🔴 ሩሀማ እና ሀብታሙ ቲክቶክ ላይቭ ላይ ያወጣው የቴሌግራም ጉድ | Habtamu and Ruhama | B SQUAD REACT

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 66

  • @bsquadreact
    @bsquadreact  19 วันที่ผ่านมา +9

    🎉ስለተመለከታችሁት ከልብ አመሰግናለሁ🙏
    ❤Subscribe + Like + Share = አትርሱ❤
    🚨በሌላ ቪዲዮ እስከምንገናኝ በቸር ቆዩልኝ🔥

    • @beautywithkal
      @beautywithkal 19 วันที่ผ่านมา +2

      🥰🥰🥰❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ErmiyasKebede-q6b
    @ErmiyasKebede-q6b 18 วันที่ผ่านมา +8

    ተዉ እንጂ የኔ ሚስት ምንም ሳይኖረኝ 3 ልጂ ወልዳ ሁለታችንም እየሰራን ደስተኝ ሂወት እየኖርን ነዉ ሁሉንም ሴት አይወክልም

    • @bsquadreact
      @bsquadreact  18 วันที่ผ่านมา +2

      🎉ኤርሚዬ ቤተሰቤን ስለተቀላቀልሽ እና ስለሰጠሺው መልካም አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ🔥🥰🙏👨‍👩‍👧

    • @whatislove7252
      @whatislove7252 18 วันที่ผ่านมา +1

      Thank you 🙏💜

    • @Eda-p3k
      @Eda-p3k 18 วันที่ผ่านมา

      @@ErmiyasKebede-q6b ጅግና እግዚአብሔር እውነት ያናግርህ ይሄ አሜሪካ ሲባል ፍቅሩን በጥቅም እና በሰው የቀየረ ስም አጥፊ ነው የተፋውም ምራቅ የሚልስ እህቴ አይዞሽ በርቺ ጠንክሪ ላቺም ፀሀይ ይወጣል ሀብታሙ ደሞ የእንባዋን የይቅርታዋን ንቀት ዋጋ ትከፍላለህ

    • @AbrhamTekeba-ky8wf
      @AbrhamTekeba-ky8wf 17 วันที่ผ่านมา +1

      ሚስትክ ፉንጋ ናት😂😂😂

  • @Rajbare-i7k
    @Rajbare-i7k 18 วันที่ผ่านมา +3

    እየተቅለሰለሰች ውስጧ እባብ ነች አይዞህ ወንድሜ ጠንካራ ሁን እግዛቤር ከአንተ ጋር ነው❤

    • @bsquadreact
      @bsquadreact  18 วันที่ผ่านมา +1

      🎉ራጅዬ ቤተሰቤን ስለተቀላቀልክ እና ስለሰጠኸው መልካም አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ🔥🥰🙏👨‍👩‍👧

  • @Eda-p3k
    @Eda-p3k 18 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ በጣም የታዘብኳቹ የሚዲያ ሰዎች ሆይ ከህፃን ሄቨን በኋላ ነው አራግባችሁ አራግባችሁ ግን ምንም ፍቺ አላሳያችሁንም ምድረ ወረኞች እውነት እግዚአብሔር በሰማይ ካለ የኖህን ዘመን ያምጣብን የእውነት ያጥፋን

    • @bsquadreact
      @bsquadreact  18 วันที่ผ่านมา +1

      🎉ኢዳዬ ቤተሰቤን ስለተቀላቀልሽ እና ስለሰጠሺው መልካም አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ🔥🥰🙏👨‍👩‍👧

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 18 วันที่ผ่านมา +1

    ዮኒ ትክክል ገለፅከው እንድሠማም አልፈልግም የሧን ሠገጤነት በስዋ የተነሣ ሞላ ሤት መሠደብ የለብንም ሥትፈልጉ እሧኑ አጥረግሩጓት መረረኝ

    • @bsquadreact
      @bsquadreact  18 วันที่ผ่านมา +1

      🎉ሃኒዬ ቤተሰቤን ስለተቀላቀልሽ እና ስለሰጠሺው መልካም አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ🔥🥰🙏👨‍👩‍👧

