"የቀን ስራ ነበር የምሰራው" ኮሜዲያን ምትኩ ፈንቴ - ማይ ክርስቶስ | ዘጠናዎቹ @artstvworld

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 128

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE หลายเดือนก่อน +60

    ማይ ክርስቶስ ኬት ተገኘህ፣ በጣም እማደንቀህ፣ ወይ ማይ ክርስቶስ የሱ አድናቂዎች እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @Adebetube-sr9wk
      @Adebetube-sr9wk หลายเดือนก่อน +4

      andegna

    • @fvv1680
      @fvv1680 หลายเดือนก่อน +2

      🎉🎉❤❤❤

  • @dawitestifanos697
    @dawitestifanos697 3 วันที่ผ่านมา +1

    አጠያየቅህ ስልሚመቸኝ ይሄዉ ስራዬን ትቼ ተከታተልኳችሁ! ዘጠናዎቹ የጋራ ትዝታችን !!! እናመሰግናለን!!!!

  • @Fre-Z-1212
    @Fre-Z-1212 หลายเดือนก่อน +13

    በጣም ከባድ ሰው ነው ለካ ምትኩ ንግግሮቹ እንዲሁ ሰምተህ የምታልፋቸው አይደሉም።ከመዝናናቱ ባሻገር በተለይ ስለእናቱ የተናገረው ነገር 💔🙏He is very Smart.

  • @BirukMoges-d5o
    @BirukMoges-d5o หลายเดือนก่อน +32

    በነገራችን ላይ አሁን ሚዲያ ላይ ከምንያቸዉ ፕሮግራሞች 100% ይሻላል ምክንያቱም አንድ አይነት ነገር አናይም ለየት ያለ ትዝታ ያለዉ አሪፍ ፕሮግራም ነዉ እናመሰግናለን

  • @SeleshiSemegn
    @SeleshiSemegn 26 วันที่ผ่านมา +2

    መውደድ ምርጥ ፕሮግራም ነው ከስሙ ደስ ብሎኝ ማየው ደቡብ አፍሪካ ነው ያለሁ ስለሺ ነኝ ሰፈሪ ጎላ ሜካኤል አንድ ቀን ደሞ የምታቀርብልን ማንን መሰለህ 90 ዎቹ ከተገኘ ተገኝ አመሰግናለው

  • @rebka5068
    @rebka5068 หลายเดือนก่อน +6

    ምትኩ እንዲው ስይህ ብቻ ደግ ትመስለኛለህ ይገርማል እውነትም ጥሩ ግምት ነበረኝ እናትን እካባቢን የሚመለከት ጠፎቶ እርስ በእርስ የሚያገዳድል ሲጣን በያንዳዳችን ላይ ነግሶ ያፍጀን የዘር በሽታ መጣብን እና ወንድሚ ስንቶቻችን ነን አካባቢን ወገንን የምንረዳ እንዳንተ አካባቢዎን የሚረዳ መልካም ሀሳብ ያለውን ስው ያብዛልን እዲሚጢና ቢተስብህን አምላክ ይጠብቅልህ ኢትዮጵያ ሀገራችን ኢትዮጵያ በናተ ደጋግ ልጆቿ ትደግ ትበልፅግ እናመስግናለን

  • @kennedyjosh7603
    @kennedyjosh7603 หลายเดือนก่อน +2

    ምቴ አንተን ሳይ የኢትዮጵያ ተስፋዋ አብሮ ታየኝ፣ በጣም ትፈልግሀለች፣ መልካም ሰው፦

  • @sollyanateyobesta2971
    @sollyanateyobesta2971 หลายเดือนก่อน +6

    ያራድዬ ልጆች ❤ እንደነዚህ አይነቶቹን አቅርብ መውደድ ጌጃዎች ይዘህ አትምጣ ማለቴ ሁሉ የኛ የሚሉትን

  • @addisutamene2235
    @addisutamene2235 29 วันที่ผ่านมา +3

    90 ዎቹ ወንዶች ብቻ አይደሉም የሚገርሙ ቅመም የሆኑ እህቶች አሉ ቀላቅል

  • @Destavich
    @Destavich หลายเดือนก่อน +7

    ማቶ ማስተርፒስ የሆነ ስራ ነው! ዛሬ ደሞ በጣም መልካም በጣም የዋህ ሰው እንደሆንክ አስተውያለሁ! አላህ የልብህን መሻት ይሙላልህ የኔ ወንድም! ይመቻችሁ!

