በጣም ቀላል እና ፈጣን ምሳ እና እራት 5 አይነት // የምጣድ ሽሮ በጎመን በመጥበሻ//ቀይ ስር በድንች//ምስር ወጥ//እሩዝ ባትክልት//የጥቅል ጎመን ሰላጣ

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 351

  • @enat-ethiopianfood7261
    @enat-ethiopianfood7261  3 ปีที่แล้ว +35

    የበርበሬ አዘገጃጀት th-cam.com/video/OsYWhO4_zcE/w-d-xo.html
    ህንድ ሱቅth-cam.com/video/IAT2ch59548/w-d-xo.html
    የእንጀራth-cam.com/play/PLgrL1tg_f5gEeZUr43H7ymOoSzYBMkvTq.html

    • @fikirteasres3853
      @fikirteasres3853 3 ปีที่แล้ว

      Hello Enateye betame bezu neger new ymitastemriew berchy..... Betame gobze goghalu anchien bemayete... Enateyee makerbiyawen yete new ygezaishew.... 5 tunem yeyazew plate or memegebyawe pls

    • @etetukelifa272
      @etetukelifa272 3 ปีที่แล้ว

      @@fikirteasres3853 `q

    • @nazritkedane913
      @nazritkedane913 3 ปีที่แล้ว

      Mb

    • @titihaile4862
      @titihaile4862 3 ปีที่แล้ว

      Birbre anchne ne metshteyo yet no lekilo sent no wagaw

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 3 ปีที่แล้ว

      @@fikirteasres3853 ሰብስክራይብ

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 ปีที่แล้ว +34

    በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የምግቦች አስራር ነው ጠቃሚ ቪዲዮ ነው የስራሽልን እናመስግናለን እናትዬ እጆችሽ ይባረኩ የ ኔ ቆንጆ 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @user-kf3zk6hb2y
    @user-kf3zk6hb2y 3 ปีที่แล้ว +2

    የእዉነት በጣም ደስ ሲል ቀላል ኣሰራር ተባረኪ በቀላል መንገድ ሰለኣሰየሽን

  • @hannage.3229
    @hannage.3229 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቆንጆ ና ጤነኛ ምግብ እጆችሽ ይባረኩ 👍

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 3 ปีที่แล้ว +1

    ሲታይ እራሱ እንዴት እንደሚያምር ሲያዩት ያላማረ ሲበሉት ያቅራል አይደል የሚባለው በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 3 ปีที่แล้ว +3

    Wow everything is looks delicious! I want to eat all food now.. 🙏🏽👏🏽👍🏽

  • @emityroman6776
    @emityroman6776 3 ปีที่แล้ว

    Delicious combination looks so yummy 🤤👌thank you for sharing tebareki Enatye 🙏🏾❤️

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ቆንጆ ፈጣን አሰራር ነው እጆችሽ ይባረኩ የኔ ውድ 🙏🙏🙏👌

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 3 ปีที่แล้ว +4

    You don’t have to apologize. it’s looks yummy yummy yummy unbelievable. Thank you very much for sharing this!!

  • @bethelinfo1966
    @bethelinfo1966 3 ปีที่แล้ว +1

    Looks so yummy 😋 thank you for sharing

  • @rigatteklezghi5727
    @rigatteklezghi5727 2 ปีที่แล้ว +1

    Very beautiful and easy way tebarki I will try to make one love it

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 ปีที่แล้ว +7

    Everything looks yummy! Thank you for sharing!

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቆንጆ የሚያምር በያይነቱ ነው እጅሽ ይባረክ እናትየ🥰🙏

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 3 ปีที่แล้ว +1

    You are making me hungry it looks delicious

  • @meirafw5419
    @meirafw5419 3 ปีที่แล้ว +2

    You are a great cook 👩‍🍳👏🏾

  • @wm72852
    @wm72852 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው ሁሉም እግዚአብሔር ይባርክሽ እሞክራለሁ

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ አቀራረብሽ ሁሉ ያምራል ከነሣህኑ♥️👍

  • @Destallc
    @Destallc 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነዉ እናት ። እጅሽ ይባረክ ።👌👌😋

  • @tiztatilahun1594
    @tiztatilahun1594 3 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ በጣም አሪፍ ነው❤️

  • @makiltube9578
    @makiltube9578 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ምግብ እጅሽ ይባረክ👌👌

