አዲስ እና ፈጣኝ አሰራር እየዘረጋን ነው ! ከኢሚግሬሽን እና ዜግነት አግልግሎት ዳይሬክተር ጋር የተደረገ ቆይታ | gebeya media

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
    If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
    Email: gebeyamedia@gmail.com
    Telegram:t.me/gebeyamedia
    TikTok: / gebeya_media
    Facebook: / gebeyapromotion
    Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
    #ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 141

  • @siadahmed684
    @siadahmed684 5 หลายเดือนก่อน +10

    እባካችሁ ቅሬታ የምናሰማበት የባላይ አካል ካለ አሳውቁን ለአንድ ወር USA embassy እነተርቪ ተቅጥረን appointment letter ይዘን ሄደን ተጠጨማሪ ደብደቤ ብለዉ መልሰውናል። ብያንስ ከየት እነደምናመጣ እንኳን አይነግሩንም
    የጋብቻ case አያስተናግዱም
    case DV ግን የስተናግዳሉ
    በጣም ያሳዝናል።

    • @Hkim185
      @Hkim185 5 หลายเดือนก่อน

      በጣም አንገብጋቢ ቀጠሮ አሜሪካ ግቢ ካለብህ ደላሎቻችንን አነጋግራቸዉ ቀጠሮህ ሳያመልጥህ የሚሉህ ይመሰለኛል ። እኔ ትርጉም ልሳሳት እችላለሁ

  • @aminaahmed-zz9dj
    @aminaahmed-zz9dj 5 หลายเดือนก่อน +3

    እናመሰግናለን እኔ ዱባይ በሰጠሁት ወር ሳይሞላው ነው የመጣልኝ ወር ሳጅመላኝ እጀ ገብቶዋል ፓስፖርቴ አልሀምዱሊሏህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @abebawmariamtaye5666
      @abebawmariamtaye5666 5 หลายเดือนก่อน

      Weshetam beyat werewana serawa abero ayehedem

  • @teferadesalegn3429
    @teferadesalegn3429 5 หลายเดือนก่อน +5

    አቅም ያላት መልካም ሴት ትመስላለች መጨረሻሽን ያሳምረው።

  • @Summer-wr3lf
    @Summer-wr3lf 5 หลายเดือนก่อน +2

    በርችልን በርችልን በችልን እህታችን እባክሽ 🙏

  • @vgevg7084
    @vgevg7084 5 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም,ጎበዝበርችልን,እህቴ

