የቤተሰብ ጨዋታ የእሁድን እና የቅዳሜን አቅራቢዎች ልዩ ዉድድር ምዕራፍ 12 ክፍል 1/Yebetseb Chewata Season 12 EP 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 990

  • @rakdubai-ym1uo
    @rakdubai-ym1uo 10 หลายเดือนก่อน +131

    አስፊቲ አሁንማ ያለህበትንሁሉ እደኔ እየደገመ የሚያይ የኔ ደግና ተጨዋች አባትስወድህ መቼም እርሳህ የምር ተመልሰህትመጣለህብየ እጠብቅነበር😢😢😢ግን አልሆነም😢😢😢😢በደጋገጎቹጉጐን ትርፍ የኔ አሳዛኝ እደወጣህ ቀርህ አባቴ😢😢😢😢

    • @bitybity4949
      @bitybity4949 10 หลายเดือนก่อน +5

      እኔስ ብትይ አስፍዬ ያለበትን እያየው ሆዴ ቆሰለ በለቅሶ እውነት አስፋውን እንደዚህ በቀላል ሞቱን መቀበል ከባድ ነው😢😢😢😢😢

    • @rakdubai-ym1uo
      @rakdubai-ym1uo 10 หลายเดือนก่อน +1

      @@bitybity4949 የምር ልብይነካል ይሞታልሳይባል አመለጠ

    • @tsigeredagetachew6342
      @tsigeredagetachew6342 10 หลายเดือนก่อน +2

      አስፍቲ ነፍስህ በሰላም ትረፍ

    • @አለምነኝወለዮዋ
      @አለምነኝወለዮዋ 10 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም እያየሁ ነዉ አይይ

    • @AberashiMisitafa-zt2eh
      @AberashiMisitafa-zt2eh 10 หลายเดือนก่อน +2

      ኢነይም😭😭😭😭😭

  • @yesrayesra7757
    @yesrayesra7757 4 ปีที่แล้ว +68

    ዮኒየ ላተ ሳይሆን እደዚህ ትህትና ከክብር ካር ያገራቸዉን ባህል አሳይተዉ ላሳደኩህ ቤተሶቦችህ ክብር ይገባቸዋል

  • @semuhabeshawit729
    @semuhabeshawit729 4 ปีที่แล้ว +171

    የዮናስ ፀባይ በጣም ደስ ይላል በጣም ትሁት ነው እውነት ንግግሩ ስብዕና የሞላው ነው ማሻአላህ ደስ ይላል

    • @betheldawit1993
      @betheldawit1993 4 ปีที่แล้ว

      WELL SAID!

    • @sawdaabdullah8560
      @sawdaabdullah8560 4 ปีที่แล้ว

      በጣም

    • @ኢትዮጲስ
      @ኢትዮጲስ 10 หลายเดือนก่อน

      Betam lesew yalew kibir ye ewunet enji le show endalhone bedenb yastawukal❤

  • @ዜድነኝየቦረናዋ
    @ዜድነኝየቦረናዋ 10 หลายเดือนก่อน +12

    አይ አንተ ሞት ሀብታም አትል ድሀ ትልቅ አትል ትንሽ ትወስዳለህ ሁሉንም ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን ኢላሂ 😢😢😢

  • @ኢትዮጲስ
    @ኢትዮጲስ 10 หลายเดือนก่อน +3

    Thanks Eshe for recognizing Yoni for his humbleness and respectful manner!!!

  • @semutube4366
    @semutube4366 4 ปีที่แล้ว +53

    ወላሂ ባሁን ሳአት የናፈቀኝ ነገር ቢኖር ኮሮና ጠፍቶ ማሀበራዊ ኑራቸን ነው እሚዬ ሀገሬ ክፉሽን አልስማ

  • @ethiopianews4767
    @ethiopianews4767 4 ปีที่แล้ว +271

    ሰላም ፍቅር ለሀገራችን የምትመኙ

  • @AA-ig9kq
    @AA-ig9kq 4 ปีที่แล้ว +18

    እውነት ነው ዮኒ አንደበተ ርቱእ ነው አላህ እድሜ ይስጥው እሼ አንተም ምርጥ ነህ ከፍ ከፍ በሉልን ወገኖቻችን

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
    @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 4 ปีที่แล้ว +14

