//የት ናቸው ?//ፍፁም የሺጥላን አሜሪካ አገኘናት "በሚዲያ ቆይታዬ ቃለመጠይቅ ሰጥቼ አላውቅም..." በቅዳሜ ከሰአት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 393

  • @አዲስነኝየአብዬናፋቂ
    @አዲስነኝየአብዬናፋቂ ปีที่แล้ว +163

    ፅጌ እባክሽን አንቺ ያለሽዉ አሜሪካ ነዉ አስፈዉን ጠይቀሽ አሳይን ምን ለይ ነዉ አሁን የኛ አባት

  • @hiwe569
    @hiwe569 ปีที่แล้ว +80

    ፍፅዬ ❤❤ ስላየሁሽ በጣም ደስስ ብሎኛል ህበረ ትርዒት የእሁድ መዝናኛው አሁን ድረስ የሚተካው የለም አስብሽ ነበር እምር ብሎብሽ ስላየውሽ በድጋሚ ደስ ብሎኛል እኛ የ90ዎቹ ሁሌም ውድድድ ነው ምናረግሽ 🥰🥰🥰🥰❤❤ በአዲስ ስራ እንጠብቅሻለን 🥰❤ኑሪልን 🙏🥰

  • @hayatkibret9357
    @hayatkibret9357 ปีที่แล้ว +43

    ወይ ኑሮ ድሮና ዘንድሮ ሰው ኑሮውን ነው የሚመስለው ለካ ኑሮአችን ነው አመዳም የሚያስመስለን ይመችሽ ስላየንሽ ደስ ብሎናል

  • @andenetyemetal4102
    @andenetyemetal4102 ปีที่แล้ว +12

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እግዚአብሔር ይስጣችሁ ሁለታችሁም ደስ የምትሉ ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ነው። በተለይ በሰው ጉዳይ አለመግባት ስለ ቀና አመለካከት የተናገራችሁት በጣም ደስ ይላል።

  • @hibrettesfaye1331
    @hibrettesfaye1331 ปีที่แล้ว +15

    ፍፂ በጣም የሚገርመኝ ብዙ ግዜ መንገድ ላይ አያት ነበር እና የዛን ጊዜ በ ኢቲቪ ከምትታየው በላይ በአካል በጣም እረጅም ቆንጆ ነበረች አሁን ሳስበው የኢቲቪ ካሜራ ደካማ እንደነበር ነው

    • @ChrisHiwot
      @ChrisHiwot ปีที่แล้ว +1

      😅

    • @Medinayesuf-ob4ny
      @Medinayesuf-ob4ny ปีที่แล้ว

      ከስልክሽ እዳይሆን😅😅😅😅

    • @hibrettesfaye1331
      @hibrettesfaye1331 ปีที่แล้ว

      @@genettadesse641 ከ ፀጊ ጋር እንኳን ስትታይ ታስታውቃለች

    • @hibrettesfaye1331
      @hibrettesfaye1331 ปีที่แล้ว

      @@Medinayesuf-ob4ny የኔ ነው????????😂😂😂😂😂😂

  • @እግዚአብሄርቀንአለው-ጀ3ጨ
    @እግዚአብሄርቀንአለው-ጀ3ጨ ปีที่แล้ว +3

    ዋዉ ፍፁም ሰላየሁሽ ደስ ብሎኛል ፀዲ እናመሰግናለን🙏🙏

  • @FebenTaye
    @FebenTaye 10 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ፕሮግራም ስላየሁሽ በጣም ደስብሎኛል ሁለታችሁንም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @alebatse6865
    @alebatse6865 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ነው ደስስስ ነው የምትሉት ሙሉ ቀን እራሱ ብሰማቹ አትሰለቹም ውዶችችች❤❤

  • @tgtigu1516
    @tgtigu1516 ปีที่แล้ว +12

    የ 7 አመቱ ልጅ ጀግና ነው👍👍

  • @kebebushabebe839
    @kebebushabebe839 ปีที่แล้ว +10

    ደስ የሚል ቆይታ ነው የረግነው ፍፁምዬ በጣም ተስማምቶሻል ጨዋታሽ በጣም ነው ደስ የሚለው ፀጊዬም በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሰሽ ሁለታችሁም አንድ ላይ ብትሰሩ ሾውን ድምቅ ነው የምታደርጉት በርቱልን ❤️❤️❤️

