ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እግዚአብሔር ይጠብቀን😢
😢😢😢 አቤቱ ይቅር ይበለን 🙏🙏🙏 ወገኖቼ ጠብቅልኝ
አቤቱ ማረን ይቅር በለን
ኤላዬ እግዚአብሔር ይጠብቅ
ያኢላሂ በእዝነትህ ጠብቀን
አላህ ይስትር እንጂ በወቅቱ ድንጋጤ ውሰጥ የገባ ሰው ምን ማድረግና አለማድረግን ማሰብ አይችልም በተለይ ለእንደዚ አይነት አደጋ አዲስ ነን እኛ ሰለዚህ አላህ ከቅጣቱ ይጠብቀን ነው እንጂ ይሄን አድርጉ አታድርጉ ትንሽ ይከብዳል የቆምክበት መሬት ሲከዳክ የሚባለው ይሄ ነው ለምኑም ድሮም እኔ ፎቅ ቤቶች አይመቹኝም አሁን ጭራሽ ባሰብኝ 😢
የኛ ክፋትም እንደቀጠለ ነውእንዴት ይቅር ይበለን እግዚአብሔር ልባችን ከክፋት ከተንኮል ካልተመለሰ
yker yebalane fatare😢😢😢
ሥራችነው ምን ይደረግ አንመልሥ አልን ገና ከዚህ የከፋ ይመጣል እኔ አላህ ባመጣብን ነገረ ወላሂ አልከፍም ይበለን ነው የምለው እሥበሣችን እየተራረድን ሙሥሌሙም ሂጃባችሁን አውሉቁ እረቃናችሁን ሂዱ እየተባለ በየትምህረት ቤቱ በአየረ በረራ ሥራ ሢመጣ አተገላለጣችሁም አይሆንም እየተባልን መሥጂት አይሠራም እየተባልን ገና ቁጣው ይቀጥላል
መድሀኒያለም በምህረቱ ያስበን ።
E/R yitebiken
እግዚአብሔር ይጠብቀን😢
😢😢😢 አቤቱ ይቅር ይበለን 🙏🙏🙏 ወገኖቼ ጠብቅልኝ
አቤቱ ማረን ይቅር በለን
ኤላዬ እግዚአብሔር ይጠብቅ
ያኢላሂ በእዝነትህ ጠብቀን
አላህ ይስትር እንጂ በወቅቱ ድንጋጤ ውሰጥ የገባ ሰው ምን ማድረግና አለማድረግን ማሰብ አይችልም በተለይ ለእንደዚ አይነት አደጋ አዲስ ነን እኛ ሰለዚህ አላህ ከቅጣቱ ይጠብቀን ነው እንጂ ይሄን አድርጉ አታድርጉ ትንሽ ይከብዳል የቆምክበት መሬት ሲከዳክ የሚባለው ይሄ ነው ለምኑም ድሮም እኔ ፎቅ ቤቶች አይመቹኝም አሁን ጭራሽ ባሰብኝ 😢
የኛ ክፋትም እንደቀጠለ ነው
እንዴት ይቅር ይበለን እግዚአብሔር
ልባችን ከክፋት ከተንኮል ካልተመለሰ