አነጋጋሪው የትዝታው አዲስ ቪዲዮ እና የክበበው ገዳ የፀበሉ ገጠመኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ส.ค. 2024
  • አነጋጋሪው የትዝታው አዲስ ቪዲዮ እና የክበበው ገዳ የፀበሉ ገጠመኝ
    በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል መሄድ ለምትፈልጉ
    🛑 በጉዞ ማህበር መሄድ ለምትፈልጉ
    ማህበረ ሳዶር ዘኦርቶዶክስ
    ስልክ ቁጥር :0945555557
    🛑በግል መሄድ ለምትፈልጉ
    ከአዲስ አበባ ➡️ባህርዳር➡️ቋራ ደለጉ
    📍 የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ቦታ ጎግል ማፕ ሊንክ ይኸው!
    goo.gl/maps/vN...
    --------------------------------------------------------------------------
    ቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት👉 t.me/libonatube
    የፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል👉 / yabsramatiwoss
    👇👇እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
    1. ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው የምትሉት
    ▶️ • ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው ... \
    2. 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊት ማሰብ ያለብን ነገሮች
    ▶️ • 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊ...
    3.የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የከሸፈ ስክሪፕት)
    ▶️ • የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የ...
    4.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
    ▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊ...
    5.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይስ አይጠጣም አትሉም
    ▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይ...
    6.አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ ምንድን ነው ? የዓለም ብርሀን ጉድ ተጋለጠ
    ▶️ • አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ...
    7.አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ልጅ ራሷ እንድትመጣ 15,000 ብር አምጣ ተባልኩ
    ▶️ • አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ...
    #ethiopian #orthodox #libonatube

ความคิดเห็น • 679

  • @meskeremtesfaye8486
    @meskeremtesfaye8486 2 ปีที่แล้ว +76

    የሰው ልጅ ፀጋው ሲገፈፍ እንዴት ይቀላል በሰው ፊት እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን በተዋህዶ ያጽናን !

    • @yaniiigmeskel1075
      @yaniiigmeskel1075 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @user-dn7cd9qd9j
      @user-dn7cd9qd9j 2 ปีที่แล้ว

      አሜን ።ቄስ የመሰለን ሰዉየ ሲናገር እንዴት ይቀፋል

    • @zeritualemu8784
      @zeritualemu8784 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @zeritualemu8784
      @zeritualemu8784 2 ปีที่แล้ว

      ይሄ የቄስ ልብስ የለበሰዉ ትልቅ መሳይ ሉሲፈራዊ ምንዉ ቢያወልቀዉ? ኧረ መናፍቅ እግዚአብሔር ይገስፅህ!

    • @sdetegnawahewan
      @sdetegnawahewan ปีที่แล้ว

      ከእስልምና ወደ ክርስትና ቀይሪያለሁ! ቤታችን ዝብርቅርቅ ያለ ነገር ነው የእናቴ ቤተሰቦች ሙስሊም ናቸው የአባቴ ደግሞ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ናቸው። እናቴን ሲያገባ አባቴ ሙስሊም ሆነ! እኔም ከልጅነት ጀምሮ የእስልምናን ትምህርት እየተማርኩ ነው ያደግሁ። ቁራንን በአረበኛ ትርጉሙን ሳላቅ እቀራ ነበር በአማረኛ ሳነበው ደግሞ የሌለ ነገር ነው የሆነብኝ ምንም ህግና ስዓቱም አይጥመኝም ነበር። እና በቃ ትክክለኛዋን ሀይማኖት ኦርቶዶክስን አገኘሁ እግዚአብሄርን እመቤቴ ማርያምን አልቅሼ ለምኛቸው ነበር ነገሮችን ቀላል እንዲያደርጉልኝ። እመቤቴ በምልጃዋ እረዳችኝ አላሳፈረችኝም አምላኬም እግዚአብሄር እረዳኝ እግዚአብሄር ይመስገን! ክርስቲያን ሆኛለሁ አሁን ቁራንን እንኳን ልነከው ሳስበው እራሱ የገማሁ ይመስለኛል! ከቤተሰቦቸ ወጥቻለሁ የምኖረው ለብቻየ ነው! እራሴን እደግፍበትና ሰዎችንም አስተምርበት ዘንድ ዩቲዩብ አካውንት ከፍቻለሁ እየገባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ! ሠዎችንም እንዲያደርጉኝ ጋብዙልኝ! በዚህ ሳምንት 1k እንደምታስገቡኝ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ! እርዳታችሁ ያስፈልገኛል! እምዬ ማርያም አለሁ ትበላችሁ አሜን አሜን አሜን!
      በድንግል ማርያም ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉልን በአዛኝቷ