  • @adugnashibru4642
    @adugnashibru4642 หลายเดือนก่อน +4

    ምትኩ ምርጥ ጨዋታ ነው ስለ ዉሃ ዋና አንዳንድ ቦታ መጥፎ ጭቃ ያለበት ከገባ መውጣት አይቻልም በተረፈ 👍❤🕊🕊

    • @adugnashibru4642
      @adugnashibru4642 หลายเดือนก่อน +1

      ቤቱ ጥሩ ነው ጋዜጣ ቢታደርግበት 👍👍❤🕊

  • @consciousLife777
    @consciousLife777 หลายเดือนก่อน +10

    ምትኩ ፈንቴ ያልተዘመረለት ጀግና ❤❤❤

  • @RareCell-k2d
    @RareCell-k2d 23 วันที่ผ่านมา

    ምትኩ ፈንቴ በጣም ነው የማደቀው እረዥም እድሜ ከጤናጋር እመኝልአለው ❤❤ መውደድ እናመሰግናለን በርታልን🎉🎉

  • @soccerandentertainment4944
    @soccerandentertainment4944 หลายเดือนก่อน +8

    ፍልፍሉ በግድ መቅረብ አለበት መውደዳችን ምርጥ ፕሮግራም ነው

  • @Alex-tu2di
    @Alex-tu2di หลายเดือนก่อน +4

    መውደድ እንዴት ነህ ዋው ምትኩ ፈንቴ ስላየውክ ደስ ብሎኛል ኮልፌ 05 በአጋጣሚ ሆኖ እኛ ቤት ነበር

  • @henosejigu8498
    @henosejigu8498 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም የሚገርም ፕሮግራም ነው! በርታልን ቅኑ እና ዝነኛው መወደድ !

  • @KiruYilma
    @KiruYilma หลายเดือนก่อน +8

    ጣፋጭ አንደበት ምቴ ኑርልን😍

  • @alulatafere6008
    @alulatafere6008 25 วันที่ผ่านมา

    ስራ ስጀምር ማይ ክርስቶስ ተለቆ ነበር በእውነት አመቱን ሙሉ በቃ የምሰራበት ግቢ ሁሉ ማይ ክርስቶስ አክተር ሁነን፣ በእውነት ምርጥ ስራ። እናመሰግናለን ምትኩ።

  • @saraelyas661
    @saraelyas661 หลายเดือนก่อน +6

    🙏🙏🙏 መውደድ _ በተናፋቂው የ90ዎቹ Vib ፕሮግራም _ ኮሜድያን ምንቴን ሳላቀረብክልን ክበርልን! ምንቴ የራስህ የሆነ አቅም ያለህ ድንቅ ኮሜድያን!

  • @ZersenayDesta
    @ZersenayDesta หลายเดือนก่อน +10

    መውደዴ በጣም ደስ ሚል አጠያየቅ እና ጨዋታ ነው ከቻል የዘጠናዎቹን ጀነራል ሀብታሙ ቦጋለን አቅርብልን በጣም ብዙ የጨዋታ በየ አይነት አለው

  • @Abawtes
    @Abawtes หลายเดือนก่อน +5

    Mitiku is best comedian.... its a great show..thanks Mewded !