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮጵያ ውሰጥ ብዙ የውጭ ዜጋ ሰቃይ አለ ይላሉ ቱሪሰት መከበር አለበት ኢትዮጵያ ዊ እንግዳ በመቀበል የታወቀች ነበር ሌላው የሃገሩም ሰው ሃገሩ ሲገባ በሰነሰርሃት መቀበል ለምሳሌ የመኒዎች ለሃገራቸው ዜጋ የፈለገ ፖሰፖርት ዜግነት ካለው አቀባበላቸው ደሰ ሲል አልፍ ተርፎ የአሜሪካ ፖሰፖርትም የየመንንም ይዞ ሃገሩ ሲገባ እንደዜጋው በመታወቂያ ብቻ ሁሉንም ማረግ ይችላል እንደሃገሩ ዜጋ እኛ ግን ኢትዮጵያ ተወልደን እናታችን ኢትዮጵያን ሆና በአባታችን ሌላ ዜጋ ሆነን በእናታችን ሃገርና ተወልደን ምንም መብት የለም እንዲያውም ምረጡና ውጡ ብለው አሰወጡን ታዲያ የዚህ አይነት ሃገር አለኝ ብሎ ያሰባል ይህ መሰተካከል አለበት በተወለድንበት በተማርንበት ሃገር በሌላው ሃገር ተወልዶ ዜግነት እንዳልተሰጠው እና ቢሰተካከል ጥሩ ነው የየመኒዎች ለትውልድ ኢትዮጵያን በሰንቱ ነገር ይረዳሉ ሰወችን እና ለዜጋው መተባበር ጥሩ ነው ይህም የሆነው በመንግሰቱ አይለማሪያም ጊዜ 1979 ነው በፈረንጅ 1986 ለዛውም እናታችንን አሰረው በዋሰ ተፈታ የ18አመት የተቀመጡበት ተብሎ በምግሬሸን ግብር ልከን ከፍለን የተፈታችው እና በሃላ ያባታችን ሃገር የመን ሰንገባ ቆይቶ ካልፈለጋችሁ ዜጎቼን ሰጡኝ አለ ያኔ እኛ ወደን ሳይሆን የወጣን ውትድርናው ሲፋፋም ልጆቼ ከማጣ እኔ ልሙት ሂዱ አለችን ግን የመንም ገብተን ከማንም ሃገር የበለጠ ኖረን ቤተሰብ አመተን ሰንቱን ኢትዮጵያውያን ጠቅመን ወንድሜም ኢትዮጵያን ኤምባሲ ሰርቶ በነመለሰም ጊዜ ከዛም በሃላ ለሰንቱ ኢትዮጵያን ተርፈን የመንግሰቱ ወታደሮች የባህር ሃይል ሌላውም ኢትዮጵያን በአሳይለም የመን ኢትዮጵያን ኤርትራዊ ሳትል የማንንም ዜጋ ተቀብላ እንደሃገራችን ተዝናንተን ከዛ ለሁሉም እየረዳን በዲቪ በአሳይለም በተለያዩ ነገሮች አሊ አብደላ ሳላህ እያለ ብሬዝዳንቱ በሰላም አሜሪካ ካናዳ የተለያዩ ሃገር ገቡ የፈለ ጉትን ወረቀት አገኘተው ይህ ነው ኢትዮጵያ ዊነት መተባበር መተዛዘን ያምርብናል ባባቴ የመናዊ ብሆንም እንኳን እናቴ ወለደችኝ ኢትዮጵያ በሰነሰርሃት ቀተው ሰላሳደጉኝ ለዚህ በቃው በቃን በአሁን ሰዓት ሁላችንም በየሰቴቱ በአሜሪካ ካናዳ ጣሊያን በተለያየ ሃገር እንኖራለን ሁሌም ኢትዮጵያ ዊ የመናዊ ኤርትራዊ በሙሉ ተዋልደናል አንድ ነን አንጨካከን ሃገር ማለት እናት አባት ናቸው ሃገራችንን በአንድነት እንጠብቃት ነገ መግቢያነችና ይህ ነገር ይሰተካከል ምግሬሸንም ይህን ለተወላጆች እናታቸው ኢትዮጵያን ወይም አባት እንደሃገራቸው ዜግነታቸው ይከበር እንደማንም የሰለጠነ ሃገር ሰው አባት እናት ዜጋ እንኳን ሳይሆኑ ሰለተወለድ ብቻ ዜግነት የሚሰጣቸው መብታቸው ይከበር እላለሁ አቶ ክቡር ጠቅላይ ሚኒሰቴሩ ዶክተር አብይ እና ለምግሬሸን አላፊዋ ይመልከቱልን ሰል በትህትና እጠይቃለሁ ቤታችንንም ንብረታችን የመናዊ ሰለሆነ ብቻ መነጠቅ የለብንም ምንም ቢሆን እናታችን ኢትዮጵያ ዊ ነች አላህ ነብሳቸውን እናቴም አባቴም እህቴም ቤተሰብ የምቱት በሙሉ የጀነት ሰው ይበላቸው ይህ የተናገርኩት በሙሉ የሆነው በአቶ መንግሰቱ ሃይለማሪያም ጊዜ ነው ማን ያርገው ማን አላህ ነው የሚያውቀው እውነታውን መንግሰት እንዲያውቀው ነው እናትህን እንኳን ለማውጣት የጥሪ ወረቀት በኤንባሲ ተፅፎ ነበር ለምግሬሸን እናት ማንም የሚወጣው እሰከአሁን ድረሰ አለኝ ወረቀቱ ምንም አልጥልም ሰምም ማጥፈት አልፈልግም ብቻ ለወደፊቱ ማንም ይምጣ ማንም ይሰተካከል እና አሁን አሜሪካ ኤንባሲ ያለው ኢትዮጵያ ኤንባሲ ሰንት አመ ታት ወደ ሃገራቸው ለመመለሰ የኢትዮጵያ ፓሰፓርት ለእድሳት ገብቶ ፓሰፓርት የለም ኢትዮጵያ በሊሴ ፓሰፓርት ሄደሸ አውጪ እዛ ነው ያለው ተብላ እሰካሁን አልታደሰላትም ሰንት አመት ሆነ አልመጣም መልሱ እና አሜሪካ ላለው ኢትዮጵያ ኤምባሲ መልሰ ይሰጣቸውለእድሳት የገባ ፓሰፓርታቸወ እና አሜሪካ ቁጭ ብላ እናት አባት አጣች መብቴሄው ምንድነው ባልዋ ምተ በካንሰር ልጆች ጥላ እንዴት እዛ ቶሎ ይሰጥሻል አሉዋት ለምን እዚህ አሜሪካ አይታደሰላትም ግሬን ካርድ በምን ታሳድሳለች ይህ ፓሰፓርት የገባችበት ነውና ኢትዮጵያ ኤንባሲ ዲሲ ያለው መልሰ ይሰጣቸው አደራ ይከብዳልና ውጭ ለሚኖረው ኢትዮጵያ ዊ መብቱ ይጠበቅለት ሃገሩ እንዲገባ ተደሰቶ ሃገር አለኝ ብሎ መደሰት አለባቸው ኢትዮጵያን በሄዱበት ሃገር የትም ይሁን በምንም ይግባ የኢትዮጵያ ዊነቱ በኤንባሲወች ጎዳይ መብታቸው ይጠበቅ ማንም ሰው ሃገሬ ብሎ እንዲኮራ ኢትዮጵያን በሄድበት መብታቸው ይከበር በተለይ በአረብ ሃገር በሳውዲና በዱባይ በቤሩት ለሚሰቃየው ወገን ኢትዮጵያ ዊ ኤምባሴወች ይህን ጠንክረው ለወገን መቆም መተባበር አለባቸው መንግሰት ይህንን ክትትል ያድርግ የበለጠ ጋዜጠኛው ይህን ካየ ወደ ዶክተር አብይም ጋር ይድረሰ ይህን ያነበበ ኢትዮጵያን አይተህ አትለፍ ለወገን ሰትል ተናገሪ አድርሱልን አመሰግናለሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሰላም ጤና ለሁላችንም ሰል ሰላምታዬን አበቃለሁ እዚህ ላይ ጋዜጠኛው አሁን በአሜሪካ ያለሁት ከየመን በሃላ በአሜሪካ ለረጅም ጊዜ ነው የሰው ልጅነኝና እትብቱ የተቀበረችበትን አይረሳም እናት ሃገሩን ኢትዮጵያበሚቀጥለው ከምግሬሸን አላፊዋ ጋር መልሰ ቢሰጡን አመሰግናለሁ