    ዳጊ ምርጥ ልጅ ጥሩ ቦታ ደርሰህ እንደማይህ ተስፋ አለኝ በጣም ነው ያዝናናችሁኝ ከምር

  • @ያረብተናግሮአናጋሪንያዝል
    @ያረብተናግሮአናጋሪንያዝል 4 ปีที่แล้ว +78

    ዮናስን በጣም ነው የማከብረዉ ምርጥ ሰዉ ነው

    • @marimworke7130
      @marimworke7130 4 ปีที่แล้ว

      ሰሰሰሰሰሰሰ

    • @marimworke7130
      @marimworke7130 4 ปีที่แล้ว

      ሰሰሰሰሰሰሰ




      ሰሰ

    • @kherianasser7770
      @kherianasser7770 4 ปีที่แล้ว

      @@marimworke7130 hello

    • @mezek6909
      @mezek6909 3 ปีที่แล้ว

      ከምር አሲቲ የምርቅመምነወ ስወደዌ

    • @mezek6909
      @mezek6909 3 ปีที่แล้ว

      ዮኒ መልከመልከም ሰወነህ በርታ

  • @bedaniah1
    @bedaniah1 4 ปีที่แล้ว +15

    l admire Yones Kebde witth his special gifted talant ...the way he presents his programs and the respect he has to his guest.. l feel proud of you and you are really unique KEEP IT UP. Wish you all the best BRAVO. l really want to tkank you personaly..

  • @ekramhassan8468
    @ekramhassan8468 4 ปีที่แล้ว +21

    ለጅቷ ተመቸችኝ ለሰው ሀገር ያዙኝልቀቁኝማለታችኝ በገዛ ሀገራችን የሰውልጅ በቀላል እየተቀጨ

  • @ሂዊየወልዲያዋ
    @ሂዊየወልዲያዋ 10 หลายเดือนก่อน +3

    አስፍዬ እኔስ ያለህጅ የሞትክም አይመስለኝም ደግመህ በኢቢኤስ እምትመጣ ነው እሚመስለኝ የኔ ጨዋ ነፍስህን በገነት ያኑርልን😢😢😢😢😭😭😭💔💔

  • @zabeebaamr2478
    @zabeebaamr2478 4 ปีที่แล้ว +13

    ሰላምችሁ ይብዛ በስድት
    ያለን እግዚአብሔር ይጠብቅን
    ተዝህ በሽታ አገራችንም ሰላም ያረግልን

  • @የጌታየእናትለምኔእናቴናት
    @የጌታየእናትለምኔእናቴናት 4 ปีที่แล้ว +9

    ሳቅ በሳቅ ነው የዛሬው ዋውውውው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በርቱ እኛ በስደት ሀገር ያለነው እናንተን ነው የምንጠብቅው የምታዝናኑን ተባረኩ

  • @tsehaygeni9668
    @tsehaygeni9668 4 ปีที่แล้ว +43

    አስፍዬ መሸሻ ይሙት ስወድህ አባቴ እድሜና ጤና ይስጥልኝ 😂😂💝 ዮኒዬ አድናቂህ ነኝ 💝 love you all 😍 አረ በሳቅ😂😂😂💝

    • @ኡሙሀፊዛዩትዩብ
      @ኡሙሀፊዛዩትዩብ 4 ปีที่แล้ว +1

      መልካም ስራ ለክፉ ቀን ስንቅ ናት፤፤። እንደማመር

    • @tsehaygeni9668
      @tsehaygeni9668 4 ปีที่แล้ว

      @@ኡሙሀፊዛዩትዩብ እሽ😍

  • @amiwassie7576
    @amiwassie7576 4 ปีที่แล้ว +5

    በጣም በጣም አዝናናችሁን!! እንደዚህ ቀልደኛ ተጫዋች ክሩ ነው EBS ያለው!! የቤተሰብ ጨዋታ ከተጀመረ ጊዜ ጀምሮ እንደዚህ ተዝናንተን ስቀን ምናውቅ አይመስለኝም.. እሼ ምርጥ Host አድራጊ መሆንህን እያሳየኸን ነው!! Please keep it up Guys እንደ ምዕራባዊያን Media program የተዋጣለት መሆኑን EBS እያሳየን ነው!!