  • @Brukldeta
    @Brukldeta หลายเดือนก่อน +4

    ለየት ያለ አቀራረብ መዉድ በርታልን

  • @EthioGoldenAge-uu8ev
    @EthioGoldenAge-uu8ev 16 วันที่ผ่านมา

    Mewded really you are real, impressive and great Ethiopian , The way you approach, your understanding , ... so great man

  • @TigistHaile-s4p
    @TigistHaile-s4p หลายเดือนก่อน

    ምወደው በጣም ከአንጀቴ የሚያስቀኝ ኮምሜዲያን እድሜ ይስጥህ ቁምነገረኛም ነህ ።።።። መውደድ እናመሰግናለን

  • @zenebeGirma-y7m
    @zenebeGirma-y7m 29 วันที่ผ่านมา +1

    ዋውው መውደድ 1ኛ ልዩ ድንቅ ፕሮግራም ይመችህ አቦ ❤

  • @ንስርTube26
    @ንስርTube26 หลายเดือนก่อน +2

    እስኪ መውደድን የምትወዱ በላይክ

  • @zeynabalewimehammed6426
    @zeynabalewimehammed6426 หลายเดือนก่อน +2

    ምንቴ ምርጥ ኮመዲያን ከሁሉም የማረሳው ሁሌ አንደአዲስ የሚያስቀኝ የመሠረተ ትምርቱ ድራ

  • @tilahuntolera4934
    @tilahuntolera4934 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ይለያል እንዳታቋርጥ እናቴን ያስታውሰኛል ጎረቤቶቻችን አንድ አማራ እናታችን ከእናቴ ኦሮሞዋ ጋር የሚደረግ ንግግርን ሳስብ ሁሌም ያስቀኛል እርሷ አማርኛውን በቅጡ አትችል እሳቸውም ኦሮምኛውን አይችሉም ነገር ግን ተግባብተው ይለያያሉ እና ማታ በቡና ስዓት ቅድም እትዬ እንትናን ምን አልሻቸው ብለን መሣቅ ስንጀምር ይሁንስ ምን አገባሽ ስትለን ሌላ ሣቅ

  • @tewodrosbarakye4877
    @tewodrosbarakye4877 หลายเดือนก่อน +4

    ብዙ ታሪክ ነበረው መውደድ ግን ሰዓቱን አሳጠርከው አስብበት

  • @zelalemtesfaye6875
    @zelalemtesfaye6875 29 วันที่ผ่านมา

    ምትኩ እንደዚህ የበሰለ ሰው መሆኑን ስላሳያችሁን እናመሰግናለን፣ ከምገምተው በላይ ጥሩ ሰው ነው። እናንተም በርቱ ጥሩ ፕሮግራም ነው

  • @awekeendalew3911
    @awekeendalew3911 หลายเดือนก่อน +3

    ማይክርስቶስ👉❤❤❤

  • @consciousLife777
    @consciousLife777 หลายเดือนก่อน +3

    መውደድዬ ኑርልኝ በናትህ 🙏🙏🙏.........በስደት ብሆንም ያደኩባቸውን አይነት ጨዋታዎች እያመጣህ 90ቹ ጋር ይዘኧኝ እየሄድክ ታዳብረኛልህ❤❤❤

    • @mewdedkibru5799
      @mewdedkibru5799 หลายเดือนก่อน

      እንኳን ተመቸህ 🙏🙏🙏 ሀሳባችንም ማከም

  • @TigistTegegn-w4y
    @TigistTegegn-w4y หลายเดือนก่อน +1

    መውደድ ያራዳ ልጅ ይመችህ👍

  • @AssayehegnAssayehegn
    @AssayehegnAssayehegn หลายเดือนก่อน +1

    ደስ የሚል ፕሮግራም ምርጥ እግረናፈር ጎፔ

  • @titukedu2456
    @titukedu2456 หลายเดือนก่อน +1

    መዉደድ በጣም ጎበዝ ነህ ስትተዉን

  • @tiruworkmekuria9683
    @tiruworkmekuria9683 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክህ ብጣም ነው ደስ ያለኝ በህላችንን እያስትዋወቅህ. ነው ያልኸው ስቱዲዮህን ሳየው ልቤን ደስ ያለው ትባርክልኝ ወንድሜ። መስልጠን እየመስላቸው የተውሶ ብሕል የራሳቸው ያልሆነውንለሚያስተዋውቁ ትልቅ ትምህርት ነህ። የሚያስተውል ካለ።

