ሰብሮ ገብ ሙሉ ፊልም / Sebro Geb / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 199

  • @Soliyana-r7h
    @Soliyana-r7h 9 หลายเดือนก่อน +19

    ከዩቱዩብ የማይረባ መሬና ጭቅጭቅ ገላገላችሁኝ የምታቀርብት ሁሉ ደስ ይላል አመሰግናለሁ በርቱ በጣም ደስ ትላላችሁ

    • @MulunaLewi
      @MulunaLewi 7 หลายเดือนก่อน +1

      That's right ❤❤❤❤

  • @ammarcell2790
    @ammarcell2790 8 หลายเดือนก่อน +11

    በጣም ጎበዝ ተዋናይ ናቸው ግንምን ያደርጋል ተመልካች በደንብ የላቸውም የኛ ልጆች ላይክ ሼር አድርጉላቸው አይከፈልበት።

  • @Worku-w6r
    @Worku-w6r 9 หลายเดือนก่อน +20

    አልቋል ታሽቶ ተጨርሷል እታለም ያየሽ ምርጥ ኮሚዲ

  • @Amarechtakele
    @Amarechtakele 9 หลายเดือนก่อน +4

    1ኛ የኢትዮጵያ ፊልም ስትመቹ እንዴት እንደምታምሩ

  • @ethiopiayehulum3517
    @ethiopiayehulum3517 9 หลายเดือนก่อน +6

    💚💛❤️ እጅግ በጣም ተወዳጅና የማይሰለች: 😂😂: በሳቅ እና ቁም ነገር እያዝናናችሁ እንደ ዘመናዊ ፊልሞች ከገንዘብ ጋር ብቻ የተያያዘ እንዳልሆነ ያስታውቃል:: እንደ ቶሎ ቶሎ አቀራረባችሁ ምን ጊዜ አጥንታችሁት እውነት እንዲመስል ማድረጋችሁ ድንቅ ተሰጥዎ ነው ያስብላል ማለፊያ ነው በርቱልን ውዶች :: ድብድቡና መውደቁ በይበልጥ ቅመም ሆኖ ያሳምረዋል ግን እንዳትጎዱ 😂 በቸር ይጠብቃችሁ:: 💚💛❤️ እህሉን የሸጥሽባት ልጅ በጣም ልክ ነሽ መብትሽን ነው ያስከበርሽው😂😂 ግን ደግሞ ቃል አክብሪ ❤

  • @ህይወቴጎጃሜዋ
    @ህይወቴጎጃሜዋ 9 หลายเดือนก่อน +42

    እኔን የሚገርመኝ ተሎ ተሎ የሚለቁት ነገር እስክብሪት አንብበው ሳይሆን የሚኖሩትን ነውየሚለቁልን❤❤❤❤❤

    • @hussenali4298
      @hussenali4298 9 หลายเดือนก่อน +11

      ይኸ እኮ የዕለት ከዕለት ዉሎ ነው ምን እስክሪብት ያስፈልገዋል ወቅረፅ ብቻ ነው

    • @MohamedAbdullaAlshamsi
      @MohamedAbdullaAlshamsi 9 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @fadsdd4491
      @fadsdd4491 9 หลายเดือนก่อน

      👍

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 9 หลายเดือนก่อน +23

    💝ያየሽ የኔ 💝ፍቅር ችሎታ 👌እኮ 👌

  • @SadsYsdf
    @SadsYsdf 6 หลายเดือนก่อน +1

    ተፊልምሁሉ እናተ በጣም ታዝናኑኛላችሁ ብሶቴኩሉ ታስረሱኛላችሁ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia 9 หลายเดือนก่อน +7

    የአይኔ አበባ yene konjo she is beautiful naturally❤ወይ እሱቤ ነገር ከማመላለስ አልፎ ማፍቀርም ያውቃል እኮ😂 ደግሞ ሁለቱም ጥንድ ሁነው ቢሰሩ ያምራሉ ወጣት ስለሆኑ❤😂ወንድ ልጅ የሚያምርበት ጉፍር ሲል ነው የእውነት ገረመው እውነቱን ነው። ወንድ ልጅ ፂም ከሌለው ቋቅ ይለኛል😂

