በአንድ ራስ ሁለት ምላስ የሆነዉ | የፓሰተር ዮናታን የስህተት ትምህርት ሲጋለጥ | ክፍል 1 | Ethiopian Orthodox Tewahdo Church 2022

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ต.ค. 2024
  • Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |
    #Yewerq_Zeng #የወርቅ_ዘንግ #SUBSCRIBE #LIKE #SHARE #Memihir_Mesfin_Selomon #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_Sibket_2022
    👇Subscribe Now it's Free👇
    / @yewerqzeng
    👉 More Video - / @yewerqzeng
    Subscribe to Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| And Turn ON Notifications TO Stay Updated With All New Uploads!🔔
    Any Unauthorized use, Copying , OR Distribution is Strictly Prohibited.
    Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| © 2022. All Rights Reserved.

ความคิดเห็น • 738

  • @yewerqzeng
    @yewerqzeng  2 ปีที่แล้ว +17

    ▼ እንኳን ወደ ወርቅ ዘንግ ቻናል መጡ::
    ✔ Like ✔ Share ✔ Subscribe
    ☞ ማድረግ እንዳይረሱ እናመሰግናለን::

  • @zuzu-tg7ff
    @zuzu-tg7ff ปีที่แล้ว +2

    መምህር እና ዮኒዬ እድሜና ከጤና ጋር ይስጥልን ።💚💛❤️እግዚአብሔር ተዋህዶን ጠብቅልን።

  • @aberehamab9016
    @aberehamab9016 2 ปีที่แล้ว +22

    እንኳንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሆንኩኝ 💚💛❤️

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 2 ปีที่แล้ว +6

    መምህራችን ቃለህይውት ያሰማልን አሜን🙏እግዚአብሔር አምላክእድሜ በጸጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏💒💞

  • @yonasbiset9064
    @yonasbiset9064 2 ปีที่แล้ว +5

    ቃለሒወትን ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏እኔም ትውልድ ነኝ ብጽዕት እልሻለሁ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ በገብርኤል ሰላምታ ሰላም እልሻለሁ ፍቅርሽን በልባችን ጻፊልን

  • @frtunamelese1605
    @frtunamelese1605 2 ปีที่แล้ว +19

    እናቴ እመቤቴ እመብረሀን አችን የሰጠን አምላካችን ስሙ ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን ትዉልድ ሁሉ ብፅእት ይልሻል 🙏

  • @asnomereasnoo8859
    @asnomereasnoo8859 2 ปีที่แล้ว +42

    በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን መምህሮቻችን ተዋህዱ ለዘለም ትኑር!!!

  • @ድንግለይማዕተበይአይበትኽ
    @ድንግለይማዕተበይአይበትኽ 2 ปีที่แล้ว +66

    እኔም ትውልድ ነኝ ብጽዕት እልሻለሁ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ በገብርኤል ሰላምታ ሰላም እልሻለሁ ፍቅርሽን በልባችን ጻፊልን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን እንበርታ

    • @ethio-skeptics
      @ethio-skeptics 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/bR4qipMYLi4/w-d-xo.html&ab_channel=Ethio-Skeptics

    • @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
      @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜንንአሜንንንአሜንንን..ያልታደሉመናፍቅየሰይጣንማደሪያሆኑ

    • @peaceglory9773
      @peaceglory9773 2 ปีที่แล้ว

      ማርቆስ 16
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹⁵ እንዲህም አላቸው፦ ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።
      ¹⁶ ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል።
      ¹⁷ ያመኑትንም እነዚህ ምልክቶች ይከተሉአቸዋል፤ በስሜ አጋንንትን ያወጣሉ፤ በአዲስ ቋንቋ ይናገራሉ፤ እባቦችን ይይዛሉ፥
      ¹⁸ የሚገድልም ነገር ቢጠጡ አይጎዳቸውም፤ እጃቸውን በድውዮች ላይ ይጭናሉ እነርሱም ይድናሉ።

  • @አንቺእናቴድንግል
    @አንቺእናቴድንግል 2 ปีที่แล้ว +26

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር በኦርቶዶክስነቴ በጣም እኮራለሁ ድንግል ማርያምን የሰጠን አምላክ የተመሰገን ይሁን