  • @senytekassa8003
    @senytekassa8003 2 ปีที่แล้ว +12

    ኦርቶዶክስ እኮ እጅግ የምታስቀና ናት እርሷን እየሠደቡ መገልገያዎቿን መዉሰድ ካኸዲዎችን እየሠበሠቡ ይዋጣልን ኑ ወዳ ደባባይ እኛ ከናንተ ጋር ምን ኸብረት አለን ጨለማ ከብርሀን ጋር አብረናችሁ አንሸ
    ቆምም የዲያብሎስ ልጆች እግዚአብሔር ይገስፃችሁ

  • @user-ik8du3zp1f
    @user-ik8du3zp1f 2 ปีที่แล้ว +7

    አቤቱ ቸሩ መድኃኔዓለም የሰው ልጅ ፍፃሚው ሲያምር ነውና ፍፃሚያችን አሳምርልን

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @user-tc4jj8kt6i
    @user-tc4jj8kt6i 2 ปีที่แล้ว +51

    እግዚአብሔር ይመስገን ኦሮቶዶክስ ያደረገኝ 💒❤🙏

    • @merafterouni9904
      @merafterouni9904 2 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen

    • @hhaa7045
      @hhaa7045 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u 2 ปีที่แล้ว +19

    እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ስላደርገን ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ አሜን አሜን አሜን

  • @shalomtube9291
    @shalomtube9291 2 ปีที่แล้ว +16

    እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን... የትዝታው እንዲህ መውረድ ያሳዝናል የእውነት ከአይምሮው አይደለው ሰውየው የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳህ ይርዳን 😢

  • @user-km1wu1fl1p
    @user-km1wu1fl1p 2 ปีที่แล้ว +11

    ትዝታው ከበሮው ናፍቆት ነው፡ አትፍረዱበት ከኦርቶዶክስ መለየቱ እንደቆጨው በዚህ ያስታውቃል። አልረሳ አለው ።

  • @user-kk3on8zx8u
    @user-kk3on8zx8u 2 ปีที่แล้ว +12

    ያብስራየ እንኳን ደህና መጣህ የልጅ አዋቂ በርታ

  • @FIYORINAYEEE
    @FIYORINAYEEE 2 ปีที่แล้ว +12

    ተባረክ ወንድሜ 😇😇😇እመብዙሀን ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ታድልህ 😇😇ትዝታው ሳሙኤል አምላከ እስራኤል ልቦናውን ይመልስለት እንፀልይለት 😇😇😇

  • @hanagosaye4686
    @hanagosaye4686 2 ปีที่แล้ว +9

    እምነቱ ነው ያዳናቸው ሁላችንም በእምነታችን እንፅና 🙏🙏🙏

  • @siemstube
    @siemstube 2 ปีที่แล้ว +39

    እግዚኣብሄር ይስጥልን ውድ ወንድማችን ለጉንፋኑ ደሞ እግዚኣብሄር ይማርህ!!!

  • @user-so7sx4bw2u
    @user-so7sx4bw2u 2 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ ልጅ ያደርከኝ ጌታ 💒💒💒💚💛💖🙏🙏🙏

  • @tigisteticha1226
    @tigisteticha1226 2 ปีที่แล้ว +37

    ስላም ያብራ ወድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን በርታ አገራችንን ስላማን ይመልስልን እመብርሀን የሀስራት ሀገርሽን ተረከብ መከራውን አቅልለላት ፍጣረዋይ ማረን ይቅር ብለን ላሀገራችን ሁላችን ባለንበት እንፀልይ

    • @user-ve5rp7pr5m
      @user-ve5rp7pr5m 2 ปีที่แล้ว

      እነ ዚህ የሰጣን ልጅች ገና ታቦት ይሽከማሉ እግዚአብሔር ይገስጣ ቸው

    • @hanagirma6492
      @hanagirma6492 ปีที่แล้ว +1

      በወ

  • @hjii1398
    @hjii1398 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ኦርተዶክሰ ያደረገሀኝ🙏🙏🙏

  • @saramikael3280
    @saramikael3280 2 ปีที่แล้ว +13

    “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።”
    - ዮሐንስ 3፥16

    • @romanbelew260
      @romanbelew260 ปีที่แล้ว

      የኛን ኢቃ አትኩ የተባላች ጥቅሲ ሲጡን አልተባላችው ኢሱ ኢኛ ጋር አለ አድሲ ነገር አይደለም

  • @selam801
    @selam801 2 ปีที่แล้ว +35

    በሰላሴ ሰም አይ የዘንድሮ መናፍቃን በጣም ነው የሚገርሙ ና የሚያሳዝኑ እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣቸው

    • @hulubersuhone1356
      @hulubersuhone1356 2 ปีที่แล้ว

      እንዴት ነሽ እህቴ

    • @selam801
      @selam801 2 ปีที่แล้ว

      @@hulubersuhone1356 ደና ነኝ እግዚአብሔር ይመሰገን እንዴት ነሸ ብዙ ግዜ አላየሁሸም ጠፋሸ በሰላም ነው

    • @hulubersuhone1356
      @hulubersuhone1356 2 ปีที่แล้ว

      @@selam801 አምላክ ይመስገን ደና ነኝ ልክ ነሽ እህቴ ሁኔታዎች...ስራ፣ጤና ሁሉ ሰላም ነዉ ?