  • @MasrekTaspia
    @MasrekTaspia ปีที่แล้ว +11

    ታደሰ ገላው የሰፈሬ ልጅ ዋው በጣም ደስ ብሎኛል ስላየውህ ትልቅ ሰው

  • @seadamohammed5031
    @seadamohammed5031 ปีที่แล้ว +3

    እዉይ ነፍቀሽናል የልጅነት ትዝታችን ነሽ ደግሞ ጨዋታሽ

  • @የማሪያምልጅነኝ-ነ6ጸ
    @የማሪያምልጅነኝ-ነ6ጸ ปีที่แล้ว +200

    ሔርሚላ ገ/ብረኪዳንንም አቅርቡልን በጣም የምወዳት ጋዜጠኛ ነች

  • @heralassefa8955
    @heralassefa8955 ปีที่แล้ว +10

    አይ ፍፅዬ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ግን የዛ የወደሰን ህፃን የሰፈራችን ልጅ ዛሬ ላይ ሆነን ቡርቴን ብታነሽለት እጅ እጅ ነው ይሚለው ያኔ የኛ ጀግናችን ነበርች እስከ ህይወት መሰዋት ከፍለውላታል አሁን ላይ እንገታችንን እስደፍታናለች

  • @Muledoyo
    @Muledoyo ปีที่แล้ว +8

    ለወጣቶች ፕሮግራም ትዝታ አለብኝ እንኳን አየሁሽ ሰላም ብየሻለሁ

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 ปีที่แล้ว +4

    ኢቢኤሰ ሁሌም ይገባቸዋል ሰራተኞች በሙሉ ልክ እንደባለቤቶቹ የተከበሩ በጣም ደሰ ይላል ወጣ ብሎ መመለስ ማን እንደሃገር ደሰ ብሎናል ሰላየናችሁ ኢቢኤሰ ሁሌም አ ይመሰገናሉ

  • @asherzemecha5870
    @asherzemecha5870 ปีที่แล้ว +4

    ፍፅዬ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ደሞ በጣም አምሮብሻል በቅርቡ በአዲስ ስራ እስከማይሽ ቸኩያለዉ ቅመም❤

  • @meseretdeboch1649
    @meseretdeboch1649 ปีที่แล้ว +4

    ፍጽዬ ስለከየንሽ ደስ ብሎኛል በጣም ነበር የናፈቅሽን❤❤❤❤

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 ปีที่แล้ว +4

    የምንወዳት ጋዜጠኛ ነበረች ይመችሽሽ ፀጊ

  • @የገብርኤልልጅ-በ6ደ
    @የገብርኤልልጅ-በ6ደ ปีที่แล้ว +1

    አላቃትም ግን ደስ የምትል ፍክትክት ያለች እንዴት አባቷ ነው የምታምርው ዋው ናት❤❤❤❤

  • @michoa5489
    @michoa5489 ปีที่แล้ว +26

    nice to see you Fitse my childhood memory 🤩

  • @yeaddisabebelij7832
    @yeaddisabebelij7832 ปีที่แล้ว +51

    እምየ አሜሪካ እግዚአብሔር የባረካት አገር አግብተን ወልደን አሳድገን ወግ ማረግ ያየንባት ለዘለአለም ተከብራ ትኑር ❤️

    • @ማርኮታኬ
      @ማርኮታኬ ปีที่แล้ว +2

      እንዲናት አሜሪካ ደህና አድርጋ አፈር ድሜ አስበልታ እንደዚህ ታስመርቃለች. ምድረ ፉድ እስታምባም

    • @ቅዱስእማኑኤል
      @ቅዱስእማኑኤል ปีที่แล้ว

      @@ማርኮታኬ very negativ

    • @BirtukanFetene-ri3kl
      @BirtukanFetene-ri3kl ปีที่แล้ว +1

      እውነት አሜን🙏

    • @ethioland4938
      @ethioland4938 ปีที่แล้ว

      @@ማርኮታኬ exacly " they are all sad face married hulla " '

