ተዓምር እንሰራለን የሚሉ ሰዎች ለምን አጋንንትን ማውጣት ላይ ብቻ ተወሰኑ? መጋቤ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁMegabe Haddis Eshetu Almayhuክፍል ሁለት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @hanag6166
    @hanag6166 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @berihuhaile6935
    @berihuhaile6935 3 ปีที่แล้ว +1

    Kalehiwet yasemaln, egziabher amlak mihretu yilakln, Amen.

  • @f7fgvuf48
    @f7fgvuf48 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @redietyared479
    @redietyared479 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለተሳሳትኩ። አንዳንድ ሰባኪያን እግዚአብሔር ፀጋ ስለሰጣቸው ትቀናላችሁ እንደእናንተ ያሉት ናቸው ህዝቡን ከቅድስት ቤተክርስቲያን የምታሳድዱት። እግዚአብሔር አይነልቦናችሁን ያብራው።

  • @አፀዴማርያም21
    @አፀዴማርያም21 3 ปีที่แล้ว +8

    አባታችን እድሜ ይስጠዎት ስለማይጠገበዉ ምክርዎት እና ትምህርተዎ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሂይወት ያሰማልን🙏✟💒✟💚💛♥

  • @asrat7146
    @asrat7146 3 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን ይኑሩልን +++

  • @natanemmedia1
    @natanemmedia1 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን !!!

  • @mrchu5492
    @mrchu5492 3 ปีที่แล้ว +5

    በእድሜ በጤና ያቆይልን የኔታ አጭበርባሪዎችን እንደዚ ማጋለጥ ያስፈልጋል። መነቃቀፍ የምትሉ ሰዎች ንቁ እውነቱን ነው ያስተማሩት የኔታ

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @almazweletetinsaaftabeleig5902
    @almazweletetinsaaftabeleig5902 3 ปีที่แล้ว +2

    Ewnet New Wed Memiherahin Megaby
    Hadis Eshatu💚💛❤️Egzabihar Amlak🙏
    Yehywetin Qal Yasemilin Bdma Betsga
    Betana Yaqoyilin Amen(3)🙏Eigam Ysminewn
    Qidus Qal Egzabihar Amlak🙏Belibonahin
    Tselat Yasadirbin Amen Amen Amen⛪️🕊🇨🇬🕊🙏

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 3 ปีที่แล้ว +1

    እሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታቭን

  • @wudenesstarkegn5800
    @wudenesstarkegn5800 3 ปีที่แล้ว +1

    እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @adugnagetachew5894
    @adugnagetachew5894 3 ปีที่แล้ว +3

    እንዲኽ ዓይነት መምህራንን ያብዛልን!

  • @habthusolomon4064
    @habthusolomon4064 3 ปีที่แล้ว +8

    ብሠማ የማልጠግባቸው ምርጥ አባት ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ

  • @ሃይሌገብርኤልነው
    @ሃይሌገብርኤልነው 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤት እንዴት ያስጨንቃል ከንግግር ብቻ አይቶ ለመናገር ከባድ ነው እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን የእውቀት ምንጭ የትህትና ቤት የሆነች ቅድስት ቤተክርስቲያን ሁለት ገፅ ይዛ ስትገኝ አጥማቂ ስትሉ ለምን ስም አትጠቅሱም ቤተክርስቲያን አጥምቁ ብላ በየፀበሉ ያሉ አባቶችን መንቀፍ ምን ማለት ነው። እስኪ የእኚህን መምህር ሰምቶ ንስሐ የገባ
    ፣ የፀሎት ቤት ያለው ፣ ስጋወ ደሙን የተቀበለ የእሳቸው ትምህርት ፍሬ ውጤት ነኝ የሚል?

  • @mahigirma2229
    @mahigirma2229 3 ปีที่แล้ว +7

    እነሱ እኮ የሚያስተምሩት ሰይጣን ምን ያህል ህይወታችን ዉስጥ እንደሚያጠፋ እና ወደ ሲኦል እንዴት እየነዳን እንደሆነ ነው ሰዉን እያነቁ ያሉት እድሜ ልክ ወንጌል ተምረን ምንም ለዉጥ እንድናመጣ አደረጋችሁ አኔ በጣም የምወዶት መምህር ኖት አከብሮታለዉ ሀሰተኛ አጥማቂያን ሊኖሩ ይችላሉ ግን ሁሉንም አንድላይ ጠቅልሎ መናገር አያስፈልግም