    • @selam801
      @selam801 2 ปีที่แล้ว +1

      @@hulubersuhone1356ok እና ጤናሸ ሁሉ ደና ነሸ እህቴ

    • @woynishetkasaye8569
      @woynishetkasaye8569 ปีที่แล้ว

      Y

  • @user-hs4cd9hh8j
    @user-hs4cd9hh8j 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚኣብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ያደረከኝ።

  • @selamhaile5222
    @selamhaile5222 ปีที่แล้ว

    አሁን በቅርብቀን ነው ማየት የጀመርኩት አላውቀው ነበር እግዛብርሄ ብርታቱ የስጥህ በጣም ሀይማኖታዌ ትምህርት ነው አብስራ እድሜ ከጤናገር ይስጥህ አኣረቶዳክስ ለዘላለም ትኑር ቀጠልበት🙏🙏🙏👏🏽👏🏽👏🏽

  • @frtunamelese1605
    @frtunamelese1605 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚኦ አቤቱ ጌታችን አምላካችን እየሱስ ክረስቶስ አተ ፍርዱን ስጥ ሌላ ምን ይባላል

  • @romanethiopia
    @romanethiopia ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በሱ የሚያምን ሁሉ ይድናል እናቴ እመቤቴ ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይግባሽ ❤

  • @user-do2nq8zu6g
    @user-do2nq8zu6g 2 ปีที่แล้ว +11

    ትዝታዉ ምን አይነት እርግማን ነዉ የወደበት እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለዉ እቃችንን ያስቀምጡ በቃቸዉ ከራሳችን ላይ ይዉረዱልን

    • @qaluassefa8429
      @qaluassefa8429 2 ปีที่แล้ว +1

      አልበሰክም ጥሬ እውቀት የላእም

    • @kdstarsema5142
      @kdstarsema5142 2 ปีที่แล้ว +1

      ትዝታው እና መሰሎቹ እኮ ለእውቀት ብለው የቀመሱት አብሾ ነው እንዲህ የሚያደርጋቸው ከሰሞኑ ደግሞ አቶ መምህር ነኝ ባይ ዮርዳኖስ ለእውቀት ብሎ የቀመሰው አብሾ እንዴት እነደሚያስቀባጥር ታያላችሁ
      ብቻ ክርስቶስ ይገስፃቸው

  • @mebratayele5193
    @mebratayele5193 2 ปีที่แล้ว

    ልጀ አብስራ በጣም እውድሃለሁ ምላስ ሁሉ ክብሩን ያውራ እግዚአብሔር አመስግኑ በከበሮ በእልልታ በእንቢልታ በፅናፅል የሚለው የሱን ክብር ምስጋና ለማቅረብ እንጅ የኦርቶዶክስ የእኛ ነው ማለት እንኳን ከበረ ማለት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ይከበር እወድሃለሁ እግዚአብሔር ይባርክ

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g 2 ปีที่แล้ว +5

    እኛ ቤተክርስቲያናችን ስንዱ እመቤት ናት ከማንም አትፈልግም ሙሉ ናት መድሀኒአለም ይክበር ይመስገን ልብ ይስጣቸው

  • @user-fk7qh5eg7u
    @user-fk7qh5eg7u 2 ปีที่แล้ว +16

    ያብስራየ ውድ ወንድማችን እንኳን ሰላም መጣህልን ሁሉም ነገር አስተማሪ ነው ከምር እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን አቤቱ ቸሩ ሆይ ማረን

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n 2 ปีที่แล้ว +3

    😭😭😭ወንድሜ ተባረክ ስለ ሀፂያት ያቀረብካት አስለቀሰችኝ

  • @user-ux4vs7rc1d
    @user-ux4vs7rc1d 2 ปีที่แล้ว +11

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን 🤲🤲🤲

  • @mahiderkasu7044
    @mahiderkasu7044 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያገባካል እዴ ሀይማኖትክ እኮ ነው አይዞክ ከጎንን ነን በርታ እግዚአብሔር ይስጥክ

  • @user-nl5zr1lk2t
    @user-nl5zr1lk2t หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ለሁላችንም ንፁህ ልቦና ይስጠን ❤❤ ወንድሜ የዳቆን ሔኖክ ሀይሌን ሙሉውን እባክህ ያፅናናል

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችው በጣም ያሳዝናል ብለው ብለው ከበሮይዘው መዳነስ ጀመሩ ወድማችን እናመሰግናለን ቃለ ሂወት ያሰማልን በርታ

  • @tiruwork1000
    @tiruwork1000 2 ปีที่แล้ว +6

    በቅድሚ ክብረሰና እጅግ ታላቅም ምስጋና ለድንግ ማርያም ልጅ ለልዑ ወልደ እግዚአብሔር ይሁን!!!!!!!!😭😭😭😭😭
    እርሱ ሁሌም በዚህም በዚያም በተመቸም ባልተመቸም በግልጽም በስውር ስሙ ድንቅ የሆነው አምላክ ምን ጊዜም ድንቅ አድራጊ ነው

  • @yirgalemwoldemariam
    @yirgalemwoldemariam ปีที่แล้ว

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር!ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅክ!