  • @wajo_tube
    @wajo_tube 4 ปีที่แล้ว +42

    ሰላም ለእናንተ ይሁን
    ልብ ብለው ያንብቡት
    ✍ባንዲት ትንሽ መንደር ቤት ለቤት እየተዘዋወረ ደረቅ ምግቦችን በመሸጥ የዕለት ጉርሱንና የትምርት ቤት ክፍያውን እየቻለ የሚኖር ልጅ ነበር፡፡ ታዲያ አንድ ቀን ግን ገበያ አልቀናውምና እንኳን የትምህርት ቤት ክፍያ የዕለት ጉርሱን የሚሸፍንበት መስራት አልቻልም፡፡
    ስለሆነም ርሃቡን ለማስታገስ ባቅራቢያው ካለው ቤት ምግብ እንዲሰጡት ለመጠየቅ ወስኖ በር ይቆረቁር ጀመር፡፡ በሩን የከፈተችለትን የምታመር ወጣት ባየ ጊዜ ግን የምግብ ጥያቄውን ወደ ውሃ ቀይሮ ውሃ እንድታጠጣው ጠየቃት፡፡
    ልጅቱም እንደራበው ተረድታው ነበርና በብርጭቆ ወተት ይዛለት መጣች፡፡ ወተቱን ጠጥቶ እንደጨረሰ “ምን ያህል ነው መክፈል ያለብኝ?”ሲል ጠየቃት፡፡ “ምንም አይነት ክፍያ መክፈል አይጠበቅብህም፡፡ እናቴም ላደረግሽው ማንኛውም በጎ አድራጎት ክፍያ አትቀበይ ብላኛለች” ስትለው ልባዊ ምስጋናውን አቅርቦ ጉዞውን ቀጠል፡፡ በዚህ ጊዜ ያስብ የነበረው ከእራቡ መገላገሉን ብቻ ሳይሆን የፈጣሪን መግቦት ጭምር ነበር፡፡
    ይኸ ከሆነ ከአመታቶች በኋላ ያቺ ወጣት ልጅ በከፋ ሁኔታ ታመመች፡፡ የምትኖርበት ከተማ ዶክተር ህክምናውን ሊሰጣት ባለመቻሉ ወደ ዋናው ከተማ የሕክምና ቦታ እንድትሄድ መራት፡፡ ለሕክምና በደረሰች ጊዜ ያያት ዶክተር በልጅነቱ እርቦት ወተት የሰጠችው ነበርና የመጣችበትን ከተማና ስሟን ስትነግረው በደንብ አስታወሳት፡፡ በተመለከታት ጊዜም ውላታዋን አስታውሶ ስለደግነቷ በዓይኑ እንባ አቀረረ፡፡ ከዚህ በኋላ የእሷን ጉዳይ ተከታትሎ ከበሽታዋ እንድትድን አደረጋት፡፡ልጅቱም ድና ወጥታ ክፍያዋን ልትከፍል ቢሏን ስትልክ ዶክተሩ የሆነ ነገር ቢሉ ላይ ጽፎ መለሰላት፡፡ ዋጋው ይበዛል ብላ ከመፋራቷ የተነሳ ቢሉን ለማየት አልደፈረችም፡፡ በመጨረሻ ቢሉን ባየች ጊዜ ከቢሉ ጨፍ ላይ የሰፈረው ሀሳብ ትኩረቷን ሳበው፡፡“በአንድ ብርጭቆ ወተት የሕክምናሽ ወጪ ሙሉ በሙሉ ተከፍሏል” የሚል መልዕክት ከፊርማ ጋር ሰፍሯል፡፡ የእንባ ጎርፍ ዓይኖቿን አጠቡት፡፡ በልቧ አምላኳን እንዲህ አመሰገነችው “ያንተ ፍቀር በሰው ልጆች ልብ ተዳርሷልና አመሰግንሃለሁ፡፡”
    ✍ደግነት እራሱን ይከፍላል፡፡ ደግነት ደግነትን ይስባል፡፡
    የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።

    • @hopemaryam6968
      @hopemaryam6968 4 ปีที่แล้ว +1

      wajo tube በጣም ደስ ይላል story ሌላም ካለሽ አካፊኝ 👍👍

    • @rahmaalqua3284
      @rahmaalqua3284 4 ปีที่แล้ว +1

      መሸአላህ መሸአላህ አላሁአክበር. ፈጣሪ ይጨምርልሽ. በጣም ክብር ነው. ደስ ይላል

    • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
      @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 ปีที่แล้ว

      ቆንጆ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይሰጠን

    • @wajo_tube
      @wajo_tube 4 ปีที่แล้ว

      tesfa Ashenafi inbox 📨

    • @hanihabeshatube2620
      @hanihabeshatube2620 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/Sc1kKF8YkW8/w-d-xo.html

  • @በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ
    @በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ 4 ปีที่แล้ว +26

    እሼ ምርጥ ሰው ዛሬ የስራ ባልደርቦችህጋ ምርጥ ቆይታ ነበር ደስ ይላል

  • @MeMe-hd1cm
    @MeMe-hd1cm 4 ปีที่แล้ว +90

    የኔ ምርጥ ተዋናይ ከሴቶች #እድለወርቅ ጣስው ነች

  • @haileabghebrekiden678
    @haileabghebrekiden678 4 ปีที่แล้ว +10

    Thank you Eshetu አንተ ማለት ቅመ
    ም ነህ ፕሮግራምህ በጣም ነው እምወደው በዛሬ ፕሮግራምህ የዮናስ ከበደ ስነስርአት አነጋገር ሁሌ ሳየው በጣም አደንቀዋለሁኝ ስለ እሱ ስለተናገርክ ደስ ብሎኛል ።