    • @MahiletNurga-h6l
      @MahiletNurga-h6l ปีที่แล้ว +1

      እኔ ማርያምን በጣም ነው መሄድ ምፈልገው

  • @abeshawendnew6336
    @abeshawendnew6336 ปีที่แล้ว +2

    ኡፍ ደስ እሚል ጭውውት ነው ያደረጋችሁት እናንተም ደግሞ እንዴስ ደስ ትሉ ነበር ያበርክታችሁ ዳግመኛ እናያችኋለን።

  • @Elisabeth-g6z
    @Elisabeth-g6z ปีที่แล้ว +4

    ወይ ፍፅዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ❤

  • @tigistgebremeskel3827
    @tigistgebremeskel3827 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ድንቅ ነው

  • @Ethio631
    @Ethio631 ปีที่แล้ว

    ፍፄ በጣም ተስማምቶሻል አምሮብሻል ስምዋን ቀይራ ብትመጣ አናቃትም ነበር

  • @veronicakedane9818
    @veronicakedane9818 ปีที่แล้ว +2

    ወየው በጣም ተቀየረች ፍፅም ሌላ ስው ነው የመስለችኝ እምሮብሻል ደስ ይላል❤❤❤

  • @asmarech591
    @asmarech591 ปีที่แล้ว +12

    ህብረትሪት፣120 ፈፄ ፣በጣም የምንወደው ፕሮግራም ነው በ25ሳንቲም ሻይ የዛሬን አይደረገው እና

  • @sirgute.9152
    @sirgute.9152 ปีที่แล้ว +15

    ኃይለራጉኤል ታደሰን አቅርቡልን

  • @asterabebe14
    @asterabebe14 ปีที่แล้ว +4

    Good to see you both. well come to USA again Tisde, ጸዲ እንኳን ደህና መጣሽ። አትላንታ ከመጣሽ ደውይልኝ።

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የተቀየረችው ፍፁም etv ላይ የምናስታውስሽ ነሽ አብሶ እሁድ መዝናኛ

  • @bewketethiopia209
    @bewketethiopia209 ปีที่แล้ว +2

    አንኳን እስካሁ በሰላም አቆየሽ ፍፁም የ 120 መዝናኛን ስናስብ ከምናስባቸው ቃዘጠኞች አንዷ ነሽ

  • @jemulamohamed9109
    @jemulamohamed9109 ปีที่แล้ว +5

    ፍፁምዋይ ቀልጢፍኪ ተመለስልና ብጣዕሚ ኢና ንፈትወኪ ካብ መቀለ

  • @tigstseboka6465
    @tigstseboka6465 ปีที่แล้ว +8

    Woow ወይ ፍፁም በጣም ትንሽ ልጅ ነበረችኮ 120ን ስታዘጋጅ😍😍 ሔርሜላስ የት ነች?🤔

  • @efrahroko5821
    @efrahroko5821 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ቆንጆ ሰላም ነሽልን ወይ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል የድሬዋ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 ปีที่แล้ว

    በትክክል ብለሻል አሜሪካ እግ ያለበት አገር ስለሆነ ከምንም በላይ ያስደስተያል።

  • @konjyano7597
    @konjyano7597 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ጠቀይረሻል ወፍረሻል አቤት ልዩነት😮😮😮😮

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 ปีที่แล้ว +20

    ይገርማል በለውጡ ስሞን ከሜቴክ ጋር በተያያዘ ታስራ ነበር አሁን ከሀገር ወጥታ ጥሩ ኑሮ ላይ ሆና ማየት ደስ ይላል ፕሮግራምሽን ስትጀምሪ እናይሻለን ይመችሽ❤