  • @tsehaybayileyegne8086
    @tsehaybayileyegne8086 5 หลายเดือนก่อน +1

    እረ ሱባለዉ በሳቅ ገደልከኝ ስጋ እንዳየች ጭልፊት ሆንክ እኮ
    ያየሽ ቆንጆ ምን ላርግሽ አንች ቆንጆ ስራሽ ሁሉ ቆንጆ የሚያዝናና የሚያስቅ ሁላችሁንም የሀገሬ ልጆች ሙቸ ነዉ የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulugojjamtenaw1987
    @mulugojjamtenaw1987 9 หลายเดือนก่อน +9

    እንዴት የምወዳችሁ ሲሳካላችሁ እናንተን ካላየሁ ያመኛል እወዳችሁ አለሁ

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g 9 หลายเดือนก่อน +9

    አቦ ክበሩልን የኔ ምርጦች ❤❤❤❤

  • @ComCell-ch9jb
    @ComCell-ch9jb 9 หลายเดือนก่อน +6

    Yayeshe ❤❤❤

  • @enactfaa
    @enactfaa 9 หลายเดือนก่อน +3

    የኢትዮጵያ ትክክለኛ ተውኔት ወደነበረበት ተመለሰ። እንዲህ ነው አርቲስት። ሁሉም አርቲስት ሊማርበት ይገባል ምርጥ ተዋናይ።።ሊሸለሙ ይገባል።

  • @ZewduAnagaw
    @ZewduAnagaw 9 หลายเดือนก่อน +6

    ሰላም እንኳን ደናመጣጁህ በሰላም በርቱ ሁሌም ጥሩነው የሀገሬ ሰውጂ ናጁህበእዉነት አባቶጄ እናቶጂ በርቱ ✝️🛐💟💜💙💙🛐💜💙💐🌹🌹💐🌷🥀🌹💐💐🥀🌷📚✝️✝️✝️💟🛐💟🛐💟🛐✝️🌹💐🌹💐👩‍👩‍👧👨‍👨‍👦👨‍👨‍👧‍👦👍👍👍🤲👏👏✊✊✊✊👏🤟🤟✌️🤞🤜🤛🤛🤝👍👐👐🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏

  • @SmilingBlackKitten-ow9zy
    @SmilingBlackKitten-ow9zy 6 หลายเดือนก่อน +1

    ካለባበስ ጀምሮ የምታምሩ❤❤❤❤❤ በርቱልን

  • @getahunteshome1470
    @getahunteshome1470 9 หลายเดือนก่อน +12

    አይ ያየሽ ያየሽ የምልኮ በምክኒያት ነው ምክንያቱም ወግ ባህሏን ብጥር አድርጋ ስለምታስተምረን ነው

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md 9 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ ምርጦች በርቱልኝ ❤❤❤❤❤❤የሱ ባለው አብሮ መሮጥ ምን ይሉታል😂😂😂😂😂😂😂የሳቄ ምጮች😂😂😂😂

  • @Amen-47
    @Amen-47 9 หลายเดือนก่อน +14

    ሲስዬን ድምፁን ርጋታውን ስወድለት❤

  • @SmilingBlackKitten-ow9zy
    @SmilingBlackKitten-ow9zy 6 หลายเดือนก่อน +1

    አረ ወይኔ ሽልማት ያስፈልጋቸዋል እነዚህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 9 หลายเดือนก่อน +5

    አልጋ ሰር ልትጠነሰሰ የኛ ሴት ወየዘሮች ባሕላችን አክባሪዎች ድግሰ ነፍሰሸ ነው ትሄጃለሸ ቀሪ አክባሪነኝ ብየ❤

  • @AlemayehuAbebe-q2e
    @AlemayehuAbebe-q2e 9 หลายเดือนก่อน +6

    ሥራችሁ ሁሉ ደስይለኛል

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 9 หลายเดือนก่อน +6

    አየ እሱባለው 😂😂😂 አቤት አሯሯጥ 😂😂😂ተመላለስክ እኮ ያፈቀረና ያበደ እውነቱም አንድነው😅😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሁሉም ነገር ድፍነው አላለም አቤት እስክስታው ለዛነገርነው ወይጉድ😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @getahunteshome1470
    @getahunteshome1470 9 หลายเดือนก่อน +12