  • @rayamiedachercher6006
    @rayamiedachercher6006 4 ปีที่แล้ว +46

    ትንሱየ የኔ የዋህ ኣድናቂህ ነኝ።

  • @romanyebelayromi5706
    @romanyebelayromi5706 4 ปีที่แล้ว +11

    እውነት ብለሻል ሰው የራሱ እያረረ የሰው ስያማስል አልወድም እንደ ኢትዮጵያ ወንጀል የበዛበት ሃገር አለ እንዴ

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 ปีที่แล้ว +28

    የዛሬ ልዩ ነው የእህል ውሀ ነገር ቢያረግህ እዚህ እዛ
    ገና ቀን አለህ ላንተ የተባለ
    ችግር የሌለበት የተደላደለ
    እስኪደርስ ያ እለት ዛሬም ባለህበት
    እያህ ወደላይ ዝለል ወደ ሰማይ
    አይቀር ጨልሞ ይነጋል

    • @fetyafetiya4980
      @fetyafetiya4980 4 ปีที่แล้ว +2

      ሰላማቹ ይብዛ

    • @fetyafetiya4980
      @fetyafetiya4980 4 ปีที่แล้ว +3

      ስዎዳቹህ

    • @elsaassefa9811
      @elsaassefa9811 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል ብለዋል ሚሚዪ መንጋቱ አይቀርም

  • @aishaalihussen2598
    @aishaalihussen2598 4 ปีที่แล้ว +16

    ክክክክክክክ እስይ እንኩዋንም ፈታ አደርጋችውን ዩኒየ ምርጥ ስው ነህ አቤት ስው አከባበርህ ይመችህ

  • @zaytunamohammed6005
    @zaytunamohammed6005 4 ปีที่แล้ว +46

    አስፊት እኮ Ebs ቴሌቪዥን በለቤት ነው መሸሸ ይሙት ስወደው

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 4 ปีที่แล้ว +24

    እርስ በርስ ስትደናነቁ ስዋደዱ ደስ ይላል👏❤👑

  • @getubest5016
    @getubest5016 4 ปีที่แล้ว +12

    እውነት ከዚህ በላይ 'አትዮጵያዊነት' ምን! አለ ባህልን:-ሀይማኖትን:- አክብሮትን:-እኩልነትን:-ፍቅርን:- ሁሉንም ገልፀውታል ዘረኝነትን! ያጥፋልን ሀገራችን ሰላም ትሁንልን🙏💚💛❤

    • @sacadaabdi9500
      @sacadaabdi9500 ปีที่แล้ว

      አሚንንንንንንንንን ያረቢ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 ปีที่แล้ว +28

    ebs ማነው እንደኔ የሚወደው ሳይዋሸ 👉👍😍 ፕሮግራሙ ሰወደው አሰፍው መሸሻ የሳቅ ምጭ 😂😂😂

    • @meadmead8535
      @meadmead8535 4 ปีที่แล้ว

      እወደው ነበር ግና ማህተብ ማስበጠስቸው ቅር አሰኘኝ

    • @ShemsyiaJemal88
      @ShemsyiaJemal88 2 ปีที่แล้ว

      የናፈቆት ባልዋ ዩኒ ነው

  • @efrembelay-yo6de
    @efrembelay-yo6de 10 หลายเดือนก่อน +1

    አስፍዬ ነብስክ በሰላም ትረፍ አባቴ

  • @berhanhilena8440
    @berhanhilena8440 4 ปีที่แล้ว +8

    ዋውው እንኳን ደህና መጣችሁ ፈጣሪ ኢ/ያን አስባት ይሄንን መጥፎ በሽታ አጥፋልን የሞቱት ወገኖቻችን ነፍሳቸውን ይማረው

  • @habtamuhailemeskel6912
    @habtamuhailemeskel6912 4 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ዘና ፈታ ስላደረጋችሁኝ ሁላችሁንም አመሰግናለሁ 25000 ብታገኙ ደሞ ያምር ነበር ዳጊ አስበላችሁ !!!! እሼ በርታልን ሳቅ እድሜን ያለመልማል ችግርን ያስረሳል ዘና እንዳረከን ዘና የምታደርገዋን ይስጥህ

    • @umer1517
      @umer1517 ปีที่แล้ว +1

      Endi aybalm yesew moral atsber ye akmun mokroal

    • @HekmatAhmad-fp2ew
      @HekmatAhmad-fp2ew ปีที่แล้ว

      አይዴጊ😂😂😂😂😂

  • @gabrit3354
    @gabrit3354 4 ปีที่แล้ว +6

    በጣም እኔም ትህትናው ደሰ ነው የሚለኝ ተባርክ ዮኒ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 ปีที่แล้ว +95