  • @ermiast1052
    @ermiast1052 หลายเดือนก่อน +2

    መውደድ best show Thanks

  • @HiwotMulat-y8h
    @HiwotMulat-y8h หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ጢስ ይጠሳል አለ አይ ምትኩ ፈንቴ የምወድህ የማከብርህ ምርጥ ተዋናይ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 หลายเดือนก่อน +3

    በነገራችን ላይ የቡሬ ዜሮ ሁለት ልጅ ነኝ ዛሬ ላይ ሲያትል አሜሪካ ነው ምኖረው ቡሬ ኦህ ሰውድሽ አንቦ ውሀው በረመዳን ምንቀዳው ትዝ ይለኛል

  • @Binicode-t9w
    @Binicode-t9w หลายเดือนก่อน +2

    I like your show. በርታ

  • @mussiekebede9483
    @mussiekebede9483 หลายเดือนก่อน

    Totally unexpected interview! Yesu manenet rasu esu betnagerew wust alew...Media lay lela sew Tariku lela Sew. Big up, brother. What a great show!

  • @KotekotemaTube
    @KotekotemaTube 28 วันที่ผ่านมา

    ምርጥ አርቲስት ❤Respect ❤

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit หลายเดือนก่อน +2

    እምወደው ፕሮግራም በርታ መውደድዬ ❤❤❤🎉🎉

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ምንትዬ ስወድህ ጠያቂው ቀልቃላ ነው ኤጭ ደሞ ይሄ ፕሮግራም ደረጀ ላይ ያምራል

  • @tarikuwendemagegn4882
    @tarikuwendemagegn4882 22 วันที่ผ่านมา

    ይመችህ ምንቴ

  • @ShakiraYenatuleji
    @ShakiraYenatuleji หลายเดือนก่อน

    ቡሬወች አላችሁ አለን በሉኝ እስኪ ዉንድይ አነሱት እኮ ስለ ቡሬ ትንሽ ልበላችሁ ቡሬ ማለት 4 ቀበሌ ነች ነገር ግን በጣም ሰፊ ምርጥ ከተማ የሰዉ ልክ አራዳወች ነን S ነኝ የቡሬ ዳሞቱ ከ እስላምጌ ሰፈር❤❤❤😊

  • @Dare-py5vv
    @Dare-py5vv หลายเดือนก่อน

    ማይ ክርስቶስ ስወደው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mayaasefa3498
    @mayaasefa3498 หลายเดือนก่อน +3

    በጉጉት ምጠብቀው ፕሮግራም ❤

  • @getshtube8058
    @getshtube8058 หลายเดือนก่อน +2

    ልጅነታችንን ያሳመረልን ምትኩ እናመሰግንሀለን

  • @naniassem8814
    @naniassem8814 7 วันที่ผ่านมา

    Ye seneserat tig wow 😮 and we love you meweded kibru

  • @GetnetAlmawT
    @GetnetAlmawT หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን 🙏

  • @menataneba9472
    @menataneba9472 หลายเดือนก่อน +1

    መዉደድ አንደኛ

  • @samrawitaklilu9417
    @samrawitaklilu9417 หลายเดือนก่อน +1

    Mewded respect brother ❤❤

  • @AmanuGebere-zd2xi
    @AmanuGebere-zd2xi 21 วันที่ผ่านมา

    እንደው ምን አይነት ዘመን ነው ! ሚድያው አያምር ዘመኑን አይወክል የሚድያ ሰው አይጥም እይ እንደው

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 หลายเดือนก่อน

    ስቴድዮው ስያምር ❤❤❤

  • @babawase1778
    @babawase1778 27 วันที่ผ่านมา

    መውደድ አቦ ይመችህ ምቴም ያገሬ ልጅ ይመችህ

  • @meleskidane5069
    @meleskidane5069 หลายเดือนก่อน +1

    Nice Program

  • @FearLess-kj3qb
    @FearLess-kj3qb หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤ to both of you ❤❤❤❤

  • @tgsttgst8664
    @tgsttgst8664 20 วันที่ผ่านมา

    ምውድድድ❤❤❤❤❤ ምትኩ.እንወዳቸዋለንንን.