    ያየሽእና ሱቤ ያስቁኛል መጣችልኝ

    • @busyline3833
      @busyline3833 9 หลายเดือนก่อน

      ያየሽየ ቀበጥ እደው ስወድሽ❤❤❤❤

  • @ሶሲYouTube
    @ሶሲYouTube 9 หลายเดือนก่อน +14

    የዛሬው ደግሞ ይለያል በቡጢ ነው የመጡት ሴቶቹ አልተቻሉም እሱባለውኮ ተሯሩጦ ሞተኮ በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረሥኩት የኔ ድምቀቶች ሥወዳችሁ😂😂❤❤❤❤❤😂😂

    • @slntayehucherney8210
      @slntayehucherney8210 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እሱባለው

  • @Aamina-j9i
    @Aamina-j9i 9 หลายเดือนก่อน +5

    ማርያምን በሳቅ ገደላችሁኝአንድ ወንድ ሁለት ወንድየጥላሁን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂በተረፈ ብርቱእግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሰላም ያርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶

  • @ሱሱየሸዋዋ
    @ሱሱየሸዋዋ 9 หลายเดือนก่อน +5

    ቡጢ ብሎ ዝም ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤

  • @Warlatubu
    @Warlatubu 9 หลายเดือนก่อน +7

    ስወዳችሁ. በርቱልኚ. ግን ኢትዮጵያ. ስመጣ. እኔም ከናተጋር መስራት እፈልጋለው

  • @Ayal19
    @Ayal19 9 หลายเดือนก่อน +2

    የአለም ወርቅ ስወዳት ❤❤❤❤

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 9 หลายเดือนก่อน +6

    ያበደ ነው❤❤❤

  • @MubarekMahmud-wq1yx
    @MubarekMahmud-wq1yx 9 หลายเดือนก่อน +10

    የዛሬው የኛን ሰፈር ሴቶች ድብድብ ነው ያስታወሰኝ ግን ሲሳይ በጣም አስተዋይ ሰው ነው

    • @HayatHayat-zu6vk
      @HayatHayat-zu6vk 9 หลายเดือนก่อน

      ትዴባዴባላችሁዴ

  • @alainfef176
    @alainfef176 9 หลายเดือนก่อน +5

    😂😂😂😂እሱቤ. ሁላችሁም. ትለያላችሁ❤❤❤❤❤

  • @AlemayehuAbebe-q2e
    @AlemayehuAbebe-q2e 9 หลายเดือนก่อน +4

    ሥራችሁ ያምራል

  • @rthg2325
    @rthg2325 9 หลายเดือนก่อน +9

    መጣቹህ ድስስስ ትላላቹህ

  • @ዜድtube1921
    @ዜድtube1921 9 หลายเดือนก่อน +6

    ሶስ ሆኑብኝ አሁን በፊቲ አልከታተላቼውም ነበር አሁን ግን አንዴኛ ነኝ😹😂😹

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 9 หลายเดือนก่อน +6

    አያ ገረመው 💝ሲሳይ ❤ስወዳቹ

  • @YirgalamYitatek
    @YirgalamYitatek 7 หลายเดือนก่อน

    ስራቹ ሁሉ ዳስልለል በርቱ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yegnagilm2421
    @yegnagilm2421 9 หลายเดือนก่อน +7

    ያየሽ❤

  • @mekdeswondimeneh608
    @mekdeswondimeneh608 7 หลายเดือนก่อน

    የአገራችን ገበሬ ጠምዶ የሚያርስ ተስማምቶ የሚሰራ እንጅ በመስኖውም በገበያውም ፀብ አናዉቅም ወንዱም አይደበደብ ም ምንድን ነው የዱላ ድራማ አናውቅም

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 9 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ማሮች ሁላችሁንም ውድድድድ ንፁህየ የኔ አባ ውቃው 😂😂❤❤❤😘😘😘