    ሰላም አሹ 😍 ፍትህ ቤሩት ላሉት እህቶቻችን 😭😭😭😭 ድምፀ አሰሙ በፀሎት አሰቡን 😭😭😭😭

    • @senayitwarku309
      @senayitwarku309 4 ปีที่แล้ว +2

      እባካችዉ እርዱን😭😭😭😭😭

    • @ኡሙሀፊዛዩትዩብ
      @ኡሙሀፊዛዩትዩብ 4 ปีที่แล้ว +1

      ገብረኤል ዋሰ ጠበቃይ እንዛመድ

    • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
      @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 ปีที่แล้ว

      @@ኡሙሀፊዛዩትዩብ እሸ

    • @ayenalemabera2831
      @ayenalemabera2831 4 ปีที่แล้ว

      8iopiuyytrewqadghhhjkkmnnvcxx
      Mnnbc ghojngaxgfchnmmk
      Asdfcbbunijmkop
      Zxcvbvbnmzdghhjkkpoygrrewq
      YhbbnujojjhhggwerfsaZh
      O
      ¿

  • @ኩራትያእላህብቻነውኩራትያ
    @ኩራትያእላህብቻነውኩራትያ 4 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ነው የንታምሩት ማሻአላህ ማለቴ ሁላቹሁም ሃኒዬ ብትኖር ደሞ የበለጠ ያምር ነበር

  • @aa-gx9ws
    @aa-gx9ws 4 ปีที่แล้ว +7

    ውይ ያበደ ነው የዛሬው ፕሮግራም ሲጀምር መሳቅ የጀመርኩ እስኪያልቅ ድረስ።የሳቅኩበት ራሴን አመመኝ ሳቅ አብዝቸ ማለት ነው

  • @wellrt4727
    @wellrt4727 4 ปีที่แล้ว +116

    እስኪ የዳጊ አሳሳቅ ያሳቀዉ 😆😆😆😀

  • @konijetgirma.2119
    @konijetgirma.2119 2 ปีที่แล้ว +6

    ይሄንን የመሰለ ፕሮግራም እስከዛሬ ባለማየቴ ቆጨኝ በሳቅ ገደሉኝ ኢቢኤስዬ ይመቻቹ

  • @salihaahmed1130
    @salihaahmed1130 4 ปีที่แล้ว +10

    ዮኒ የሚባለው በጣም ነው ደስ ሚለኝ 👍👍👍🌷🌷

  • @SamiraAljehani
    @SamiraAljehani 10 หลายเดือนก่อน +2

    አሥፍየ😢😢😢😢መቸም አንረሣህ አይሙት😢😢😢😢

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 4 ปีที่แล้ว +7

    ዛሬ ደሞ እዴት እደምታምሩ በአላህ ዋው በጣም ደስ የሚል ግዜ ነበር በሳቅ ጨረስኩት

  • @munaatlaw1
    @munaatlaw1 4 ปีที่แล้ว +3

    “ወደራሳችን እንመልከት” ናፍቅት የአእምሮሽን ብቃት ያሳየሽበት ንግግር ነው። ፖለቲከኞቻችን ይህንን ቃል ሰምተውት ይሆን?

  • @ajmanuae4941
    @ajmanuae4941 4 ปีที่แล้ว +5

    ዮናስ ምረጥ ሰው ነው ለሰው ክብረ አለው አስፍው ሁሉም ኢቢኤሶች እናመሰግናለን

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
    @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 4 ปีที่แล้ว +43

    አስፍሽ ዬናስ ምርጦች ስወዳችሁ ስታምሩ

  • @adazcx4356
    @adazcx4356 3 ปีที่แล้ว +5

    እስርቤት ሁነው የምሰቃዩ ወንድሞቻችን ድምፅ እንሁንላቸው

  • @marymery4899
    @marymery4899 3 ปีที่แล้ว +1

    Yoniye yalew snesrhat wey des ylal Betam Good blessed you my brother thank you so much 😘😘😘😘😘😘

  • @ዜድየተዋህዶልጅ
    @ዜድየተዋህዶልጅ 4 ปีที่แล้ว +8

    ዋው የዛሬው ደግሞ ለይት ያለን ነው ምችት ይበላቹህ ebs&ቅዳሜን ከሰአት ስወዳቹህ😍
    ፍትህ ፍትህ በቢሩት ለሚሰቃዩ እህቶቻችን እባካቹህ ድምፅ እንሁናቸው ነገም በኛ ይደርሳንና😭😭😭

  • @ፊርዶስወሎየዋ-በ2ደ
    @ፊርዶስወሎየዋ-በ2ደ ปีที่แล้ว

    ebs,አቅራቢወች በጣም ነዉ የምወዳችሁ ክፉ አይንካችሁ ዮኒ እርጋታህ ስነስርአትህ ሰዉ ስታከብር ብቻ ቃላት የለኝም ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ

  • @Jw-qs6cm
    @Jw-qs6cm 4 ปีที่แล้ว +9

    ዋዉዉዉዉዉ የዛሬዉ ለየት ያለ ነዉ ልቤ ቆሰለ አቦ ይመቻችሁ እሸትየ እንዳተ አይነት መልካም ሰዉ ያብዛልን

  • @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
    @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ 4 ปีที่แล้ว

