ያበጠዉ ይፈንዳ ሊያዩት የሚገባ ድንቅ ስራ(Yabetew Yifenda) New Ethiopian 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 282

  • @getahunteshome1470
    @getahunteshome1470 4 หลายเดือนก่อน +2

    እመቤት ዋው ለምስኬኖች ተስፋ መፅናኛ ነው የሆንሻቸው❤❤❤

  • @Jojo-hr6fl
    @Jojo-hr6fl 4 หลายเดือนก่อน +6

    አበጀሽ እና ታዴ እስከ ተከታዮቻቸው ምርጦች ናቸው እኔም እነሱን እመርጣለሁ ።

  • @kalkidan-t3j
    @kalkidan-t3j 4 หลายเดือนก่อน +9

    የያዪሽ ግጥም ሰለኢትዮጵያ ሰለሆነ ደስ ይላል

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 4 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ልብ ይነካል ብዙዋችን ይለውጣል ልጅቷ የሰራችው ውብ ነው ለጎዳና ልጆች ትምህርት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sebletlaye1528
    @sebletlaye1528 4 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ጎበዞች በርቱ ውድድሩም እየበረታ ነው አበጀሽ ታዴ በርቱ አዱኛ እያስደመመን ነው

  • @ባዩሼ
    @ባዩሼ 4 หลายเดือนก่อน +15

    ገረመው ትችላለህ እኔ ግን የእና በጀሽ ነኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-hana365
    @user-hana365 4 หลายเดือนก่อน +5

    አቨጀሽ ና ታዴ የወግ ባሀላችን አኩሪወች ❤ጥሩ አደረጋችሁ እንኳን ቡድን ከፈላቹህ 👌

  • @kedjaalike
    @kedjaalike 4 หลายเดือนก่อน +3

    ደስ የሚል መንደር ፓለቲካ የለ ምን የለ ዘና ብቻ ይመቻችሁ ያገሬ ልጆች 🌹🌹

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 4 หลายเดือนก่อน +10

    አበጀሽ እና ከዛራው ልዩ ነው 😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan1652 4 หลายเดือนก่อน +7

    አዱኛ ዋዉ ሰዉ ይዉደድክ ሁሉም አንተን መሰሉ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Meron-pd5jp
    @Meron-pd5jp 4 หลายเดือนก่อน +19

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለቸሩ መድሐኒአለም ወርሐዊ በአል 🙏 መድሐኒአለም አባታችን ለሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ፍቅርን ይስጥልን .ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ ይሁን🤲

    • @geefaskalisa5689
      @geefaskalisa5689 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን፣አሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @MeseretGONDER
      @MeseretGONDER 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን❤

    • @FaNty-j4p
      @FaNty-j4p 4 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን የእኔውድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💚💛❤🇪🇹👌👌👌👌👌👌👌👌👌💯🙏

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 4 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤

    • @bayecymuluye3324
      @bayecymuluye3324 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @GibatuMalisha
    @GibatuMalisha 4 หลายเดือนก่อน +7

    የኛ ማሮች ፈጣሪ ለናተ ሲል አገር ሰላም ቢሆን ምን አለበት

  • @alemulemma5810
    @alemulemma5810 4 หลายเดือนก่อน +5

    አዱኛ ጎበዝና አሰተማሪ ዳኛ ነው

    • @nassirsabah65
      @nassirsabah65 4 หลายเดือนก่อน +1

      Adeerashe.VaryGowed

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan1652 4 หลายเดือนก่อน +7

    አዱኛ ወደስራችን አለ ትክክል❤❤❤❤❤❤

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 4 หลายเดือนก่อน +3

    የ ኔ ወርቆች አማራየ ትለያላችሁ በርቱልኝ ውድድድድ ነው እማደርጋችሁ 💕💕💕💕💟💟💟💟💞💞💞💞ገርየ የኔ ሸበላ ስወድህ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ccu3907
    @ccu3907 4 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ደሥ ትላላችሁ👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @HsgcgsUdfjc
    @HsgcgsUdfjc 4 หลายเดือนก่อน +1

    👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ዋንደትናት ዋንድምትና
    ኢትዮጵያ ያየእንደትናት
    ያየሽዋዉ 🎉❤❤❤

  • @ELizazemenekase
    @ELizazemenekase 4 หลายเดือนก่อน +4

    ገረመውዬ የኔ ፍቅር😢😢🎉❤❤

  • @yesharegchernet8589
    @yesharegchernet8589 4 หลายเดือนก่อน +9

    ገረመውና፡አዱኛዬ ምርጦችናችሁ፡ለኔ

  • @bmnvbjg
    @bmnvbjg 4 หลายเดือนก่อน +7

    ምርጥ ስራ ነው። በቃ ፍንትው ብሎ የሚታየውን ነው ያሳያችሁት። ጥበብ ላይ ይሄን ያክል አድሎ ያለ ግን አይመስለኝም። ሀሳቡ አሪፍ ነው

  • @tsehaymisganaw699
    @tsehaymisganaw699 4 หลายเดือนก่อน +5

    ያየሽ ስታምር ዛሬ😊😊

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 4 หลายเดือนก่อน +16

    ገረመው እውነትም ገረመው. አገሬ እንደምነሽ

    • @HalimatDewud
      @HalimatDewud 3 หลายเดือนก่อน

      🤣🤣አይ ገረመው

  • @habtamabawey6127
    @habtamabawey6127 4 หลายเดือนก่อน +34

    እንኳን ደህና መጣችሁልኝ አማራይቱነኝ የሰሜን ሸዋዋ ሞቼነው እምወዳችሁ 😂😂😂😂 የኔፍቅሮች ሁላችሁም ለኔ አንድ ናችሁ ውድድድድ❤❤❤❤ ባገኛችሁ ሙጭሙጭ አድርጌ ብስማችሁ❤

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 4 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @YordanosUtopia
      @YordanosUtopia 4 หลายเดือนก่อน

      እኛም ውድድ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @MeseretDemeke-hw9wr
      @MeseretDemeke-hw9wr 4 หลายเดือนก่อน +2

      ሁሉንም የሚወድ ላይክ 👍በተለይ ያየሽን ❤❤❤❤❤

    • @Slam-dj7ly
      @Slam-dj7ly 4 หลายเดือนก่อน

      አበጀሸናታዴየቅናትመንፍስአለባችሑ

    • @MohamedAbdullaAlshamsi
      @MohamedAbdullaAlshamsi 4 หลายเดือนก่อน

      ❤💛💘💛💞💝💟💛💞💝💛💓💞❤💛💜💦❤💛🧡💛💝💞💥💥💖💔👍🙏💜

  • @marblegold7011
    @marblegold7011 4 หลายเดือนก่อน +40

    እኔ ከአበጀሽና አያ ታዴ ጎን ነኝ

    • @RMetica
      @RMetica 4 หลายเดือนก่อน

      በጣም❤❤❤

    • @MahderfantuBemni
      @MahderfantuBemni 4 หลายเดือนก่อน

      እኔም ከነሱ ነኝ

    • @እሙመኪዩቶብ
      @እሙመኪዩቶብ 4 หลายเดือนก่อน +3

      እኔም ከአበጀሽና ከአያ ታደ ነኝ😅😅

    • @getahunteshome1470
      @getahunteshome1470 4 หลายเดือนก่อน

      እኔም ከአበጀሽና ከታዴ ጎን ነኝ በሌላው አዘንኩ ልክ አሁን እንዳለው ነባራዌ ሁኔታ

  • @YeshiZeleke
    @YeshiZeleke 4 หลายเดือนก่อน +5

    አር.አባላቹትክክል.ነዉ.የዘሪ.ሀርግ.ማሰታወቂ.አይደም.ነዉያያለዉ.አዱኛ.በዚ.ቀጥልበት🎉🎉🎉አበጀሸ.እንደናቴ.ነዉ.የማያት.❤❤❤አቶታደሰናአበጀሸየድራማዉ.አክተሪ.ናቸዉ.በተረፈሁላቸዉም.እንደዛዉ.ፈጣሪ.ኢትዩጲቸንን.ሰላሟን.ይመልሰልንአሜን❤❤❤