  • @user-he3dj7lh2u
    @user-he3dj7lh2u 3 ปีที่แล้ว +1

    እናትዬ በጣም ልዩ ነው👌👍🙏

  • @azmeraasmereiti9988
    @azmeraasmereiti9988 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጎበዝ ኣነጋገርሽ ለስለስ ያለ ነው ኣይሰልችም። I like it!!🌹

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 ปีที่แล้ว

    እናትዬ ባለሙያ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅ ይባርክ የኔ ቆንጆ🥰🥰🥰👌👌👌

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ነሽ ተባረኪ
    በተጨማሪ እርጋታሽ

  • @EbtisamCookwithme
    @EbtisamCookwithme 3 ปีที่แล้ว

    Every thing looks yummy 😋😋

  • @simethio2517
    @simethio2517 3 ปีที่แล้ว

    Thank you 🙏🏿 for sharing this wonderful meal 🙏🏿💚💛❤️

  • @tadassabizumeh7702
    @tadassabizumeh7702 ปีที่แล้ว +1

    well done!!
    appricate all your food preparation
    keep it up😍😍

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 3 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉንም በጣም ያምራል ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ 😋👌

  • @gch752
    @gch752 3 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ባለሙያ !!አንደኛ እኮ ነሺ ተባረኪልን

  • @hanawondimu9367
    @hanawondimu9367 3 ปีที่แล้ว

    በጣምአመሳግናለሁኝ በርቺ ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 ปีที่แล้ว

    ቆንጆና ጤናማ አሰራር ነው በርቺ እህቴ 🥰🥰😘

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 3 ปีที่แล้ว

    Betam leyu new tebareke👌

  • @abebabahrishum1387
    @abebabahrishum1387 3 ปีที่แล้ว +1

    እንደሁልጊዜው በጣም ያምራል ጎበዝ ነሽ

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 ปีที่แล้ว

    ዛሬ ም እንደሁልጊዜው ቆንጆና ጤናማ አዘገጃጀት ነው እጅሽ ብርክ ይበል እናትዬ🙏😍🥰

  • @sara-ethiopianfood
    @sara-ethiopianfood 3 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ማሬ👍🙏❤

  • @ethiokidshairstyle
    @ethiokidshairstyle 3 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን እናትየ በጣም ነው የሚያምረው ብሉኝ ብሉኝ ይላል ቆንጆ የፆም አማራጭ ነው🥰🥰👌👌👌🙏

  • @hrittube2663
    @hrittube2663 3 ปีที่แล้ว +1

    ደስ የሚል አሰራር ሲያዩት እራሱ እንዴት እንደሚያምር እጆችሽ ብርክ ይበሉ

  • @alemshtayabera5367
    @alemshtayabera5367 3 ปีที่แล้ว

    አዦሽ በርቺ ምርጥ ምግብ ያስታውቃል

  • @mikado5545
    @mikado5545 3 ปีที่แล้ว +1

    Sis! What a creative cooking’s.
    God bless you. 🙏🏽

  • @mafiimafuu3076
    @mafiimafuu3076 3 ปีที่แล้ว

    Mashalah byelew kexidatga betam des, teyalesh ejish yebark

  • @emaditube9638
    @emaditube9638 3 ปีที่แล้ว

    Yene wud ejish yibarek gobez nesh

  • @selamtebeka2617
    @selamtebeka2617 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ባለ ሙያ ነሽ እናመሰግናለን

  • @seraqhabte3207
    @seraqhabte3207 3 ปีที่แล้ว

    You so good🙏🏾🙏🏾🙏🏾I cant wait to cook

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah 3 ปีที่แล้ว

    Konjo hulum betam yasgomejal Enat yetebareke yehun🥰🥰

  • @user-ue6qh3ot8z
    @user-ue6qh3ot8z 3 ปีที่แล้ว

    የሰሩ እጆች ይባረኩ የኔ ባለሙያ 😍😍

  • @semiraabdela3812
    @semiraabdela3812 3 ปีที่แล้ว

    Ejishi yebark wude ehitachin berchilin betam enamesegenalen

  • @pgcampbell9705
    @pgcampbell9705 3 ปีที่แล้ว

    Tebarekulegni yene Ehet.... you so creative I enjoy to watch your cooking program!

  • @zetamful
    @zetamful 3 ปีที่แล้ว

    wow I love it different for sure i will tray it.