  • @adiseads1876
    @adiseads1876 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እናምናለን በእግዚአብሔር ሁሉም አይሳነዉም ለሁላችንም ይሁን

  • @kana6806wertyu
    @kana6806wertyu 2 ปีที่แล้ว

    ግሩም ነዉ የድግል ማርያም ልጅ ዛሬም ነገም ለዘላለም ይክበር ይመስገን ክብርና ምስጋና ይገበዋልና እግዚአብሔር ይመስገን ለሁላቺንም ማስተዋልን ይስጠን

  • @fhnotlozatube
    @fhnotlozatube 2 ปีที่แล้ว +24

    እማምላክ ሀገራችንን ሰላም ታድርግልን ይጨንቃል በቤተሰቦቻችን

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo8365 2 ปีที่แล้ว +1

    የልጅ አዋቂ እግዚያብሔር ይጠብቅህ

  • @hiwotzegeye4900
    @hiwotzegeye4900 2 ปีที่แล้ว +4

    እመብርሐን ትጠብቅህ በርታ

  • @debreyewgdwa3868
    @debreyewgdwa3868 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ክብር እና ምስጋና ለእናት እና ልጇ ደስ የማል ታምር ነው

  • @user-dc8kx6bv4l
    @user-dc8kx6bv4l 2 ปีที่แล้ว +17

    ሰላምህ ይብዛልን ወድማችን ፀጋወን ያብዛልህ በርታልን 🙏✝️❤️❤️አሁንስ በጣም አበዙት ይሄ ትዝታው እሚባል ሰውማ 😕እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ሌላ ምን እንላለን 😥😥

  • @SaraSara-kn5dg
    @SaraSara-kn5dg 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ወረኞችን አትስማቸው ውይ ትዝታ ማለት ልብስ ያልጠለ እብድ ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጠው እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ በአሁኑ ዘመን ኦርቶዶክስን እና መናፍቃኝ
    ኖችን ማለየት አቅቶናል እግዚአብሔር ብቻ ምረቱን ይስጠን

  • @maryy852
    @maryy852 2 ปีที่แล้ว +3

    መናፋቃኖች ግን ምናይነት እርግማን ነወ የወረደባቸው ልቦና ይሥጣቸው

  • @habtamudawit2257
    @habtamudawit2257 2 ปีที่แล้ว

    ወንድም አለም በጣም ደስ የሚል ዳስሳ እይታ ምስክርነት ነው በርታ አይህ ምንም ቢነካኩ የኢትዩጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዶግማ ዎና ቅኖና ዋላይ ምንም የሚያመጡት ነገር ግን አንተ የማበረታታህ ከእሳት አትጨዋቱ እንዳትጠፉ በልልን፤፤ እመብርሃን ትጠብቅህ፤

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 2 ปีที่แล้ว +1

    ተው ወንድሜ ፈጣሪ የመምጣቱ ጊዜ ነው የት ይሁን መግባታቸው 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🌻🇪🇹🇪🇹

  • @user-cv2ud2wm4o
    @user-cv2ud2wm4o 2 ปีที่แล้ว +3

    ወድማችን እንኳን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር ይመስገን በርታልን

  • @gisheba7022
    @gisheba7022 ปีที่แล้ว

    አንተ ቅመሞ ምርጥ ወጣት፠፠ወጣትነትህ የተባረከ፠፠እንዳው ቅመም ነገር ነህ፠፠ አንተን የሣደገ ቤተሠብ የተባረከ፠፠የተባረክህ፠፠፠

  • @ensratube
    @ensratube 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣክ እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያርግልን አሜን

  • @menshentertainment7864
    @menshentertainment7864 2 ปีที่แล้ว +3

    በርታ ወንድሜ እመብርሃን በፍቅሯ ትጋርድህ!!! ካንተ ብዙ እንጠብቃለን።

  • @user-tq6qm5xe7c
    @user-tq6qm5xe7c 2 ปีที่แล้ว +3

    እህቶች ወድሞቸ ማርያምን ብንሞት ዘመድ ይቀብረን ቢመንም እንፈወሠለን የሀይምሮም እመም በፀበል እንጠመቀለን ግንእንደነትዝተዉ በቁም ከመሞት ቸሩመደህኒለም ይጠብቀን

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 2 ปีที่แล้ว +4

    አቤቱ ደግ ዘመን አምጣልን 😭😭😭😢

  • @degnestube3253
    @degnestube3253 2 ปีที่แล้ว

    ስላካፈልከን ቪዲዮ እናመስግናለን ወድምዬ አይይ ትዝታው አቤቱ ጌታ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ 🙏