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 4 หลายเดือนก่อน +7

    ባለ ማሲምቆው አንደኛ

  • @_waifu-4548
    @_waifu-4548 4 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ አማራዎች ወርቆቼ እንኳን ደና መጣችውልን

  • @tadegeayana9489
    @tadegeayana9489 4 หลายเดือนก่อน +3

    ባለመነፀሯ ሱሪም ቀሚስም ስትለብስ ስትቆባበድ አክቷ ያምርባታል❤

  • @afo5830
    @afo5830 4 หลายเดือนก่อน +7

    እኔ ከነ አበጅሽ ጎን ነኝ😊

  • @HayyatHasha
    @HayyatHasha 4 หลายเดือนก่อน +10

    የምረ ትለያላችሁ ቅጥሎበት ውድ አማራዊያ💛💚❤💞💞💞💞💞💞💞💞እወዳችሀለሁ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 4 หลายเดือนก่อน +8

    የእውነት ትልያላችው

  • @Aamina-j9i
    @Aamina-j9i 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሁሌ ፋሲካዎች ናቸው በቃበጣም ደስ ትላላችሁማርያም በጣም የምወዳችሁ እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ዘረኝነት ይሁዳ ኢትዮጵያዊነት የቅዳም💚💛♥️💚💛❤️💚💛♥️💚💛❤️💚💛❤️🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶

  • @afo5830
    @afo5830 4 หลายเดือนก่อน +3

    እረ አዝማሬውን ❤❤❤😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍

  • @MekdesMekete-tt1hw
    @MekdesMekete-tt1hw 4 หลายเดือนก่อน +15

    ከሌዉ እና ዋሽንቱ😂ያበደነዉ ❤💕💕💕

    • @Slam-dj7ly
      @Slam-dj7ly 4 หลายเดือนก่อน

      የስውሙዚቃትወዳለህለምን

    • @Slam-dj7ly
      @Slam-dj7ly 4 หลายเดือนก่อน

      ሱቤናአዱኛወድጃችህለሁ

  • @tigist649
    @tigist649 4 หลายเดือนก่อน +4

    ዋዉ ያየሽ

  • @makyaomar
    @makyaomar 4 หลายเดือนก่อน +3

    አበጀሽ እና ታዴ ሥወዳቸው❤❤❤❤❤

  • @habtamabawey6127
    @habtamabawey6127 4 หลายเดือนก่อน +6

    ያየሽ አምሮብሻል በጣም 😎😍😍😎የኔፍቅር አበጀሽየ የኔ ማር ምን ልበላችሁ እፍፍፍፍ ታደስ የኔ ልዩ አንተኮ ትለያለህ ❤❤❤❤ ሁለችሁም ማርናችሁ

    • @meronmammo6124
      @meronmammo6124 4 หลายเดือนก่อน

      duket ena lipstic telekeleka newa..