    • @mamushbekele2287
      @mamushbekele2287 3 ปีที่แล้ว

      95% የሚሆኑ የቤተ ክርስቲያን መምህራን የደብተራ ልጆች ናቸው። ገና በእናታቸው ማሕፀን ሳሉ አእምሯቸው ብሩ እንዲሆንና የሰሙትን ነገር ሁሉ እንዳይረሱና ፍፁም አዋቂ እንዲሆኑ ሲሉ ደብተራው ወላጅ አባታቸው ዘኢያገድፍ የሚባል የማያስረሳ ዕፀ አፍልሆ ቀምሞ ደግሞበት ከባህር ወስጥ ተጠርቶ ከመጣው ዳጎን ከሚባለው ሴይጣን ጋር መሀላ ፈጽሞ ዕፁን ለእናቲቱ ልጁን ወክላ እንድትውጠው ይደረጋል።
      በዚህ ምትክ ለሴይጣኑ ከሚወለደው ልጅ አንድ አካሉ ለሴይጣኑ ግብር ሆኖ ይገበርለታል ማለት ነው።
      ብዙዎች ዓይነ ሥውራን መምህራን ይሄንን የጉብዝናቸውን ምስጢር ስለሚያውቁ ልጅ እያለሁ ዓይናማ ነበርኩ ካደኩ በኋላ ነው ዓይኔ የጠፋው በማለት ይዋሻሉ።
      እነዚህ ሰዎች ለቤተ መቅደስ የቀረቡ ነገር ግን ከእግዚአብሔር ይራቁ አገልጋዮች ናቸው። መስገድ መፆም መጸለይ ቅዱስ ሥጋውን ክቡር ደሙን መቀበል ብሎ ነገር አያውቁም። በየቦታው እየተጋበዙ የሚያገኙትን አበል ብቻ የሚያሳዱ ጹሙ ጸልዩ ዕለት ዕለት ስገዱ ንሰሃ ግቡ ቁረቡ የሚሉት ደጋግ ፀጋ እግዚአብሔር ያደረባቸው አባቶችን ባገኙት አጋጣሚ የሚነቅፉ ፀረ ተዋሕዶ ናቸው።

  • @ማንእንደእግዚያብሔር
    @ማንእንደእግዚያብሔር 3 ปีที่แล้ว +3

    አቤት ዘመን እንዲያዉ ዝም ብሎ መነቃቀፍ ብቻ

    • @mrchu5492
      @mrchu5492 3 ปีที่แล้ว +2

      መነቃቀፍ ሳይሆን በአጭበርባሪዎች የተወሰዱትን ለመመለስ ነውና እውነቱ መነገር አለበት ።

    • @mesisweet9447
      @mesisweet9447 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ያሳፍራል

  • @AdanechFiqadu-ln6qh
    @AdanechFiqadu-ln6qh ปีที่แล้ว

  • @amanuelmehari2067
    @amanuelmehari2067 3 ปีที่แล้ว +8

    ኣረ መምህር እርሱም ያልቻሉትን ለምን ቻሉ የሚል ቅናት ካልሆነ በስተቀር ኣጋንንትን ለምን ወጡ የሚልማ እሱ ራሱ ኣጋንንት መሆን ኣለበት።ኢነዚህ ቅዱሳን ኣባቶችማ ከፓስቶሮችጋ ልያወዳድርዋቸው ኣይችሉም።ኢንዚህ ኣባቶች ባስተማሩን ድንቅ ትምህርት ለንስሃና ቅዱስ ቁርባን በቅተናል ።ለዚ ደሞ በዚ ዘመን ኢነዚህ ቅዱሳን ኣባቶች የላከልን እግዛብሄር የተመሰገነ ይሁን።
    ደሞ የእርሱም ተመሪዎችና የመምሂር ግርማ ዎንድሙ ፡ ኣባ ዮሃንስ ተስጋማርያምና ቀሲስ ሄኖክ ተማሪዎች ብዙ ልዪነት ኣላቸው።
    1፡እግዛብሄርና ቅዱሳኖቹን ያለ ልዩነት በደምብ ማወቅ።
    2፡ጠላትህና ስራዉን በደምብ ማወቅ።
    2፡የኣምልኮ ስግደትና የጸጋ ስግደት ለህተህ ማወቅና በየ ቀኑ ብያንስ ምሽትና ጥዋት መፈጸም።
    4፡የጠላትን መከያከያ መንገድ ወይም ከውስጥህ የማውጣት መንገድ። ኣረ ብዙ ነው ።
    ደሞ ለምን ኣጋንንትን በማውጣት ብቻ ታጠሩ ለሚል ጥያቀ መልሱ ቀላል ነው።
    እርሱስ ለምን ወንጌል በመስበክ ብቻ ያገለግላሉ።
    ለምን የተቆረጠ እጅ ኣልፈውሱም?
    ለምንስ ከነዚህ 9 የምያህሉ ለሃዋርያት የተሰጣቸው ተኣምሮች
    በኣንዲትዋና ብቻዋን የወንጌል ስብከት ብቻ ቀሩ?
    መልስ ያገኙበት ይሆኑ?