  • @ZewduAnagaw
    @ZewduAnagaw 9 หลายเดือนก่อน +4

    ትው አባቴ እሶ ጥሩሰውናት እሺ ወንደሜ 👍🤝🤛🤞✌️🤜🤝👍👍👐🤲🤲👏👐👐👍

  • @OpaApoa
    @OpaApoa 27 วันที่ผ่านมา

    የኔ ውቦች ሱስ ሆናችሁብኝኮ ሰላማችሁ ይብልኝ❤❤❤❤❤

  • @HayyatHasha
    @HayyatHasha 6 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ምረጦቸ በረቱልን❤❤❤❤❤❤❤❤የሱባለው አብሮ መሮጥ ምን ይሉታል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የሳቂ ምንጭ

  • @endeshaw527
    @endeshaw527 9 หลายเดือนก่อน +10

    ወዮዮዮዮ ደስ ስትሉኝ እኮ

  • @setxggt2269
    @setxggt2269 9 หลายเดือนก่อน +2

    አቦ ይመቻችሁ አሣቃችሁኝ 🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂 ቀጣይ የምትሉ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @esayasWalelgn
    @esayasWalelgn 7 หลายเดือนก่อน

    ያየሽ ጌጣችሁ ናት በተለይ እንግሊዘኛዋ ይመቸኛል ። ሁላችሁም ጎበዝ እና ተሰጥኦ አላችሁ ከምር ከትርኪ ምርኪ ዩቲብ ወግ ገላገላችሁን።

  • @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ
    @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ 9 หลายเดือนก่อน +1

    ስወዳቹህ ወግ ባህላችን እፍፍፍፍ ❤❤❤❤❤❤

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 9 หลายเดือนก่อน +6

    ኧረ የነገር ያለ የዛሬውማ የፍቅር ድብድብ😂😂😂

  • @fghhhytre415
    @fghhhytre415 9 หลายเดือนก่อน +2

    Megareme tewana Camara yala esekamyemselagni wawwwww bartu ❤❤❤

  • @madinaendre1634
    @madinaendre1634 9 หลายเดือนก่อน +1

    ያገሬ ትውስታወች❤❤ የነዚህን ካሜራ አማን አደቀዋለሁ እነሡ በሮጡበት እሩጦ😂

  • @mulyemuhe2772
    @mulyemuhe2772 9 หลายเดือนก่อน +5

    ያዬሽየኔ ስልጥኑ❤❤❤❤❤❤

  • @ሙሀመድረሱልአላህ
    @ሙሀመድረሱልአላህ 6 หลายเดือนก่อน +2

    እር ወላሂ ስታስቁ😂😂😂😂 ሁላቺሁም ከ100/100 ይገባቺሆል

  • @abahkw7599
    @abahkw7599 9 หลายเดือนก่อน

    ችሎታችሁ መታደል ነዉ በርቱልኝ ቅመሞችዬ ስወዳችሁ ያገራችን ብጥብጥ እያሳያችሁ ነዉ ብርቁ የት ገባ?

  • @tadegeayana9489
    @tadegeayana9489 9 หลายเดือนก่อน +4

    ጥሩ ባል አገኘሽ አይነናበባ

  • @ሻሎም-ረ5ነ
    @ሻሎም-ረ5ነ 9 หลายเดือนก่อน +5

    ይህ አዲሱልጅ አፍቃሪው የሲሳይ ልጅ መሆን አለበት ድምፅም አረማመዱም ሁኔታው ሁሉ ትንሹ ሲሳይ ቁርጥ ነው 😂😂❤

    • @fadsdd4491
      @fadsdd4491 9 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክክ

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 9 หลายเดือนก่อน +4

    ክክክክክክ በሳቅ ጨረሱንኮ

  • @sarazebene8695
    @sarazebene8695 9 หลายเดือนก่อน

    I love this family you're remember my mother ❤❤❤

  • @esayasWalelgn
    @esayasWalelgn 7 หลายเดือนก่อน

    ያየሽ ጌጣችሁ ናት በተለይ እንግሊዘኛዋ ይመቸኛል ። ሁላችሁም ጎበዝ እና ተሰጥኦ አላችሁ ከምር ከትርኪ ምርኪ ዩቲብ ወግ ገላገላችሁን። ተደራሽነታችሁ ላይ ስሩበት በጣም ውስን ነውውውውውው