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g 4 หลายเดือนก่อน +3

    ልዩ ነው የዛሬው ደሞ ዋው❤❤❤❤ እውነት ኑሩልን እደጉልን ውድ የማዳም ቅመሞች አይዟችሁ በርቱ

  • @adnaadna8590
    @adnaadna8590 4 หลายเดือนก่อน +3

    የኔማሮች፡የኔውዳች፡ስዋዳችሁ፡

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan1652 4 หลายเดือนก่อน +4

    ያየሽ ይመችሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @አዲስከተማ-ነ6የ
    @አዲስከተማ-ነ6የ 4 หลายเดือนก่อน +5

    የሲሳይ ን 😂ሜስት ፍልጋቹ አምጡለት በጣም ተመችቶኛል ❤

  • @fanayewoldkidan4067
    @fanayewoldkidan4067 4 หลายเดือนก่อน +12

    ፍትህ ለታዴና ለአበጀሽ ❤❤❤ሦሥተኛው ዳኛ ባህል እያበላሸ ነው

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 4 หลายเดือนก่อน +4

    እር እሽቱን ባገኝሁት ወይኔ በቆሎ በጣም ንው የምወደው አገሬ ገብቼ እንደው አንዴ ጥብሱን አንዴ ቅቅሉን በልቼ ሁሉም ቀርቶ😂😂😂😂

  • @Hirutmulatie-eq7mf
    @Hirutmulatie-eq7mf 4 หลายเดือนก่อน +10

    ታደሰ ወንድሙን ከደበደበው በኃላ ፣ እሱባለው ልጅ አትወልድም ስለተባለ መዳኒት ከጠጣ በኃላ የታደሰ እናት የልጇን መጨረሻ አሳዩን ጀማምራችሁ አትተውት

    • @meriy-uh6vu
      @meriy-uh6vu 4 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም እየጠበኩ ነበር ወፍ የለም😮

  • @asfaw5686
    @asfaw5686 4 หลายเดือนก่อน +3

    እለኒ ድምጿ ምርጥ ነው ክራር ላምጣልሽ በደንብ ትችያለሽ

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 4 หลายเดือนก่อน +6

    አዝማሪው ስወድክ

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 4 หลายเดือนก่อน +7

    የኔ ፍቅር አዱኛ ባህላችን ስለበረዝክብን እነ አበጄሽን ተከትያለሁ

  • @سبحاناللهالعظيم-ن2ذ
    @سبحاناللهالعظيم-ن2ذ 4 หลายเดือนก่อน +5

    ገረመዉይለያል

  • @መቅደስአበባዬ
    @መቅደስአበባዬ 4 หลายเดือนก่อน +6

    የቤቱ ግርግዳ ሲያምር ይመቻችሁ

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 4 หลายเดือนก่อน +6

    እኳንደናመጣችው ሲከፋኝ አዝናናችውኝ የኔውዶች💚💛❤

  • @HsgcgsUdfjc
    @HsgcgsUdfjc 4 หลายเดือนก่อน +6

    ዝማምየየኔልዩ ❤❤ስወድሺ💋💋🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @bmnvbjg
    @bmnvbjg 4 หลายเดือนก่อน +6

    ገልብጠን ደስ የሚል አባባል

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj 4 หลายเดือนก่อน +3

    ገረመው❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 4 หลายเดือนก่อน +3

    የመጨረሻዋ ልጅ wawwwwww

  • @muluneshtegena
    @muluneshtegena 4 หลายเดือนก่อน +5

    አይ.እሡቤ.የሣቄ.ምንጭ😅😅😅😅❤❤❤❤🎉🎉

  • @Amused3DModel-yc5bj
    @Amused3DModel-yc5bj 4 หลายเดือนก่อน +7

    አግሬእድምነሽሽሽሽውነትነው ቅኔውውውው❤

  • @selammakeuryaw
    @selammakeuryaw 4 หลายเดือนก่อน +1

    ከምር ጎዳና ነውቤቲ አሚዝንግ ነው የአለንበትን ጊዜ ይገልጻል ጎበዝ

  • @HsgcgsUdfjc
    @HsgcgsUdfjc 4 หลายเดือนก่อน +3

    ወኔገሬ

  • @ድልለፋኖ-ዐ6ጨ
    @ድልለፋኖ-ዐ6ጨ 4 หลายเดือนก่อน

    አማራየኮ❤❤❤ሁሉነገራችን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ድል ለፋኖ❤❤❤ፋኖ ያሸንፋል❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Hawa-gc2pl
    @Hawa-gc2pl 4 หลายเดือนก่อน +9

