr หลายเดือนก่อน

    Enameseginalen emaye tebareki eti alebinye yemahiten biteta yitekmenyal esti nigerinye🙏🙏🙏🙏

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  หลายเดือนก่อน

      @@TigistGirma-sz6xr አመሰግናለሁ እኔ የኔ ውድ 🙏

  • @hiwothiwot5154
    @hiwothiwot5154 27 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Makuye
    @Makuye 10 หลายเดือนก่อน

    Tsigye berchi

  • @azebasmamaw5665
    @azebasmamaw5665 7 หลายเดือนก่อน

    ቀበርቾ ከምን ዛፍ ነው የሚገኘው

  • @zt9549
    @zt9549 หลายเดือนก่อน

    ❤👍🌻🕊🌴

  • @መድናእሸቱአያሌው
    @መድናእሸቱአያሌው 13 วันที่ผ่านมา

    እኔ እፈልጋለሁ የትነው የማገኘው 😢😢ዱባይ ነኝ

    • @semutt2022
      @semutt2022 5 วันที่ผ่านมา

      ኦን ላይን መጥለብ ትችያለሽ ብዙ ቦታ አለ

  • @seni680
    @seni680 22 วันที่ผ่านมา

    ይቅርታ እእቴ ዛሬ ነው ቲክቶክ ላይ ያየኡሺ መድአኒትነቱ ለምን በሺታ ነው ተባረኪ

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  22 วันที่ผ่านมา

      ስለ የትኛው ውዴ?

  • @Asdf123-d2u
    @Asdf123-d2u หลายเดือนก่อน

    Mamy anmsgnlan rsulachn sllh aly basalam yhnan qrbch txqmut bleak sad arbye arb hger ylnal lasmam lbzh ngar yhnal doctor wsman ansu samch keyed aslke lasm xqmal sybzh arob ykhy mnkiya bwtt wym bsahy wym nbar xru mdhnt nw bagbbu wgan txqamut ymn hkim gar mhdthnks.❤

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  22 วันที่ผ่านมา

      ይቅርታ ውዴ አሁን አየሁት አልገባኝም?

  • @demelashdesalegn-c3n
    @demelashdesalegn-c3n หลายเดือนก่อน +1

    ለእንቅርት በሽታ መድሀኒት ነዉ ሲባል ሰምቼ ነበር አስረዱኝ እባካችሁ አመሰግናለሁ

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  หลายเดือนก่อน

      @@demelashdesalegn-c3n ቪዲዮ እይት ውዴ አስተድቻለሁ