የፈጣሪ ዋና ዋና ጠባዮች || የማንያዘዋል እሸቱ የጉሩፕ ኮቺንግ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 125

  • @አመለወርቅጥላሁን
    @አመለወርቅጥላሁን 2 ปีที่แล้ว +17

    እግዚያብሔር የሰጠህ እዉነት ጥበብ ነዉ ለእያንዳንድ ችግራችን እንደ ፈጣሪ የምትረዳ የምትገርም ነህ በጣም ጀግና ኑሪልን

  • @holymamo6764
    @holymamo6764 2 ปีที่แล้ว +15

    ከምንም በላይ በፈጣሪ ላይ ያለህን ነገር በጣም የምወደዉ ብዙ ታዋቂዎች በራሳቸዉ የሚተማመኑ ናቸዉ አንተ ግን እግዚአብሔር ን በደንብ ያወቅህ ትመስላለህ ጥበብን ይጨምርልህ

    • @sebasebatmedia1731
      @sebasebatmedia1731 2 ปีที่แล้ว

      አዎ ስለ ፈጣሪን የሚያወራው ነገር ይስማማኛል።

  • @ሶሊያና-ጠ2ፐ
    @ሶሊያና-ጠ2ፐ 2 ปีที่แล้ว +7

    ምን እንደምልህ አላዉቅም በዚህ መልክትህ ዉስጥ መንፈስ ቅዱስ ረድቶሀል እመብርሐን ቀሪዉ ዘመንህን ትባርክልህ ያሰብከዉን ቅዱስ እግዚአብሔር ይፈፅምልህ የገባኝ ገብቶኝ ነዉ ወንድሜ 👏💚💛❤

  • @hannaemeshaw8725
    @hannaemeshaw8725 2 ปีที่แล้ว +3

    አንተማ የ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀዋርያ ነህ
    ቅዱስ ገብርኤል ታምር እየሰራብህ ነው ክርስቶስን ወደ ቤተክርስቲያን እንድመለስ እራሴን እንድሆን ከቁስ ፈጣሪን እንድከተል እንዳምን አድርገኸኛል እኔ እምለዉ ነገር የለም አፍም የለኝም ተባረክ

  • @keribintbaba246
    @keribintbaba246 2 ปีที่แล้ว +12

    በባዶ አታወራም ሁሌም ቁም ነገር ነው የምታስጨብጠን ስምተን ደሞ ለመተግበር አላህ ይርዳን ኑርልን ማኔ😍

    • @sebasebatmedia1731
      @sebasebatmedia1731 2 ปีที่แล้ว

      አሜን ይሁን። ሁሌም የም ነገር ማውራት ጥሩ ነው። እኔ ይመቸኛል።

    • @asiaethiopianmn
      @asiaethiopianmn ปีที่แล้ว

      ​@@sebasebatmedia1731 rsRe

  • @ksanetk571
    @ksanetk571 2 ปีที่แล้ว +9

    የማያልቅ ፍቅር ለሰጠን ለመድሃኒታችን ለእየሱሰ ክርስቶስ ክብርና ምሰጋና ይግባው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏በጣም ነው እምወድህ ቀጥልበት😍😍❤❤❤

  • @derejetiruneh3175
    @derejetiruneh3175 2 ปีที่แล้ว +5

    ማኔ የሚገርም ትምህርት ነው በርታልን በተጨማሪ ፈጣሪን ለማወቅ ማድረግ ያለብንን ነገር በግልፅ ንገረን

  • @ayantuayu3319
    @ayantuayu3319 2 ปีที่แล้ว +1

    Manye ስለመንፈስ ቅዱስ ሁሌም ስለምታወራልን ተባረክ

  • @eleniamare9201
    @eleniamare9201 2 ปีที่แล้ว

    ማንዬ ማንነትህ ከእውቀት ባለቤቱ ከእግዚአብሔር ጋር ስላደረግህ ሁሌም ታኮራኛለህ ታያለህ እኔም እንዳንተ ጎበዝ እሆንና እንገናኛለን።