  • @aladorsador1138
    @aladorsador1138 3 ปีที่แล้ว +4

    አባታቾን እድዎት ይርዘም

  • @eyususkirstosegizibehernew9370
    @eyususkirstosegizibehernew9370 3 ปีที่แล้ว +9

    የመለከ መንክራት መምህር ግርማ ጉበኤ ላይ ጋብዟቸው፤ ያሉትን ሁሉ እግዜአብሄር ዛሬም በእኛ ዘመን ሲሰራ በሕይዋት ሳሉ ያያሉ። በጣም ይገርማል በቤተመቅደሱ ቁጭ ብለው ከእኛ በለይ ሰባኪ፤ ለአምለክ የቀረበ ፤ ስለ አሰራሩ የሚያቅ የለም እያልን የሚንተባይ ሰዎች...አዎ ተራራው ለይ ተስረን ቀርተናል....በአይኖቹ ፍት የሆነውን ጌታን ማዳን ማየት አይቻልም። ፈርሳውያንም እኮ የፈጠረቸው አምለክ ሥጋ ለብሶ በመሓለቸው ቆሞ ሊያዩት አልቻሉም። እንደዚህም መሆን አለ ፤ አለመታደል ነው...ግን ወደው አይደለም ከውስጥ መደንታቸውን እንዳይመለከቱ ጠላት ስላሰረቸው ነው.....ዛሬም የሁለችንም ችግር ይሄው ነው....መናፍቃንም ወለድተ አምለክን ፤ ቅዱሳንን ለማክበር የተቸገሩት ለዚህ ነው....በጠላት መታሰር ነው.....ስለመታራችን መረጋገጫ ሕይዋትህን ዞር ብለክ ተመልከተው. ... በሐጥያት ጭምልቅ ብለን የስኦል ኑሮ ቃሉም እኮ እንዲህ ይላል። ከእግዝያብሔር ከሆንን አለም ሁሉ በክፉ እንደተያዘ እናውቃለንና ይላል ቃሉ...አለም ሁሉ ነው የሚለው። ማስተዋሉን ያድለን። አሜን።

    • @ማንእንደእግዚያብሔር
      @ማንእንደእግዚያብሔር 3 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል

    • @ማንእንደእግዚያብሔር
      @ማንእንደእግዚያብሔር 3 ปีที่แล้ว +3

      ማስተዋሉን ይስጠን

    • @mamushbekele2287
      @mamushbekele2287 3 ปีที่แล้ว +1

      90% yemihonu aynesiwuran memihiran yetemarut be abisho ena be afliho silahone hul gize ye egziabiher telatoch ye seytan dagmo wedajoch nachew. La betemekdes yekerebu ke egziabiher gin yeraku nachew.

    • @eyususkirstosegizibehernew9370
      @eyususkirstosegizibehernew9370 3 ปีที่แล้ว

      @@mamushbekele2287 ግን ቤተክርሰቲያን ለወደፍቱ ፍቱ መምሀረን፤ ዘመሪያን...በአጠቃላይ አገልጋዮች መጀመሪያ ከአገልግሎት በፍት በተግባር የተገለጠ የእለት ተእለት የክርስትና ሕይዋት እንዲኖራቸው ማስቻል አለበት። በቃጣይነትም ክትትል ማድረግ ያስፈልጋል። እንደሚንሰማው አብዘኛው አገልጋይ የእለት ተእለት የአምልኮ ሕይዋት እንደሌላቸው ነው....በተለይም እቤቱ በየቀኑ ለፈጠሪው የሚሰግድ አገልገይ የለም ነው የሚባለው። 100%እርግጠኛ የየእለት የአምልኮ ሕይዋት ያለው ሰው በተለይ መምር ግርማን አይቃወሙም።