  • @GenetNgus2992
    @GenetNgus2992 2 ปีที่แล้ว

    በኡነት ወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ በርታ ተሳዳቢዎችን አትስማቸዉ

  • @moustafaethiopian8069
    @moustafaethiopian8069 2 ปีที่แล้ว

    _እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን ያብስራ አሜን እኳን አደረሠን እኳን ደሕና መጣሕ ወድማችን_
    _ቅዱስ ኤርሚያስ በትቢተ ኤርሚያስ ምእራፍ 18 ቁጥር 18 እነሡም ህግ ከካህን ምክርን ከጠቢብ ቃልም ከነብይ አይጠፋምና ኑ በኤርሚያስ ላይ ሀሳብን እናሳ ኑ በምላስም እንምታው አሉ እነ ትዝታው እነ ኤርሚያስ ወዘተ መሠሎቹ ሁሌ ትደባደባላችሁ በምላስ ሁሌም በምላስ ትማታላችሁ ዝም አልናችሁ ለምን ክርስትና መስደብ ሳይሆን መሠደብ ስለሆነ ክርስትና መምታት ሳይሆን መመታት ስለሆነ ክርስትና መግፋት ሳይሆን መገፋት ስለሆነ_
    _የእመቤታችንን ስእልዋን እያነሳህ ትሳደባለህ ቅዱሳን መላእክትን ትሳደባለህ ቅዱሳንን ትሳደባለህ በምላስህ ስድብ ስድብ እግዚኦ እምትሳደበው ደሞ ከሄድክበት አዳራሺ ሠላም ስላጣህ ካለህበት አዳራሺ በስድብ ልብህ ስለተሞላ አድ ቀን ግን ምድር አደራዋን ትመልሳለች ይህ የተሳደብክበት አደበትህ ዲዳ ይሆናል ከመሆኑ በፊት ግን መድሀኒአለም ለንስሀ ሞት ያብቃህ_

  • @user-nn9ts9zc6p
    @user-nn9ts9zc6p 2 ปีที่แล้ว +8

    መስተዋሉ ስጣቸው እኔስ አሁን አበዙት
    መምህራችን ሄኖክ ቃለ ህወት ያሰማልን

    • @HHh-fu4iz
      @HHh-fu4iz 2 ปีที่แล้ว

      ወንድሜ ልቦና ይስጣቸው

  • @afomeyatesma7388
    @afomeyatesma7388 2 ปีที่แล้ว +2

    ልቦና ይስጠን ጥሩ ትምህርት ነዉ ግን እኔ በጣም ተቸግራለሁ ንሳሃ ገባለሁ ደጋግመ በአጥያት ሰራለሁ

    • @yaniiigmeskel1075
      @yaniiigmeskel1075 2 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር እኮ እንደኛ አይደለም እርሱ መመለሳችን ነው የሚያየው ሀጥያትን አለመስራት አንችልም ላለመስራት ግን ብንሞክር እግዚአብሔር የረዳናል ሀጥያትን በዚህ ምድር ላይ ያልሰራችው እመቤታችን ብቻ ናት። እኛ በድርጊት ባንሰራ በሀሳብ እንሰራለን በሀሳብ ባንሰራ በመናገር እንሰራለን። ዋናው መፀፀት ነው እግዚአብሔር እኮ እኛን ይቅር ለማለት ነው የሚጓጓው እሱ ይቅር ማለት ካልሰለቸው እኛ ተስፋ መቁረጥ አያስፈልገንም። በርቺ የሁላችንም ስራ ነው ተስፋ እንዳትቆርጪ

  • @saray4418
    @saray4418 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለዘላለም ትኑር ወንደሜ እጅግ በርታ

  • @saramikael3280
    @saramikael3280 2 ปีที่แล้ว +7

    “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
    - ሐዋርያት 4፥12

    • @user-lh8mg4os2m
      @user-lh8mg4os2m 2 ปีที่แล้ว +5

      የአመነ የተጠመቀ ይድናል እምነትህ/ ሺ አድንሀል የሚል ቃል አላየህም

    • @imdove7849YouTube
      @imdove7849YouTube ปีที่แล้ว

      @@user-lh8mg4os2m እዉነትህን ነዉ ድሮ የምጠቅሳት ጥቅስ ትዝ አለችኝ ተዋህዶ ለዘላለም ትኖር

    • @user-nl5zr1lk2t
      @user-nl5zr1lk2t หลายเดือนก่อน

      አይ ይች ጥቅስ መከራዋ ምን አለ ሌላውን ቢመለከቱት ብቻ ልቦና ይስጠን

  • @gamerhenoknoob9441
    @gamerhenoknoob9441 2 ปีที่แล้ว +3

    edatfera kale hiwet yasemaln

  • @sergutgebru1362
    @sergutgebru1362 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልል ክብር ሁሉ ለናትና ልጆዎ ይህ ትልቅ ምስክርነት ነው የኔ ቆንጆ