  • @everythinghabesha6171
    @everythinghabesha6171 3 ปีที่แล้ว +1

    Great as always! Thank you for sharing

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 3 ปีที่แล้ว

      ሁሉሀበሻ ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን

  • @genetberhane1501
    @genetberhane1501 2 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚያምር ምግብ በርቺ ውዴ

  • @mimisfoodchannel1931
    @mimisfoodchannel1931 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጥሩ ነው የሰሽው ተባትኪ

  • @user-kq2wo6el6n
    @user-kq2wo6el6n ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል ጎበዝ በርቺ

  • @tizitaayano4158
    @tizitaayano4158 2 ปีที่แล้ว

    Wawu bexami konijo new ijshi yibareki

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p 3 ปีที่แล้ว

    አናመሰግናለን እህታችን እጅሸ ይባረከልን።

  • @fazamusa2693
    @fazamusa2693 3 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing this 🙏❤

  • @serkalemabebe8412
    @serkalemabebe8412 3 ปีที่แล้ว

    አሰራርሽ ሁሉ ደስ ይላል

  • @yewubdarlemma6225
    @yewubdarlemma6225 3 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ በጣም ጎበዝ በርቺ

  • @muluendawika5665
    @muluendawika5665 3 ปีที่แล้ว

    Woow wed eyta endet endmamer ❤❤❤😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋

  • @healthyfoodlover1124
    @healthyfoodlover1124 3 ปีที่แล้ว

    wow it's healthy thank you❤❤

  • @tizitaayano4158
    @tizitaayano4158 3 ปีที่แล้ว

    wawu bexami desi yilali aseraru ijshi yibareki yene bale muyaa

  • @Tigi8499
    @Tigi8499 ปีที่แล้ว

    I love all your cooking. You are so talented,creative, and clean. I love watching you cooking . Thank you for sharing your talent

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu 3 ปีที่แล้ว

    እናትዬ በጣም እናመሰግናለን 👍👍👍

  • @borena109
    @borena109 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ አሰራር ነው በጣም ወደድኩት ጎበዝ ፋሚሊ ፈረስት ሼር ነው የመጣሁተ ሰብ ሼር

  • @temesgenalemtsehay5354
    @temesgenalemtsehay5354 3 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ በጣም ይጣፍጣል

  • @SudiyaAwol
    @SudiyaAwol 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ ኢጅሽ ይባራክ በጣም ቆጆነዉ በርች አለህ ይገዝሽ👍👍👍👍

  • @solomonhagos925
    @solomonhagos925 3 ปีที่แล้ว

    አቀራረብሽ በጣም አሪፍ ነው በርቺ

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 3 ปีที่แล้ว

    Abet siwedesh Enatish ejachew yibarek👌👌👌👌❤🥰🥰🥰🥰

  • @mekiyoutube9829
    @mekiyoutube9829 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል ካሰራርሽ ጀምሮ

  • @awoke9283
    @awoke9283 3 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ 👍👏👏👏🙏

  • @YummyEthiopian
    @YummyEthiopian 3 ปีที่แล้ว

    ሽሮው ልዩ ነው ማሬ እሞክረዋለሁ 👌👌👌

  • @wadancraft2015
    @wadancraft2015 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 3 ปีที่แล้ว

    Wow you are the best.

  • @tibletsetekie4209
    @tibletsetekie4209 2 ปีที่แล้ว

    Yummy. Thank you.I have cooked like this most of my life in America but not Sherrio and gomen. I can’t wait to cook that. I am always learning. Good luck, keep teaching us. God bless.

  • @Tube-rl5ir
    @Tube-rl5ir 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ
    በጣም ጎበዝ ነሽ
    በረቺ አቀራርብሽ ራሱ እዴት እደሚማረክ

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 3 ปีที่แล้ว

    ሁሉም በጣም ቆንጆ ነው። በጣም ያጓጓል
    ጎበዝ በርቺ መልካም ቀን ተባረኪልኝ 🙏😘

  • @mahigech5843
    @mahigech5843 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ እናትዬ በርቺ እናመሰግናለን

  • @meleket2215
    @meleket2215 3 ปีที่แล้ว

    ሁሌም አንደኛ በርቺ እናት

  • @nedachtereda3455
    @nedachtereda3455 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ተባረኪ በርቺ

  • @natnaelyohannes1320
    @natnaelyohannes1320 3 ปีที่แล้ว

    Gobez gobez betam harif

  • @hagaryhagry6890
    @hagaryhagry6890 3 ปีที่แล้ว

    የእውነት በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @mitu8128
    @mitu8128 3 ปีที่แล้ว