  • @bellatbellat8325
    @bellatbellat8325 2 ปีที่แล้ว +2

    ማኔ ትምህርትህን በጣም ነው የምወደው የምከታተለውም ደሞም ተለውጨበታለሁም ግን ላንተ ያለኝ ስሜት ከማድነቅ ወደ ማፍቀር ሊሸጋገር ያሰበ ስሜት እየተሰማኝ ነው እና አንተን ከማየት መራቅ የሚሻል ይመስለኛል ❤ ባለህበት ሰላምህ ይብዛለህ 🙏🙏🙏

    • @geleneme660
      @geleneme660 2 ปีที่แล้ว +1

      የእውነት ከሆነ ታገኚዋለሽ

    • @adeesaa7288
      @adeesaa7288 2 ปีที่แล้ว

      Tagengawalsh malet tesfa eyeseteshat new ehte ...

  • @abrahamnigusu2894
    @abrahamnigusu2894 ปีที่แล้ว

    ማን ያዘዋል በጣም የማከብርህ ሰው ነህ በርታ ጥሩ ሰው ነህ።

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ማኔ ፈጣሪ ካልፈቀደ ምንም ማድረግ አንችልም ደስ የሚለው ደግሞ የድሀውም የሀብታሙም አምላክ እሱ መሆኑ ነው እግዚአብሔር ን ሳስብ የሚሰማኝ ደስታ ልዩ ነው😍 ክብር ምስጋና ለክርስቶስ❤

  • @hagereethiopia77
    @hagereethiopia77 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ራስን ማወቅ እግዚአብሔርን ማወቅ ነው ተባረክ ከዚህም በላይ ትልቅ ቦታ እንድትደርስ የእግዚአብሔርን ፀጋ ይብዛልህ

  • @የኔየሙሉልጅ
    @የኔየሙሉልጅ 2 ปีที่แล้ว

    ማኔ አንተ ትለያለህ ብሮ እግዚአብሄር ጥበቡን ይጨምርልህ

  • @tsegazeabmoges3452
    @tsegazeabmoges3452 2 ปีที่แล้ว +2

    ማኔ በጣም ነው የማደንቅህ በርታ

  • @enditesfaye961
    @enditesfaye961 ปีที่แล้ว +1

    ግሩም

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ባንተ ላይ አድሮ የሚያስተምርም ፈጣሪ ነው👌❤🙏

  • @samrawitembay3169
    @samrawitembay3169 2 ปีที่แล้ว

    I don't know what I'm saying but you super man!!!!!! you really know and understand who is first in every moment is God 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @ህልሜነዉየዋሸኝ
    @ህልሜነዉየዋሸኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    ደጋግሜ የሰማሁት 🥰🥰 ኡፍፍፍ ደስ የሚል ንግግር
    አንቂ ንግግር 🤲🤲🤲

  • @አንድቀን.oneday
    @አንድቀን.oneday 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ሃሳብ እየተማርኩበት ነው በርታልን

  • @neimahassen2623
    @neimahassen2623 2 ปีที่แล้ว +1

    በኛ የሰውንም ሆነ ጅኒን እዲገዛኝ እንጂ ለ ሌላ አልፈጠረኳችም ስለዚህ ዋናውን ነገር ዋናውን ነገር የገለፅከው ጤና ይስጥልኝ ።

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአያብሔር የሰጠህ እውነት ጥበብ ነው
    በርታ❤❤👌

  • @debora_records12
    @debora_records12 2 ปีที่แล้ว +1

    ማኔ እናመሰግናለን በርታልን

  • @SaraAlemu-zc1yi
    @SaraAlemu-zc1yi ปีที่แล้ว

    ሰላም ዉንደሜ እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏

  • @urud8496
    @urud8496 2 ปีที่แล้ว

    ዘመንኸ ይባረክ ማኔ

  • @khadeejaibrahim3731
    @khadeejaibrahim3731 2 ปีที่แล้ว +1

    የኛ እንቁ አላህ ይጠብቅህ

  • @HjxDighx
    @HjxDighx 9 หลายเดือนก่อน

    Zemenein Hulu Yebarekew GATA EYESUS!!! Mane betam enamesgenalen Liyuu Wedamachin! ❤❤❤🎉🎉🎉❤