  • @martaetopian6896
    @martaetopian6896 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚሆ የሚያሳዝን ነው መናፍቅ ልቦና ይስጣቸው ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ በርታ እመብርሃን🤲🤲🤲 ትጠብቅክ ተዋህዶ ዘላለም ትኑር

  • @user-mj7eq3ps3x
    @user-mj7eq3ps3x 2 ปีที่แล้ว

    የመጀመሪዋ እና የመጨረሸው በጣም ግሩም ነው እንድህ ናት ሃይማኖታችን እግዚአብሔር ሃገራችንን ይጠብንልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ወንድማችን😢😢😢😢😢😢👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-mb8lu1rt7f
    @user-mb8lu1rt7f 2 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት ክበርልን ወንድማችን

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህወትን ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን በረከታቸው ይደርብን ያየነውን መመስከር አለብን

  • @getubest6908
    @getubest6908 ปีที่แล้ว

    ማንም ሰው! በተፈጥሮ ክቡር ነው ግን ኦርቶዶክስ! በመሆኔ ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለሀገራችን! 💚💛❤️🙏

  • @edutub21
    @edutub21 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልል እመብዙሀን ለተዋህዶ ልጆች ሁሌም አለሁላችሁ ልጆች በይን እማምላክ

  • @user-or8do1jo1g
    @user-or8do1jo1g 2 ปีที่แล้ว +1

    ክብሩ የስፉ የናታችን የቅድስት ድግል ማሪያም ተመሥገን ሥሙ የተመሠገነ ይሑን➕➕➕➕➕

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በምህረቱ ይማረንን

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 2 ปีที่แล้ว

    አይ ትዝታዉ ወንድሜ መጨረሻህን ያሳምርልህ ትመለሳለህ ቢቆይም አይቀርም እግዛቤሄር ይማርህ

  • @mantegeboshbaddo9666
    @mantegeboshbaddo9666 2 ปีที่แล้ว +3

    በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እግዚአብሔር መልሱን ይሰጣቸዋል ልቡና ይስኽትጣቸውስለማያውቁ ነው አሜን

  • @yaniiigmeskel1075
    @yaniiigmeskel1075 2 ปีที่แล้ว +4

    ወንድማችን በርታልን እድሜህን በቤቱ ያፅናልህ።

  • @aemarechbrehanu1999
    @aemarechbrehanu1999 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጥሕ እማናውቀውን ሁሉ አሳውቀህናል እመብርሐን ጨምራ እውቀቱን ትስጥህ።

  • @user-ux4vs7rc1d
    @user-ux4vs7rc1d 2 ปีที่แล้ว +4

    አንኳን ደህና መጣክ ወንድማችን 🤲🤲

    • @libonatube
      @libonatube  2 ปีที่แล้ว +2

      እንኳን ደህና ቆየሺኝ እህቴ

  • @user-ci8kq7tq6u
    @user-ci8kq7tq6u 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን የቅዱሳን አምላክ ምህረቱን ይላክልን ለሀገራችን ሠላም ፍቅርን አንድነትን ያድልልን ቸሩ አምላካችን⛪⛪⛪⛪⛪⛪👏❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @sabalule7915
    @sabalule7915 2 ปีที่แล้ว

    እኔኮ የሚገርመኝ እናት ቤተክርስቲያን እያሉ እየጠሩ ከኋላ መጥተው ጌታን ተቀበሉ ሲሉ ይገርመኛል አለማስተዋላቸው
    በኩር ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @user-tq6qm5xe7c
    @user-tq6qm5xe7c 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ለቦና ይሥጠን

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube344 2 ปีที่แล้ว +1

    ፀገውን ያብዛልህ ወንድሜ በቤቱ ያፅናል ሁላችንም አምላክ እግዚአብሔር

  • @heavenhidru3663
    @heavenhidru3663 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ አገልግሎትን የበረከት ያድርግልህ !!ለኛም ለህይወት ያርግልን

  • @sosenawendmu3330
    @sosenawendmu3330 2 ปีที่แล้ว +2

    egzyabher yemaren!

  • @hannaGtube
    @hannaGtube 2 ปีที่แล้ว

    እህታችን እናመሰግናለን ያየሽውን ተዐምር ስለመሰከርሽልን የድንግል ማርያም በረከቷ ረድኤቷ በዘመንሽ ሁሉ አይለይሽ ሌላው በየመንገዱ ላይ የቀሳውስትን አልባሳት በመልበስ ቅዱሳን ምስሎችን በመጠቀም ወንጀል እየሰሩ ያሉ ሀሰተኛ ሌቦችን እያንዳንዳችን በህግ እንዲጠየቁ ማድረግ ግዴታችን ነው ምክንያቱም ቤተክርስቲያን በየመንገዱ በስሟ መነገድ የለበትም የራሷ የሆነ አሰራር አላት በየገጠሩ ላሉት አብያተክርስቲያናት ማሰሪያ ደግሞ የተለያዩ ህጋዊ ማህበራት አሉ በተለያየ መንገድ ገቢ እየሰበሰቡ እያሰሩ ነው እነዚህኞቹ ሌቦች ናቸውና ለህግ እናቅርባቸው