    • @mamushbekele2287
      @mamushbekele2287 3 ปีที่แล้ว +1

      95% የሚሆኑ የቤተ ክርስቲያን መምህራን የደብተራ ልጆች ናቸው። ገና በእናታቸው ማሕፀን ሳሉ አእምሯቸው ብሩ እንዲሆንና የሰሙትን ነገር ሁሉ እንዳይረሱና ፍፁም አዋቂ እንዲሆኑ ሲሉ ደብተራው ወላጅ አባታቸው ዘኢያገድፍ የሚባል የማያስረሳ ዕፀ አፍልሆ ቀምሞ ደግሞበት ከባህር ወስጥ ተጠርቶ ከመጣው ዳጎን ከሚባለው ሴይጣን ጋር መሀላ ፈጽሞ ዕፁን ለእናቲቱ ልጁን ወክላ እንድትውጠው ይደረጋል።
      በዚህ ምትክ ለሴይጣኑ ከሚወለደው ልጅ አንድ አካሉ ለሴይጣኑ ግብር ሆኖ ይገበርለታል ማለት ነው።
      ብዙዎች ዓይነ ሥውራን መምህራን ይሄንን የጉብዝናቸውን ምስጢር ስለሚያውቁ ልጅ እያለሁ ዓይናማ ነበርኩ ካደኩ በኋላ ነው ዓይኔ የጠፋው በማለት ይዋሻሉ።
      እነዚህ ሰዎች ለቤተ መቅደስ የቀረቡ ነገር ግን ከእግዚአብሔር ይራቁ አገልጋዮች ናቸው። መስገድ መፆም መጸለይ ቅዱስ ሥጋውን ክቡር ደሙን መቀበል ብሎ ነገር አያውቁም። በየቦታው እየተጋበዙ የሚያገኙትን አበል ብቻ የሚያሳዱ ጹሙ ጸልዩ ዕለት ዕለት ስገዱ ንሰሃ ግቡ ቁረቡ የሚሉት ደጋግ ፀጋ እግዚአብሔር ያደረባቸው አባቶችን ባገኙት አጋጣሚ የሚነቅፉ ፀረ ተዋሕዶ ናቸው።

  • @ሀገሬኢትዮጵያ-ፐ2ጰ
    @ሀገሬኢትዮጵያ-ፐ2ጰ 2 ปีที่แล้ว

    የተከበሩ አባታችን መጋቢ ሐዲስ በጣም ነው የምንወዶዎት የምናከብርዎት ነገር ግን አሁን በሰበኩት በሁለቱ ስብከትዎ ላይ በጣም ነው ቅር ያለኝ
    1ኛው
    ቤተ ክርስቲያናችን ከተመሰረተችባቸው 5ቱ አዕማደ ምስጢራት በመቀጠል በዱግማዋ በቀኖናዋ እና በቱፊቷ ትታወቃለች ነገር ግን እርስዎ ሲያስተምሩ ቱፊትን ቀለል አድርገው በዓል ብለው ነው የተረጎሙት ነገር ግን ትርጉሙ ያው በዝሩው ብትን ቃሉ በዓል ማለት ቢሆንም በአቀራረቡና በክብደቱ ግን ቱፌት ማለት እጅግ ግርማ ያለው የቤተክርስቲያናችን መለያዋ ቃል ነው ለምን ቢሉ በዓል ማለት ሰው የፈለገውን ይሆነኛል ይወክለኛል ያለውን የፈለገውን በዓል ቀርፆ ያንን ማንፀባረቅ ሲሆን ቱፌት ማለት ግን እኛው እንደፈለግን ቀርፀን ያላመጣነው መፅሐፍ ቅዱሳዊ አምላካዊ ቃል ልንለውጠው ልንቀይረው የማንችል ዝም ብለን ፈልገን ብቻ ያመጣነው ያይደለ ነው
    ስለዚህ ቃሉን አልተጠነቀቁለትም እንዳመጡት ነው ያወረዱት
    2ኛው
    ሰው የተሰጠው የራሱ የሆነ ፀጋ አለው ልክ ለሐዋርያቱ ጌታ እንደሰጠው
    ለአንዱ እያጠመቀ ሰይጣንን የማስወጣት ፀጋ ሲሰጠው ለሌላው ደግሞ የመስበክን ፀጋ ተሰጥቶታል ለሌላኛዎቹ ደግሞ ድዊያንን የመፈወስ ፀጋ ተሰጥቷቸዋል
    ስለዚህ ለሁሉም በተሰጣቸው ፀጋ መሠረት እግዚአብሔርን ያገልግሉ ተብሎ ተፅፏልና ነገር ግን እርሶ ያውም ከማይመስሉን ጋራ አባቶቻችንን በመደመር መንቀፍ አግባብም ተገቢም አይደለም
    ፈጣሪ ልብዎን ይክፈትሎት
    በዮሐንስ ዕራዕይ ላይ እንዲህ የሚል ቃል አለ በመጨረሻው ዘመን አውሬው የሚያውቁትን እስኪያስት ድረስ ሃይል ተሰጥቶታል ይለናልና መጠንቀቅ ይበጀናል
    ወስብሐት ለእግዚአብሔር