  • @fra_6254
    @fra_6254 2 ปีที่แล้ว +2

    👇👇የነዝህን ድንቅ ሰዎች seminar ተከታተሉ 👇👇
    ------------------------------------------------------
    1)Dawit Dreams
    2)Manyazewal Eshetu
    3)Ashenafi Taye (ብዙ ግዜ ስለዝህ ሰዉ manyazewal አዉርቷል).....
    dont miss their video ❗️❗️መቼም አይቆጨቹም።

    • @geleneme660
      @geleneme660 2 ปีที่แล้ว +2

      tnks bro አሼ ወሳኝ ነው...bob proctor & ekat tolle እኔ ደሞ ጋበዝኩሽ

  • @dawitasalifew9383
    @dawitasalifew9383 ปีที่แล้ว

    Tankwu kamnm belay amlakwun yeyaz sawu yemfelgbet ydersal fetar antenm kez belay ybarkh❤❤❤❤

  • @mesegan4213
    @mesegan4213 2 ปีที่แล้ว

    ወይ እደው ምን ልበልህ ማን ያዘወል ፈጣሪ ከውቀትህ በላይ እውቀትን ይጨምርልህ

  • @edenabraha6976
    @edenabraha6976 2 ปีที่แล้ว

    እግዚኣብሔር ኣብዝቶ ጥበቡን ይኣድልህ💯🙏

  • @ahmddinyoutube9609
    @ahmddinyoutube9609 2 ปีที่แล้ว

    ራስን ለመሆን ቡዙ ግዜ ሰው ስቆልል ራስን ሳንፈልግ እየቆልልን ነው ምን ይሻ ላል ሰዎች ባለነበት ሰዎች ራሳችንን ልንሆን ከለከሉን ምን ይሻላል ማይዛዌ ???

  • @bisrattube7662
    @bisrattube7662 2 ปีที่แล้ว

    ምንም ቃል የለኝም ማኔ,::🙏🙏

  • @Mike-cf4es
    @Mike-cf4es 2 ปีที่แล้ว

    you are so understood man deeply thank God Bless you

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ማኔ ተባረክልን🙏

  • @kidistbenwew8832
    @kidistbenwew8832 2 ปีที่แล้ว

    Emebetn Betmee yetbarke nehe
    Bebzooo tebarke 💙💙💙💙💙

  • @LijMeleTube
    @LijMeleTube 2 ปีที่แล้ว +3

    👏እንኳን ለደብረታቦር ቡሄ በሰላም አደረሳችሁ👏
    🇪🇹 የቡሄ ሙሉሙል የሚፈልግ 👉ወደ ቤቴ ጎራ ብሎ ሰብስክራይብ ያድርግ 🇪🇹

  • @tofikdebaro7009
    @tofikdebaro7009 2 ปีที่แล้ว

    አቦ ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @eyerusteshome7273
    @eyerusteshome7273 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ወንድሜ

  • @betreworkbekele4772
    @betreworkbekele4772 2 ปีที่แล้ว

    Your Core Truth is that part of you which lies deep within your heart, waiting to be discovered. It is your deepest inner essence, that which makes you who you are.💜💜💜 Thank you Mane !

  • @fayzasas1607
    @fayzasas1607 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ማኔ ከምትሰጠው ስልጠና በተጨማሪ ብትለቅልን????

  • @khadeejaibrahim3731
    @khadeejaibrahim3731 2 ปีที่แล้ว +2

    የምር ትለያለህ ❤❤❤

  • @ESKEDARTUBE
    @ESKEDARTUBE 2 ปีที่แล้ว +2

    እረ ጉዴ ፈላ የሀይማኖት አባቶች እራሱ እንደዚህ አብራርተው አልነገሩንም።

  • @ShebawMarketing
    @ShebawMarketing 2 ปีที่แล้ว +1

    Mane yezihen program group coaching tmhertoch post argelin ke eruk ke kifle hager naw meketatelih nafeke naw mayeh

  • @ኡሙአማር-ሠ3ጘ
    @ኡሙአማር-ሠ3ጘ 2 ปีที่แล้ว +4

    አላህ እውቀትን እንደሰጠህ ሁሉ አላህ ልብህንም እውነት ለሆነው ለትክክለኛው መንገድ ለትክክለኛው ድነል ኢስላም ይምራህ የሚገርም መረዳት ብቃት አለህ አላህ ዪህድክ

    • @genetbekele1277
      @genetbekele1277 2 ปีที่แล้ว +3

      አይባል የራስሽ እምነት ትክክል ለራስሽ ነው ይሄን የሚገርም መረዳት ያመጣለትም በትክክለኛው መንገድ ስለሄደ ነው

    • @memevlog586
      @memevlog586 2 ปีที่แล้ว

      Esum yemektelew ement 💯 % Tikekel new !!! Yihen ewket yestew degmo Egzaber new , Egzaber lezelalem yetmsgen yihun ♥️✝️♥️

    • @adeesaa7288
      @adeesaa7288 2 ปีที่แล้ว

      Esu miketelew tkkl adelem lty balhone ....

