ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በእውነት ክርስትና ማለት መጸጸትና ይቅር ባይ ልብን መያዝን ይፈልጋል። ዶ/ር ደረጀ የእውነት ሲናገር የጌታ ቅዱስ መንፈስ እንደነካው ይታወቃል። የሚተናነቀው ሳግ ይህን ይመሰክራል። ወንድማችን ተባረክ ጌታ እንኳን አንተን ቀና ልብ ያለህን ቀርቶ እኛ ቸርች ላይ ድንጋይ ስንወረውር፣ ስንሳደብ ማለፊያ ስናሳጣ የነበርነውን አሳዳጆችን ይቅር ብሎ እንደሳኦል በመውጊያው በትር ተወግተን ዛሬ ኢየሱስ የሚለው ስምን አሳዳጅ ሳንሆን በየቀኑ የሚርበን ሆነናል። አየህ ደረጀ የአንተ እንደዛ መሰበር ይቅር በሉኝ ማለትህ ለበርካቶች የመዳን ትልቅ ድርሻ ያአለው በመሆኑ ደስ ይበልህ። ስለሀይማኖት እየነገርኩህ አይደለም። ስለነካህ ቅዱሱ መንፈስ እንጂ!!! ልክ እንዳንተ ተሰብሬ አይኔ እያነባ ነበር ሳደምጥህ የነበረው። ይህ ደሞ ከስጋና ከደም አይደለም ከነካህ መንፈስ እንጂ! ከዚህ በላይ የጌታ የማዳን ሀይል ይገለጥልህ። ወደ እውነተኛው መንገድ ይምራህ። ደሞ እልሀለው አንተውስጥ ትልቅ ፀጋ አለ ለሌሎችም የሚተርፍ፤ በቅርቡ በሀይል ይገለጣል! ጊዜውን አስብ!! ተባረክ!!
የዴረጄ ይቅርታ በጣም እያለቀሰኩት ሰማው ልቡ በጣሞ ቅን ነው ነፈሰ ሁል ጊዜ ኤራፍትን ፍለጋ ላይ ናት እውነትን የምናገኘው ከመጻፍ ቅዱስ ነው አምብቡ በእውነት እነ በጌታ ሆይኘ መልስ ኤራፍት ያገኘሁት ቃሉን ሳነብ ነው።እወዳችኋለሁ ኤርሚ +ቡሩኬ ወንድሞቼ ዋጋችሁ በሰማይ ታላቅ ነው።❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
ere please Biruke le Dareje Ke Geta ga dirasulat
Ethiopia 🇪🇹 wusit yalew chigir eko betam kebad new . Lesimu medical doctor negn yilal gin andim mereja yizo sayhon sew bemesadeb erasun yigeltal 😂😂😂. Bicha yasazinal fetari yirdan kebbad chigir wusit nen . Sew Endet masitewal akatew? Sew lemikerakerew neger Endet mereja sayinorew zimm bilo yisadebal? Metsihaf Kiddus anbibe alawukim ale 😂😂😂. Wanaw neger gin Ahun yikirta meteyeku new . Sew yisasatal…
❤❤
1😊
Alen
1
7
በእውነት ክርስትና ማለት መጸጸትና ይቅር ባይ ልብን መያዝን ይፈልጋል። ዶ/ር ደረጀ የእውነት ሲናገር የጌታ ቅዱስ መንፈስ እንደነካው ይታወቃል። የሚተናነቀው ሳግ ይህን ይመሰክራል። ወንድማችን ተባረክ ጌታ እንኳን አንተን ቀና ልብ ያለህን ቀርቶ እኛ ቸርች ላይ ድንጋይ ስንወረውር፣ ስንሳደብ ማለፊያ ስናሳጣ የነበርነውን አሳዳጆችን ይቅር ብሎ እንደሳኦል በመውጊያው በትር ተወግተን ዛሬ ኢየሱስ የሚለው ስምን አሳዳጅ ሳንሆን በየቀኑ የሚርበን ሆነናል። አየህ ደረጀ የአንተ እንደዛ መሰበር ይቅር በሉኝ ማለትህ ለበርካቶች የመዳን ትልቅ ድርሻ ያአለው በመሆኑ ደስ ይበልህ። ስለሀይማኖት እየነገርኩህ አይደለም። ስለነካህ ቅዱሱ መንፈስ እንጂ!!! ልክ እንዳንተ ተሰብሬ አይኔ እያነባ ነበር ሳደምጥህ የነበረው። ይህ ደሞ ከስጋና ከደም አይደለም ከነካህ መንፈስ እንጂ! ከዚህ በላይ የጌታ የማዳን ሀይል ይገለጥልህ። ወደ እውነተኛው መንገድ ይምራህ። ደሞ እልሀለው አንተውስጥ ትልቅ ፀጋ አለ ለሌሎችም የሚተርፍ፤ በቅርቡ በሀይል ይገለጣል! ጊዜውን አስብ!! ተባረክ!!
የዴረጄ ይቅርታ በጣም እያለቀሰኩት ሰማው ልቡ በጣሞ ቅን ነው
ነፈሰ ሁል ጊዜ ኤራፍትን ፍለጋ ላይ ናት እውነትን የምናገኘው ከመጻፍ ቅዱስ ነው አምብቡ በእውነት እነ በጌታ ሆይኘ መልስ ኤራፍት ያገኘሁት ቃሉን ሳነብ ነው።
እወዳችኋለሁ ኤርሚ +ቡሩኬ ወንድሞቼ ዋጋችሁ በሰማይ ታላቅ ነው።❤❤❤