    አንደኛ ነኝ ልበል ወይስ😂😂😂 እኳንሠላም መጣችሁ🎉ማነው እዴኔ የየሱቤን ከሌ ያያው ገናሲገባ😅😅😅

    • @UmReyan-nv7em
      @UmReyan-nv7em 4 หลายเดือนก่อน +3

      ገናላየሆችውም ግን አደኛ ነሺ ምስክር ነኝ ላይክ አረጉኝ አንደኛ ነኝ በይ😂😂😂😂

    • @Hawa-gc2pl
      @Hawa-gc2pl 4 หลายเดือนก่อน +1

      @@UmReyan-nv7em 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @yemaryamlji7753
    @yemaryamlji7753 4 หลายเดือนก่อน +1

    Zmamn yemiwed ejun yawuta tcheyalesh zmamye❤

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dz 4 หลายเดือนก่อน +8

    መጣችሁልን 🤣🤣🤣🤣🤣ምርጦች 💚💛❤️ደምሩኝ ውደቼ

  • @selammulu5111
    @selammulu5111 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማም ግን ከወሎ አልወጣም ብላለች ❤❤❤❤አፍቅራ የቀረባት ነው የሚመስለውክክክክክ በርች አማራዎች ነን ጎዳም ጎደር ወሎ ሽዋ ማንም ሴረኛ አይነጥለንም አሁን አየተገደል ያለነው አማራ ብቻ ስለሆን ነው

  • @tigistdires9064
    @tigistdires9064 4 หลายเดือนก่อน +3

    ያማል ቅኔው❤❤❤

  • @የለገደመለ
    @የለገደመለ 4 หลายเดือนก่อน +5

    መጡመጡ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @طيبه-س8و
    @طيبه-س8و 4 หลายเดือนก่อน +9

    መተናል መተናል እኳን ደህና መጡ አያ ታዴና እመዋ አበጀሽ

  • @AliaMohammad-t1q
    @AliaMohammad-t1q 4 หลายเดือนก่อน +3

    እመዋ እና ታዴ ሰወዳችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @tenamosey7641
    @tenamosey7641 4 หลายเดือนก่อน +2

    በርቱ እወዳቹሀለሁ❤

  • @fifinon2380
    @fifinon2380 4 หลายเดือนก่อน +2

    ገሬ የምር ብትዘፍን ጥሩ ድምጽ አለህ

  • @MLove-qr4ls
    @MLove-qr4ls 4 หลายเดือนก่อน +6

    የሣቂ ሚንጮች እኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤ማነው እደኔ ታደን እና አበጀሽ ገና ሣየቸዉ ሣቁ የሚመጣበት ❤በተረፈ ሁላችሁ ታዝናናላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan1652 4 หลายเดือนก่อน +1

    አዱኛ ስትመቸኝ❤❤❤❤❤

  • @MesiGeto-k9v
    @MesiGeto-k9v 4 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ወሎትታምሪ❤❤❤

  • @zeyine
    @zeyine 4 หลายเดือนก่อน +14

    የዚህ የገረመው ዘፈን ወደ ሌላ በሽታ ሳይቀየርበት መላ በሉት😂😂😂

    • @abayabay3382
      @abayabay3382 4 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

    • @MeremEshetu
      @MeremEshetu 4 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂👍👍

    • @meriy-uh6vu
      @meriy-uh6vu 4 หลายเดือนก่อน +1

      ያስብላል😂😂😂😂😂😂😂

    • @የሽየድንግልማርያምልጅ
      @የሽየድንግልማርያምልጅ 4 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @meriy-uh6vu
      @meriy-uh6vu 4 หลายเดือนก่อน