    ስለዘረኝነት የተናጉረችው ልጅ በጣም ጉበዝ
    ትክክል ነው የተናጉርሽው
    ትንሱ ዘመን ላይ አሳምነህን ነው የምትተውነው
    በርታ
    ዬናስ ትህትናህ እግር ትገዛለች
    ኤ ጳ ን ብትተውልን ይደብራል

  • @የቡታጅራዎሽቅርቅርሀገሬን
    @የቡታጅራዎሽቅርቅርሀገሬን 4 ปีที่แล้ว +43

    የአሜርካናዊ ጆርጅ አስተያየት ተመቸኝ እስኪ ወደ እራሳችን እንመልከት ጥሩ መልክት ነው 👍 የወንድ ብልት የእናት ጡት የተቆረጠበት ኢትዬፕያ 😡😡

    • @ephigreat4107
      @ephigreat4107 4 ปีที่แล้ว +1

      Ye Shshmenwe sew gelbtew yetskelbetttt
      Be Ethiopia yaferkubet kennnn
      Shame on Shashmene Layattt malflgew ketma

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 4 ปีที่แล้ว

      @@ephigreat4107 ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።

    • @እክሩነኝስልጤዋ
      @እክሩነኝስልጤዋ 4 ปีที่แล้ว

      የረቢ የወንድ ብልት የእናት ጡት አለሉ አክበር 💔😭😭😭😭 ኡፍፍፍፍ

    • @pawlosslovable3597
      @pawlosslovable3597 4 ปีที่แล้ว +1

      አንዳተ አይነት ሰው ነው አገር የማባለው እባብ

    • @ethiopia2164
      @ethiopia2164 4 ปีที่แล้ว

      ይሄ ነገር በኦን ላየን ቢኖር እኔንም አሸንፍ ነበርን አሺ

  • @mesfinbekele1962
    @mesfinbekele1962 4 ปีที่แล้ว

    የማክብረውና የምወደውን ሰው በጣም ዝቅቅቅ አድርጌ አየሁት ምን አይነት ዝቅጠት ነው በናትህ እሼ ዮናስን አንተ ሆድዬ ሆድዬ የሆለታ ልጅ የሽቦ ግቢ የታዋቂው አማርኛ መምህር የቲቸር ከበደ ልጅ መቼ ነው ድሬ ደዋ ያደከው ምን አስደበቀህ በልልኝ

  • @eneyefiqrtwilidnegni9874
    @eneyefiqrtwilidnegni9874 4 ปีที่แล้ว +8

    ዮኔ በጣም ትሁት
    ሰው አክባሪ ነው

  • @Binaman27
    @Binaman27 10 หลายเดือนก่อน +2

    የቸዋታዉ ድምቀት አስፍዬ ነፍስህን በገነት ታኑርልን😭😭

  • @wondante
    @wondante 4 ปีที่แล้ว +12

    Yonas is our diamound Journalist 🔥🔥🔥

  • @menoanano663
    @menoanano663 4 ปีที่แล้ว +57

    መጀመሪያ ነኝ ለመጀመሪያ ግዜ እና ታደያ ለይክ ነው የምፈልገው

  • @saynabmukhtar5633
    @saynabmukhtar5633 4 ปีที่แล้ว +4

    I am from Somalia i love you my dear brother 😍😍😍❤❤❤❤

  • @tofikua167
    @tofikua167 4 ปีที่แล้ว +2

    እሼ እይታህ በጣም ነው የሚገርመኝ የምር እኛ ኢትዬጵያውያን እንደዚ ስንደናነቅ ስንመሰጋገን እንዲህ credit ስንሰጣጥ በጣም ነው ደስ የሚለው እንዲህ አይነቱን ነው ባህላችን ማድረግ ያለብን ሁላችሁንም እንወዳችዋለን የሚገርም ቆይታ ነበር 🙏🙏🙏

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 4 ปีที่แล้ว +18

    ዋው ደስ ሲል ዘና ፈታ😂 አደረጋችሁኝ ይመቻችሁ አቦ💓

  • @ከዶየረሡልወዳጂ
    @ከዶየረሡልወዳጂ 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ሁላቺንም አድናቄ ነኘ ግን ወላሂ የዪኔ ይለያል በጣም ደግ ሰዉ ነዉ