  • @እመቤታችንማርያምአንቺጠብ

    በዚህ ሁሉ ነገር የእግዚአብሔር ምህረት አደንቃለው የኔ ጌታ ክብር ይግባው

  • @kefyalewtegegn3142
    @kefyalewtegegn3142 ปีที่แล้ว +1

    እንዳንተ ያለ አስተማሪ ተርጓሚ ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yewerqzeng
    @yewerqzeng  2 ปีที่แล้ว +13

    ▼ እንኳን ወደ ወርቅ ዘንግ ቻናል መጡ::
    ✔ Like ✔ Share ✔ Subscribe
    ☞ ማድረግ እንዳይረሱ እናመሰግናለን::

    • @saraaguilar5341
      @saraaguilar5341 2 ปีที่แล้ว +1

      እንካን ጸህና መጣቹልን በጣም ጸስ የሚል መልስ ነው የሰጣችሁልን እናመሰግናለን በርቱልን እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣቹ

  • @ጄኪሮቤ
    @ጄኪሮቤ 2 ปีที่แล้ว +64

    የአምላክ እናትንና የራሱን እህት አንድ አድርጎ ማመን እና መናገር የእግዚአብሔር ክብር መንካት ነው።

    • @haqiwalatmrer7739
      @haqiwalatmrer7739 2 ปีที่แล้ว

      እግዚኣቢሄር ክብሩ ለማንም ፍጡር ኣይሰጥም፡እናታችን ማሪያም ፍጡር እንጂ ፈጣሪ ኣይደለችም።ድፍረቱ ኣንተጋር ነው ያለዉ፡እግዚኣቢሄር ልክ ራሱ እንደፈጠራት ሰው ማስተካከልህ። የሚሰገድለይ እና የሚመለክ ኣንድ ንሱ ብቻ ነው።በኣሁኑ ዝብርቅርቅ ያሉ ኣስተማሪዎች ሃይማኖታችን ኦርቶዶክስ መስመሪን ኣሳቱት።

    • @babyethio348
      @babyethio348 2 ปีที่แล้ว +1

      ሉቃስ 1 38፤ ማርያምም፡- እነሆኝ የጌታ ባሪያ እንደ ቃልህ ይሁንልኝ፡ አለች። መልአኩም ከእርስዋ ሄደ።
      ፍጡር ሁሉ የእግዚአብሄር አገልጋይ በሙሉ ባርያ እንጂ ሌላ ሊሆን አይችልም። ማርያም አራሷ እኔ የጌታ ባርያ ነኝ ካለች ለእርሷ ጥብቅና መቆምና ፍጡር እንዳልሆነቾ ወይም ልዩ ፍጡር እንደሆነች ጉንጭ አልፋ ክርክር የትም አያደርስ

    • @ጄኪሮቤ
      @ጄኪሮቤ 2 ปีที่แล้ว

      @@haqiwalatmrer7739 የሰውልጅን እግዚአብሔር ለምን ፈጠረ

    • @haqiwalatmrer7739
      @haqiwalatmrer7739 2 ปีที่แล้ว

      @@ጄኪሮቤ
      Slafeqerew

    • @yoditneway3530
      @yoditneway3530 2 ปีที่แล้ว

      @@haqiwalatmrer7739 ፥ሤሤ

  • @mesfeneegebre4511
    @mesfeneegebre4511 2 ปีที่แล้ว +2

    በተዋህዶ የታተሙትን የሚል መፅሀፍ ቅዱስ ላይ የለም
    ከዘበነ የበለጠ የሀሰት ትምህርት የለሞ
    ቪዲዮዉን አስጨርሠው እስቲ ዮኒን ሰለምትሠርዘው እዚህ ላይ ይብቃኝ

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @ሁሉበርሱሆነ-ዀ4ጠ
    @ሁሉበርሱሆነ-ዀ4ጠ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን

  • @leliyetewahido1396
    @leliyetewahido1396 2 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር አይነ ልቦናቸውን ያብራላቸው! እኛስ ማርያምን እንወዳታለን ከፍከፍም እናደርጋታለን እውነተኛ የህይወት ምግብን ወልዳልናለች

  • @uuaa9157
    @uuaa9157 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ክብር ይግባው የድግል ማርያም ልጅ❤❤❤

  • @አማራፋኖኢትዬጵያ
    @አማራፋኖኢትዬጵያ 2 ปีที่แล้ว

    የልኡል እግዚአብሄር እናት እመቤቴ ድንግል ማርያም ነች

  • @naninati3235
    @naninati3235 2 ปีที่แล้ว +3

    ሳያቁ መምህር ለሆኑ ሰዎች በጣም አዘንኩኝ እንደ መምህር ሰለሞንን ያብዛልን አሜን!!!

