ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ውይ ስትመቸኝ. እኮ ጸጋውን ያብዛልህ
ዘማርያም የእውነት ዘመንህ ይባረክ የሚገርም ትምህርት ነው ያስተመርህን በጣም አመሰግናለሁ የቅዲስት ድንግል ማርያም ልጅ ግታችን መዲሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዘመንህን ይባርክልኝ
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ዲያቆን ዘማርያም እጅግ ግሩም ትምህርት ነው ሁሉም ሰው አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ የመሰረታት ለሀዋርያቱም የሰጣት አንዲቱ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት በመምጣት ህይወታቹን አድኑ ኑ በብርሐኑ ተመላለሱ
ውድ ዲያቆን ዘ ማርያም በዚህ በከፋ ፍቅር በጠፋበትና ባለቀበት ጨለማ ዘመን አንተና ውድ የተዋህዶ ልጆች ሁሉ ባህር ውስጥ ጠልቆ እንደማይገኝ እንኮይ በአምላክ በጎ ፈቃድ የተገኛችሁ የዚህች አታካች ዘመን አብሪ የቤተክርስቲያን ክዋክብት ናችሁ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ዕድሜአችሁንና የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝመው ይባርከውም አሜሜሜን🤲🤲🤲።
አሜን🙏🙏🙏
ወንድሞች ዳቁን ዘማረያም እና ሌሎች ወንድሞች በርቱልን። ቃለሂወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን። እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ።
የማያዳግም ምላሽ፣ መረዳታችሁን ይጨምርላችሁ።
Wendmachn edmiena tiena ysth ❤❤❤❤❤❤
Abet temhert zemariam tebark fetari abzto tsegawn yesteh 🙏
It Good To See Protestant Bleivers And Orthodox Preacher Discusssing Polietly
በሚስጥረ ቁርባንና በሚስጥረ ጥምቀት ኦርቶዶክስ አይደራደሩም።
ከጀርባ ያለዉ ድምጽ እየረበሸን ነው
ከሆላ ያለው ድምጽ እረበሸን እኮ
Nu berhanu temelalesu Orthodox berhanu nat
ጴንጤ ከእውቀት ነፃ !!
መስቀልን መርገጥ ከነውር ነውር ነው።
@@GetachewTekle-z9i ET art media አዳምጥ
@ትርሲተሥላሴ በዓይኔ አይቻለሁ። በጣም ነው ያዘንኩበት።

Nu berhanu temelalesu
Orthodox berhanu nat
ጴንጤ ከእውቀት ነፃ !!
መስቀልን መርገጥ ከነውር ነውር ነው።
@@GetachewTekle-z9i ET art media አዳምጥ
@ትርሲተሥላሴ በዓይኔ አይቻለሁ። በጣም ነው ያዘንኩበት።