ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አናመሰግናለን ብዙ ተምረናል ቀጥልበት እባክህ
Thanks for sharing
አቤቱ ማረን ይቅር በለን 😢
Lasawu yemaychalew lasu yichalali esu yaxfachowa 😭😭☝️☝️
እግዚአብሔር አምላክ ህዝቡ እና ኢትዮጵያ ከሰይጣን ወጥመድ ይጠብቀን እኛን ለማጥፈት ቀነ ከለሊት ነው የሚሰሩት በአገኙት አገጣሚ የእግዚአብሔር ፍጥርት ማጥፋት መረዝ ነው ስራቸው ጌታ መድሃኒአለም ለቅዱሳን ቃል ኪዳን ብለልህ ይሄን ክፉ ዘመን አሰልፍልን አሜን
አሜን
Egzihaber kezi gud yahayutan😢😢😢
ወይኔ የሀያላኑ ሴራ በሀገሬ ላይ በሰማው ቁጥር ተቃጠልኩ ተንገበገብኩ መተንፈስ እስኪያቅተኝ ምን ማረግ አለመቻሌን ደሞ ይበልጥ ይቆጨኛል አንዳንዴ ምነው ባልሰማ ባላውቅ እላለው እረ ምን ልሁን ቁጭት አንገበገበኝ ወይኔ 🥺
ሁሌም በፀሎት መበርታት ነው መፍትሄው ምን ይደረግ ተማረነ ይሚሉ ሁሉ የሰይጣን አደሪ ሁኑ ሰው ለማጥፋን ከወደቀው ዘንዶ ጎን ሁኖው እረሳቸው ጠፍቶው ህዝብ ለማጥፈት ነው እሩጫው የማይተው ግታ የተመሰገነ ነው አሜን
ቪዲዮዎቻችሁ ጥሩ ጥሩ ጠቃሚ መልዕክት ሲኖራቸው ጥራት ላይ ግን ባዶ ናችሁ። አሁን ይሄንን ማን እንዲሰማችሁ ነው የለቀቃችሁት ፤ ለስሙ የዩትዩብ ቪድዮ የማዳምጠው ግን ጆሮዬ ላይ ለጥፌ!!! ደግሞ የድምፁ ጉዳይ የሁሉም ቪዲዮዎቻችሁ ድክመት ነው።ስለዚህ ስራዎቻችሁ ተመልካች እንዲኖራቸው እና ተመልካቹን እንዳያሰለቹ ቢያንስ ድምፅ ይኑረው። ። ።
yestekakelal enameseginalen.
@@yegionminch በጣም አመሰግናለሁ በእውነት ግን ደስ የሚል ቻናል ነው መልዕክቶቻችሁንም ለሁሉም ኢትዮጵያውን እንዲተላለፍ እንደ ቲክቶክ ያሉ ተጨማሪ ሶሻል ሚድያዎችን እንድትጠቀሙ እመክራችኋለሁ ፤ በተረፈ በጣም ደስ የሚል አስተማሪ መልዕክት ያለው ቪድዮ ነው።
ማራናታ! ቆይ ምን እንሁን!!!
ሳይንስን ከሐይማኖት ጋር ደበላልቀሽ ውጥንቅጡን አወጣሽው! GMO ሰው ነው የፈጠረው ሰይጣን አይደለም።
ዓላማው የሰይጣን ነው ለማለት ነው ሞኖፖሊስትነት ነው ለማለት ነው ደግመው ያድምጡት
አናመሰግናለን ብዙ ተምረናል ቀጥልበት እባክህ
Thanks for sharing
አቤቱ ማረን ይቅር በለን 😢
Lasawu yemaychalew lasu yichalali esu yaxfachowa 😭😭☝️☝️
እግዚአብሔር አምላክ ህዝቡ እና ኢትዮጵያ ከሰይጣን ወጥመድ ይጠብቀን እኛን ለማጥፈት ቀነ ከለሊት ነው የሚሰሩት በአገኙት አገጣሚ የእግዚአብሔር ፍጥርት ማጥፋት መረዝ ነው ስራቸው ጌታ መድሃኒአለም ለቅዱሳን ቃል ኪዳን ብለልህ ይሄን ክፉ ዘመን አሰልፍልን አሜን
አሜን
Egzihaber kezi gud yahayutan😢😢😢
ወይኔ የሀያላኑ ሴራ በሀገሬ ላይ በሰማው ቁጥር ተቃጠልኩ ተንገበገብኩ መተንፈስ እስኪያቅተኝ ምን ማረግ አለመቻሌን ደሞ ይበልጥ ይቆጨኛል አንዳንዴ ምነው ባልሰማ ባላውቅ እላለው እረ ምን ልሁን ቁጭት አንገበገበኝ ወይኔ 🥺
ሁሌም በፀሎት መበርታት ነው መፍትሄው ምን ይደረግ ተማረነ ይሚሉ ሁሉ የሰይጣን አደሪ ሁኑ ሰው ለማጥፋን ከወደቀው ዘንዶ ጎን ሁኖው እረሳቸው ጠፍቶው ህዝብ ለማጥፈት ነው እሩጫው የማይተው ግታ የተመሰገነ ነው አሜን
ቪዲዮዎቻችሁ ጥሩ ጥሩ ጠቃሚ መልዕክት ሲኖራቸው ጥራት ላይ ግን ባዶ ናችሁ። አሁን ይሄንን ማን እንዲሰማችሁ ነው የለቀቃችሁት ፤ ለስሙ የዩትዩብ ቪድዮ የማዳምጠው ግን ጆሮዬ ላይ ለጥፌ!!! ደግሞ የድምፁ ጉዳይ የሁሉም ቪዲዮዎቻችሁ ድክመት ነው።
ስለዚህ ስራዎቻችሁ ተመልካች እንዲኖራቸው እና ተመልካቹን እንዳያሰለቹ ቢያንስ ድምፅ ይኑረው። ። ።