  • @ማንእንደእግዚያብሔር
    @ማንእንደእግዚያብሔር 3 ปีที่แล้ว +6

    ለምን አባቶቻችንን ከመናፍቃን ጋር ትደምሩብናላችሁ

  • @coffeenubia7144
    @coffeenubia7144 3 ปีที่แล้ว +2

    Bezu kase debtera nachw cheger ale ortodox church west tenka ahun

    • @mamushbekele2287
      @mamushbekele2287 3 ปีที่แล้ว

      95% የሚሆኑ የቤተ ክርስቲያን መምህራን የደብተራ ልጆች ናቸው። ገና በእናታቸው ማሕፀን ሳሉ አእምሯቸው ብሩ እንዲሆንና የሰሙትን ነገር ሁሉ እንዳይረሱና ፍፁም አዋቂ እንዲሆኑ ሲሉ ደብተራው ወላጅ አባታቸው ዘኢያገድፍ የሚባል የማያስረሳ ዕፀ አፍልሆ ቀምሞ ደግሞበት ከባህር ወስጥ ተጠርቶ ከመጣው ዳጎን ከሚባለው ሴይጣን ጋር መሀላ ፈጽሞ ዕፁን ለእናቲቱ ልጁን ወክላ እንድትውጠው ይደረጋል።
      በዚህ ምትክ ለሴይጣኑ ከሚወለደው ልጅ አንድ አካሉ ለሴይጣኑ ግብር ሆኖ ይገበርለታል ማለት ነው።
      ብዙዎች ዓይነ ሥውራን መምህራን ይሄንን የጉብዝናቸውን ምስጢር ስለሚያውቁ ልጅ እያለሁ ዓይናማ ነበርኩ ካደኩ በኋላ ነው ዓይኔ የጠፋው በማለት ይዋሻሉ።
      እነዚህ ሰዎች ለቤተ መቅደስ የቀረቡ ነገር ግን ከእግዚአብሔር ይራቁ አገልጋዮች ናቸው። መስገድ መፆም መጸለይ ቅዱስ ሥጋውን ክቡር ደሙን መቀበል ብሎ ነገር አያውቁም። በየቦታው እየተጋበዙ የሚያገኙትን አበል ብቻ የሚያሳዱ ጹሙ ጸልዩ ዕለት ዕለት ስገዱ ንሰሃ ግቡ ቁረቡ የሚሉት ደጋግ ፀጋ እግዚአብሔር ያደረባቸው አባቶችን ባገኙት አጋጣሚ የሚነቅፉ ፀረ ተዋሕዶ ናቸው።

  • @rahelgirmay995
    @rahelgirmay995 3 ปีที่แล้ว

    Tselotachin altesemam ktarawu alalefem

  • @firezernur2417
    @firezernur2417 3 ปีที่แล้ว +3

    yalteyaze sew yesew chiger aygebawem.programm yezachuh tebesachu belo sebket menden new koy?meches medareshachehu memher girma nachew lezi zemen sebakiwoch.ye nante sebket eko sewun wede adarash ke mewsed alaskomewem.eruk hono kemetechet kerebo kuch belo memar yasfelegal.manm minm bil egna enewedachewalen.yegna mecheger yegebachew ,be mechegerachen yemayafezu abat esachew nachew.esachew yeseten egzabher yemesgen.