  • @nardiyemetmkuyoheneslij1221
    @nardiyemetmkuyoheneslij1221 2 ปีที่แล้ว +29

    እረ እረበሉ እነ ፕሮታስንቶች ልቦና ይስጣችሁ መቸም አይሰላቻችሁ በተዋህዶመቀለድ

  • @ysakoryoutube5008
    @ysakoryoutube5008 2 ปีที่แล้ว

    እንደው እራስሽ ላይ ያለውንም ውይግ ያቀልልሽ እግዚአብሔር አምላክ ኩሉንም ቀለሙኑም ሁሉንም ያስተውሽ እና ታምር ለመናገር ያብቃን

  • @user-mu8nb3iq2m
    @user-mu8nb3iq2m 2 ปีที่แล้ว +1

    ያብስራዩ በጣም ነው እምወድህ አንተን እሚመስል ወንድም አለኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @RedmiRedmi-pi4oq
    @RedmiRedmi-pi4oq 2 ปีที่แล้ว +2

    ስላምህ ይብዛልን ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ በርታልን ወንድሜ ትዝታዉ አይ ምን አይነት እርግማን ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጥህ ላንተ ለመስሎችህም እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ስላደርከኝ 🙏🙏🙏

  • @user-vd6um2qq7c
    @user-vd6um2qq7c 2 ปีที่แล้ว +1

    እመቤቴ ትባርክህ ወንድሜ 🙏🙏🙏

  • @user-pj9th7ji7m
    @user-pj9th7ji7m 2 ปีที่แล้ว +1

    እሰይ ክብር ምስጋና ለድንግልማርያም ይገባታል እኔ ምስክር ነኝ የምመሰክርላት እድሉ ቢኖረኝ ሰለ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና ያንሳታል ለእኔ ልዩ ናት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያረገኝ አምላክ ይክበር ይመስገን

  • @user-pu4xb4nl1m
    @user-pu4xb4nl1m ปีที่แล้ว

    የውሀውስ እኔም ማርያምን የተክለ ሀይማኖትን ፀበል አምጪ ተበብየ መንገዱ አርጅም ስለሆነ.ከወንዝ አምጥቼ እናቴ በሚገርም ሁኔታ ድናለህ ያመነ ሁሉ ይደርግለታ

  • @user-wj5rt6ek8n
    @user-wj5rt6ek8n 2 ปีที่แล้ว +5

    ወንድማችን ያብስራ ባለ ማህተቡ በርታ ለሚሳደብ ቦታ አትስጣቸው ኦርቶዶክስ ሆነክ ኦርቶዶክስ ላይ ሚቀልድ ግድ መልስ መስጠት አለብክ መቼም ኦርቶዶክሶች አይደለንም ምንሰድብክ ለጼንጤ ደሞ ማን ይጨነቃል እራሳቸው ችለው መቆም አይችሉም ለዛ ነው

  • @yared3661
    @yared3661 ปีที่แล้ว

    የኔ መንገድ እባካችሁ ፀልዩልኝ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 ปีที่แล้ว

    በርታ ወንድማችን ምንም አላጠፋህም ፀጋውን፡ያብዛልህ

  • @Ethioenate
    @Ethioenate 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ይባርክ ወንድማችን ድንግል ማርያም ሁሌም ካንተ ጋራ ነች 🙏

  • @yitbarkemedia
    @yitbarkemedia 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ በርታ መልካም መልእክት ነው

  • @rayanabdallah5512
    @rayanabdallah5512 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባረክ የኔ ወንድም

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እመቤቴ ኪዳነምህረት ክብር ምስጋና ይድረሳት ሰላም ለኢትዮጵያ ይምጣልን💚💛❤

  • @abiy541
    @abiy541 ปีที่แล้ว

    አንተ መልካም ሰው ነህ በርታ ጴንጤን አትስማው ከነስማቸው ተቃዋሚ ናቸው።

  • @yimenashyimenash1309
    @yimenashyimenash1309 2 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሄር አገልግሎትክን ያብዛልክ ወድማችን ለነሱም መዳህኒአለም ልቦና ይስጣቸ

  • @liyusport2212
    @liyusport2212 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ወንድማችን አስኪ ፕሮግራሞችህ መጀመሪያ ላይ ያሉትን መዝሙሮች እስከ ርዕሳቸውን ንገረን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @user-yf5ff5vp4h
    @user-yf5ff5vp4h 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደናመጣህ ያአብስራ ወድማችን

    • @libonatube
      @libonatube  2 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን ደህና ቆየሺኝ እህቴ

  • @user-gh2vy7ll3o
    @user-gh2vy7ll3o 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ያብዬ አይ ትዝታው ልቦናህን ፈጣሪ ይመልስልህ

    • @libonatube
      @libonatube  2 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም እህቴ