  • @eyerusalemdesta1229
    @eyerusalemdesta1229 9 หลายเดือนก่อน +1

    ነፃ ደግ አርገቨ ሰው መብት መጠበቅ አለበት ሲሳይ ጥሩ ባል ነህ በእውነት ነው

  • @dawitmareyam6598
    @dawitmareyam6598 9 หลายเดือนก่อน

    ደስ ትላላችሁ ።ቀጥሉበት ❤❤❤

  • @AdinaAgez
    @AdinaAgez 9 หลายเดือนก่อน +6

    እሱ ባለው 😅😅😅😅😅😅😅

  • @MewdadTilahu
    @MewdadTilahu 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤ጎበዝ

  • @medanittemesgn3867
    @medanittemesgn3867 9 หลายเดือนก่อน +5

    ዛሬ 2 ተኛ ነኝ መተዋል ኑ ኑ❤❤😅😘😘

    • @ታደ
      @ታደ 9 หลายเดือนก่อน +1

      መጣን መጣን 🏃‍♀️🏃‍♀️😅

  • @esayasWalelgn
    @esayasWalelgn 7 หลายเดือนก่อน

    ያየሽ ጌጣችሁ ናት በተለይ እንግሊዘኛዋ ይመቸኛል ። ሁላችሁም ጎበዝ እና ተሰጥኦ አላችሁ ከምር ከትርኪ ምርኪ ዩቲብ ወግ ገላገላችሁን። ተደራሽነታችሁ ላይ ስሩበት

  • @BzuyeMolla
    @BzuyeMolla 6 หลายเดือนก่อน

    ዋው❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Rahma-j3h
    @Rahma-j3h 8 หลายเดือนก่อน

    ደሥ ይላል ወላሂ ጎበዞች

  • @SaAljjj
    @SaAljjj 9 หลายเดือนก่อน +3

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @BiniMan-h1y
    @BiniMan-h1y 7 หลายเดือนก่อน

    ደስ ይላል በርቱ

  • @belayneshdarge1685
    @belayneshdarge1685 9 หลายเดือนก่อน

    Amazing, keep it up please. Appreciated

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 9 หลายเดือนก่อน

    ወይ ልጅነቴ ትዝ አለይ ቀንድቤው ነበር እምመጣ ወንጭፌ ልዮ ነበር

  • @fjiuuu5613
    @fjiuuu5613 7 หลายเดือนก่อน +1

    አይ እሱባለው ለድፍኑ አላለም😅😅😅

  • @eamameyeamamey3575
    @eamameyeamamey3575 9 หลายเดือนก่อน +1

    እኔኮ ግርም የሚሉኝ የሰፈር ወሬ የሚለቅሙትስ ነገር እነዚህ 2ቶቹ😂😂😂😂

  • @SalamSalamah
    @SalamSalamah 9 หลายเดือนก่อน +5

    ያየሽቅመምየልብሷስታምር❤❤

  • @JemilaSayed
    @JemilaSayed 5 หลายเดือนก่อน

    አይ ያየሽ እንዱሁ አስቀረሽው አላለይም የሳቄ ምጭች😂😂😂❤

  • @ማርዘነብ-ዸ5ነ
    @ማርዘነብ-ዸ5ነ 9 หลายเดือนก่อน +2

    እታለም ያየሽ ግን ጥሩ አልሰራሽም ለሚመጣው ጎረቤት ሁሉ አይወራም ልጅሽን አታሳጭ ልእናት ማለት ገመና ጠባቂናት😊

  • @RahmaPew
    @RahmaPew 9 หลายเดือนก่อน +5

    እረ በሳቅ ገደሉኛ

  • @YeshYuoTube
    @YeshYuoTube 7 หลายเดือนก่อน

    እደእናቴ ሀይለኛናት ንፁህ እናቴ ወፍጮቤት በወርፋ ተጣልታ ፈክታት መጣቹ የኔ ጀግና እናት😅😅

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 9 หลายเดือนก่อน +3

    ዛሬ እህቶቻችን አተቻሎም ቦጥ

  • @Hawa-gc2pl
    @Hawa-gc2pl 9 หลายเดือนก่อน +1

    አረ ወይኔ አለመሳቅ አይቻልም😂😂😂😂

  • @SalamSalam122-p9y
    @SalamSalam122-p9y 3 หลายเดือนก่อน

    እደዛሬ አልሳኩም ገረመውን ንፁህ ወነወነችው

  • @MeseretMekonn-bc1xl
    @MeseretMekonn-bc1xl 9 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤16ኛ