  • @እሙኢብራሂምውዴ
    @እሙኢብራሂምውዴ 4 ปีที่แล้ว +3

    አስፊቱ እድሜናጤናተመኘሁ መልካም ሰው እዲሁም ለዳጊዬ

  • @mulugetagirmay6118
    @mulugetagirmay6118 4 ปีที่แล้ว +6

    Eshe you know that makes me happy today show your comment about YONAS

  • @azizamohmad3827
    @azizamohmad3827 4 ปีที่แล้ว +5

    በጣም. ደስ. ይላል. ግን. አንድ. ቅር ያለኝ. ነገር. ሃና. ለምን. አልመጣችም ።እናመሰግናለን ።

  • @amisyasgashu5889
    @amisyasgashu5889 10 หลายเดือนก่อน +1

    አስፋው አዘንኩ በጣም የኢቢኤስ ድምቀት ነፍስ በሰላም ትረፍ

  • @sofibnetmohammed50
    @sofibnetmohammed50 4 ปีที่แล้ว +4

    አረ ዛሬ በጣም ነው ያዝናናችሁኝ የሁለቴም አድናዲ ነኝ እደኔ የሣቀ እሥኪ ላይክ

  • @taibattt4535
    @taibattt4535 4 ปีที่แล้ว +59

    ወይ ሀኒ ኑራ በነበር

  • @እመንእጂአትፍራእመንእጂአ
    @እመንእጂአትፍራእመንእጂአ 4 ปีที่แล้ว +6

    ሠላም እሸቱ ምነው ሀናየሓንሥ እና እራኬብ አለማየሁ አላመጣህልኝም እናተንም እወዳቺሀለን በርቱ መሸሻይሙት ተቀይምኩህ እሸቱ

  • @sarasebrina3946
    @sarasebrina3946 4 ปีที่แล้ว +2

    My favorite Actress in Ethiopia Mahder Asefa ♥️💎 she's Amazing talented love and respect mahi 🇪🇹🇪🇹👈♥️♥️💎💎💎💎💎💎

  • @እኔያባቴልጅ-አ8ሠ
    @እኔያባቴልጅ-አ8ሠ 4 ปีที่แล้ว +17

    ወይኔ በሣቅ ፈታ ብያለዉ ይመቻችሁ 💞💞

  • @aronmedia3481
    @aronmedia3481 4 ปีที่แล้ว

    የኢትዪጵያ ምርጥ አክተሮች የተባሉ እኔ አልስማማም የኔ ምርጫ ደሞ ሌሎች ናቸው

  • @kibromhabtemichael7939
    @kibromhabtemichael7939 4 ปีที่แล้ว +7

    Best show I ever watched man so funny and bright!!

  • @abdikeniz8612
    @abdikeniz8612 4 ปีที่แล้ว

    We use Bisinka Both Ways Strange (Scaring) things and good things happiness situation.
    Small correction Yonas well said.

  • @አስማዩቲብ
    @አስማዩቲብ 4 ปีที่แล้ว +4

    ውይ ይህን ጨዋታ ነፃነት ከወጣ ወዲያ ገብቸ አላቅም

  • @alemzewdhaileyes6255
    @alemzewdhaileyes6255 10 หลายเดือนก่อน

    ወይ አስፍቲ ያለህ ነው የሚመስለው ነብስህ በገነት ያኑረው

  • @girmaradit6272
    @girmaradit6272 4 ปีที่แล้ว +5

    እሽ እንኳንደህናመጣ ህ ሁልይ እስቃለሁ እደዛሪ ስቄ አላ ዉቅም እናመሰግ ናለን

  • @medhanezerai2003
    @medhanezerai2003 4 ปีที่แล้ว

    Do u know i myseif watch this one so.many times i.love.my brother.DAGHI.&.the.girl.or lady who.told to the HaBeSHA people that means think abuot ourself

  • @leyowesame8040
    @leyowesame8040 4 ปีที่แล้ว +4

    ዳጊየ ስወድህ እኮ በጣም ጎበዝ ነህ በርታ በጣም አድናቂክ ነኝ

  • @susuguragawa1424
    @susuguragawa1424 10 หลายเดือนก่อน

    ዮኒዬ ሀላል ማለት ሙስሊም ሊበላ የተፈቀደ ነገር ነው ጎበዝ

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ 4 ปีที่แล้ว +8

    ወይ አስፍትምርጥ ሰውነህ መሸሻ ይሙት 🥰🥰

  • @kelibbeqaluteshale2114
    @kelibbeqaluteshale2114 4 ปีที่แล้ว +2

    የ EBS መሪዎቻችን እና ተወዳጆቻችን እጅክ በጣም አርገን እንወዳቹለን።

  • @እመንእጂአትፍራእመንእጂአ
    @እመንእጂአትፍራእመንእጂአ 4 ปีที่แล้ว +15

    እሸቱ የተናገረው ትክክል ነህ ስለየወናሥ ትህትና

  • @BethelBar
    @BethelBar 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው Admire ማረገው ዮኒ::እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክ::

  • @rabilove4008
    @rabilove4008 4 ปีที่แล้ว +18

    ናፍቆት ድምፀሽ ን ስወደው ኢቢኤስ ላይ ራኬብን ባታክሉም

    • @aschalechtesfaye4687
      @aschalechtesfaye4687 4 ปีที่แล้ว +1

      ራኬብን ሰብስክራቭ እንደምታደርጉ አልጠራጠርም ?