    • @adeesaa7288
      @adeesaa7288 2 ปีที่แล้ว

      Tkkklnga ortodox tewahdo bicha new ....

    • @ኡሙአማር-ሠ3ጘ
      @ኡሙአማር-ሠ3ጘ 2 ปีที่แล้ว

      መብቴ መሰለኝ ምኞቴን መግለፅ

  • @hewanayalew973
    @hewanayalew973 2 ปีที่แล้ว

    ewenet egna eko edelegna teweledoch nen enaten yemeselu bzu sewch ebitachne kuche belene yehne yemesele ewkete magegnet metadele new fetari chemero ybarkachhu bezulen ❤❤🙏

  • @memevlog586
    @memevlog586 2 ปีที่แล้ว

    Egzaber yimsgen anten lesten amlak kebr mesgana yigbaw, edme ena tena yistek wndme 🙏

  • @dyanagerye2803
    @dyanagerye2803 2 ปีที่แล้ว

    Yezare yleyal lene. Good job bro😊

  • @yeron77
    @yeron77 2 ปีที่แล้ว

    Mane you are my Hero!.I hope one day; we will meet

  • @Adugnaatlaw
    @Adugnaatlaw 2 ปีที่แล้ว

    ግሩም ነዉ

  • @muletube3578
    @muletube3578 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳችሁ 12 ቡሄ 🙏🙏🙏

  • @adotyoutube7190
    @adotyoutube7190 2 ปีที่แล้ว

    በርታ ወንድሜ

  • @hiyabtsegaamlak2832
    @hiyabtsegaamlak2832 2 ปีที่แล้ว

    Thank you mani tebarekln 😍😍😍😍

  • @Simret_Beauty
    @Simret_Beauty 2 ปีที่แล้ว

    Maniዬ please self forgiveness video ስራልን 🙏

  • @mihertgebre8222
    @mihertgebre8222 2 ปีที่แล้ว

    Tebarek 🙏

  • @birqemagarsaa3333
    @birqemagarsaa3333 ปีที่แล้ว

    Tabark wadimee ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏

  • @rastaw3244
    @rastaw3244 2 ปีที่แล้ว

    ለምን አተወንም አንተ እውነት ተወን ብቻ የኔ ችግር ይድረስብን ምንም አልልህም ክፉ ለዋጭ

  • @silesewabeje9870
    @silesewabeje9870 ปีที่แล้ว

    Oh my god what an idea its amazing

  • @dawitmehreteab9704
    @dawitmehreteab9704 2 ปีที่แล้ว

    Wonderful anderstanding!

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 2 ปีที่แล้ว

    ኑርልንንን👍👍👍👍👍👍👌❤😘🙏

  • @hanatigist2293
    @hanatigist2293 2 ปีที่แล้ว

    Tebarek wedu

  • @francorigucciviviana6057
    @francorigucciviviana6057 2 ปีที่แล้ว

    Thank you ! ❤️

  • @mart9621
    @mart9621 2 ปีที่แล้ว

    Tebark

  • @mulumache7261
    @mulumache7261 ปีที่แล้ว

    Betam Ameseginalehugn gn ketewese gize buhuala emnet teftewal enaa endet eminete agegnewalew

  • @hisabenyesira1836
    @hisabenyesira1836 2 ปีที่แล้ว

    Have you ever compared your spritual teaching with the religious sources such as Christianity, Islam? I invite you to do that?