  • @yenemarGrace1
    @yenemarGrace1 18 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ሰላም የሃብታሙ እና የሩሃማ ጉዳይ እንደ አዲስ የሚያገረሽ ጉዳይ ሆኗል ይቅርታ ቢያደርግም እንዳይመለስ ያረገው ጉዳይን እስካሁን አፍኖ ማስቀመጡ በራሱ የሚገርም ነገር ነው መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው በእውነት

    • @bsquadreact
      @bsquadreact  18 วันที่ผ่านมา +1

      🎉ግሬስዬ ቤተሰቤን ስለተቀላቀልሽ እና ስለሰጠሺው መልካም አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ🔥🥰🙏👨‍👩‍👧

  • @abeabegaz5645
    @abeabegaz5645 18 วันที่ผ่านมา +1

    ዮኒ የሚለዉ ሀሉንም ሴቶች ሳይሆን አብዛኛዉን ነዉ የሚለዉ 100% እዉነቱን ነዉ

    • @bsquadreact
      @bsquadreact  18 วันที่ผ่านมา +1

      🎉አበባዬ ቤተሰቤን ስለተቀላቀልሽ እና ስለሰጠሺው መልካም አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ🔥🥰🙏👨‍👩‍👧

  • @ShshHehd-c6i
    @ShshHehd-c6i 18 วันที่ผ่านมา +1

    የመጀመሪያ ቤተሰብ ነኝ አገር ቤት ስሄድ ሙባየሌ ተሰርቆ ብኝ ጠፋተህብኝ ነበር ስነ ስረ አት ህንናእርጋ ታሀ ህን ስወ ድልህ በርታ ወድማችን

    • @bsquadreact
      @bsquadreact  18 วันที่ผ่านมา +1

      🎉ኦውው አገር ቤት መጣሽ እንዴ.. ? እንኳን በሰላም መጣሽ! ያው ቀድመው ሌቦቹ አቀባበበል ቢያደርጉልሽም እኔም በድጋሚ ስላየሁሽ እና ስለምትሰጪኝ መልካም እና ደስስ የሚል አስተያየት ከልብ ላመሰግንሽ እፈልጋለሁ🔥🥰🙏

  • @JainobKsa
    @JainobKsa 18 วันที่ผ่านมา +1

    ወይኔ በጅምላ ጨፈጨፍን አይጥ በበላ ዳዋተመታአሉ ወይኔ🤔🤔

    • @bsquadreact
      @bsquadreact  18 วันที่ผ่านมา +1

      🎉Jainoye Thanks for ur positive comment and joining this awesome family 👨‍👩‍👧🔥🥰🙏

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 18 วันที่ผ่านมา +2

    I understand very well,but Yonas you give some comment some of them is true. Some of them is not but the reality there something beside the girl, but we don’t know we can’t find it exactly something we don’t know exactly 👍

    • @bsquadreact
      @bsquadreact  18 วันที่ผ่านมา +2

      🎉Thanks for ur positive comment and joining this awesome family 👨‍👩‍👧🔥🥰🙏

  • @Eda-p3k
    @Eda-p3k 18 วันที่ผ่านมา +1

    ከማስታረቅ ይልቅ የምታጣሉት እናተ የሶሻል ሚዲያ ሰዎች ናቹ ከሀገር ሆነ ከውጪ ሀገር በጠቅላላ የሶሻል ሚዲያ ሰሪዎች ታወቅን ብላችሁ ነገርን አታራግቡ ስታጣሉ ስታፋቱ ስታራግቡ ብቻ ነው የምናያቹ እግዚአብሔር እውነት እውነት ካለ ያጥፋቹ ምነው ሸዋ

    • @bsquadreact
      @bsquadreact  18 วันที่ผ่านมา +1

      🎉ኢዳዬ ቤተሰቤን ስለተቀላቀልሽ እና ስለሰጠሺው መልካም አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ🔥🥰🙏👨‍👩‍👧

  • @FikreTube---F
    @FikreTube---F 18 วันที่ผ่านมา +1

    💯👌👌👍

    • @bsquadreact
      @bsquadreact  18 วันที่ผ่านมา +1

      🎉🔥🥰🙏

  • @MedinaAhmed-p8q
    @MedinaAhmed-p8q 18 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም አብታሙ ጡሩነገርአርገአል ቢሆንም 14:09 አነጋገርሁሌምየወረደነሁ