    • @Ethioinfomarcy
      @Ethioinfomarcy ปีที่แล้ว +2

      የክንፈ ዳኝ ሚስት ነች የሜቴክ ገንዘብ ነው

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 ปีที่แล้ว +4

      የማንም ሚስት ትሁን ስው ሲደስት አብራችሁ ተደስቱ

    • @gezachigndadi849
      @gezachigndadi849 ปีที่แล้ว

      ​@@Ethioinfomarcyufffffffffff Wey were

    • @Ethioinfomarcy
      @Ethioinfomarcy ปีที่แล้ว

      @@gezachigndadi849 ሌላም ልጭምርልሽ hiv አሲዞታል

    • @gezachigndadi849
      @gezachigndadi849 ปีที่แล้ว +2

      @@Ethioinfomarcy አንቺ አውነትም ውስጥ አዋቂ ወሬኛ ነሽ ግን ኤችአይቪ ኖርማል ነው

  • @lililoveyoutube8049
    @lililoveyoutube8049 ปีที่แล้ว

    ፍፁም ሻ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ስታወሪ ውለሽ ብታድሪ እኮ አትጠገቢም መባረክ ነው 👏

  • @he5896
    @he5896 ปีที่แล้ว +11

    I was grade 9 while i am waiting your sunday hibret treat program. I miss that all

  • @mkditube
    @mkditube 9 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂she is so funny ውይይይይ የኔ ቆንጆ ከውበትሽ ውስጥሽ የበለጠ የሚያምር ጥሩ ልጅ❤❤❤❤❤❤

  • @የማሂርእናት
    @የማሂርእናት ปีที่แล้ว +19

    ውፍረቴን ልቀንስ ነበር ግን እደዝህች ካማረብኝ አልቀንስም የኔ ወርቅ ስታምር

    • @baniget7068
      @baniget7068 ปีที่แล้ว +2

      ውፍረት በጣም ያስጠላል ከቻለች ብትቀንስጥሩ ነው

  • @saadsksa4339
    @saadsksa4339 5 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ የዛሬ 10አመት ነበር ስልክ ሳይኖረኝ በቴሌቪዥን የምከታተላት የት ደረሠች እያልኩ እያሠብኳት ነበር እንኳን ደህና ሁነሽ አየሁሽ ፍፅየ❤

  • @bezuasefa1648
    @bezuasefa1648 ปีที่แล้ว

    ፍፄ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ተናፋቂዋ ጋዜጠኛ

  • @meronbelay1500
    @meronbelay1500 ปีที่แล้ว +1

    ፍፅዬ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ❤️

  • @sweetmeron
    @sweetmeron ปีที่แล้ว +23

    Wow 😅what a excellent interview! I felt every moment of their conversation 😂

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 ปีที่แล้ว

      Excellent interview hmmmm 🤔okay

  • @hassetmengistu7429
    @hassetmengistu7429 9 หลายเดือนก่อน +1

    Ewy des tlalachu🥰🥰🥰. Reuion❤️❤️❤️

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 ปีที่แล้ว +1

    ፍጵምየ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ስለ ክሱ መጠየቅ ነበረብሽ ጰጊ አድማጭ ተመልካች አየጠበቅን ነበት

  • @elsabetgrmea9531
    @elsabetgrmea9531 ปีที่แล้ว +7

    ፍፅዬ ስወድሽ ያልሞተ ሰው ይገናኛል ማለቴ ይታያል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AK-vx3ht
    @AK-vx3ht ปีที่แล้ว +8

    Tsegi, you are very professional and fun ..........

  • @derejegirmazeleke4617
    @derejegirmazeleke4617 ปีที่แล้ว

    ፍፄ ከ ሃይሚ ጋር ሆኜ ስላየንሽ ደስ ብሎናል የ ሃያስኩሉ ዘመን አስታወሸን PS ,አትጥፊ ፍፄ

  • @yonatank2354
    @yonatank2354 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ይገርማል እኔኮ ፍፁም የሽጥላን የት ጠፋች እያልኩ ነበር እንደታሰረች የቀረችም መስሎኝ ነበር ፅጊ በጣም እናመስግናለን ፍፁም ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል❤❤

