ወደ ነገ ቁርአን፤ እውቀትና ቴክኖሎጂ በኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም || ወደ ነገ || ሚንበር ቲቪ MinberTV ||

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 130

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل 2 ปีที่แล้ว +6

    ማሻአላህ ጀዛካአላህ ኸይር ኡስታዝ ኻሊድ ሚንበሮች ኡ/ዝ ኻሊድ ሚንበር ላይ ቋሚ የቁረአን ተፍሲር ፓሮግራም ይኑረው

  • @b.6015
    @b.6015 2 ปีที่แล้ว +11

    አህለን ሚንበሮች ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ በርት ሙሥሊሙ በሁሉም ጠካራ መሆን አለበት

  • @FF-ot5mg
    @FF-ot5mg 2 ปีที่แล้ว +6

    አህሌን ማሽ አለህ በጠም ደስ ይለል
    ኡስተዝ ኽልድ ክብሮም ውስጤ ነህ አለህ ይጠብቅህ ♥♥

  • @اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث

    ኳሊዶ ምርጥ ሰው
    እንድህ ብቅ እያልክ በኑሩል ቁርአን ልባችንን አብራው

  • @zeinebamohd4203
    @zeinebamohd4203 2 ปีที่แล้ว +4

    ማሻ አሏህ እንዴት ደስ ይላል

  • @فتيحهناصر
    @فتيحهناصر 2 ปีที่แล้ว +3

    ወዐለይኩም ሠላም ኡስታዝ ካልድ አላህ ይጨምልህ ማሻ አላህ ✅

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አሏህ ኡስታዝ ኸሊድ ክብሮ ለእኛም ያግራልን ያርብ

  • @zebibanur
    @zebibanur 2 ปีที่แล้ว +3

    ماشى الله تباركلله!
    Ustaz Khalid.

  • @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
    @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 2 ปีที่แล้ว +5

    አህለን ወሰህላን ብለናል ሚባሮች እንኳን ደነ መጣቹ አላህ በሰማነው የምንጠቃም የድርገን ያረብ

  • @zeynebahmed3108
    @zeynebahmed3108 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን

  • @zmzmmohammad270
    @zmzmmohammad270 2 ปีที่แล้ว +2

    ሱባሃን አላህ ኡስታዞች አላህ ይጣብቃቹ

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 ปีที่แล้ว +14

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን ኑ

    • @fanouseayela7005
      @fanouseayela7005 8 หลายเดือนก่อน

      ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም

  • @Danatube721
    @Danatube721 ปีที่แล้ว

    ውዳችን አላህ ይጠብቅህ ባረከላሁ ፊክ ወጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @mahaamadyesuf6208
    @mahaamadyesuf6208 2 ปีที่แล้ว

    ማአሻአሏህ ተባረክ አሏህ የኢሥላም ጀግኖች አብሽሩ💪👍💪

  • @ፋፊየሀላባዋ
    @ፋፊየሀላባዋ 2 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወድ ኡስታዘችን በጣም ነው የምንውድህ አላህ ይጠብቅህ እውቀትህንም ይበርክልህ ማሻአላህ

  • @neimahagos5486
    @neimahagos5486 2 ปีที่แล้ว +2

    ماشاءالله تبارك الله

  • @fdhdghdg7849
    @fdhdghdg7849 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላ በጣም ደሥ ይላል አልሀምዱሪላህ

  • @reemamk9248
    @reemamk9248 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አሌይክ ኡዝታዜ አላህ ይጨምረልህ እኛም በሰማንው አተም ባሰተማረከው ተጠቃሚ ያድረገን

  • @نجاتمحمدآحمد
    @نجاتمحمدآحمد 2 ปีที่แล้ว

    አላህ አምሳያህን ያብዛልን የምንማር የምንጠቀምባችሁም ያድርገን እረጂም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር የጣፈጠውን ሃያት ይስጠን ለሁላችን አሚን ይስለም ፈመክ ወጀዛከ አሏሁ አልፍ ኸይር።

  • @ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ
    @ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ 2 ปีที่แล้ว +3