  • @hasanmuse4007
    @hasanmuse4007 5 หลายเดือนก่อน +3

    Correction on sending messages to customers to collect their passport
    Most people come from rural area and they can’t read the messages or they may not see even.
    So I prefer calling them

  • @jonz-y6866
    @jonz-y6866 5 หลายเดือนก่อน +2

    ለእርጉዝ እና እፃናት የያዙ እዳይገላቱ ምን እየተሰራ ነው ጎተራ ያየውት ትንሽ ያስጠላል ቤታሰብበት

  • @user-AbduMD
    @user-AbduMD หลายเดือนก่อน

    በ System መሰራት አለበት ከሰው ንክኪ ነፃመሆንአለበት System ፍጠሩ

  • @eytatube7711
    @eytatube7711 5 หลายเดือนก่อน +5

    የወንዶች የውበት ሳሎን ስሩልን ፤ እናመሰግናለን

  • @user-qd6zs8fp3h
    @user-qd6zs8fp3h 4 หลายเดือนก่อน +1

    በሀቅ፡እዬተሰራ፡መሆኑ፡በምን፡፡እናረጋግጥ፡እንምቲይው፡ከሆነ፡በጣም፡ጥሩነው

  • @debebeteklu1451
    @debebeteklu1451 4 หลายเดือนก่อน

    ጐበዝና ጠንካራ ሠራተኛ እንደሆንሽ ታስታውቂአለሽ። በርቺ!!! እግዚአብሔርም ይረዳሻል።

  • @abrahamyinadu1894
    @abrahamyinadu1894 5 หลายเดือนก่อน +1

    ስላም ስላቀረብክልን እናመስግናለን ግን መቼ እንደሆነ ቀኑን ፕሮግራምህ ላይ የለም እባክህን ስታዘጋጅ ቀን ብትፅፍልን ጥሩ ነው አመስግናለሁ።

  • @Feyinetbekele
    @Feyinetbekele 5 หลายเดือนก่อน

    Selamawit. Thank you. God bless you

  • @semiramustefa8358
    @semiramustefa8358 5 หลายเดือนก่อน +4

    አቤት የኢሚግሬሽን ሰራተኞች ከዘበኛ ጀምሮ እሰከ ከፍተኛ አመራር ለምንድነዉ ህዝቡን የሚያመናጭቁት ?? ከህዝብ በተሰበሰበ ደሞዝ እየኖሩ ? በጣም የስነ ምግባር ችግር አለባቸዉ !! በነሱ የተነሳ ሀገራችንን እንድንጠላ ነዉ ያረጉን ልቦና ይስጣቸዉ

    • @Hkim185
      @Hkim185 5 หลายเดือนก่อน

      ከሕዝብ የሚሰበሰበዉ መንግሰት የሚከፍለን በሰዓት እነድንገባ ብቻ መሰሎኝ።
      ትህትና ከፈለክ ደላሎቻችንን አነጋግር በቀልጣፋና በትህትና እናሰተናግድሀለን
      መንግሰትም ይህቺ ሚኒሰተር ቀልጠፍ እንድልል ደላሎቻችንን አነጋግሩ በሏቸዉ

  • @user-ye4of8ob1w
    @user-ye4of8ob1w 5 หลายเดือนก่อน +1

    በርቱ ጥረታችሁ ጥሩ ነው እኔም። በቅርብ ከሦስት ወር ጥብቅ በኋላ ዕንደ ተጠራሁ። ጉልበቴ እስከ ሚዝል ቆሜ ወስጃለሁ። ለዜጎች ክብርና መብት ትጉ

  • @woubeshetbelachew7138
    @woubeshetbelachew7138 5 หลายเดือนก่อน +2

    የውጭ ቋንቋ በንግግርዎ ውስጥ በጣም እያስገቡ ነው መግለጫ የሰጡት:: በእርስዎ ደረጃ ያለ የስራ ኅላፊ ንግግሩን በወጥ ቋንቋ ቢያቀርቡ አዳማጩ ህዝብ በሙሉ ልብ መልእክቱን ሊወስድ ያስችለዋል::

    • @Hkim185
      @Hkim185 5 หลายเดือนก่อน

      አባቴ እንግሊዘኛ የመንግሰት መሰሪያ ቋንቋ ነዉ
      ፓሰፖርትህን እንዴት ታነባለህ መንገድ እንዴት ትሄዳለህ ዉጭ ሐገረ ሰትሂድ ትንሸዬ እንግሊዘኛ ካልቻልክ እንዴት ትግባባለህ ወይሰ ነጮቹን አማርኛ ልመዱ ትላለህ

    • @woubeshetbelachew7138
      @woubeshetbelachew7138 5 หลายเดือนก่อน

      @@Hkim185 ልጄ ወይ አማርኛውን ወይንም እንግሊዝኛውን ትምረጣ:: የምን መዘበራረቅ ነው::

    • @Hkim185
      @Hkim185 5 หลายเดือนก่อน

      @@woubeshetbelachew7138
      ማንኛዉንም የመንግሰት ወረቀት ከአዋጅ ፤ ሕጎች ፤ ደረሰኞች በሙሉ ከመንጌ ጀምሮ በአማርኛና በእንግለዘኛ ነዉ የሚፃፈዉ እና በሁለቱም መናገር መብቷ ነዉ እንግሊዘኛ መናገር እኔም አልችልም የቱርክ ፊልም እያየህ የሚገባህ ትንሸዬ እንግሊዘኛ ጠብ ጠብ ሰላለ ኡኡታህን ታበዛለህ የኢትዬጵያ ወጣቶች ወደ ፊት በኢኮኖሚ በሳይንሰ በቴክኖለጂ ለማደግ ከፈለገ የእዉቀት የተቆለፈዉ ወ በእንግሊዘኛ ነዉ እንግሊዘኛ ሳታቅ እወቀት የለም አገራችን ወደ ኃላ የጎተታት እንግሊዘኛ አለማወቃተችን ነዉ እንግሊዝኛ ብትችል በዓለም ላይ ተቀጥረህ ትኖራለህ አንተ ግን ጠባብ ነህ ኦሮሞ ምድር ዘር ማንዘርህ መቶ አመት ተቀምጦ ኦሮምኛ የማትችል ሰለሆንክ እንግሊዘኛዉንም አብቹን ኦሮሞን ለመጉዳት ብለህ እንግሊዘኛ አትቻል ለቀራቹሁት ግን ወጣትነታቹሁን አታባክኑ እንግሊዘኛ ተማሪ ዋ ዉርድ ከራሴ

    • @Hkim185
      @Hkim185 5 หลายเดือนก่อน

      @@woubeshetbelachew7138
      አባባ ወብዉሸት
      እሰቲ አንድ ነገር ልጠይቆት መቼም እርሶ ዕድሜ ጠገብ ኖት ሁለት ምርጫ ቢኖር የትኛዉን ይመርጣሉ?
      አንደኛ ምርጫ
      ሚኒሰተሯ በቅርብ ግዜ ቀጠሮ ሰጥተኖት ቢሮ ሲደርሱ qr code scanner አርገዉ ቀጠሮ ካሎት ብቻ ነዉ የሚገቡት ከዚያም ምንን እንደሚያናግሩ ወረቀቶቹ ሁሉ ዝግጁ ሆኖ በአምሰት ደቂቃ ፖሰፖርቶ ታትሞ እዛዉ ፊቶ ይሰጦታል ብላለች ይህንን ተግባራዊ ታርግ ለምን እግሊዘኛ አይደለም እራሷም እንግሊዛዊት ትሆን ብቻ ሰራዉን ሰርታ አመት የሚያሰጠብቀዉን በሰዓቶች ዉሰጥ ትጨረሰወ
      ሁለተኛ ምርጫ
      ከሁሉ በላይ አማርኛ ይቀድማል

  • @bisrathabtemichael7375
    @bisrathabtemichael7375 5 หลายเดือนก่อน +1

    The government should increase the time , make it 10 years. This should be both for passport and drivers license. This will decrease cost.

    • @Hkim185
      @Hkim185 5 หลายเดือนก่อน

      ትቀልዳለህ እንዴ ዋና ገብያቸዉን ልታሳጣቸዉ ነዉ

    • @mohamed-vp4rt
      @mohamed-vp4rt 3 หลายเดือนก่อน

      አፋጣኝ ?ቪዛ ያለው ማግኘት ይችላል

  • @Danielaragaw-ru7oh
    @Danielaragaw-ru7oh 5 หลายเดือนก่อน +1

    What about a citizen outside Ethiopia ???? We leave in Juba our Embassy charge as 150USD which is very Expanceiv or most of as we can't afford also the get 3month to received during that time we should get temporary pepper that cost as other 85USD to paid Juba EM.outhorithy.......my question is when our government will respect his own citizen???? Ugandans paid or Kenyans 20UDD only with in 15 days maximum.... please please utlist work on this part don't let as sufer

    • @Danielaragaw-ru7oh
      @Danielaragaw-ru7oh 3 หลายเดือนก่อน

      The TV show did not like it all comment righting by English and how ever give suggestions they Egnored the text did not like it in return I will windrow by substitution Putoooos resist

  • @tadelechshinbie3931
    @tadelechshinbie3931 5 หลายเดือนก่อน +3

    600;000 አትመናል የምትይው ይኸ ቁጥር ብዙ መሆኑ ነው? ሰውን አታጉላሉ በየክልሉ ሥራ ጀምሩ።

    • @mohammedsirage4009
      @mohammedsirage4009 5 หลายเดือนก่อน

      ገብተህ ታትምላት ደንቆሮ ሲሰሩ አፍ መክፈት ሳይሰሩ ደግሞ መንጫጫት በጣም ያሳዝናል ግን ሳይህ ከሌቦቹ አንዱ ነህ መሰል

    • @MamewuMame
      @MamewuMame 3 หลายเดือนก่อน

      EYOB 2:11

  • @MihretMihret-fu7dn
    @MihretMihret-fu7dn 4 หลายเดือนก่อน +1

    Sidama kilil syistemu ye tefaw le mindinew?

  • @eshetusenay7786
    @eshetusenay7786 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን🎉🎉🎉

  • @befekadudemmissie4592
    @befekadudemmissie4592 5 หลายเดือนก่อน +1

    ፓስፖርታቸውን ለማሳደስ ከእኔ ጋር አብረው ፎርም ከአምስት ወር በፊት ሞልተው የነበሩት ፣ እኔ ተጠርቼ ሳገኝ እሳቸው አልተጠሩም፣ አላገኙም። በተከታታይ በተደረጉት ሁለት ጥሪዎች ላይ አልተካተቱም ፣ ለምን ይሆን ? ምን ያህል መጠበቅ አለባቸው ይሆን ?

    • @Hkim185
      @Hkim185 5 หลายเดือนก่อน

      ሙሰና በሎተሪ ነዉ ይከፍላል ብለዉ የገመቱትን ይይዙበትና ሲሰለቸዉ ደላላን ያናግራል

  • @emebet-yx3zi
    @emebet-yx3zi 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ እፈልጋለዉ የት ነዉ የሚወጣዉ የምታዉቁ ንገሩኝ ወይ ስልክ ስጡኝ

  • @Getasew597
    @Getasew597 5 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ

  • @salamonali9839
    @salamonali9839 5 หลายเดือนก่อน

    አደበተ ርዕቱ ነሽ እግዚአብሔር ስኬትን ይስጥሽ

  • @wondmubalta7977
    @wondmubalta7977 5 หลายเดือนก่อน +3

    ለምን ይዋሻል

  • @brhanewelday456
    @brhanewelday456 5 หลายเดือนก่อน +1

    gebeya midia ye TIGRAY branch mech endemijemer Negerugn??????????

  • @tigisthopetube1234
    @tigisthopetube1234 5 หลายเดือนก่อน +1

    ገበያ ሚዲያ እናመሰግናለን❤🎉🎉🎉

  • @MikhaZemedne_il3xl
    @MikhaZemedne_il3xl 5 หลายเดือนก่อน +1

    Why don't you start service in Tigray?

  • @sweetaddis8120
    @sweetaddis8120 5 หลายเดือนก่อน

    I like this media

  • @zerfubelachew6193
    @zerfubelachew6193 5 หลายเดือนก่อน

    ትውልደ ኢትዮጵያዊ ቢጫ መታወቂያ ካርድ ማግኘት እንዴት ይቻላል?።

  • @MahirBedru
    @MahirBedru หลายเดือนก่อน

    ባሥቦርት 15000በዚ ጉዳይ ምንትላላችሁ

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 5 หลายเดือนก่อน +5

    ወሬ እና ተግባር አራባ እና ቆቦ ነው

    • @ShawolLelisa
      @ShawolLelisa หลายเดือนก่อน

      Betikikil kireta lemakireb hidden enkwan berasachew tifat ayagebanim bilew amenachikew new yabarerun yet Heden endementeyek gira gebtonal

  • @seyoumejigu8845
    @seyoumejigu8845 5 หลายเดือนก่อน

    Ok boarding to go አላስፈቀድክም ተብዬ 2ጊዜ ቪዛ ተቃጥሎብኝ በ3ኛው በኬንያ አርጌ ለመሄድ ነው የትገደድኩት

  • @SelamAlene-ix3zh
    @SelamAlene-ix3zh 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቆይ አስችኮይ ለማስራት ምንድነው ምይስፍልገው

  • @bisrathabtemichael7375
    @bisrathabtemichael7375 5 หลายเดือนก่อน

    Only the applicants should be allowed to access the waiting room !! Taking small changes could avoid delays. Please consider involving consultants!!!

    • @Hkim185
      @Hkim185 5 หลายเดือนก่อน

      በፓሰፖርት 10% ተደርጎ ይህ 10% ፖሰፖርትህን ለሰራዉ ቢሰጥ በፖሰፖርት መቶ ብር ቢሆን በቀን መቶ ፓሰፖርት ከሰራ 30,000ብር ከደሞዝ ወጭ ማለት ነዉ ። በ200 ብር በ500ብር ለፈጣኖቹ በየደረጃቸዉ ኮምሸን ቢያገኙ ቶሎ ይሰራሉ ደላላም ሰለማይከፍሉ 100% ለራሳቸዉ ሰለሚሰሩ አምሸተዉም ይሰራሉ ለምሳም ሳይዘጉ

  • @EkramseidademMohammed
    @EkramseidademMohammed 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስልክ ብሰጡን ባላችሁበት ብንመጣ

  • @alemuhunde8576
    @alemuhunde8576 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም !ሲዘጋጅላችው መልዕክት እንልካለን ተብሎ ከ 8ወር በለይ እየጠበቀ ያለንስ !!ከታተመ ለምን አይጠሩም ??? 15:03

  • @janacell6165
    @janacell6165 5 หลายเดือนก่อน +1

    ችግራችንን፡እንኳን፡የሚያዳምጠን፡የለም፡ከበር፡ነው፡በዱላ፡ደብድበው፡የሚያባሩን፡ሚግሬሽን፡የተከበረ፡መስሪያ፡ቤት፡ነበር

  • @Aklil-gx9qv
    @Aklil-gx9qv 5 หลายเดือนก่อน +1

    Aschekuay agelegelit min memualt alebet

  • @bineymgeresu7888
    @bineymgeresu7888 5 หลายเดือนก่อน

    👍👌S. gobz nesh Berchiln...bertuln.. betam ds yelal 🙏

  • @AfricaAfrica-lc1ub
    @AfricaAfrica-lc1ub 4 หลายเดือนก่อน

    አስቾከ መቼ ነዉ የጀመረዉ

  • @simbirtuumedia
    @simbirtuumedia 5 หลายเดือนก่อน

    Gebeya tileyalachu

  • @seyoumejigu8845
    @seyoumejigu8845 5 หลายเดือนก่อน

    ከባለ ጉዳዩ ሌላ መች ወደ ውስጥ ታስገቡና ነው 5 ሆነው ይመጣሉ የምትይው ?

  • @user-cz3yn2zq1n
    @user-cz3yn2zq1n 5 หลายเดือนก่อน

    ለጥረቶ ምስጋና እያቀርብኩ እንግሊዘኛ ብዙ ባይጠቀሙ ጥሩ ነዉ

    • @Hkim185
      @Hkim185 5 หลายเดือนก่อน

      አንዳንድ ቋንቋ የአማርኛ ፊቻቸዉ ሙሉ ትርጉሙን አይሰጥም
      ለምሳሌ ፓሰፖርትን በይለፍ ወረቀት ብትለዉ
      የይለፍ ወረቀትን ምን ልትለዉ ነዉ

  • @ethiopiawi1571
    @ethiopiawi1571 5 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ነው ዛሬ ገብተህ ብታመለክት ለመስከረም ነው ቀጠሮው ሁለት ወር የተባለው ትክክል አይደለም ቢታረም

  • @NNNUUUNN
    @NNNUUUNN 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሰውን በተሰለፈበት በዱላ መቀጥቀጥስ ምን ይሉታል????

  • @janacell6165
    @janacell6165 5 หลายเดือนก่อน +1

    አኡን፡ነው፡ይኤ፡ኡሉ፡የመጣው፡በፊት፡እንደዚእ፡አልነበረም፡ለማን፡እንናገር፡ችግራችንን፡በርላይ፡ይደበድቡናል፡

  • @fatemaalh708
    @fatemaalh708 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤

  • @jonz-y6866
    @jonz-y6866 5 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ናት አይቀይራት ፈጣሪ እስከመጨረሻው ያፅናት❤❤❤

  • @fikemariamgirmay1929
    @fikemariamgirmay1929 5 หลายเดือนก่อน +1

    በኦንላይን ፎርም ሞልተን ክሰምንት ወር በላይ ሆነን፡፡ጭራሽ 2000 ብር መክፈላችንም አይታወቅም፡፡ምን መፍትሄ አላችሁ?

    • @zebenaynati2891
      @zebenaynati2891 5 หลายเดือนก่อน

      እኔም ቢጫ ካርድ ጠይቄ የጠየቁኝን ዶክተሮች ሁሉ አስገብቼ ከሀምሳ ሺ ብር በላይ ጨርሼ ይህን ስል ከልጄ ጋር ነው የጠየኩት መልስ የለም ወፍ የለም ወደ አመት ሊጠጋ ነው እኔ ያለሁበትን ሀገር የስራ ቅልጥፍና ለአገሬም እመኛለሁ 🙏🙏

  • @mesfanyohannes8293
    @mesfanyohannes8293 5 หลายเดือนก่อน +7

    ይቺ ደሞ ሌላዋ አዳነች አበቤ ናት እንዴ አንቺ ገልቱ😂😂😂😂😂

    • @user-no9sk9ms5z
      @user-no9sk9ms5z 5 หลายเดือนก่อน +2

      አይባልም ካልተሳደባችሁ አይሆንላችሁም አይደል

    • @user-cz3yn2zq1n
      @user-cz3yn2zq1n 5 หลายเดือนก่อน

      ስድብ ሞያዉ

  • @user-uo8uh9jy6p
    @user-uo8uh9jy6p 5 หลายเดือนก่อน

    I think it is progressive thanks for your effort but to receive the passport in addis only in one place if you can please add other out of voters

  • @aynagirma3593
    @aynagirma3593 5 หลายเดือนก่อน +1

    👍👍👍👍👍❤️

  • @mulugetakebede8304
    @mulugetakebede8304 5 หลายเดือนก่อน

    Ye hawasa onlin system lemin ayseram ibakachu aserulin

  • @nigusudebebe9606
    @nigusudebebe9606 5 หลายเดือนก่อน

    Beritu❤ Europe hone America pasport lemagigeti giza yiwesidali tolo ,yetim hager aysetumi

  • @seyaraja3732
    @seyaraja3732 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ ኦላይን ነው የሞላሁት ሁለት ወር ተቀጥሬ ነበር በወር ከ ሃያ ቀኑ ነው የመጣ ያንዳንዶች በ 15 ቀኑ የመጣላቸው አሉ በ 7ወሩም የመጣላቸውም አሉ እንዳትጠቃላይ ለውጥ እንዳለው አይቻለው መስተካከል አለበት ብዬ የማስበው አንደኛ ቴክስት ሲልኩ ዛሬ ገብቶ ለነገ ነው የሚላከው ይሄ ደግሞ ራቅ ያለ ሰው በሰዓቱ ለመገኘት አይችልም ሌላ ፓስፖርቱን ስንወስድ መቶ ብር የሚከፈለው ምክንያት አልገባኝም እንዲፋጠን ለቀን አበል ከሆነ ጥሩ ግን አንዳንዶች በደንብ እንኩአን ስም መጥራት አይችሉም በተረፈ ልጅ ለያዙት ልሽማግሌዎች ቅድሚያ መሰጠቱ ጥሩ ነው ቀጥሉበት ማለት እወዳለው

  • @user-no9sk9ms5z
    @user-no9sk9ms5z 5 หลายเดือนก่อน +3

    Uffffff እንደት እንደሚያጉላሉ 😢

  • @saedakemer7686
    @saedakemer7686 5 หลายเดือนก่อน +2

    Woshatamoch

  • @genetesolomen
    @genetesolomen 5 หลายเดือนก่อน +1

    እረ እኔ 1ዓመት ሆኖታል ከተመዘገብኩ ኣዳስ ፓስፖርት

  • @MahirBedru
    @MahirBedru หลายเดือนก่อน

    ለመታወቂያ 15000

  • @GenzebeKetema
    @GenzebeKetema 2 หลายเดือนก่อน

    ኧረ እኔ እፈልግ ነበር

  • @samuelhabte9209
    @samuelhabte9209 5 หลายเดือนก่อน +1

    Go and see toGotera area before talking to her

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v 5 หลายเดือนก่อน +2

    በኦላይን ሞልቼ በ7 ወሩ መጣልኝ 😮

  • @Hhhtrt83
    @Hhhtrt83 5 หลายเดือนก่อน

    ፓስፖርት ለማግኘት ወደ አንድ ዓመት ጠብቆ ያላገኘ ዜጋ እንዳለ አያውቁም ?

    • @Hkim185
      @Hkim185 5 หลายเดือนก่อน

      ደላሎችን አናግር

  • @muhammedebrahim6694
    @muhammedebrahim6694 5 หลายเดือนก่อน

    አንድ ሰው የፓስፖርቱ ከጠፋበት እና ቁጥሩን ከረሳ በምን መልኩ ማግኘት ይችላል?

    • @lanteTV1
      @lanteTV1 5 หลายเดือนก่อน

      በአሻራ የሚገኝ ይመስለኛል።

    • @zebenaynati2891
      @zebenaynati2891 5 หลายเดือนก่อน

      የቀበሌ መታወቂያ የታደሰ ወይም የልደት ካርድ ነው

  • @user-AbduMD
    @user-AbduMD หลายเดือนก่อน

    System የለም

  • @wondraddebebe8534
    @wondraddebebe8534 5 หลายเดือนก่อน

    ይህ ሁሉ ትክክል አደለም ::ለምሳሌ አንድ ወዳጄ ውጭ አገር የሥራ ኮንትራት ተፈራርሞ ሁሉን መረጃ አሟልቶ ቢሮ ቁጥር -138 አስቸኳይ ፓስፖርት ሲጠይቃቸው ፎቶ እና አሻራ ስጥ አሉት :: ፎቶ እና አሻራ የሚወስደው ቢሮ ደግሞ የኦንላየን ቀጠሮህ እ. ኤ አፕሪል 29,2024 ነው ብለው ከለከሉት ::በዚህ ምክንያት የቀጠረው ድርጅት ኮንትራቱን ሰረዘ ::ታዲያ ኃላፊዋ እንደሚሉት ከሆነ ይህ ሰው በአካል ቀርቦ ሲጠይቃቸው ለምን ከለከሉት?

  • @desalangmanore6823
    @desalangmanore6823 5 หลายเดือนก่อน

    ትክክልነሽ

  • @gamachistujuba1391
    @gamachistujuba1391 5 หลายเดือนก่อน

    😊 how

  • @alg7524
    @alg7524 5 หลายเดือนก่อน

    የአዳነች አበቤ ልጅ ትመስላለች። በወያኔ ጊዜ ፓስፖርት በሶስት ቀን ነበር። ደጉ ጊዜ!

    • @Hkim185
      @Hkim185 5 หลายเดือนก่อน

      ዛሬ ፓሰፖርት ብሎ የሚያለቅሰዉ ፤ የወያኔን ግዜ የጨለማዉ ግዜ የሚሉትን ነዉ ።

  • @getsolomon
    @getsolomon 5 หลายเดือนก่อน

    ውስጣችሁን አጥርታችሁ አሰራራችሁን አዘምናችሁ በመስራት መቀጠል አለባችሁ ከቢሮክራሲ የፀዳ ፈጣን አሰራር ጥሩ ነው።

    • @Hkim185
      @Hkim185 5 หลายเดือนก่อน

      ታድያ ለዚህ ፈጣን ዘመናዊ አሰራር ዝያድ ትከፍላለህ ወይሰ በነፃ ነዉ የምትፈልገዉ

  • @abbasaliousman3007
    @abbasaliousman3007 5 หลายเดือนก่อน

    ለጥቆማ ስልክ ይስጡን

    • @Hkim185
      @Hkim185 5 หลายเดือนก่อน

      ለምን የጠገቡት ጅቦች አባረህ የተራበ ጅቦች ልተካ

  • @bikiarayaaraya5152
    @bikiarayaaraya5152 5 หลายเดือนก่อน +1

    ችግሩ ተባብሷል ማመናጨቅ ሲልም ሌላ የህዝቡም ችግር እንዳለሆኖ በተረፈ ችግሩ አልተቀረፈም ለሊት 8 :ሰአት እየተሰለፍን አውነት ብንነጋገር ጥሩ ነው የኛኑ ችግር እያነሱ መነጋገር
    ተገቢ አይመስለኝም ቢቻል የሰው ሀይል ቢጨመር ካልሆነ ትርፍ ሰአት ቢሰሩ ፈጣን ቢሆኑ ሌላም አማራጭ ቢታይ የተሻለ ይመስለኛል
    የኔ ሀሳብ ነው አመሠግናለሁ 10:39

  • @joshua7040
    @joshua7040 5 หลายเดือนก่อน

    Le eritreans lemen passport atsetum telatoch sle honu new le lea hager zegoch gn tsetalachu weshetamoch

  • @janacell6165
    @janacell6165 5 หลายเดือนก่อน

    እኛ፡እድሜ፡ለማስተካከል፡9፡ወር፡ኦኖናል፡እስካኡን፡አሻራ፡አልሰጠንም፡ቴክስት፡አልደረስንም፡ጠይቅልን፡ብርተን፡እንብላ

  • @nani-pe3ip
    @nani-pe3ip 5 หลายเดือนก่อน

    ለማሳደስ ከሰጠሁ 8 ወር ሆነኝ የውሃ ሽታ ሆነ ለማን ይነገራል? አይይይይይ

  • @mitenage4178
    @mitenage4178 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጥራቆች

  • @hopetube_Ethiopia
    @hopetube_Ethiopia 5 หลายเดือนก่อน

    የስንቶቻችንን እድል ያበላሸ ተቋም ሁሌም የማይረባ ምክንያት እንደተሰጠ ያሳዝናል። ፓስፖርት ማግኘት መንግስተ ሰማያት የመግባትን ያህል የከበደበት ጊዜ

  • @muhamedkemal5770
    @muhamedkemal5770 5 หลายเดือนก่อน +1

    ከሙስና የፀዳ ነው የአብይ አስተዳደር በሙስና የተዘፈቀ ነው

  • @DemShimelis
    @DemShimelis 5 หลายเดือนก่อน

    Erŕa semera Ics 5 ken mulu biro ziggg nw eskiii atarulin

  • @Nathan-md5gg
    @Nathan-md5gg 5 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @derarabyata5901
    @derarabyata5901 5 หลายเดือนก่อน

    ለምን በትላልቅ ከተሞች ኢሜግሬሽን አገልግሎት አትጀምሩም በሃዋሳ ለጠቅላላ ደቡብ ህዝቦች በድሬዳዋ በጅማ ;:

  • @hubeyb4371
    @hubeyb4371 5 หลายเดือนก่อน

    10Q

  • @kelemmek3878
    @kelemmek3878 5 หลายเดือนก่อน

    አጠገባችሁ ያለው ባንዲራ የማነዕ

  • @JobMobile-p2g
    @JobMobile-p2g หลายเดือนก่อน

    fata jilo

  • @ibrahimadem8167
    @ibrahimadem8167 5 หลายเดือนก่อน

    Misage astakakalch kana sem camera thafut

  • @NatiEthiopya
    @NatiEthiopya 5 หลายเดือนก่อน

    Ere beriut yalen passport lemadesh 380$ eykflen New and belune

  • @user-ss9zg4il2i
    @user-ss9zg4il2i 5 หลายเดือนก่อน +1

    የጎተራው ታይቶአል

  • @befekadudemmissie4592
    @befekadudemmissie4592 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ሊመመሰገን የሚገባው አስተዳደራዊ ቅያስ ሆኖ አግኝቼዋለሁ ። ከዚህም በላይ ፣ ባልተለመደ ሁኔታ ፣ ከተሰጠኝ የቀጠሮ ጊዜ ዘግይቶ ጥሪው የተደረገልኝ መሆኑን ድርጅቱ ተገንዝቦ ፣ በመጥሪያው ገጽ ላይ "ስለትእግስቶ በጣም እናመሰግናለን ፣ " የሚል ቃል ሠፍሮ በማየቴ ፣ ትልቅ የአስተዳደር ሥነ ምግባር የሰፈነበት እንደሆነም በምስጋና ጭምር መግለጽ እፈልጋለሁ። በርቱ ተበራቱ 👍

  • @andenetmersha6997
    @andenetmersha6997 5 หลายเดือนก่อน

    ወገኛ እኔ ለማደስ ከፍዬ መች ሰጡኝ ስንት ጊዜ ሆነኝ ለማን ይነገራል የዚች ሀገር ጉድ

  • @MamewuMame
    @MamewuMame 3 หลายเดือนก่อน

    Comenti

  • @Ibrim2022
    @Ibrim2022 5 หลายเดือนก่อน

    ፈጥን አለ ወይ

  • @muhamedkemal5770
    @muhamedkemal5770 5 หลายเดือนก่อน +2

    ውሸት ብቻ

  • @mesfanyohannes8293
    @mesfanyohannes8293 5 หลายเดือนก่อน +1

    አንቺ የሰው ጅብ ለጉቦኞች መንገድ ሰራን አትይም ይሄም ቀን ያልፋል የጊዜ ጉዳይ ነው

  • @negatamire4036
    @negatamire4036 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ አምስት ቀን ኣላለችም ውሸታሞች ከ7 ወር በላይ ነው የሚፈጅባችሁ

  • @radidkonjo5622
    @radidkonjo5622 2 หลายเดือนก่อน

    ይሄው እድሳት ነበር አመት ሊሆነው ነው

  • @TameneAbebe-ur2ec
    @TameneAbebe-ur2ec 5 หลายเดือนก่อน

    ምን ይጠፋል በየኤንባሲ እየሸጣችሁ ለውጭ ዜጎች ወሬ ወሬ ዋን ባይ ዋን ትላለች ደካማ

  • @zerihunteketel9727
    @zerihunteketel9727 หลายเดือนก่อน

    ሆሳዕና ቅርጫፍ ተትሞ የመጣውን ለመስጠት እሽ እያሉ ነው ሥራቸው ግልጽ አይደለም እባካቹ