  • @gedag5658
    @gedag5658 ปีที่แล้ว +1

    ፀጊ ለመቅረት እያኮበኮበች ይመስላል። መቅረቱን ቅሪ ግን አውቀሽ ግቢበት።ለእረፍት መምጣትና ለመኖር መምጣት በጣም ይለያያል።በቂ Info ይኑርሽ።

  • @selemantiztatube5983
    @selemantiztatube5983 ปีที่แล้ว +14

    90,s ትውልድ ህብረት ትርኢት እና መዝናኛ አዘጋጅ

  • @gowithyidu748
    @gowithyidu748 ปีที่แล้ว +17

    ሰንበት ምሳና አቅራቢዎችንም አቅርቡልን

  • @KibneshTeshome
    @KibneshTeshome ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል በተለይ የወጣቶች ፕሮግራም ።በናታችሁ የስፖርት ጋዜጠኛዋን ሂሩት ገብረ አምላክን አቅርቡልን።

  • @AsmaA-uf9kn
    @AsmaA-uf9kn ปีที่แล้ว

    ፋፄ ስላየሁሽ ደስብሎኛል ቶሎ ነይልን እነጠብቅሻለን😘😘😘😘

  • @zeritutube
    @zeritutube ปีที่แล้ว

    ፍፄ አለሽ🤔ዋዉዉዉ አምሮብሽ ተቀይረሽ ወይጌዜ በጣም ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ህብረት ትሪት❤ባች ይደምቅነበር

  • @fikertessema6159
    @fikertessema6159 ปีที่แล้ว +1

    Fitsum my childhood memory Good to see you long live

  • @kokebgebermedhen1632
    @kokebgebermedhen1632 ปีที่แล้ว +7

    ፍፁምዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል❤

  • @SururAhmed-rr6tv
    @SururAhmed-rr6tv ปีที่แล้ว

    Tsegi, I love you so much. You are such a beautiful and so kind lady. You are an excellent radio and tv presenter. BISINCA❤❤❤❤❤❤

  • @tara5394
    @tara5394 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ፍፄ ከመወፈርሽ የተነሳ አላወኩሽም ነበር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @abenezersamuel4894
    @abenezersamuel4894 ปีที่แล้ว +8

    This program let's me to remind and think of my childhood experience of tv programs. and if possible i would love to see Where are Eden Gebrehywet, Hermela G/Kidan, Hayeleraguel, Amare mamo, hirut g/kidan, solomon g/egziabher and some other too!

  • @siiftoosiifan9563
    @siiftoosiifan9563 ปีที่แล้ว +3

    I'm happy to see you. ❤ My childhood memory.

  • @exodus134
    @exodus134 ปีที่แล้ว +3

    በስማምምምም! የቤቱ ኢነርጂ.. ብርሃኑ ደ...ስ ሲል! 🤩✨ አደራችሁን ሰው እንዳይሳሳትባችሁ_ አሜሪካ ሃገር ሁሉም ሰው በእንዲህ ያለ ውብ ቤት እና ሠፈር ውስጥ አይኖርም:: 😂
    ፍፅዬ ያኔም አሁንም ውብ ውብ ውብ ነሽ:: በዚህ ሁኔታ ስላየሁሽ ም እግዚሃሩ አመስግኜበታለሁ:: ህይወት ሁሌም ትሳቅልሽ:: ሴት ልጅ ወንድንም አብልጦ ሰውነታቸውን አክብረው እና ፅድት አርድርገው ከያዙ ውብ ናቸው::
    ኢቢኤስ ቢቀጥራት ብዬ እመኛለሁ::

    • @Bsbshgsfgh
      @Bsbshgsfgh 10 หลายเดือนก่อน

      Keserash tenoriyaleash senef kalhonsh period

  • @firehiwotbekalu585
    @firehiwotbekalu585 ปีที่แล้ว +1

    አሜሪካ ደስ ያለኝ መከባበሩ ደስ ይላል

  • @mesfindebebe7723
    @mesfindebebe7723 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ፀጊ ሂወት ያለው ፕሮግራም 🙏🙏🙏