    • @bsquadreact
      @bsquadreact  18 วันที่ผ่านมา +1

      🎉መዲዬ ቤተሰቤን ስለተቀላቀልሽ እና ስለሰጠሺው መልካም አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ🔥🥰🙏👨‍👩‍👧

  • @SenitGaramo
    @SenitGaramo 18 วันที่ผ่านมา +2

    መጀመሪያ ለምን አልተናገረም አሁን ለምን መናገር ፈለገ በኔበኩልግን ልጁን ላምነው አልቻልኩም

    • @bsquadreact
      @bsquadreact  18 วันที่ผ่านมา +1

      🎉ሰኒዬ ቤተሰቤን ስለተቀላቀልሽ እና ስለሰጠሺው መልካም አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ🔥🥰🙏👨‍👩‍👧

    • @RahelMengaw
      @RahelMengaw 18 วันที่ผ่านมา +1

      Ahunim eko meneger Alifelegem temu kebad tyake neber yeteyekewu tenagere

  • @akiyaakli
    @akiyaakli 18 วันที่ผ่านมา +1

    እዴ ዮኒ ተው እጂ አነጋገርህ እዴት ነው ይቺሴት ከሀዲ ሆነችና ሁሉም ሴት አይደለም እሱም ስለሰጠ ሁሉም አይሰጥም ፍቅር ከሰጠኝ ከገዘቡ ምናለኝ ገዘቡቡን አይቶ መግባት እደተቀሳቃሽ እቃ መሆን ነው።...ለምሳሌ ምንም ሳይኖረው ያፈቀረች ሴት ነገርግን ከጊዜ በዃላ አብረው እየሰሩ ለውጥ ሀብት መጣ ያኔግን እሱ ካዳት ልጅ ነቷን ተስፋዋን እይወቷን በቁሞ ቀበራት እሷ እሷነቷን ረስታ ለሱ ብላ ቀና እላለው ስትል ቀበራት በቁሟ እና ዮኒ ተው እኔ በዚልክ የሚወደኝ አጊቼነው ባፋላጊም አይገኝም ሲጀመር ይህ አጋጣሚ እድል ነው ዮኒ አስቀየምከኝ በጅላ ማለትህ ይሄን የምታውቀው ከምር ስታፈቅር ነውና አፍቅረህ እየው ነው እምልህ😢😢 አድርሱልኝ ለዮኒ ደሞ ስንት አለበየቤቱ የተዳፈነ ተውውው

    • @bsquadreact
      @bsquadreact  18 วันที่ผ่านมา +1

      🎉አኪዬ ቤተሰቤን ስለተቀላቀልሽ እና ስለሰጠሺው መልካም አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ🔥🥰🙏👨‍👩‍👧

  • @bosenaayalew575
    @bosenaayalew575 18 วันที่ผ่านมา +1

    ዩኔ አንተን ይድፉህ አለች የስጠች ሴት ለይተህ ተናገር እሽ ወንዳችም እኮ ታቃጥላላችሁ

    • @bsquadreact
      @bsquadreact  18 วันที่ผ่านมา +1

      🎉ቦሰናዬ ቤተሰቤን ስለተቀላቀልሽ እና ስለሰጠሺው መልካም አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ🔥🥰🙏👨‍👩‍👧

  • @ZaynabMustafa-m9k
    @ZaynabMustafa-m9k 17 วันที่ผ่านมา +1

    Tawachaw

    • @bsquadreact
      @bsquadreact  17 วันที่ผ่านมา +1

      🎉Zeynuye Thanks for ur positive comment and joining this awesome family 👨‍👩‍👧🔥🥰🙏

  • @Kalkdan278
    @Kalkdan278 19 วันที่ผ่านมา +1

    😍😍😍💙💙💙💙💙

    • @bsquadreact
      @bsquadreact  19 วันที่ผ่านมา +1

      🎉Kalye Thanks for ur positive comment and joining this awesome family 👨‍👩‍👧🔥🥰🙏

  • @Kalkdan-q6i
    @Kalkdan-q6i 19 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት በጣም ከባድ ነው