      ተቀየረ እንጅ😅😅😅

  • @Makkah_-od1ze
    @Makkah_-od1ze 4 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጦችየ አቤት ስወዳችው❤❤🎉🎉

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ 4 หลายเดือนก่อน +2

    በጣምነውየምወዳችሁ❤❤🎉🎉

  • @birtukanmanaye7000
    @birtukanmanaye7000 4 หลายเดือนก่อน +3

    ገጠርኛውን አለባበስ ስትተውትኮ እንደው ሴቶቹ ያይጥ ቆንጆ ነው የምትመስሉት በገጠርኛው ግን አቤት ውበት አቤት ቁንጅና ወይኔ እንደው አሁንማኮ በእናንተ ፍንትው አርጌ እራሴን አየሁት ምናለ ገጠርና ገጠሪ ሆኘ በቀረሁ ነበር ሁሉ ነገሪ። የያየሽ ሙዚቃ የሀገሪን ህመም እያስታወሰኝ ዋናውን የይሁኔን ሙዚቃ ፈልጌ እያዳመጥኩ አለቀስኩ ለሁሉም በርቱ።

  • @amefke2069
    @amefke2069 4 หลายเดือนก่อน +4

    ሰላም ነው መጣችሁ የእኔ ማሮች 😘😘😘😘😘😘

  • @UmReyan-nv7em
    @UmReyan-nv7em 4 หลายเดือนก่อน

    ሁላቹህም. ምረጦች. አንደኞች ናቹህ የገጠረ ልጅ ነኚ እና ሀገሬ ገጠሩ እያሳያቹህኝ ነው አዝማሬው ሺክ ብሎል ዛሬ ደሞ. ሁላቹህም. ❤❤❤❤❤

  • @HanaTsegaye-t7i
    @HanaTsegaye-t7i 4 หลายเดือนก่อน +7

    እናንተን እያየው ልፅናና እጅ አይ ማርያም እንደው ባል እግብቶ እንደኔ የከፈው አለ አየልጅ ማሰሬው አየልጅ ገመድ ጎጆማ ምን ይላል ጥለውት ቢሔዱ አሉ ጠቆም አርጉኝ እስኪ ድሬደዋ ጥሩ ነው ጠቅለል አድርጌ ብሔድ

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 4 หลายเดือนก่อน

      በትዳር መሀል መከፋትም መደሰትም አለ ትግስቱን ይስጥሽ እህቴ😢😢

    • @RMetica
      @RMetica 4 หลายเดือนก่อน +3

      ማርያምን የመሰለች እናት እያለችሽማ እንዳይከፋሽ እህት አለሜዋ😢❤
      የነፍስ አባት ካሏችሁ ወደነሱ ሄዳችሁ ምክር ተቀበሉ ትዳራችሁ ይሰምራል አይዞሽ ❤ በትዳር ዉስጥ ብዙ ፈተናዎች ሊኖሩ ይችላሉ ግን የማይፈታ ችግር የለም መፋታትም ሀጥያት ነዉ ልጃችሁንም እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ
      ለሁሉም ነገር ያባቶችን ምክር ተቀበሉ እህታዊ ምክሬ ነዉ በተረፈ እመብርሀን ሆድሽን ታስፋልሽ እህት አለም❤😢

    • @HanaTsegaye-t7i
      @HanaTsegaye-t7i 4 หลายเดือนก่อน

      ምላርግ ብዙስራ መስራት እየቻልኩ አሰሪም ሴት ብር አያስፈልጋትም ይላል ምን ጎደለብሽ ይለኛል ስንጣላ ልጆች ወተት አልገዛም ይላል ይሔነው የማይባ ስድብ ይሰድበኛል በተለይ ቤተሰቤቹን ሲይ ደሞ ይብስበታል

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@HanaTsegaye-t7iአቤት ባሁኑ ሰአት የኢትዮ ወንዶች ሁሉም ሀላፊነት እሚባለውን እረስተውታል ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው 😢😢😢😢 ትግስቱን ይስጥሽ እህቴ