  • @mazaaregawi3335
    @mazaaregawi3335 ปีที่แล้ว +15

    ቤትሽ ስያምር. ጓዶኞችሸ ያምራሉ ቡናዉ የቡና ቁርስ ደሰታ ይፈጥር ነበር ❤❤❤❤❤❤

    • @ማርኮታኬ
      @ማርኮታኬ ปีที่แล้ว +2

      ለቀረጻ ነው አባቴ ስለ ሚዲያ እውቀት ይጎልሻል

    • @Lilianjoye
      @Lilianjoye ปีที่แล้ว

      I know her she live in low income apartment

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 ปีที่แล้ว

    ፍፁም የሽጥላ እርጋታ የተሞላች ጎበዝ በማራኪ ፈገግታዋ የምታቀርባቸው ዝግችቶች መቼም አይረሱም እንወድሻለን በዚህ አጋጣሚ ባለቤትሽ DJ Tesfahune በጣም እጅግ ሲበዛ ጎበዝ ዲጄ ነው በርቱልን

  • @kokobe1961
    @kokobe1961 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እኳን ሠላም መጣሽ ሰላም ፍቅር ለሐገራችን

  • @kiya-k2b
    @kiya-k2b ปีที่แล้ว

    ፍፄ የኔ ቆንጆ ተናፍቀሻል በጣም ❤❤❤❤❤❤

  • @milu-tube18
    @milu-tube18 9 หลายเดือนก่อน +1

    እባካችሁ ebs ሶች ፍቅሮች ቀዝቃዛው ወላፈን ላይ ሰላማዊት ሆና የተወነችውን እና ፍቅር ሲፈርድ ጂሊያና ሆና የተወነችውን የት እዳሉ አሳውቁን please 🙏 ❤

  • @muazahmed08
    @muazahmed08 ปีที่แล้ว

    ፍፄ ሁሌም አንደኛ 🎉🎉🎉

  • @tigistkalkidanabebearagie822
    @tigistkalkidanabebearagie822 ปีที่แล้ว +17

    ዝናሽ ጌታቸው
    አቋራጩ ላይ የሰራችውን ባካችሁ ፈልጋችሁ አቅርቡልን የት ናት????🥰

  • @familytablepodcast76
    @familytablepodcast76 ปีที่แล้ว +2

    Beautiful ladies, your TV show conversation was sweet and memorable.
    ❤❤

  • @dinatekadina7676
    @dinatekadina7676 ปีที่แล้ว +1

    ውይ እንዴት እንደምውዳት እንኳን ነርሽልን❤❤❤❤

  • @salemtilahun859
    @salemtilahun859 ปีที่แล้ว +9

    ባላለቀ እያልኩ ነዉ ያየሁት❤❤❤

  • @babebe850
    @babebe850 ปีที่แล้ว

    Wow i can’t wait for you to come back .

  • @Barkot_amanuel
    @Barkot_amanuel ปีที่แล้ว +1

    Wow a excellent interview ! Fitse we love you so much! and good blessed ❤❤!! Long live🙏🙏❤❤

  • @ABDUMUSSTOFA-nh6vk
    @ABDUMUSSTOFA-nh6vk ปีที่แล้ว +1

    አንች ምርጥ❤❤❤ እንኳን አየንሽ❤❤❤

  • @saraabate1804
    @saraabate1804 ปีที่แล้ว +5

    የኔውድ ፍጹሜ❤ቀጭኗ ቀያ
    ጸጉሯ ቁርጥ አረ እኛም አረሳንሽም

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 ปีที่แล้ว

    ፀግዬ እባክሽ አንድልጅ አለች እዩኝ እዩኝ የማትል አንጥረኛ በጇ እየቀጠቀጠች ቀለበቶቾ የጆሮ ጌጦች ሀብል ሰአሊ አንድ የትልከቅ ካፓኒ ማናጀር ሌላው ቤቶች ተሰርተው ሲያበቁ አፓርትማዎቹ ዲኮሬት የምታደርግ ቨርጅኒያ አንድ ልጅ አለቾ አባቱው የብሔራዊ ሚዜምን ዲዛይን ያረገ ደንበል ሾፕኘን የመጀመሪያውን ሞል ዲዛይን ያረገ በጣም ብዙ ነገር አለ እሷን አቅርቢያት በናትሽ ከፈለግሽ አገናኝሻለሁ 4ቋንቋ ፍሎይንትሊ የምትናገር

  • @meseretmekonnen2607
    @meseretmekonnen2607 ปีที่แล้ว +3

    Good to see you again.

