ገድለ አርዋ ቅድስት አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ก.ย. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @-zetewahedo800
    የቅዱሳንን ዜና (ታሪክ) እንድናገር ፍቅር ያስገድደኛል
    " ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን "
    " አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ "
    ትምህርቱን ለሌሎች ያዳርሱ
    #ZETEWAHEDO-ዘተዋህዶ

ความคิดเห็น • 62

  • @tesfamulugeta2887
    @tesfamulugeta2887 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህር በጸጋ በጤና ይጠብቅልን።

  • @amrankan6115
    @amrankan6115 11 วันที่ผ่านมา

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን የእናታችን የቅድስት አርዋ በረከት ይደርብን ቃል ህይወትን ያሰማልን

  • @netsanetnetsanet350
    @netsanetnetsanet350 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ይስጥልን ለኔ ለአጣን በርከቷ ይደርብን🙏

  • @Aa-fo9vj
    @Aa-fo9vj 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን✝️

  • @hiwotabdulkadir1632
    @hiwotabdulkadir1632 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @alexanderdawit2804
    @alexanderdawit2804 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር።

  • @Tewahedo29
    @Tewahedo29 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን!አምላከ ቅድስት አርዋ ማረን ይቅር በለን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር!

  • @ensratube
    @ensratube 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @ድንግልማርያምልጅ
    @ድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @zelalemanagaw8921
    @zelalemanagaw8921 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስቱ ያውርስልን ።

  • @metages9762
    @metages9762 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት
    ያሰማልን መምህር ::

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ መ/ራችን፡ ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤፤ ርስተ፡ መንግስተ፡ ሰማያትን፡ ያውርስልን፤፤ የቅዱሳን፡ እናቶቻችን፡ በረከታቸው፡ ረድኤታቸው፡ ይደርብን፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤፤

  • @helenelagasq349
    @helenelagasq349 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳ ደህና መጣችሁ መምህር

  • @azebnegash7792
    @azebnegash7792 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እድሜና ፅጋውን ያብዛልህ

  • @ንዒማርያምመሠረተኩሉአለም
    @ንዒማርያምመሠረተኩሉአለም 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የህይወት ቃል ያሰማልን የቅድስት አርዋ የቅዱሳን አንስት ሁሉ በረከት ይደርብን አሜን፫

  • @tshegamariam5470
    @tshegamariam5470 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ጀ3ጀ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ጀ3ጀ 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 2 ปีที่แล้ว

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣ለመምህራችን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን

  • @yosephayalew1843
    @yosephayalew1843 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ሰላም ሰላም

  • @selamawitamare2733
    @selamawitamare2733 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን።አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ።አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።አምላከ ቅዱሳን ቸሩ መድኃኔ ዓለም በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ።

  • @etsegenettadesse5296
    @etsegenettadesse5296 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜነሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቀዎት የቅድስት ዜና ማርያምና የቅድስት አርዋ በረከታቸው ይድረሰን
    በሰማነው ቃል ፍሬ እንድናፈራ አምላከ ቅዱሳን በቸርነቱን ይርዳን
    🙏🙏🙏

  • @ET-oq2sd
    @ET-oq2sd 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማል።

  • @ወለተማርያምየዛራውሚካኤል
    @ወለተማርያምየዛራውሚካኤል 2 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማል ይኑሩልን ከቅዱሳኑ ረድኤት በረከት ይክፈለን🙌

  • @የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ
    @የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር

  • @yoshe23
    @yoshe23 2 ปีที่แล้ว

    _እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኳንም አብሮ አደረሰን በእውነት የህይወትን ቃል ያሰማልን የእናታችን የቅድስት አርዋ ረድኤት በረከቷ አይለዬን በዝሙት ከመውደቅ ትሰውረን እጹብ ድንቅ ነው ገድሏ የሁሉም ቅዱሳን በረከታቸው አይለዬን እግዚአብሔር ይስጥልን መመምህራችን💟✝️💟_

  • @meronassefa9171
    @meronassefa9171 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የእናታችን ቅድስት በረከትዋ አይለየን አሜን

  • @tigistgeta2489
    @tigistgeta2489 2 ปีที่แล้ว +1

    Memeher selamnewt lezeh sate ladersen Geta madnalem yemesgen. Amen Amen sclekeduse qalu Geta yemesgen.tesfa megste semayten yawerselen bageleglot. Eske fatame yetanalen Amen Amen.