  • @selamawit9528
    @selamawit9528 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን። እነዚህን የቤተክርስቲያን ጠላቶችን መድሃኒያለም ያጥፋልነሰ።

  • @selamabreham2852
    @selamabreham2852 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiweten yassemalen le memeherachen Amen

  • @ብሬጓልጊወርግስ
    @ብሬጓልጊወርግስ 2 ปีที่แล้ว

    እንችን የሰጠኝ እግዚአብሔር ይመሰገን ወላድት አምላክ ክብርሽ ይብዛ

  • @eyerusalemadmasu2969
    @eyerusalemadmasu2969 2 ปีที่แล้ว +1

    ምህር ቃለ ህይወት ያሰማለን እግዚአብሔር አምላክ እድሜን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን 🙏❤️

  • @wondwessengebru164
    @wondwessengebru164 2 ปีที่แล้ว +30

    ድንግል ማርያም ከዚህ መንፈስ ትጠብቀን። መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።

    • @haqiwalatmrer7739
      @haqiwalatmrer7739 2 ปีที่แล้ว

      ቅድስት ድንግል ማሪያም ሰው ነች ወይስ ፍጥርት ? ፍጥርት ከተባለ፡መናፍስት ማሳደድ ኣትችልም፡ፍጥርት ኣይደለችም ከተባለ ግን ፡ኣምላክ ነች ካልክ ታሳድዳለች። በ ኔ እምነት ባልተበረዘ የኦርቶዶክስ እምነት ግን ፍጡር ናት። መናፍስ ኣሳድዳለሁም ኣላለችም።

  • @ራኬብ-ፐ8ጸ
    @ራኬብ-ፐ8ጸ 2 ปีที่แล้ว +21

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን በእውነት በየቀኑ ይህንን የሀሰት ትምህርት የሚያስተምሩ ትምህርቱን ማፍረስ ይገባል

  • @kasachtaye9822
    @kasachtaye9822 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 ปีที่แล้ว

    በእውነት እግዚአብሔርን አይነ ልብናቸውን ያብራላቸው መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 2 ปีที่แล้ว +1

    ዮናታን የዘመኑ ማርቲን ሉተር
    ድንቅ የእግዚአብሔር ሰው ነው

  • @tesfafekadu5451
    @tesfafekadu5451 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ፡ሕይወት፡ያሠማልን፡፡ጥበብና፡ማሥተዋል፡ይጨምርልን፡፡ለእኛም፡ተርፎልናልና፡፡♥♥♥

  • @jebessakidist5181
    @jebessakidist5181 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን ለጠያቂውም እውነት እጅግ ደስ ብሎኝ ነው የተማርኩት በርቱ ጠንክሩ ህዝባችሁን አንቁ እማምላክ ሁሌም ከፊት ከሁአላ ትጠብቃቹ🙏🙏

  • @hideyat3960
    @hideyat3960 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ መምህር መስፍን። ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yaineshimlis2815
    @yaineshimlis2815 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ያሳዝነኛል ይሄን ንግግሩን የሰማው ቀን አስለቅሶኛል አልጠላውም ነበር የሰው ልጅ ባህሪው ነው ሚጠላው በእርግጥ ግን እሱን የጠላውበት ቀን ነው እና ደሞ ትዝታው ስለ ቅዱስ ስላሴ የተነገረበት ቀን በጣም አዝኛለው ልቦና ይስጠን

  • @እመቤታችንማርያምአንቺጠብ

    መምህርዬ ፀጋውን ይብዛላችሁ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካቹ

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 2 ปีที่แล้ว

    አባጨጓሬ የማርያም ጠላት ሲሄደብንየሚኮሰኩሰን
    ፀጉሩሲረግፍበንሳናቀውልቦናይስጠን።

  • @selamawitbefekadu3138
    @selamawitbefekadu3138 ปีที่แล้ว +1

    🙏❤️ God Bless you all!! Blessings .