  • @MesfinAlemu-v9c
    @MesfinAlemu-v9c ปีที่แล้ว

    ጸዲና ፍጼ ምነው አዋክባችሁ ጨረሳችሁብን:: በጣም ደስ ይላል::

  • @helabayou1715
    @helabayou1715 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ፍፄ ትልቅ ትውስታ እኮ ነው ያለን ካንቺጋም 120 tv ,ማን ይረሳልልጅነቴን አስታወስኩ ውዴ

  • @Melat26
    @Melat26 ปีที่แล้ว +1

    Such beautiful interview

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 ปีที่แล้ว +4

    ፅግዬ አችም እዛው ሄድሽ ወይኔ ፍፄ ወፈረች በስማም

  • @Bezawittube
    @Bezawittube ปีที่แล้ว

    ዋው ፍፄ በጣም አምሮብሻል

  • @Selamyemariyamlji
    @Selamyemariyamlji ปีที่แล้ว +7

    የ90ቹ ድምቀት ፍፁሜ ድምፅሽ ተቀየረ ይገርማል አድማስ ዩንቨርስቲ ኦሎፒያ ብራንች በማታ መርሃ ግብ አውቅሽ ነበር።

  • @genetgebre3041
    @genetgebre3041 ปีที่แล้ว

    ፍፁም you look great, I am happy to see you

  • @Jhon863
    @Jhon863 ปีที่แล้ว

    ውይ ፍፁም'የ እፀገነት የተባለች የሠላም ፀር እና የጆኖሣይድ አስቻይና አስፈፀጻሚ አንችን አትመጥንም፤ በስዋና በመሰሎችዋ ማሽቃበጥ መሰለኝ ተፈርጀሽ ካገር የወጣሽው፤ off line ላይ ልክዋን ንገርያት።

  • @ga4198
    @ga4198 ปีที่แล้ว +1

    She is so entertaining.....

  • @yacobashenafi4152
    @yacobashenafi4152 ปีที่แล้ว +15

    እፀገነት መጥፋትሽ ለካ እንደዚህ ፈታ***** ልታረጊን ነው።
    You made my day!

  • @baniget7068
    @baniget7068 ปีที่แล้ว

    ፍጹም በጣም ከመጠን በላይ ወፍረሻል :: እውነት እጅግ መቀነስአለብሽ !!! የሚዲያ ሰው ልክ ያለፈ ምንም ሊኖረው አይገባም:: ቃለ መጠይቁ ላይ መሀ ላይ የገቡት ሰዎች ምንድን ናቸው ?

  • @ethiofrenchtube9243
    @ethiofrenchtube9243 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ ፍፁምዬ እንዴት ነሽልኝ ❤❤

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም ነው ለውጥ የተባለው ነውጥ ኢትዮጵያ ላይ ሲከሰት ኢግዚቢሽን የነበረው የ ግንቦት 7 ዝግጅት ላይነው ለመጨረሻ ጊዜ በ ቲቪ ያየሆት አዲስ አበባ ፕሮግራም ላይ አሁን በጣም ተቀየረች 😮😊ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አይ 120 የ 90ዋቹ ትዝታ

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 ปีที่แล้ว +8

    በስምአም አለሺ ጎቦዣ ፍፁም የሺ ጥላ❤❤❤❤

  • @kestedemena280
    @kestedemena280 ปีที่แล้ว +3

    ፀጊ በእናትሽ ቤቴልሔም ሰለሞንን አቅርቢልን !!

  • @የማሪያምልጅነኝ-ነ6ጸ
    @የማሪያምልጅነኝ-ነ6ጸ ปีที่แล้ว +3

    ልክ እደእንግሊዝ እኔም የአኗኗር ዘይቤው ነው የተመቸኝ

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ስትይ ፍፄ ተመለሽ እሺ