    ኻሊዶ ማሻላህ ረቢ እኔንም በዲኔ ጠንካራና ለሌሎች ተምሳሌት የምሆን ሴት አድርገኝ ለቤተሰቦቼም ሂዲያህን ወፍቅልኝ

  • @miskbintseid3915
    @miskbintseid3915 2 ปีที่แล้ว +2

    አህለንን የኔ ምረጫዎች❤
    ኡሰታዝ ዃሊድ ስወድከ አላህ ያቆያችሁ

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq 2 ปีที่แล้ว +2

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ማሻ አላህ ጀዛኩምላህ ኸይር 👍👍

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb 2 ปีที่แล้ว +7

    አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈

    • @fanouseayela7005
      @fanouseayela7005 7 หลายเดือนก่อน

      አላሀምዱሊላህ አለ ኒእመትክ ያርብብ

  • @faezabekri7999
    @faezabekri7999 2 ปีที่แล้ว +2

    ماشاء الله

  • @mahaamadyesuf6208
    @mahaamadyesuf6208 2 ปีที่แล้ว

    አሏህ ይጨ ርልህ ካሊዶ አምሣልህን ያብዛልን

  • @RezuAbdu
    @RezuAbdu 10 หลายเดือนก่อน

    ቁርአን የሁሉ ነገር መሠረት ነወ ❤❤❤

  • @munaademmunaadem703
    @munaademmunaadem703 2 ปีที่แล้ว +2

    masha Allah

  • @fejrselat3064
    @fejrselat3064 2 ปีที่แล้ว +1

    jezakela keyr ustaz kald kebrom

  • @rahma00tube
    @rahma00tube 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ተባረከላህ

  • @ماريماحسن
    @ماريماحسن 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህይጠብቃቹህወዲምእህቶቸ

  • @KsaKsa-cw7fu
    @KsaKsa-cw7fu 2 ปีที่แล้ว

    ዎአለይኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ጀዛኩም አሏህ ኸይር 🌹💓

  • @abcd-y5w1q
    @abcd-y5w1q 2 ปีที่แล้ว

    Masha Allah
    Wudoch
    Wl wr wb

  • @الهمافتحليابوابرحمتك
    @الهمافتحليابوابرحمتك 2 ปีที่แล้ว +1

    Mashallah allah yichmerelih

  • @mrmraarraa9647
    @mrmraarraa9647 2 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ኡዝታዛችን ሁላችሁአላህ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ በእውቀትላይእውቀትን ሰምተን የምተገብር የምንኖርው ያድርገን

  • @NeymSadik
    @NeymSadik 7 หลายเดือนก่อน

    Wsww jezakumullahu heyren wendemachen allah endante aynetu yabzalen egnam tetekami yargen 🤲🤲🤲allahume amin

  • @hikmanagas9307
    @hikmanagas9307 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ወላ ሰራሀ ከላመክ ጀሚለ ሹክረንለክ

  • @freedomfreedom447
    @freedomfreedom447 2 ปีที่แล้ว +2

    Very good lesson and very educational.

  • @saliyanaser2983
    @saliyanaser2983 2 ปีที่แล้ว +2

    As wr wb mashalah

  • @hayats1057
    @hayats1057 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ

  • @Sነኝየሃርቡዋ
    @Sነኝየሃርቡዋ 2 ปีที่แล้ว +2

    ሠምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን

  • @የበረሀዋንግስት
    @የበረሀዋንግስት 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @memmeem7920
    @memmeem7920 2 ปีที่แล้ว +2

    ኡስታዝ ካሊድ ያለበት እግረ በግረ ምከተለዉ❤

  • @user-lu123
    @user-lu123 2 ปีที่แล้ว

    SubhanAllah MashaAllah

  • @Ahmed-cg7sh
    @Ahmed-cg7sh 2 ปีที่แล้ว +3

    አሠላም ዋለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ በስሜ ቆጆ ጭሁፉ የመጣ ጭሁፉ ቴክሥት ተለቆ አብላጫ ድምጭ ካገኘ እዳጨድቅ ወደሌላ አገር እዲተላለፋ አብላጫ ድምከሌለዉ እዲጠፉ ወይም እዲጣል ከፉት በኔ ክፉት ሚያሥሞሉ ሠዋች በራሣቸዉ እዲሞላ !!!!

  • @medinamohmmed6096
    @medinamohmmed6096 2 ปีที่แล้ว

    ወንድም ኡስታዝ ዳኢ ካልድ ጃዛክ አላሁ ከይረን አላህ የቆየልን ቁርአንን በንተ ሰበብ እንድናፍቅር ሰበብ ሆናህናል ጠቃሚውን ያሳውቀን ምንስራበት የርገን በሱላይ ያፅናን