  • @moamegersa4868
    @moamegersa4868 หลายเดือนก่อน

    I like your show!

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 หลายเดือนก่อน

    ምቴ። ማይ ክርስቶስ ። ስወድህ።

  • @user-bb8cr1mc6b
    @user-bb8cr1mc6b หลายเดือนก่อน

    መውደድ አንደኛ አቀራረብ ዝግጅቱም ይጥማል

  • @ZerituAdamu
    @ZerituAdamu 29 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤gena be alem tilik bota ayehalehu yene nigus

  • @yi8985
    @yi8985 หลายเดือนก่อน

    I like your show, Mewuded keep it up.

  • @SinaKifle
    @SinaKifle หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚገርም እንግዳ ከራስ አልፎ ለአከባቢዉ መብራት ዉሃ ቀላል አይደለም 🙏ክብረት ይስጥልን

  • @walelgnbayu2473
    @walelgnbayu2473 หลายเดือนก่อน +1

    መውደድ ጸዴ ፕሮግራም ነው በርታ ግን የሰው ሃሳብ አታስጨርስም

  • @abc-ku2zw
    @abc-ku2zw หลายเดือนก่อน +8

    እስኪ በናታቹህ
    እነዚህን ወርቅ ጥንድ ዘፋኛኞች "ኤፍሬም አዳል እና ዘሪሁን አሊ" ን ፈልጋቹ አቅርቡልን !!! በተለይ ስለ 90ወቹ ዘፋኞች ሲነሳ ለኔ በግሌ ያለነሱ ትውስታየ ሙሉ አይሆንም። "የት ናቸው"???🤔🤔

  • @mikremaru9464
    @mikremaru9464 หลายเดือนก่อน +1

    የሳቅ ንጉሥ

  • @brookyilma9850
    @brookyilma9850 หลายเดือนก่อน

    Bose God bless you

  • @yosefakatsukihokage4817
    @yosefakatsukihokage4817 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ metsaaaaaaaaa

  • @wamiilee3649
    @wamiilee3649 หลายเดือนก่อน +2

    I like the show but he keeps on interrupting the guests, half of the show is him talking not the guests. Please work on that.