  • @rahelgirmay995
    @rahelgirmay995 3 ปีที่แล้ว +1

    Endiet sewu tenkuay biet eyewaln seytan emaynorbn

    • @mamushbekele2287
      @mamushbekele2287 3 ปีที่แล้ว

      95% የሚሆኑ የቤተ ክርስቲያን መምህራን የደብተራ ልጆች ናቸው። ገና በእናታቸው ማሕፀን ሳሉ አእምሯቸው ብሩ እንዲሆንና የሰሙትን ነገር ሁሉ እንዳይረሱና ፍፁም አዋቂ እንዲሆኑ ሲሉ ደብተራው ወላጅ አባታቸው ዘኢያገድፍ የሚባል የማያስረሳ ዕፀ አፍልሆ ቀምሞ ደግሞበት ከባህር ወስጥ ተጠርቶ ከመጣው ዳጎን ከሚባለው ሴይጣን ጋር መሀላ ፈጽሞ ዕፁን ለእናቲቱ ልጁን ወክላ እንድትውጠው ይደረጋል።
      በዚህ ምትክ ለሴይጣኑ ከሚወለደው ልጅ አንድ አካሉ ለሴይጣኑ ግብር ሆኖ ይገበርለታል ማለት ነው።
      ብዙዎች ዓይነ ሥውራን መምህራን ይሄንን የጉብዝናቸውን ምስጢር ስለሚያውቁ ልጅ እያለሁ ዓይናማ ነበርኩ ካደኩ በኋላ ነው ዓይኔ የጠፋው በማለት ይዋሻሉ።
      እነዚህ ሰዎች ለቤተ መቅደስ የቀረቡ ነገር ግን ከእግዚአብሔር ይራቁ አገልጋዮች ናቸው። መስገድ መፆም መጸለይ ቅዱስ ሥጋውን ክቡር ደሙን መቀበል ብሎ ነገር አያውቁም። በየቦታው እየተጋበዙ የሚያገኙትን አበል ብቻ የሚያሳዱ ጹሙ ጸልዩ ዕለት ዕለት ስገዱ ንሰሃ ግቡ ቁረቡ የሚሉት ደጋግ ፀጋ እግዚአብሔር ያደረባቸው አባቶችን ባገኙት አጋጣሚ የሚነቅፉ ፀረ ተዋሕዶ ናቸው።

    • @rahelgirmay995
      @rahelgirmay995 3 ปีที่แล้ว

      @@mamushbekele2287 ewunet newu wendmi 24 seat wengiel bcha mesbek trgum yelewum letselotachin mels menor alebet

  • @rahelgirmay995
    @rahelgirmay995 3 ปีที่แล้ว

    Wey yezemenachin ferisawyan

  • @solomonm.s.298
    @solomonm.s.298 3 ปีที่แล้ว +7

    *አቤት ዝም ብሎ አጨብጫቢ ሁሉ ጠይቁ? ምን?,መጋቢ ሐዲስ አስተማሪ መምህር ናቸው የተፃፈላቸው ድርሻ፣ መክሊት፣ ፀጋ! ከዚያ ውጭ በእግዚአብሔር ስም አጋንንት እያወጡ በአይን እያየን ትውልዱ ሲድን! እግዚያብሔር ሲመሰገን! ይከፈቸው እና ከድርሻቸው ድንበር ተሻግረው ሐዋሪያው ቅዱስ ጳውሎስ አስኪ መጣ ድረስ ምንም ሐዋሪያ አይፈጠርም እያሉ እንደ ሌሎቹ በፀሎታቸው 50% በእግዚአብሔር ስለማይተማመኑ ማይክሮፎን ሲይዙ" መንፈስን ሁሉ አትመኑ ይላል ብለው ህዝቡን ያደነቁራሉ" አቤት መጋቢ ሐዲስ ላይ ያለው የምላስ የቆሎ ተማሪ ሆኖ የገባው ዘባራቂ መንፈስ በእግዚአብሔር ስም ይገስፅህ!*