  • @kidssome9454
    @kidssome9454 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህራችን ቃለ።ህወት ያሰማልን
    ዛሬም ነገም ያምላክ እናት እናመሰግናታልን እንወዳታልን እናወድሳታል ስሞ ይክር

  • @BH-xl1mo
    @BH-xl1mo 2 ปีที่แล้ว +39

    መምህር መስፍንና ባልደረቦችዎ በጣም እናመሰግናለን:: እግዚአብሔር አንደበትዎን ይባርክ ለኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን

    • @ayadawit390
      @ayadawit390 2 ปีที่แล้ว

      አንድ ክርስቲያን እግዚአብሔር በክርስቶስ ያዘጋጀው በረከት ዋጋ አጣ ?የማሪያምን በረከት ያልተቀበለ በጨለማ ነው ያለው ለማለት ከቃለ እግዚአብሔር ማስረጃ የለውም :: እንዲያውም ዛሬ ብፅእት ማርያም ሰዎችን ትባርካለች ለማለት ከመፅሀፍ ቅዱስ ግልጥ የሆነማስረጃ ብታቀርቡና የተሳሳተን ተመለሱ በሉ ;;

    • @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
      @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ 2 ปีที่แล้ว

      @@ayadawit390 መፅሀፍቅድሳችንበሙሉየናታችንድግልማርያምንአዳኝነትይነግረናል...አችመናፍቅ.ስሚልገርሽ...አጭርመልስልስጥሽ.የእግዛብሄርእናትሆናእዴትአታድንምአትፈውስምብለሽታምኛለሽአችድጋይእራስቢነግሯችሁምአትሰሙ

    • @ayadawit390
      @ayadawit390 2 ปีที่แล้ว

      @@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ መፅሀፍ ቅዱሳችን በሙሉ ያልከውወይም ያልሽው የትኞቹ የመፅሀፍ ቅዱስ ክፍል ምእራፎቹን እና ቁጥሩን አቅርቡልን ? ቄሱንም ብትጠይቅ አያቀርቡም የለምና :: ብፅእት ማርያም በዮሐንስ ወንጌል ምእራፍ 2 ላይ ያለችው እሱ የሚላችሁን ሁሉ አድርጉ ብላ ትእዛዝ ሰታለች ከዚህውጭ ያዘዘችውም ሌላ የለም :: አብም ያለው እሱን ስሙት ነው ::እውነቱ ይህ ነው::

    • @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
      @ወለተሥላሴ-ተ6ዸ 2 ปีที่แล้ว

      @@ayadawit390 አችመናፍቅ..ትሰሚደሁስሚካልሰማሽ.ወደሲኦልሽቀጥይ...የጌታየእናትድግልማርያምታማልዳለችታድናለችትፈውሳለችሁሉንምፀጋሰጥቷታልእየሱስክርስቶስ..እመብርሀንንየሚክድሰይጣንነውዳቢሎስማሰቢያችሁንስለዘጋውምንምቢነገራችሁምአሰሙም..ቅድሚያፀበልተጠመቂናከዛየጌታእናትማንእደሆነችይገባሻልገፅቁጥርእሚባልነገርየለምበሁሉምመፅሀፍቅድሳችንላይአማላጅነቷንፈዋሽነቷንገልፃልናለች.ቅጥልበሉምድረመናፍቅመኖሪያችሁሲኦልነውከሀዲስለሆናችሁ

    • @ayadawit390
      @ayadawit390 2 ปีที่แล้ว

      @@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ መምሪያችሁ ቃለ እግዚአብሔር ከሆን እስቲ ማርያም ታማልዳለች የሚል ሁለት አይደለም አንድ የመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅስ አቅርቡ ??

  • @yotamerat8766
    @yotamerat8766 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን እድሜ ከፀጋ ጋር ያድልልን !!!