    Yammy new ejochish yibareku

  • @winnie21kitchen10
    @winnie21kitchen10 3 ปีที่แล้ว

    አናትዬ አጀሺ የባረክ በጣም ቆንጆ አሰራር ነዉ ያሳየሺን 🙏👌

    • @zuriashfentaw6588
      @zuriashfentaw6588 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የምግቦች አስራር ነው ጠቃሚ ቪዲዮ ነው የስራሽልን እናመስግናለን እናትዬ እጆችሽ ይባረኩ የ ኔ ቆንጆ 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @enquieseyoum3847
    @enquieseyoum3847 3 ปีที่แล้ว

    በጣም: ቆንጆ: ምግብ:: በየግዜው: የምግብ: አሰራር: ስለምታሳይን: እናመሰግናለን::

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 ปีที่แล้ว

    አንቺ ጎበዝ የምሰሪው ሁሉ ይመቸኛል በርቺ

  • @mihretyohannes4212
    @mihretyohannes4212 3 ปีที่แล้ว

    Tebareki

  • @tizitabiyafers1404
    @tizitabiyafers1404 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 3 ปีที่แล้ว +4

    እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ እናትዬ 😘💕👏👍

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️🥰

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 ปีที่แล้ว

      @@misrakbeyene9993 የኔ እህት ከዛም አስረድቸሻለሁ በደንብ በአማረኛ በደንብ ግልፅ ላድርግ ይህ የዱሮ ቪዲዮ ነው እኔ በየጊዜው የሚሰጡ የዱሮ ቪዲዮ እየመጣሁ የመመለስ ግዴታ የለብኝም ተወደስኩም ተሰደብኩም ጊዜ ካለኝ እመልሳለሁ ለእኔ TH-cam ትርፍ ስራየ ነው ልጆች አሉኝ ህፃናት እራሳቸውን ያልቻሉ እነሱን መመገብ መጠበቅ አለብኝ ተመልካች የወደደውን ያያል ከተስማማው ይቀጥላል በግድ ኑልኝ አልልም ካልተመቸሽ ሁሉም በጅሽ ነው ያለማየት የማየት ::

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 3 ปีที่แล้ว +1

    You are very sweet and very polite. God bless you!!

  • @raheldeata8542
    @raheldeata8542 ปีที่แล้ว

    Good 👍 job ❤

  • @sofishow6053
    @sofishow6053 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል በርቺ

  • @eduyoutube3831
    @eduyoutube3831 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam yemiamer megeb 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @jerusalemtegbaru5882
    @jerusalemtegbaru5882 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም በለሰለሰ ድምጽ ዝግ ቢለ ቃና ባለው አነጋገር ትንትን አድርገሽ በሚግባን መንገድ ጤነኛ ጣፋጭ የሆነ ሲበሉት ብቻ ሳይሆን ሲያዩትም መልኩ የሚያምር እይንን ሁሉ የሚመግብ ጤነኛ የምግብ አሰራር (በፈጠራሽ) የምትደነቂ የሐገሬ ልጅ ታኮሪያለሽ ክለስላሳ አንደበትሽ ጭምር: ግሩም ነሽ: : በጣም ወድጄዋለሁ ሙያሽን: : ፈጠራሽን ጤንነትን አካቶ: : በርች: : ይኼ Art. ጭምር ነው:! ግሩም ነው 👍

  • @marthaasfaw1418
    @marthaasfaw1418 3 ปีที่แล้ว +4

    Enat everytme I learn new Habesha food..the shiro with gomen ..i never had it before...I will make it. Thanks so much. Btw i tried your oatmeal genfo with almond..it is so good. Bless you my sis.

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 3 ปีที่แล้ว

    መሸአሏ ህ" እጅሽ ይባረክ እህቴ♥♥♥"ጒበዝነሽ "በርች

  • @genifishe2118
    @genifishe2118 3 ปีที่แล้ว

    Good job 👍

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube5148 3 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ በርቺ

  • @giovannaiamele2932
    @giovannaiamele2932 ปีที่แล้ว

    Very delicious!

  • @biryybiryy5019
    @biryybiryy5019 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ በርችልን

  • @riima5804
    @riima5804 2 ปีที่แล้ว

    ماشاءالله تبارك الله 👍👍kogonewu