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 2 ปีที่แล้ว +3

    አህለን ሚንበሮች እንኳን በደና መጣችሁልን

  • @Animofight
    @Animofight 2 ปีที่แล้ว +8

    አሰላሙ አለይኩም ድንቅ ነበር ነገር ግን ኻሊድ "ወካኑ ሙስተብሢሪን" የሚለውን ሲናገር ቆርጣችሁታል cut ተደርጓል ያ ደሞ ትርጉሙን አበላሽታችሁታል ካሊድ ሲናገር "መሰረተ ትምርት እንኳን ስላልነበራቸው ነበር " ብሎ አላቆመም የተናገራቸው ሌሎች ቃላቶች ነበሩ ያን cut አድርጋችሁታል ያ ደሞ የቁርአኑን ትርጉም አበላሽቶታል ያንን ያልኩት ቦታው ላይ ስለነበርኩ ነው ብታስተካክሉት 🙏🙏🙏

  • @toybhmohmmed2132
    @toybhmohmmed2132 ปีที่แล้ว

    Mashallah.kahlidoe.jezaklah

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 2 ปีที่แล้ว +1

    Wa wr wb

  • @jemalhusen9635
    @jemalhusen9635 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ

  • @ቻይውምኔስ
    @ቻይውምኔስ 2 ปีที่แล้ว +1

    አህለንውዱሁሥታዜየኔብርቂዬዎችአላህይጠብቃቹ

  • @SheychoHassen-h9x
    @SheychoHassen-h9x ปีที่แล้ว

    አለህ እድሜህን የቆያዉ

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 2 ปีที่แล้ว +1

    Wa wr

  • @AAA-vb1rt
    @AAA-vb1rt 2 ปีที่แล้ว +2

    ሀባይብ አህለን ወመርሀበን

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 ปีที่แล้ว +4

    👀👉🏼ዐን አቢ ሁረይረተ ረዲየሏሁዐንሁ ባሥተላለፉት ሀዲሥ እዲህ አሉ 👉🏼 ነቢዮ ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም እዲህ አሉ👉🏼ያድሰዉ የሥልምናዉ ማማር አሉ የማይጠቅመዉን ነገር መተዉ ነዉ ሀዲሡን ቡኻሪና ሙሥሊም ዘግበዉታል 📖👈🏽 ሥለዚ የማይጠቅመንን ነገር ላይ ግዜችንን አናባክን እህቶቸ ኑ 👉🏼ፕሩፋይሌን ተጭናቹ የኪታብ ተፍሲሮችን ታገኛላቹ ለጀማሪወች የቃል በቃል ተፍሲር 📚

  • @fejrselat3064
    @fejrselat3064 2 ปีที่แล้ว +1

    hulachnnm beakera frdosn jena lay ysebsben

  • @fejrselat3064
    @fejrselat3064 2 ปีที่แล้ว +1

    wa we we

  • @Ahmed-cg7sh
    @Ahmed-cg7sh 2 ปีที่แล้ว +2

    ለይላ ከሚል መሀመድ )

  • @AAA-vb1rt
    @AAA-vb1rt 2 ปีที่แล้ว +1

    አህለን

  • @እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም
    @እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም 2 ปีที่แล้ว +2

    አደኛ

  • @انتل-ه2ل
    @انتل-ه2ل 2 ปีที่แล้ว

    አሰለም አለይኩም ወድዎች በሱነ ሴቶች በይቀበቸዉ መሸሀለ

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @emanjimma730
    @emanjimma730 2 ปีที่แล้ว

    Dimst gin tirat yelehum🥺

  • @reemamk9248
    @reemamk9248 2 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አላህ ግን ግን ሴት እነ ወንድ አንድ ላይ ሀሲቢን አላህ

  • @ebrahimmohammed1051
    @ebrahimmohammed1051 2 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ የድምፅ ጥራት

  • @Habeshatv10
    @Habeshatv10 2 ปีที่แล้ว

    በነብዩ ሙሀመድ (ሰ.ዐ.ወ) ፍቅር ያነባዉ ጉቶ (ግንድ)አስገራሚ ታሪክ አድምጡት
    th-cam.com/video/eo0QZU-vmoI/w-d-xo.htmlsub_confirmation=1

  • @انتل-ه2ل
    @انتل-ه2ل 2 ปีที่แล้ว

    አስለም ለወቀዉ ኪቢሪነዉ መሸሀለ ደምቀቹወል

  • @እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም
    @እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም 2 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍👍👍🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

    • @ካፍሽነኝ
      @ካፍሽነኝ 2 ปีที่แล้ว +1

      በላሽኝ🤣

    • @rukiya6481
      @rukiya6481 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ካፍሽነኝ እኔም በላሁሽ ክክክክ

    • @ካፍሽነኝ
      @ካፍሽነኝ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@rukiya6481 ውድ 🤣🤣🤣😛😛ተበላሁ ለማለት ነው

    • @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
      @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 2 ปีที่แล้ว +1

      የኔዋ ሱሴ አለሽ

    • @ካፍሽነኝ
      @ካፍሽነኝ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ አልሃምዱሊላህ ማማ አንችስ

