ምስጋና የችግሮች ሁሉ መፍትሔ ነው / ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 22

  • @የአምላኬእናትማርያም
    @የአምላኬእናትማርያም วันที่ผ่านมา +2

    አባታችን በራኬዎ ይድረሰኝ ከነ ቤተሰቦቸ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እናንተን የሠጠን መድኃኒታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን❤

  • @johnathanak5609
    @johnathanak5609 10 วันที่ผ่านมา +10

    አባታችን:ይፍቱኝ:ይባርኩኝ:በረከትዎ:ለንስሀ:ያብቃኝ:ቅዱስ:አማኑኤል:በዕድሜ:በፀጋ:ይጠብቅልን:አባታችን:በስደት:ሆኜ:በትምህርትዎ:ተፅናንቻለሁለንስሀ:እንድበቃ:በፀሎትዎ:አስቡኝ:በዚህ:ዘመን:ከመድሐኒዓለም:የተሰጡን:ፀጋ:ዕመቤቴ:ትጠብቅልን:በረከትዎ:ይባርከኝ::

  • @hailemichael3
    @hailemichael3 2 วันที่ผ่านมา +1

    አባታችን በጤና በ ዕድሜ እግዚአብሔር ያኑርልን ።

  • @abrishwale625
    @abrishwale625 9 วันที่ผ่านมา +7

    አባታችን:ይፍቱኝ:ይባርኩኝ:በረከትዎ:ለንስሀ:ያብቃኝ:ቅዱስ:አማኑኤል:በዕድሜ:በፀጋ:ይጠብቅልን:አባታችን:

  • @walejohan8162
    @walejohan8162 10 วันที่ผ่านมา +5

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን በውነት እረጅም አድሜንና ጸጋን የሰጥልን ❤❤❤❤❤❤❤!!!!!!

  • @ኤፌሶን-ገ7ጀ
    @ኤፌሶን-ገ7ጀ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልንአሜን(፫)⛪👏🌾🌻🍀

  • @sarahalia7921
    @sarahalia7921 4 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን፫ቃለሒዎትን፣ያሰማልን የኛእንቁ አባት❤❤❤❤

  • @YeshiZeleke
    @YeshiZeleke 4 วันที่ผ่านมา +2

    አባበእዉኘትቃለህወትቃለበረከትያሰማልን🎉🎉🎉🎉
    🎉

  • @eyerusalembirhanu5012
    @eyerusalembirhanu5012 4 วันที่ผ่านมา +1

    አባቴ ይባርኩኝ ይፍቱኝ ዕረጅም ዕድሜ ከጤናና ጥብ ጋር ይስጥልን አባቴ ፀጋውን ያብዛልዎት ለነፍስና ስጋዬ ሰላም ያገኘሁት የእርስዎን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ በኋላ ነው በማኃይም ቃሌ ይኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @BelovedHabesha
    @BelovedHabesha 10 วันที่ผ่านมา +3

    Amen amen aba rejim edme yistelegh fetari yakbreligh

  • @FirehiwotJohn
    @FirehiwotJohn 10 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤❤እአባታቺን እድሜ እናጤና እግዚአብሔር ❤❤❤❤ይስጠልን ❤❤❤❤❤❤❤ፅጋውንያብዛለውት ቃለህይውት ያስማለን❤❤❤❤❤❤

  • @ocdx12
    @ocdx12 10 วันที่ผ่านมา +3

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጣችሁ እናንተ ያላችሀትን ሁሉ ስስማ ህይወቴ ለውጥ አለው መንግስተ ስማያትን ያውርስልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yohanwale980
    @yohanwale980 10 วันที่ผ่านมา +4

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @WFker-g5r
    @WFker-g5r 9 วันที่ผ่านมา +2

    Abatachin rejm edmena bereket lerswo yawrsln ... Kale hiwotm yasemaln ❤❤

  • @geryetesfay-uw3bg
    @geryetesfay-uw3bg ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃለ ሂወት ያስማለን

  • @yonatanabrhamtemtme8227
    @yonatanabrhamtemtme8227 4 วันที่ผ่านมา +1

    Kale hiwot yasemalen yagelglot zemenehn yarzemln memhr ❤

  • @BizuyeTefera
    @BizuyeTefera 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤አሜንንንን

  • @Abela01
    @Abela01 วันที่ผ่านมา

    የኔ አባት ሃይማኖት የለኝም ያንተ ትምህርት ግን ስታስተምር ለሁሉም ነገር ትርጉም አለልኝ ❤

  • @ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ
    @ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ  10 วันที่ผ่านมา +5

    እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ።
    ስትጀምሩ Like እና Share እያደረጋችሁ ብትጀምሩ የእግዚአብሔር ቃል ለብዙ እህት ወንድሞች ይደርሳል!

  • @TsionAlemuWorku
    @TsionAlemuWorku 4 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይውት ያስማለን❤❤

  • @KharkidaBaze
    @KharkidaBaze 6 วันที่ผ่านมา +1

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️❤️♥️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @yenemaryb6227
    @yenemaryb6227 10 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለህይውት ያስማለን