    • @mamushbekele2287
      @mamushbekele2287 3 ปีที่แล้ว +1

      95% የሚሆኑ የቤተ ክርስቲያን መምህራን የደብተራ ልጆች ናቸው። ገና በእናታቸው ማሕፀን ሳሉ አእምሯቸው ብሩ እንዲሆንና የሰሙትን ነገር ሁሉ እንዳይረሱና ፍፁም አዋቂ እንዲሆኑ ሲሉ ደብተራው ወላጅ አባታቸው ዘኢያገድፍ የሚባል የማያስረሳ ዕፀ አፍልሆ ቀምሞ ደግሞበት ከባህር ወስጥ ተጠርቶ ከመጣው ዳጎን ከሚባለው ሴይጣን ጋር መሀላ ፈጽሞ ዕፁን ለእናቲቱ ልጁን ወክላ እንድትውጠው ይደረጋል።
      በዚህ ምትክ ለሴይጣኑ ከሚወለደው ልጅ አንድ አካሉ ለሴይጣኑ ግብር ሆኖ ይገበርለታል ማለት ነው።
      ብዙዎች ዓይነ ሥውራን መምህራን ይሄንን የጉብዝናቸውን ምስጢር ስለሚያውቁ ልጅ እያለሁ ዓይናማ ነበርኩ ካደኩ በኋላ ነው ዓይኔ የጠፋው በማለት ይዋሻሉ።
      እነዚህ ሰዎች ለቤተ መቅደስ የቀረቡ ነገር ግን ከእግዚአብሔር ይራቁ አገልጋዮች ናቸው። መስገድ መፆም መጸለይ ቅዱስ ሥጋውን ክቡር ደሙን መቀበል ብሎ ነገር አያውቁም። በየቦታው እየተጋበዙ የሚያገኙትን አበል ብቻ የሚያሳዱ ጹሙ ጸልዩ ዕለት ዕለት ስገዱ ንሰሃ ግቡ ቁረቡ የሚሉት ደጋግ ፀጋ እግዚአብሔር ያደረባቸው አባቶችን ባገኙት አጋጣሚ የሚነቅፉ ፀረ ተዋሕዶ ናቸው።

  • @birhanuadmass
    @birhanuadmass 3 ปีที่แล้ว +1

    አከብርወታለው፡፡ ግን በዚ ንግግርወ አፈርኩብወት። ያልተነካ ግልግል ያውቃል ነው ነገሩ። ከቤተሰብወ አንዳቹ የእርኩስ መንፈስ ተጠቂ ቢሆኑ ያኔ መምህር ግርማ ማን እንደሆኑ ወደው ሳይሆን ተገደው ያቁት ነበር። ለነገሩ እርኩስ መንፈስ የሌለበት ሰው የለም፡ ከባዱ እስኪጋለጥ ድረስ ነው። ያልተጋለጠ መንፈስ ደግሞ እንደርስወ ሰውን በማሳቅ እና የእግዚአብሄር መንፈስ የቀረባቸውን ሰወች በመንቀፍ ስራ ላይ ነው። በጣም አዝኛለው። ይሄን ንግግር ከርስወ አልጠብቅም።

  • @kiduish21
    @kiduish21 3 ปีที่แล้ว +4

    ይሄ ሰውዬ በየ አዳራሹ እየዞረ ሰውን ማሳቅ ስለለመደ እዚህም ሲመጣ የሚያስቅ እየመሰለው ይቀደዳል።

  • @melakudemewez9164
    @melakudemewez9164 3 ปีที่แล้ว

    አፈ ቄሳር ድምፅህ የእይንጥላ ድምፅ ነው ቅዱሳን ከእናታቸው ማህፅን የተመረጡ አባቶችን አትናገር ሁልግዚ ካህን መሆንህን ትረሳና አስቂኝ ለመሆን ትሞክራለህ ቤተክርስቲያናችን ስድበህ ለሰዳቢ ትስጣለህ አጥማቂወች በፆም በቀን 7 ግዜ የሚስግዱ ህዝብን የሚያድን መንፍስ ቅዱስ የተስጣቸው ቅዱሳን ናቸው እንጅ እንዳንተ ክህነታቸውን ረስተው አስቂኝ ለምሆን የሚጥሩ አይደሉም ሳቅ ዘፈን ዝሙት ዋዛ ፈዛዛ የስይጣን መሳሪያወች ናቸው ድምፅህ የሴት አይነጥላ ስይጣን ይመስላል የወንድ ድምፅ የለህም ክብርህን ካህን መሆንህን አትርሳ ቅዱሳን እባቶቻችን አትዝለፍ የተከፋፈለ ቤት ፅንቶ መቆም አይችልምቤተ ክህነት ውስጥ ሁነህ ቤተክርስቲይን አታፍርስ

  • @mars-t3i
    @mars-t3i 3 ปีที่แล้ว

    አንተ ከposter አትወርድም ?ስጦታ ካለህ አውጣ አጋንንት ዝምብለህ የሰውን ሐይማኖት አትነካ .ገና እንበዛለን protestant