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@HanaTsegaye-t7iከባድ ነው ቤተሰብሽንማ ማክበር አለበት አለዛ ፈንቅለሽ ጣይው የማይረባ ባል ምን ያደርጋል አንች እየተሳደበ ቤተሰብሽንም ጭምር ይከብዳል አብሮ መኖር ደሞ አንች ታቂያለሽ

  • @RozaGizachew-b1e
    @RozaGizachew-b1e 4 หลายเดือนก่อน +1

    Zumam dmtsh yleyal wowww😍😍😍😍😍❤❤❤❤

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 4 หลายเดือนก่อน +2

    አበረታቱ እህቶቸ 🥰🙏🥰የኔ ባለማህተቦችእወዳቹህ አለሁ

  • @mnh8176
    @mnh8176 4 หลายเดือนก่อน +3

    ላይክ እያደርጋች ጋይስ ላይኩ ይጠቅማቸዋል 👍👍

  • @user-95674
    @user-95674 4 หลายเดือนก่อน +6

    እትግንስመጣሀገርሰላምሁኖባገኛቺሁደስይለኛል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Makkah_-od1ze
    @Makkah_-od1ze 4 หลายเดือนก่อน +2

    እደዛሬ ስቄ አላቅም የአበጀሽ ልጅ አለባበሶ በጣም ነው የተመቸኝ እደዝህ ዘና አርጉን😂😂😂😂

  • @tigist649
    @tigist649 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዘሬስ የማረከኝ ቤታቹ ነዉ

  • @AliaMohammad-t1q
    @AliaMohammad-t1q 4 หลายเดือนก่อน +2

    በሰተትነው የኛ ልጅ አደለችም አላለም ወይኔ ታዴ በሳቅ ልቤ ቆሰለ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @maryshara4466
    @maryshara4466 4 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ውዶች💚💚💚🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍

  • @شمس-خ9ع
    @شمس-خ9ع 3 หลายเดือนก่อน

    በርቱልን ቤተሰቦቸ❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💑💑💑💑❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fanetaykejordan1529
    @fanetaykejordan1529 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጎዳናነው 🏠 አስለቀሰችኝ😢😢😢

  • @አቡአህናፊኑሩ
    @አቡአህናፊኑሩ 4 หลายเดือนก่อน

    ቆዳ ለባሹ እሰክሰታው ማማሩ ውጤ ነህ አባ ይመችህ❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👄👄👄👄👄👄🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles 4 หลายเดือนก่อน +2

    ላሟሟ ይልዶ ድረስልን😂😂🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️

  • @HsgcgsUdfjc
    @HsgcgsUdfjc 4 หลายเดือนก่อน

    ገሬዋ❤❤❤❤ሀገሬን 😢 በስርአት። ብትዘፍንልኝ 😢😢😢😢😢

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኡፍፍፍ ተባረኩ

  • @EeEe-sh5zl
    @EeEe-sh5zl 2 หลายเดือนก่อน

    አበጀሽን እና ታደን ገዳፊ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Meron872
    @Meron872 4 หลายเดือนก่อน +2

    Yalm work tefach ❤

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan1652 4 หลายเดือนก่อน +1

    ያየሽ ይመችሽ

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu 4 หลายเดือนก่อน +4

    ሰላም ወገኖቼ ያዬሽና ዝማም በአንድነት አንድ ክልብ ብሰሩ ይወጣላቸዋል አበጄሽ እናቴ ከነ እርግዝናሽ ስተምር ምርጮች

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 4 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ 😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @YenatfentaAtnafu
    @YenatfentaAtnafu 4 หลายเดือนก่อน

    ታዴ የኔ ፍቅር አፈቅሬህ አረፍኩ

  • @aynadisyeshambel6944
    @aynadisyeshambel6944 4 หลายเดือนก่อน

    Bertu kojo new💚💛❤️