  • @xciteali30
    @xciteali30 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አናመሰግናለን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ በርቱልን 😘😘🇲🇱

  • @tsiyonzarehun4089
    @tsiyonzarehun4089 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራች አሜን አሜን አሜን

  • @solomontesfaye2307
    @solomontesfaye2307 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ለህይወት ያሰማልን

  • @mirosfeir6673
    @mirosfeir6673 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏ጥዑም አነንደበት መምህሬ ቃለህይወት ያሠማል

  • @dagimfikadu5195
    @dagimfikadu5195 2 ปีที่แล้ว +2

    Yoni we love you ተሳክቶልሀል

  • @ىىمللم
    @ىىمللم 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን እንኳን ደና መጣችሁልን🙏🙏🙏💚💒💚ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @addisuguddisa9996
    @addisuguddisa9996 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህር በእውነት ግልጽ የሆነ ትምህርት ፀጋውን ያብዛልዎ

  • @senaytassefa278
    @senaytassefa278 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ መናፍቃን በጣም ነዉ የሚያሳዝኑኝ እመብርሀንን የመሠለች እናት ማጣታቸው ያሳዝናሉ

    • @ethio-skeptics
      @ethio-skeptics 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/bR4qipMYLi4/w-d-xo.html&ab_channel=Ethio-Skeptics

  • @አፀደማርያም-መ7ቘ
    @አፀደማርያም-መ7ቘ 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም እጀግ አስተማሪ በመንፈስ ቅዱስ የተሞላ ምላሽ እና ትምርት ነው በናተ ትምርት ብዙ መናፍቃን እየተመለሱ ነው እኛም እየተማርን ነው እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ክፉ አይንካቹ ጠላታቹ ከእግራቹ በታች ይጣልላቹ እግዚአብሔር አምላኽ አሜን አሜን አሜን

  • @lilyhabeshawit6831
    @lilyhabeshawit6831 2 ปีที่แล้ว +1

    ቀለ ሂወት ያሰማል ረጅም እድሜና ጤና ይስጥል የአብ የድንግል ማርያም ልጅ,

  • @getachewadane9115
    @getachewadane9115 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማል

  • @birukmechal4398
    @birukmechal4398 ปีที่แล้ว

    ቃለ-ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @rahelmamo4970
    @rahelmamo4970 2 ปีที่แล้ว

    Kale Hiwot Yasemaln Tsegawwn Yabzalachu EMABERHAN Lebona Testachwe

  • @betty1285
    @betty1285 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ተባረኩ🙏

  • @አየሁጉንድሬዋ
    @አየሁጉንድሬዋ 2 ปีที่แล้ว

    አምላክን መዉለድነዉ ወይስ እኛ ከልጃ ማማለድነዉ ማምን የከበደን እንዴት እህን ማገናዘብ ይከብዳል ልብና ይስጣችዉ ወንጌል ሰበክን የምትሉ ሰዉች🙏🙏

  • @lenasarhaasnake566
    @lenasarhaasnake566 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህራንእረጅም እድሜና የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን ተመስገን አምላኬ

  • @antenehseyoum8566
    @antenehseyoum8566 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @birukhailemariam1702
    @birukhailemariam1702 2 ปีที่แล้ว +8

    የእግዚአብሔርን ቃል እንደዚ በርጋታ እንዲገባ አርገህ ስላስተማርከን እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንጌልን ስበኩ
    ኢየሱስ ያድናል

    • @tube-jw6zv
      @tube-jw6zv 2 ปีที่แล้ว

      ወጌልና ወጀል የተምታታባችሁ ሰወች

  • @buzasekita2499
    @buzasekita2499 2 ปีที่แล้ว +3

    እውነተን ለማሰትማር ውይም ለመሰብክ መምርጥ ያሰፍልጋል መናፍቅ ሰራው ነው መምህር ቃል ህይውትን ያሰማልን

  • @tigistderbesa4735
    @tigistderbesa4735 2 ปีที่แล้ว +9

    ከዳቢሎስ እስራት ነፃ የወጣ ወላዲተ አምላክን ያመሰግናታል!!!♥️🙏

  • @birukmechal4398
    @birukmechal4398 ปีที่แล้ว

    መድሀኒታችን ምስጥሩን ይግለጥልን ዘንድ አሜን፡፡

  • @martaabraham5535
    @martaabraham5535 2 ปีที่แล้ว

    kale hiwet yasemalen memher.Ende asteyayet memher netela biyaregu arif nw yeblet ye tewahdon sereat yantsbarkal bya asbalhu egziabhar be betu yatsnan

  • @meheretmamo1261
    @meheretmamo1261 2 ปีที่แล้ว

    Memihir ye anten timirt mesmat mefewes new wuste endet endemikeyer betam new yemitegermeng hulun yadelek melkam sew egzihaber tsegawun tebebun ahunim yabizalik kal hiwot yasemalin memihir