  • @bezateshome7798
    @bezateshome7798 2 ปีที่แล้ว

    ቃላ ህይዎት ይሰማል መምህርራችን በፀጋ ይጣብቅል እግዚአብሔር

  • @tewdebtatu4679
    @tewdebtatu4679 2 ปีที่แล้ว

    በሰማነው ቃል ፍሬ እንድናፈራ አምላከ ቅዱሳን በቸርነቱን ይርዳን

  • @gojamashagere7676
    @gojamashagere7676 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን
    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @mezemirtiumelisan8114
    @mezemirtiumelisan8114 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያስሚልን

  • @user-gy2th1jt3f
    @user-gy2th1jt3f 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህራችን♥

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
    @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም መምህር ሰላመወት ይብዛልኝ የእናቶቻችን በርከት ይደርብን

  • @neweyuio1755
    @neweyuio1755 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። አሜን!

  • @alexanderdawit2804
    @alexanderdawit2804 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን።
    ቃለህይወት ያሠማልን ። የቅድስት አርዋ ረድኤትና በረከቷ ይደርብን በፀሎት ምልጃዋ ይማረን ።

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አማላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸ ቅዱሣን ሥለ ልደተ ለማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥወ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠለሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ኤፍሬም ሥለ አባ ጊወርጊሥ ዘጋሥጫ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ሀና ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ቀሣውሥት ሥለ ዲያቆናት ሥለ ህፃናት ሥለ ንፁሀን ብሎ ይማረን ይቅር ይበለን አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን አሜን አሜን አሜን

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰላም መምህር በረከትዎ ይደርብን

  • @user-ou6vl2gz9v
    @user-ou6vl2gz9v 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይውት ያስማልን መምህር

  • @tigisthabtamu8665
    @tigisthabtamu8665 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህር💕🙏💕

  • @bertukan7335
    @bertukan7335 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ። ህይወትን ያሰማን አሜን አሜን አሜን

  • @demekehabtamu6995
    @demekehabtamu6995 2 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያልታወቁትን ቅዱሳን ታሪካቸው ይተረክላቸው ።

  • @user-tl4oy7dq6o
    @user-tl4oy7dq6o 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የቅድሰቲቱ በረከት ይደርብን

  • @SaraSara-ch6oq
    @SaraSara-ch6oq 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @Yaya-se9qn
    @Yaya-se9qn 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen

  • @selamgetahun2261
    @selamgetahun2261 2 ปีที่แล้ว +3

    Ayileyayne.

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
      እግዚአብሔር ይስጥልን ውድ አምራችን

  • @mihretsisay9347
    @mihretsisay9347 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የቅድስት አርዋ እና የቅድስት ዜና ማርያም እና የሌሎች ቅድስት እናታችን በረከታቸው ቃልኪዳናቸው ይደርብን አይለየን

  • @kbrabhagos7436
    @kbrabhagos7436 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን መ/ም

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን መምህር ኑርልን ለዘላለም የቅዱሳን ረድኤት በረከታችው ይደርብን ።

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን በእውነት አምላከ ቅዱሳን ቸርነቱ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን
    የቅዱሳን በከታቸው ይደርብን አሜን

  • @woleteeyesusderibe4646
    @woleteeyesusderibe4646 2 ปีที่แล้ว

    Amen Memeher Gebera Medhene Kele hyiweten yisemalen yigelegelot zemenoten yirezemelen be edma be tana yitebekot stgawen bereketun yibezalot amen amen amen 💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️

  • @tigistsolomon6594
    @tigistsolomon6594 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔርን ይስጥልን

  • @okom6307
    @okom6307 2 ปีที่แล้ว

    ⛪⛪➕👂👈💚💛❤🙏🙏🙏አሜንአሜንአሜን

  • @fikirazene8909
    @fikirazene8909 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiyewut yasemaln memihirachin bebme betena yetebkiln Amlak Kidusan

  • @kirubelyheyes2976
    @kirubelyheyes2976 2 ปีที่แล้ว

    Kalehiwotyasemalen

  • @stc6291
    @stc6291 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔርይመስገንለመምህራችንቃለሂዎትንያሰማልንየቅድሳትእናቶቻችንበረከታቸዉይደርብንአሜን3

  • @woubiamlak8003
    @woubiamlak8003 2 ปีที่แล้ว

    በፈጠረን ፊት ስንቆም
    ማስመስል የለምና
    th-cam.com/video/zfdYmSFP2WA/w-d-xo.html

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @sarasara-kh5hj
    @sarasara-kh5hj 2 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜነሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቀዎት የቅድስት ዜና ማርያምና የቅድስት አርዋ በረከታቸው ይድረሰን
    በሰማነው ቃል ፍሬ እንድናፈራ አምላከ ቅዱሳን በቸርነቱን ይርዳን

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን