ከቀርጥ ነፃ የሆኑ እቃዎች አዲስ ህግ | ቦታ እና ቤት አዲስ ውሳኔ ተሰጠ - መስከረም 11/2017 ዓ/ም | business news |dollar exchange

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 พ.ย. 2024
  • ከቀርጥ ነፃ የሆኑ እቃዎች አዲስ ህግ | ቦታ እና ቤት አዲስ ውሳኔ ተሰጠ | business news | dollar exchange | Gebeya Media
    Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
    If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
    Email: gebeyamedia@gmail.com
    Telegram:t.me/gebeyamedia
    TikTok: / gebeya_media
    Facebook: / gebeyapromotion
    Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
    #ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ

ความคิดเห็น • 59

  • @علياحمد-ض6ك9ض
    @علياحمد-ض6ك9ض 29 วันที่ผ่านมา +1

    እዴትባዶቦታ ህገወጥይባላል ካርታያለው በሙስናየሰከሩ የሌባክምችት።

    • @georgessaroufim7733
      @georgessaroufim7733 8 วันที่ผ่านมา

      እህት አለም ህጋችን ነው የብልግና ok

  • @tayechefo6312
    @tayechefo6312 หลายเดือนก่อน +19

    ኢትዮጵያ አዲስ ህግ ከማዉጣት ዉጭ ሥራ የላትም እንዴ?

    • @fsobrunjemiltube5956
      @fsobrunjemiltube5956 หลายเดือนก่อน

      @@tayechefo6312
      ምናለ ደግሞ የምታወጣዉ ህጓ የተሻለ በሆነ ከከከ

  • @علياحمد-ض6ك9ض
    @علياحمد-ض6ك9ض 29 วันที่ผ่านมา

    ቦታው የመግስትነው ምንማለትነው ?አድሰ 12 አመት ስዴትላይቆይቶ እድሜውን አባቱንሳይቀብር የገዛውንቦታ እዴትየመግስትነውይላል ይገርማል

  • @romanabahiru1744
    @romanabahiru1744 หลายเดือนก่อน +33

    የመጀመሪያ ኮማች እያልኩ አቧራ ላስነሳ😅 በሉ ለይኩ ግን ምን ይጠቅመኛል?

    • @tibebtsehay
      @tibebtsehay หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂

  • @lenileni4035
    @lenileni4035 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you

  • @fsobrunjemiltube5956
    @fsobrunjemiltube5956 หลายเดือนก่อน +7

    እዉነት ለመናገር የኢትዮ ህግ በጣም የሚያስጠላ ነዉ ፍትሃዉይ አይደለም እጅግ ወንጀል ነዉ እንዴት አባቱ በገዛዉ ቦታ ላይ ድርሻ የለህም ይላሉ እንደዚሁም ሰዉ የገደለ ሰዉ እንዲቀለብ እስር ቤት ማስቀመጥ አሁን ይህ ምንድነዉ ፍትሃዉይነቱ የገደለን መግደል እንጂ
    ያረብ ጠብቀኝ እኔንም ቤተሰቤንም ወዳጅ ዘመዶቼንም ኢላሃና የሸሪዓን ህግ በአለም ዙሪያ አድርግልን ፍትህ በሸሪዓህ ብቻና ብቻ ነዉ ያለዉ

    • @IssacAbigial
      @IssacAbigial หลายเดือนก่อน

      Bamekina adegas saw before yegedal malet ayekebedem feren ebi belawe Belo maseb xeru naw beye naw ederase Hasab yeqerta

    • @MuzeyinBilal-yn1cn
      @MuzeyinBilal-yn1cn หลายเดือนก่อน +1

      ሆን ብለህ ላደረከው እንጂ ለሌላው ሌላ ቅጣት አለው

    • @fsobrunjemiltube5956
      @fsobrunjemiltube5956 หลายเดือนก่อน

      @@MuzeyinBilal-yn1cn
      ባረከላሁ ፊክ አኺ ጀዛከላህ ኸይር ትክክል ብለሃል

  • @alemsegedgebreselassie7407
    @alemsegedgebreselassie7407 หลายเดือนก่อน +7

    በየመሥሪያ ቤቶች የሚሰጡ የተምታቱ መግለጫዎች አሳዛኝ ነው እንዴት በመንግሥት መሥሪያ ቤት እንዲህ ግራ አጋቢ መግለጫ ይወጣል ያሳዝናል ያሳፍራል የፈለገ እንዳሻው መግለጫ መስጠት ነውር ነው ሁለም ሀለፊ የሆነባት ሀገር ። አፍሪካ ህብረት ያለው ሚካኤል ይፈርሳል ያለው ያለበት የሥራ ሀላፊነት ቦታ የማይመለከተው አይረሳም የቅርብ ቀን ጉዳይ ተይዟል ተባለ በል ተብሎ ይሆናል ።

  • @Solomontekle-h6i
    @Solomontekle-h6i หลายเดือนก่อน +3

    Land supposedly given by government for so called development for individual with no Capacity or potential to do so , ended up being sold on exuberant price. This is what is the main problem.

  • @Enatnshwubet
    @Enatnshwubet หลายเดือนก่อน +2

    እኔ በስደት ተቃጥየ የገዛውትን ጅምር መኖሪያ ቤት. የሸጠልኝ ሰውየ ዘመድ መልሶ ሰራበት እኔ አረብ አገር ነኝ እባካችሁ አስመልሱልኝ. የተዋዋልንበት. ካርታ እና ደረሰኝ እጀላይ አለ

  • @mountcarmel7116
    @mountcarmel7116 หลายเดือนก่อน

    Thank you for the information!

  • @germabonso2069
    @germabonso2069 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ይገርማል ተሽከርካሪ ወንበር ላይ ቁጭ ብለው አስበው መስራትን እንኳን አቃታቸው ጉቦ ቢሆን ያለ ስህተት ይሰሩታል ፣፣፣

  • @voiceamhara
    @voiceamhara หลายเดือนก่อน +2

    መሬት የግል ነው መሆን ያለበት። ያለበለዚያ እድገት የለም። የሙስና ዋና ምንጭ መሬት የመንግስት ነው። መንግስት ተብዬው ቤትህን አፍርስና ሂድ መሬቱን እፈልገዋለህ ይልሀል። አቢይ አህመድ እስኪወገድ ምንም ንብረት መግዛት ቦሀላ ለማዘን ነው።

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 หลายเดือนก่อน

    የሟቹን ንብረት በተመለከተ ውሳኔው አሳማኝ ስላይድለ ወደ ላይኛው ፍርድ ቤት በይግባኝ መከራከር ይቻላል። ምክንያቱም የተሠራው ቤት ሁለቱ ጥረው ግረው ባካበቱት የጋራ ገንዘብ ስለሚችል።

  • @enanu87tazeze5
    @enanu87tazeze5 หลายเดือนก่อน +4

    እስኪ እርዱኝ የተወሰደብኚን ኮንዶምንየም ቤቴን ለሌላ ሰዉ ሽጠዉብኛል ስንት አመት ልፍቼ የደረሰኚን ቤት ወስደዉብኛል እካችሁ እንዲመለስልኝ አድርጉልኝ

    • @Gech-oo9gr
      @Gech-oo9gr หลายเดือนก่อน

      Giltsi aydelem tiyakesh

  • @kederBoker-pz1nu
    @kederBoker-pz1nu หลายเดือนก่อน +3

    ነፃ፣ገበያ፣የሚተዳደር፣አገር፣ይሀን፣መደረግ፣አይቻልም፣መነገድ፣መሰራት፣ብቻ፣ነው፣የማዋጣው፣

  • @yoftahemenber2849
    @yoftahemenber2849 หลายเดือนก่อน +4

    የህትመት ስራ አዋጭነቱ የምንጠቀመው ግብአት በተለይ ስለ ቀለም ስታነሱ ሰምቻቹ አላቅም እና አንድ ብትሰሩልን please!

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  หลายเดือนก่อน +1

      በቅርቡ መረጃውን እናደርሳቹዋለን

    • @yoftahemenber2849
      @yoftahemenber2849 หลายเดือนก่อน

      @@gebeyamedia thank you

  • @NasruBale-k9s
    @NasruBale-k9s 17 วันที่ผ่านมา

    Ok yes

  • @My-passion12
    @My-passion12 หลายเดือนก่อน +5

    የትራንስፖርት ቢሮዎቹ ሶስት ቦታ በመከፈላቸዉ የስራ ድርሻቸዉንና ሐላፊነታቸዉን ለይተዉ አያዉቁም። በዚህ የተነሳ አንዱ ተነስቶ ሲዘባርቅ ሌላኛዉ አይመለከተኝም ይላል። የዚህ ሐገር ችግር ተቋማትን መገንባት ነዉ። በአሸዋ ላይ ሳይሆን በአለት ላይ።

  • @awdr5608
    @awdr5608 หลายเดือนก่อน +2

    እሪል እሰቴ መግዛት ያብን የዘትኞቹ ናቸው ብታብራሩልን እንዳንበላ አመሠግናለሁ

  • @lemlembrosowski6305
    @lemlembrosowski6305 หลายเดือนก่อน +2

    እኔም ባዶቦታ ገዝቼ ከሰራሁት መሰረቱን ካዎጣሁ በሆላ ዉሉን አፈረሰችብኝ

  • @AWASHDIRECT
    @AWASHDIRECT หลายเดือนก่อน +1

    I really feel shame about Ethiopia custom commission always they week up with new law even after micro economy reform investors are not sure if they can make any business in Ethiopia because of week or daily unacceptable laws

  • @jaffershurie862
    @jaffershurie862 หลายเดือนก่อน

    ለምንድነው ከታች የነበሩት ፍርድ ቤቶች አንቀጽ 40 ንሁስ አንቀፅ ሰባትን ከመጀመሪያውኑ ተግባራዊ ሳያደርጉ የቆዩት!? ሁሉም አንድ አይነት ሕግ አይደል እንዴ ሥራ ላይ እንዲያውሉ የሚጠበቅባቸው!?

  • @abdelahahmed7300
    @abdelahahmed7300 หลายเดือนก่อน

    በርታ ምርጥ ሠው

  • @felekebeyene7039
    @felekebeyene7039 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ አንድ በጣም የከበደኝ ነገር ለማክርህ ሸገር ሲቲ አንድ መኖርያ ቤት ካርታ የለው ቤት ነው ተነሸ ወንድሜ ለአንድ አምሰት ዓማት በነፃ ኖሮበታል ውሃ ሰይከፍል እንደ ፈለገ እያኖረበት ነው ቤቴ ፈልጌወላሁ አልኩት አልሰማም አላኝ እኔ ወንድማዊናት ከብዶኝ በቤታሰብ አሰጠያኩት አልሰማኝም ምን በደርግ ይሸላኛል

    • @Lovebk98
      @Lovebk98 หลายเดือนก่อน

      Ye heg amakari ga hedesh kis mesrchi

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 หลายเดือนก่อน +2

    ክክክክክክክክክክ አይ እማማ ኢትዪጵያ እንዲ ሆነሽ ቀረሽ ማንም ጋጠ ወጥ እየገቡ ሕግ መግለጫ ይለናል ግን ምንድን ነው አላማችሁ

    • @georgessaroufim7733
      @georgessaroufim7733 8 วันที่ผ่านมา

      አዎን እኛ ብልግናዎች እንዲነንንንን ቻይው እህቴ በአገራችን የመጣብን ታሪክም አይቶት አይታወቅም

  • @bethaniaketema1926
    @bethaniaketema1926 หลายเดือนก่อน

    ከገንዘብ ሚኒስቴር እጅ ካልወጣ እጅግ ከባድ ነው ።

  • @waanofiimekitube1140
    @waanofiimekitube1140 27 วันที่ผ่านมา

    ከቀረፅ ነፃ ወረቀት አለኝ ሚገዛኝ ካለ

  • @JerryJerry-ws8bh
    @JerryJerry-ws8bh หลายเดือนก่อน +4

    ሕግ አልባ ሃገር ኢትዮጵያ ናት።

    • @georgessaroufim7733
      @georgessaroufim7733 8 วันที่ผ่านมา

      exactly ሲጠጡ የሚያወጡት ነው

  • @chalkao5071
    @chalkao5071 หลายเดือนก่อน +2

    Incredibly annoying how Ethiopia lives on unstable regulatory custom laws. It is as if someone dreams overnight and wakes up with a new law every morning. As a nation, you cannot make laws every day. Make one and live by it.

  • @zdagitube1452
    @zdagitube1452 หลายเดือนก่อน

    ሳይናበቡ አንብቡ አይከብድም የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ

  • @EmanAhmade
    @EmanAhmade หลายเดือนก่อน +1

    አቢ የምወርድበት ግዜ አልደረሰም ወይ

  • @AbinezerTesfaye-w3p
    @AbinezerTesfaye-w3p หลายเดือนก่อน

  • @muhamedkemal5770
    @muhamedkemal5770 หลายเดือนก่อน +2

    እረ ሀገራች መስኮትም በሩም ዝግ ሆነ አንድቀ ህዝብ ሲነሳ መግባቹን እንጃ

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 8 วันที่ผ่านมา

    አይ አንቺ ትልቅ አገር ?????????????????????????????????

  • @germabonso2069
    @germabonso2069 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም የሚጠቅም መልእክት ነው ስለ ፍርድ ቤት የሰጠዃን ምስጋና ይገባአል

  • @jossy1382
    @jossy1382 หลายเดือนก่อน

    Ethiopian Transport minister running the city to go back stone age. Even working hard to moderate animal transport into the city.

  • @gizachewalemnesh1611
    @gizachewalemnesh1611 หลายเดือนก่อน

    What about Farm investment or Agriculture equipment?

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ หลายเดือนก่อน +1

    ከጠበቃ ዩሱፍ የተወሰደ ዘገባ ነዉ። ያቀረባችሁት።

    • @Dana-fy2bu
      @Dana-fy2bu หลายเดือนก่อน

      በትክክል እኔም ተከታዩ ነኝ የጠበቃ የሱፉ አስተውለካል

  • @sherrydachew6634
    @sherrydachew6634 หลายเดือนก่อน +2

    Copy paste Arekeweko. !!!! Tebeka Yesuf !!!

  • @AsudMedud
    @AsudMedud หลายเดือนก่อน +2

    ጭራሽ መንገድ በፈረቃ

  • @AshebirTadesse-g3z
    @AshebirTadesse-g3z หลายเดือนก่อน

    መተግብር ከተቻለ

  • @hhaaadd1212
    @hhaaadd1212 หลายเดือนก่อน +1

    Where did you get all the pictures?

  • @hhaaadd1212
    @hhaaadd1212 หลายเดือนก่อน +1

    I want that 💵 💵