  • @edenmesfin8585
    @edenmesfin8585 10 หลายเดือนก่อน

    Kale hewet yesmalen 🙏🙏🙏

  • @emebetketema8454
    @emebetketema8454 2 ปีที่แล้ว

    ቃልህወት ያሰማልን ✟✟

  • @abrico2175
    @abrico2175 2 ปีที่แล้ว +2

    ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው እመቤታችን የእየሱስ ክርስቶስ እናት የሰጠን የተመሰገነ ይሁን

  • @hanabelete27
    @hanabelete27 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @samuelayalew7216
    @samuelayalew7216 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @senaytassefa278
    @senaytassefa278 2 ปีที่แล้ว

    እመብርሀን ባማላጅነቷ ትርዳቸዉ

  • @yidersalsisay3257
    @yidersalsisay3257 2 ปีที่แล้ว

    Kalhiwot yasemaln memher ...legnam Fetari Mastewalen yadlen

  • @saraaguilar5341
    @saraaguilar5341 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ሰውን የፈጠረው እመቤታችንን ስለተመለከተና እሳን ስላገኘ ነው እንጂ ሰውንም አይፈጥርም ነበር። የፈጠረሽን የፈጠርሽ እመቤቴ ቅጽስት ጽንግል ማርያም ሆይ እናቴ እንጽልሽ የፈቀጽሽልኝ ምስጋና ሁሉ ሲያነንሰብሽ ነው መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እመቤቴ ከነልጃ ጋርጻ ትጠብቆት🙏

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ አንደበተ እርቱ እናመሰግናለን

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት አሜን የሚሉት ወንድሞቻችን ይገርማሉ ያሳዝናሉ

  • @ananiya3501
    @ananiya3501 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር መስፍን በጣም ከማደንቃቸው ከተማርኩባቸው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንቁ መምህሮች እርሶ አንዱ ኖት እግዚአብሄር አምላክ የአገልግሎት እድሜዎን ያርዝመው 🙏
    አቤት ማስተዋል
    አቤት አንደበተ ርቱዕነት
    አቤት ጥበብ
    አቤት ትህትና
    ሰው ይሄ ሁሉ ሀብት እንዴት ? ፈጣሪ ምን ያክል ቢወዶት ነው ግን ❤❤

  • @eyyhhfwpeyyhhfwpp7326
    @eyyhhfwpeyyhhfwpp7326 2 ปีที่แล้ว

    yaltmareum .yeltareum ande mejon.betam new ymysazenew

  • @wagayeshiferaw7329
    @wagayeshiferaw7329 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @EliasPlumpingservices
    @EliasPlumpingservices ปีที่แล้ว

    Jegna memhere tebateke

  • @fikirtejage8500
    @fikirtejage8500 2 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር አይነ ልቦናቸውን ያብራላቸው! እኛስ ማርያምን እንወዳታለን ከፍከፍም እናደርጋታለን እውነተኛ የህይወት ምግብን ወልዳልናለችኛ

  • @mshiwota1688
    @mshiwota1688 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን በእውነት ቃለህወት ያሰማልን
    አሰተዋይ ልቦና ይስጠን

  • @tesfahunejigu9965
    @tesfahunejigu9965 2 ปีที่แล้ว

    Kalheywote ysamlne xagacwune ybzalne 👂💖amne

  • @ethioruhma2613
    @ethioruhma2613 2 ปีที่แล้ว

    የሕይወትን ቃል ያሰማልን እድሜ በጸጋ ይጠብቅልን !!!

  • @God-db9vp
    @God-db9vp 2 ปีที่แล้ว +22

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚኣብሄር ይመስገን፡መምህራችን ኣገልግሎትህን ይባርክልህ በትህትና ስለምትመልስላቸውም ከሌላ ይልቅ ውጤት ይኖረዋል።

  • @ጂሮሸዋእንዋሬዩቱብ
    @ጂሮሸዋእንዋሬዩቱብ 2 ปีที่แล้ว

    ልክንዉ ልቦናችን ተታወረ አይናችን ማየትአይችልም አመቤታች ምስጋና የገባታል
    ያምላክ እናትናትና ልቦናችንን ይብራልን

  • @almazshawaye3792
    @almazshawaye3792 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተዋህዶ ኦሮቶዶክሰ ለዘለዓለም ትኑር