  • @ሰላምጌታቸውሃኒ
    @ሰላምጌታቸውሃኒ 2 ปีที่แล้ว

    Thanks A Lot

  • @tediafro6674
    @tediafro6674 2 ปีที่แล้ว

    l am proud for you tanks bro

  • @AliHassan-ru9ef
    @AliHassan-ru9ef 2 ปีที่แล้ว

    ማኔ ማኛ

  • @natiiayele6747
    @natiiayele6747 2 ปีที่แล้ว

    እንዴት የፈጣሪን መንፈስ የምናገኘው?

  • @abelgirma5330
    @abelgirma5330 2 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @chuchutube6182
    @chuchutube6182 2 ปีที่แล้ว

    Manazewu zare tiyake aleni edeti newu mageni bgeta 🙏🙏

  • @richozewdu1605
    @richozewdu1605 ปีที่แล้ว

    This is ameziing listens❤❤❤

  • @yetmworkgeberyes9295
    @yetmworkgeberyes9295 ปีที่แล้ว

    mane betam mekirhi metam yemchagal berta wundemi

  • @betelhemtesfaye5000
    @betelhemtesfaye5000 2 ปีที่แล้ว

    yemigrem new denk new😍😍

  • @ethiophysicsschool9512
    @ethiophysicsschool9512 2 ปีที่แล้ว

    thank you

  • @tsegayoutube1992
    @tsegayoutube1992 2 ปีที่แล้ว

    Wow thank you ❤

  • @abesalat1337
    @abesalat1337 2 ปีที่แล้ว

    🙏

  • @ayantuayu3319
    @ayantuayu3319 2 ปีที่แล้ว

    ታድለህ

  • @mahireyussufe5694
    @mahireyussufe5694 2 ปีที่แล้ว

    በናታቹ ሰልኩነሰ የምታቁ ንገሩኝ

  • @hehehhdhdud6516
    @hehehhdhdud6516 2 ปีที่แล้ว

    Just wowwwww

  • @kidistbenwew8832
    @kidistbenwew8832 2 ปีที่แล้ว

    Ante yetbarke lege bebzoo tebarke

  • @chuchutube6182
    @chuchutube6182 2 ปีที่แล้ว

    Haga beyode zara dca ?

  • @maryahailugebry717
    @maryahailugebry717 2 ปีที่แล้ว

    wow 💪💪

  • @ፊርዶስyoutube
    @ፊርዶስyoutube 2 ปีที่แล้ว

    ፍቅር ነህ

  • @misrachhylmichale100
    @misrachhylmichale100 2 ปีที่แล้ว

    ewnte blhale bezu geze ene mata segeba coke beye sawera ergetgna endemsamgna aynte semte new yemsmagne fetare ategbe yale eskesmagne derse new yemsmagne

  • @yematagetaneh-ol3tr
    @yematagetaneh-ol3tr ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @abraayana3314
    @abraayana3314 2 ปีที่แล้ว +1

    Mana Ergtega hoga mnegrk neger mn endhone tawkalek yante hlm sga lebso ytayegal ke 16 amet bewala agegkalew promise gbalg eyann comment endatresaw

  • @bereketleta417
    @bereketleta417 2 ปีที่แล้ว

    #mane💪

  • @gesis3326
    @gesis3326 ปีที่แล้ว

    MANEE ENAMESIGNALEN AMLAK EREJIM EDIME KE TSENA GAR YISITSILIN

  • @semeyemen9995
    @semeyemen9995 2 ปีที่แล้ว

    We R one

  • @SelamCake
    @SelamCake 2 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍

  • @tigsthabteweld5914
    @tigsthabteweld5914 2 ปีที่แล้ว

    Tiru sew

  • @kidistbenwew8832
    @kidistbenwew8832 2 ปีที่แล้ว

    💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯

  • @biniyamayele3811
    @biniyamayele3811 2 ปีที่แล้ว

    Mane a good 1ts💪

  • @helenefrem4311
    @helenefrem4311 2 ปีที่แล้ว

    Ante yetebarek sew

  • @hiwetkasaye2265
    @hiwetkasaye2265 2 ปีที่แล้ว

    Yenie wudee

  • @baredduuarsii720
    @baredduuarsii720 ปีที่แล้ว

    Mirx wandimachin

  • @redbahi5974
    @redbahi5974 2 ปีที่แล้ว

    ምን አይነት ሰው ነህ ግን...?

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 2 ปีที่แล้ว

    ማኔ በጣም ነው የማደንቅህ በርታ