    • @oykukarayeloykukarayel3229
      @oykukarayeloykukarayel3229 4 ปีที่แล้ว +1

      ራኬብ ከወጣች በኋላ እሁድን በኢቢኤስ ማየት ኣቁሜ ነበር

    • @rabilove4008
      @rabilove4008 4 ปีที่แล้ว +2

      @@aschalechtesfaye4687 በሁለቱም ስለኬ አድረጋታለሁ የኔ አስተዋይ ስወዳት እኮ

  • @Tube-gy8hm
    @Tube-gy8hm 10 หลายเดือนก่อน

    አሥፍየ ውይ ሞት ክፎ እኔማ ያለፎትን ቨደወ ሳይ የሞትክም አልመሠለች አሥፍየ ሁልግዜ እንወደሀለን ሁልግዜ በልባችን ትኖራለህ መልካም ሠው ፈጣሪ ያኛውን ቤትህን ያሳምርልህ

  • @keeper4686
    @keeper4686 4 ปีที่แล้ว +52

    የዛሬው ቀውጢ ነው 😂 የሁለቱም ቡድን ደጋፌ ነኝ

  • @sulamith.9031
    @sulamith.9031 4 ปีที่แล้ว +2

    Ebs የገጽታ ግንባታ እያረገ ነው፡ ደሞዙ managementu ሲሉ ኣሳዘኑኝ፡ ኣይ የእንጀራ ነገር።
    Edit: እሼ ለትህትናህ ወደር የለውም ተባረክ።

  • @sabaasefa8978
    @sabaasefa8978 4 ปีที่แล้ว +21

    😅😅😅አስፊቲ ማጣፈጫ ቅመም ነህ እኮ❤️❤️

    • @wedetwedet705
      @wedetwedet705 10 หลายเดือนก่อน

      ምስጊን የሁሉም ድምቀት ነበር ነብሱን በገነት ያኑርልን።ቪዲዮቹ ሳይ መቼም።ከማለቅስ አልወጣም

  • @bebanshbebansh4880
    @bebanshbebansh4880 10 หลายเดือนก่อน +1

    አይ አስፍዬ እኔማ እንዴት ሞትህን ልመን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔

  • @kareemasaid3962
    @kareemasaid3962 4 ปีที่แล้ว +21

    ወይኔ ዛሬ ደሞ እንደት ታምራላችሁ

  • @رحيمه-ط9ي
    @رحيمه-ط9ي ปีที่แล้ว

    ዩኒቢሲካሲል ሴስቅ ቱህትናህይለያል ሁላችሁም መሸአላህ ዘናታረጋላችሁ

  • @zahrayousif7998
    @zahrayousif7998 4 ปีที่แล้ว +9

    ዩኒ ምርት ሰው አድናቂህ ነኝ ኑርልን

  • @የማርያምልጅ-ወ2ቘ
    @የማርያምልጅ-ወ2ቘ 2 ปีที่แล้ว +1

    ናፍቆትን ግን እኔ ብቻንኝ የመውዳት💚💛❤

  • @rukiyamohmmed272
    @rukiyamohmmed272 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ነው ፈታ ያረጋችሁኝ ይመቻችሁ ሁላችሁም

  • @wosseniwonedo233
    @wosseniwonedo233 4 ปีที่แล้ว

    Gimashu arebegna sitawori abo yimechachu

  • @jaguar3050
    @jaguar3050 4 ปีที่แล้ว +12

    ናፍቆት ተብዬዋ ሰወ አክብሪ አስፋውን አትሳፈጪ ደፋር

  • @BelyuAlemayehu-xe6dd
    @BelyuAlemayehu-xe6dd 9 หลายเดือนก่อน

    Bewubet asfiti yanteneger ako. Lbwust gebtal adiyet ywetal gn wuyyyyyy

  • @talentworldwide9767
    @talentworldwide9767 4 ปีที่แล้ว +4

    አሪፍ ነበር እናመሰግናቸዋለን 👏👏👏

  • @fikermehari3522
    @fikermehari3522 4 ปีที่แล้ว

    Yoniya betam sew akbari neh tiztachen be Ebs betam ektatelalew. Egzabher yibarkh 🙏

  • @wifjsaicjx9191
    @wifjsaicjx9191 4 ปีที่แล้ว +24

    አስፋው መሸሻ እናከብርሀለን

  • @ኣነእየ-ቐ5ኰ
    @ኣነእየ-ቐ5ኰ 4 ปีที่แล้ว +1

    wawww betam konjo program MESHESHA YIMUT. Yonas u r very active and Asfaw very funny. The others good too.