  • @woldeyou9445
    @woldeyou9445 2 ปีที่แล้ว +1

    memhr kale hiwot yasemaln...ewnetn sayredu eyetefu lalut hule eyemetu byastemru

  • @sabalule7915
    @sabalule7915 2 ปีที่แล้ว

    መምህር መስፍን ሆይ እድሜህን እግዚአብሄር ያርዝምልን
    የእግዚአብሔርን ህዝብ ለማገልገል እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @samiraasdf707
    @samiraasdf707 2 ปีที่แล้ว

    AMEN،AMENAMEN,❤️❤️❤️❤️

  • @aselefechkabede3415
    @aselefechkabede3415 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ፈጣሪ እድሜ ከፀጋ ጋር ይስጥልን በእውነት ከፈጣሪ የተሰጠዎትን መንፈሳዊ እውቀት እንዲህ እየፈተፈቱ እያጉረሱን መንፈሳዊ ህይወታችን እየረካ ነውና አናቴ ድንግል ቅድስት ብፅዕት ምንም አቻ የሌላት አናታችን አድሜና ጤናዎን ትስጥልን የአስራት ሀገሯን ኢትዮጵያን ከውድ ልጇ በተሰጣት ፀጋ ከክፉ ሁሉ ጋርዳ ትጠብቅልን አሜን 🙏

  • @liyuyeabata484
    @liyuyeabata484 2 ปีที่แล้ว +5

    ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድላችሁ የኦርቶዶክስ ልሳኗ ነህ መምህር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @amaregenetu9523
    @amaregenetu9523 2 ปีที่แล้ว

    memhr! kalehiywot yasemaln!!!! des yemil milash neber yiketil!

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 2 ปีที่แล้ว

    የምወድህ እና የማከብርህ ዕንቁ መምህራችን እኛ በንቃት እና በማስተዋል ካልኖርን ሰዓቱ ከባድ ነው

  • @danieldeferso1128
    @danieldeferso1128 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት የሚገርም ምላሽ ነው በእውነት መልካም ማስተዋል ነው ለምንሰማውም ማስተዋሉን ይስጠን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማህ ያሰማን
    እመቤታችንን የሚጠላ የሰይጣን መንፈስ ነው ወገኖቻችን በስህተት ትምህርት አትመሰጡ ጠይቁ፣ ቆም ብላችሁ አስተውሉ ጠይቁ ወደ እውነት መንገድ ተመለሱ

  • @sadaahli9017
    @sadaahli9017 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር እድሜና ጤና ያድልልን ኦርቶዶክሥ መሆን መመረጥ ነው

  • @kalu252
    @kalu252 2 ปีที่แล้ว

    መምህርዬ ንግግር እውቀት የሞላበት ነው የሚያውቅ ሰው ሲናገር እንዲ ደስ ይላል። ምህረት አብ አሰደበን እንጂ ። አረ ጸጋውን ያብዛልህ እውነት እውነት ረጋ ብሎ የሚናገር ሰው እውቀት የሞላበት ነው ተባረክ

    • @musicandcomediescollection7304
      @musicandcomediescollection7304 2 ปีที่แล้ว

      amen broye በቅንነት subscribe አድርገኝ፣ tnxs from my bottm of deepest heart for ur kindnes

  • @aidaabraha3173
    @aidaabraha3173 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!!!

  • @አንቺእናቴድንግል
    @አንቺእናቴድንግል 2 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ኦርቶዶክስ ስትሆን አንደበት ይጣፍጣል ያረጋጋል። ያረምማል ያስተውላል

  • @tegestzaynaba1228
    @tegestzaynaba1228 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት መምህራችን ፀጋውን ይስጣች በርቱል

  • @metasbiyayilma2525
    @metasbiyayilma2525 2 ปีที่แล้ว

    እዛ አዳራሽ ተቀምጠው አሜን የሉ ሊያፍሩ ይገባል

  • @solomonseifu4785
    @solomonseifu4785 10 หลายเดือนก่อน

    Kalehiwot yasemalen ❤❤❤

  • @AlexAlex-pp5no
    @AlexAlex-pp5no 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow! GOD bless you .

    • @musicandcomediescollection7304
      @musicandcomediescollection7304 2 ปีที่แล้ว

      amen broye በቅንነት subscribe አድርገኝ፣ tnxs from my bottm of deepest heart for ur kindnes