  • @saddamnegeso3376
    @saddamnegeso3376 หลายเดือนก่อน

    mekakab albezam

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid1303 หลายเดือนก่อน +2

    ትክክለኛ አባባል ስርአት ከትምህርትም ይቀድማል ይበልጣልም

  • @MeleseMD
    @MeleseMD หลายเดือนก่อน

    woww...Gerami show

  • @medcureinformationcenter
    @medcureinformationcenter หลายเดือนก่อน

    ምቴ ወንድሜ።ኩሩ ጀግና እና ቅን አሳቢ

  • @tewodrosadugna302
    @tewodrosadugna302 หลายเดือนก่อน

    መውደድ በጣም ደስ ይላል በርታ :: ምትኩ ጎንደር ፋሲለደስ ትምህርት ቤት በ1996 ዓ. ም ዝግጅት ነበረህ ወይ

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ หลายเดือนก่อน

    ምትኩ❤❤❤❤❤

  • @Taye-wx6ui
    @Taye-wx6ui หลายเดือนก่อน

    we love you mite

  • @ColoColo-l8m
    @ColoColo-l8m หลายเดือนก่อน

    You can make it like a podcast 90 minutes or 2hrs long

  • @AwoleSeid-e1o
    @AwoleSeid-e1o หลายเดือนก่อน

    ምትኩ ፈንቱ ቁጥር አድ ምኮሚዲያን እጅግ በጣም እወድሃለሁ

  • @yemgeb2511
    @yemgeb2511 3 วันที่ผ่านมา

    አባዬ 50 ሳንቲም ስጠኝ?:ለምን? ትምርትቤታችን አስማተኛ ስለመጣ መግቤያ:: ልበ ቢስ: እኔ አባትህ በ 60 ብር ደሞዝ 5 ልጆች ከማሳደግ ሌላ አስማት አለ!: በል ቀስ ብለህ ሄደ ከዜ: አለ አሉ:: አፍሪካ ውስጥ ኑሮ ድራማ ነው: ጉርሻ ምግብ ቤት: እግዚዎ መሃረነ: ፈንቲ ምትኩ ጀግና ብቃት ንቃት ያለው ተዋናይ : ጎበዝ ጋዜጠኛ ::🌹

  • @amine1782
    @amine1782 หลายเดือนก่อน

    ኬሮግራፈር መውደድ ክብሩ ፕሮግራምህ ጥሩ ነው ነገር ግን ሳቅህን ብታስተካክለው(የሚስተካከል ስለሆነ/የተፈጥሮ አይደለም) ለሚያዳምጠው ትንሽ ይረብሻል አንተም ከፕሮዲውሰሮችህ ጋር ቁጭ ብላችሁ በደንብ አዳምጡት።

  • @kirubelWorku-h1y
    @kirubelWorku-h1y หลายเดือนก่อน

    የምላስ ጥቅምን የነገረን ኮመዲያን😂😂😂😂😂!

  • @MebrateBogale-h4l
    @MebrateBogale-h4l 27 วันที่ผ่านมา

    አዲስ ዓለም ሳይሆን አዲስ ቅዳም ነው

  • @habtamumolla2914
    @habtamumolla2914 หลายเดือนก่อน +1

    የእናንተ ትውልድ ምን ያክል የተባረከ ነበር ሳቅን እንጅ ለቅሶን የሚጠላ የአሁኑ ትውልድ ደግሞ ሰው ሲያለቅስ እንጅ ሲስቅ ደስ የማይለው ሆኗል ያለፍት ጊዚያቶች ምነው በተመለሱ ብየ ተመኘሁ

  • @milu-tube18
    @milu-tube18 หลายเดือนก่อน

    ኦ ማይ ክርስቶስ 😂
    ❤❤❤❤❤

  • @MeronKebede-fb5ht
    @MeronKebede-fb5ht หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @AnkuarMerjaNews
    @AnkuarMerjaNews 4 วันที่ผ่านมา

    your picture is good but why you close to the background come forward and make cinematic

  • @kidanemariambekele-k9k
    @kidanemariambekele-k9k หลายเดือนก่อน

    Ambow Baguna Hana ,some distance from Burie !!

  • @salimhassen1982
    @salimhassen1982 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ስቱዲዮ

  • @kedirsani6387
    @kedirsani6387 หลายเดือนก่อน

    Mewdei men lebelk berta bro ke abnet sebatgna

  • @Tomas-mg9pp
    @Tomas-mg9pp หลายเดือนก่อน

    agew midir

  • @aliseaid
    @aliseaid หลายเดือนก่อน +1

    Miteku fente betam mewodeh btelay setewen gen amhara eytechefchefe demts almoheneh?

  • @NazMol-m1y
    @NazMol-m1y หลายเดือนก่อน

    Bela

  • @Hayat1-j7s
    @Hayat1-j7s หลายเดือนก่อน

    የምር ደግ

  • @rob21112
    @rob21112 หลายเดือนก่อน

    ሳትጠሩ ለምን ትመጣላችሁ is one of your trademark work

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 หลายเดือนก่อน

    ዝናብ ሲጥል ዛፍ ዉስጥ መቀመጥ ማይመከረዉ መብረቅ እንዳይመታህ ነዉ።

  • @ሀሁhahu
    @ሀሁhahu หลายเดือนก่อน

    My kerestos

  • @melatnigussie3426
    @melatnigussie3426 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @tewoldedulla4082
    @tewoldedulla4082 หลายเดือนก่อน +1

    "She is pregnant, don't touch her..." my christos..... 😅😅🤣🤣😋😋