  • @Anal-f1y
    @Anal-f1y 9 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤

  • @ሱሱየሸዋዋ
    @ሱሱየሸዋዋ 9 หลายเดือนก่อน +5

    እረ እሱቤ😅😅😅😅😅😅

  • @esayasWalelgn
    @esayasWalelgn 7 หลายเดือนก่อน

    ከምር ቱባውንና የተረሳውን ሰዋዊ ግብረ-ገብ ያለበትን ወግና ልማድ ጫወታ እያስታወሳችሁን ነው አምላክ ይባርካችሁ።

  • @HabetamuDerebe
    @HabetamuDerebe 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩነው❤,😅

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dz 9 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውቦች መጣችሁ ስወዳችሁ 🥰🥰🥰🫶🫶🫶🫶🫶🎉🎉🎉🎉

  • @MeseretMekonn-bc1xl
    @MeseretMekonn-bc1xl 9 หลายเดือนก่อน +4

    አዲሱ ልጅ ድምፁ እንደ ሲሳይ

  • @የጎጃሟ
    @የጎጃሟ 11 วันที่ผ่านมา

    እረኔ ሞኩ በሳቅ የኔ ሱሶች😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ZIYINMANAYEWALE
    @ZIYINMANAYEWALE 8 หลายเดือนก่อน

    ሀኒዬ በርቺ ጎብዘሻል

  • @ሙሀመድረሱልአላህ
    @ሙሀመድረሱልአላህ 6 หลายเดือนก่อน +1

    እሱ ባለው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Kibr-yg4xs
    @Kibr-yg4xs 7 หลายเดือนก่อน +1

    አይ እሱባለው,የታየው ሁሉ ይበላል መስሎህ ነው

  • @GebrehiwotAyenew
    @GebrehiwotAyenew 7 หลายเดือนก่อน +1

    ገረመው እውነተ ገረመው ሲሳይ እውነተ ሲሳይ ናቹህ በጣም ገራሚ ናቹህ፡፡

  • @Kibr-yg4xs
    @Kibr-yg4xs 7 หลายเดือนก่อน

    ያይኔ አበባ እሙች እወድሻለሁ

  • @Mohammedshishemsu
    @Mohammedshishemsu 9 หลายเดือนก่อน +3

    ባለቅኔው 3ተኛ

  • @workiworki9023
    @workiworki9023 2 หลายเดือนก่อน

    አበጀሺ ነፈቀችኝ😢😢😢

  • @ወይንተሰፈ
    @ወይንተሰፈ 9 หลายเดือนก่อน

    ኦሮሮሮሮ ሽጋ ነው❤❤

  • @EndirAli
    @EndirAli 9 หลายเดือนก่อน +3

    አድስነው

  • @SamsonKetsela
    @SamsonKetsela 9 หลายเดือนก่อน +3

    ክክክክክክክክክክክክ ክክክክክክክክክክክክ ክክክክክክክክክክክክ ክክክክክክክክክክክክ ክክክክክክክክክክክክ ክክክክክክክክክክክክ ❤

  • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
    @ዘይነብ-ቘ1ቸ 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ ሤቶች ከካራክተሩ ውጪ የግል ፀብ አላቸው መሠለኝ 😂😂😂ይሄማ የድራማ ብቻ አደለም ተጨፋጨፉ እኮ

  • @haykelbintmuhamed
    @haykelbintmuhamed 7 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂 አረ ሴቶቹ ድብድብ 😂😂በሳቅ እሱባለው😂እህህ አደከመኚ በሳቅ ሲመላለስ😂 ምንአይቶብሺነው ውነትም😂😂😂