  • @hanagosaye4686
    @hanagosaye4686 2 ปีที่แล้ว +4

    ያቡዬ ወንድሜ የሚሳደቡትን ልቦና ይስጣቸው ግን ተደጋጋሚ ከሆነ ብሎክ አድርጋቸው

  • @hanagosaye4686
    @hanagosaye4686 2 ปีที่แล้ว +8

    ያቡዬ ልክ ነህ ስለ እምነታችን እንቃወማለን አዎ ያገባናል ይመለከተናል ስለኦርቶዶክስ እምነት ይመለከተናል ለምን መገልገያዋን ይጠቀማሉ ከበሮ የኛ ፀናፅል የኛ ለምን አትተዉንም አትድረሱብን እኛ የማንንም ሀይማኖት ምንም አንፈልግም የኛንም አትንኩብን

    • @edeneyasu7466
      @edeneyasu7466 ปีที่แล้ว

      ቤተክርስቲያን መክሰስ ትችላለች ነው ያልከው?? 🤣🤣🤣🤣 እስኪ አታስቀኝ:: ከየትኛዉ ደብር ከየትኛዉ ገዳም ነው ባክህ ከበሮ እና ፅናፅል የተሰረቀባችሁ? እንደማንኛውም እቃ ገበያ ላይ የስጦታ እቃ መሸጫ ሱቅ እንደሚገኝ ረስተሃል መሰለኝ:: የፈለገ ደግሞ አዞ አሰርቶ መጠቀም ይችላል:: ፕሮቴስታንቱም,ዘፋኙም ጠንቋዩም መብቱ ነው:: ቤተክርስቲያን መክሰስ የምትችለው ከደብሯ ወይ ከህጋዊ መሸጫ ቦታዋ ሌባ ገብቶ ከሰረቀው ነው:: ከሁሉም በላይ ደግሞ ፕሮቴስታንትም ሆነ ሌሎች በህግ እውቅና የተሰጣቸው በመፅሐፍ ቅዱስ የሚያምኑ ሀይማኖቶች ሁሉ መጠቀም መብታቸው ነው ምክንያቱም መፅሀፍ ቅዱስ ላይ መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ 150 ከቁጥር 1 ጀምሮ እንዲህ ስለሚል (1ሃሌ ሉያ። እግዚአብሔርን በመቅደሱ አመስግኑት፤ በኃይሉ ጠፈር አመስግኑት።
      2 በችሎቱ አመስግኑት፤ በታላቅነቱ ብዛት አመስግኑት።
      3 በመለከት ድምፅ አመስግኑት፤ በበገናና በመሰንቆ አመስግኑት።
      4 በከበሮና በዘፈን አመስግኑት፤ በአውታርና በእምቢልታ አመስግኑት።
      5 ድምፁ መልካም በሆነ ጸናጽል አመስግኑት፤ እልልታ ባለው ጸናጽል አመስግኑት።
      6 እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን። ሃሌ ሉያ።) እና አንተ ማን ነህና ነው ክስ የቤተክርስቲያን ንብረት ጲሪሪም ጳራራም የምትለው:: የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንም መክሰስ እንደማትችል በደንብ ታውቃለች:: ታዲያ ስትከሱ አደራ ፆሙንም ጥምቅቱንም እንዳትረሱ የናንተ ስለሆነ 🙄🤣🤣🤣🤣🤣

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 ปีที่แล้ว

      @@edeneyasu7466 ማነሽ መጀመሪያ ቴክስት በደንብ አንብቢ ለነገር አትሩጪ የተባለው ሌላ የምታወሪው ሌላ ዝም ብላቹ መዥገር አትሁኑብን ተጣበቃቹብን እኮ መጀመሪያ በደንብ መስሚት ከዛ ማውራት ምነው አትርሱን አላቹ እናንተ አረ እዛው ቀሩቁ ተከብራቹ ተቀመጡ እስኪ አንደ እርጎ ዝንብ ሀለም ገር ጥልቅ አትበሉ አንብቢ እሺ ማንበብ መለሉ መሰወራቸውን ያደርጋል ብዙ ከመናገርሽ በፊት አስተውዪ

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 ปีที่แล้ว

      @@edeneyasu7466 በዙ መናገእሽ ባዶነትሽን ያሳያል ቀፎ

    • @edeneyasu7466
      @edeneyasu7466 ปีที่แล้ว

      @@hanagosaye4686 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 አታስቂኝ እስኪ:: እውነታው ይሄ ነው እንግዲህ ቢመርሽም ዋጪው 🤣🤣🤣🤣

    • @edeneyasu7466
      @edeneyasu7466 ปีที่แล้ว

      @@hanagosaye4686 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @wubamamo4367
    @wubamamo4367 2 ปีที่แล้ว

    ሰላመ እ/ሔር ያብዛልኽ እባክህ ስለ እህተ ማርያም(ስንዱ)የቀን አቆጣጠርና አጿጿም ብትነግረን እባክ------

  • @uaemiss1505
    @uaemiss1505 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ይባርክህ