    • @bsquadreact
      @bsquadreact  19 วันที่ผ่านมา +1

      🎉ቃልዬ ቤተሰቤን ስለተቀላቀልሽ እና ስለሰጠሺው መልካም አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ🔥🥰🙏👨‍👩‍👧

  • @MifetaYasin
    @MifetaYasin 16 วันที่ผ่านมา +1

    አሁን ምንይሁን ነው ምትለው

    • @bsquadreact
      @bsquadreact  16 วันที่ผ่านมา +1

      🎉Miftaye Thanks for ur positive comment and joining this awesome family 👨‍👩‍👧🔥🥰🙏

  • @Ethinfo911
    @Ethinfo911 18 วันที่ผ่านมา +2

    ይሄ ነገር ተከታታይ ፊልም ሆነ

    • @bsquadreact
      @bsquadreact  18 วันที่ผ่านมา +1

      🎉 ሰውለሰው ድራማ በለው🔥😂🥰🙏

  • @gogogogo-jv6ju
    @gogogogo-jv6ju 18 วันที่ผ่านมา +1

    Beqak amtamu kezi bela gebenawat yemawexat mebit yeleim yibizam yinesim xiru gize abrachu asalifachuwa hulum oy oy sil iwent idaymsili bizu atawera sew idixela atadrig yene asab nw

    • @bsquadreact
      @bsquadreact  18 วันที่ผ่านมา +1

      🎉Gogoye Thanks for ur positive comment and joining this awesome family 👨‍👩‍👧🔥🥰🙏

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 19 วันที่ผ่านมา +1

    ከውቀት ነፃ ሰው ቅጭር ይወኒ

    • @bsquadreact
      @bsquadreact  19 วันที่ผ่านมา +1

      🎉ቲጂዬ ቤተሰቤን ስለተቀላቀልሽ እና ስለሰጠሺው መልካም አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ🔥🥰🙏👨‍👩‍👧

  • @Keriyebe
    @Keriyebe 19 วันที่ผ่านมา +1

    Ebdochu😂

    • @bsquadreact
      @bsquadreact  19 วันที่ผ่านมา +1

      🎉Brother🔥😂🥰🙏

  • @Rrr-h5f1j
    @Rrr-h5f1j 18 วันที่ผ่านมา +1

    Hulunm sat atsadeb edezh ayinet wendochim edalu atrsa

    • @bsquadreact
      @bsquadreact  18 วันที่ผ่านมา +1

      🎉Thanks for ur positive comment and joining this awesome family 👨‍👩‍👧🔥🥰🙏

  • @Hihi-fd9hr
    @Hihi-fd9hr 18 วันที่ผ่านมา +1

    Betam yegeremegn guday habtamu be tkkl yemiyasbulet betesebochina guadegnoch kalut, ye manm tebtabana alasteway sra fet mechawecha sihon zim yalut endet new?

    • @bsquadreact
      @bsquadreact  18 วันที่ผ่านมา +1

      🎉Thanks for ur positive comment and joining this awesome family 👨‍👩‍👧🔥🥰🙏

  • @ShshHehd-c6i
    @ShshHehd-c6i 18 วันที่ผ่านมา +1

    መፋረድ ከባድ ነዉ ማኛዉ

    • @bsquadreact
      @bsquadreact  18 วันที่ผ่านมา +2

      🎉እህቴ ቤተሰቤን ስለተቀላቀልሽ እና ስለሰጠሺው መልካም አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ🔥🥰🙏👨‍👩‍👧

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 19 วันที่ผ่านมา +1

    ተው አትፍረዱ

    • @bsquadreact
      @bsquadreact  19 วันที่ผ่านมา +1

      🎉🔥🥰❤🙏

  • @Martha-c5v4x
    @Martha-c5v4x 18 วันที่ผ่านมา +1

    Lij iydelum gin isaw balege nat be iwnet

    • @bsquadreact
      @bsquadreact  18 วันที่ผ่านมา +1

      🎉Martiye Thanks for ur positive comment and joining this awesome family 👨‍👩‍👧🔥🥰🙏