  • @Gospel-Tube-net
    @Gospel-Tube-net 2 ปีที่แล้ว +1

    ነብዩ ለተከታዮቻቸው ምራቃቸውን ያጠጣሉ th-cam.com/video/sEinE130nYo/w-d-xo.html

  • @tofikberhe1484
    @tofikberhe1484 2 ปีที่แล้ว +1

    Chess
    Within just the general 10-move boundary of Chess openings, there are approximately 169 Octillion possible positions. .. The word Octillion, means 169,000,000,000,000,000,000,000,000,000.
    @#
    We know that a 3x3x3 Rubik's cube has 43 quintillion possible positions.
    18zeros
    The Rubik's Cube is an iconic puzzle toy. But it is mathematically complicated - there are 43 quintillion possible configurations of the Cube. Over 30 years after the Cube was invented, a group of mathematicians showed, using a bank of supercomputers at Google, that any cube could be solved in at most 20 moves.
    " When education goes wrong, nothing goes right "
    "Education is not learning of facts, but the training of the mind to think."
    Albert Einstein

  • @Gospel-Tube-net
    @Gospel-Tube-net 2 ปีที่แล้ว +1

    የኦስታዝ ሙሀመድ ኸድር አጸያፊ ንግግርና ምላሽ!!! th-cam.com/video/_TyvSuRD7LM/w-d-xo.html

    • @ካፍሽነኝ
      @ካፍሽነኝ 2 ปีที่แล้ว +1

      ላንተና ለመሰሎችህ ቦታ የለንም። አላህ በነገሮች ላይ ቻይነው የምዘላብድበትን ምላስህንና የምለቀልቅበትን እጅህን የኸለቀህን ጌታህን ክደህ አንድሽ ለሆነ ጣኦት ትሰግዳለህን ?አንድ አምላክ ወይስ እልፍ አምላክ ለነገሩ አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት ይሰማልዴ ?አይንህን ከክህደት አሞራ የጋረደውን ያንሳልህ

    • @rukiya6481
      @rukiya6481 2 ปีที่แล้ว +1

      ወገኔ አብብ

    • @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
      @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 2 ปีที่แล้ว +1

      አሯ ተውን የመጣቹ አትነጅሱን

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 2 ปีที่แล้ว

    👎👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Gospel-Tube-net
    @Gospel-Tube-net 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ አዳምን አታሎታል አስቶታል th-cam.com/video/ViAnfYa_WrU/w-d-xo.html

    • @zeinebamohd4203
      @zeinebamohd4203 2 ปีที่แล้ว +1

      አስታግፉረሏህ

    • @gfhh8875
      @gfhh8875 2 ปีที่แล้ว +1

      @@zeinebamohd4203 ❣️❣️🥰🥰🥰🔐🔐🔐👌🕌🙏❤️❤️❤️

    • @gfhh8875
      @gfhh8875 2 ปีที่แล้ว +1

      ❤️❤️❣️🙏

  • @Gospel-Tube-net
    @Gospel-Tube-net 2 ปีที่แล้ว +1

    የቁርአን ባለቤት ኡመር እንጂ አላህ አይደለም፡፡ th-cam.com/video/CYY6vEJT-0M/w-d-xo.html

    • @MaMa-bb3ge
      @MaMa-bb3ge 2 ปีที่แล้ว +1

      🌶🌶🌶

    • @ካፍሽነኝ
      @ካፍሽነኝ 2 ปีที่แล้ว +4

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣ወደየትሂጄ ልሳቅ አለመታደል

    • @madi6614
      @madi6614 2 ปีที่แล้ว

      መረጃ አምጣ የለህም😂😂😂😂

  • @Gospel-Tube-net
    @Gospel-Tube-net 2 ปีที่แล้ว +1

    ሴቶች ለገሃነም ነው አለህ የፈጠራቸው!! th-cam.com/video/iS7yJV9VVmE/w-d-xo.html

    • @rukiya6481
      @rukiya6481 2 ปีที่แล้ว +2

      ወገኔ ምነዉ ተደጋገምክ መጀመሪያ የራሥክን ነፍስ አድን አብብ ከጨለማ ትወጣለህና

  • @Gospel-Tube-net
    @Gospel-Tube-net 2 ปีที่แล้ว +1

    ነብዩ መሀመድ የ6 አመት ህጻን በማግባት ወንጀለኛም ሀጥያተኛም ናቸው!!!! th-cam.com/video/D1bNM222ah4/w-d-xo.html

    • @MaMa-bb3ge
      @MaMa-bb3ge 2 ปีที่แล้ว +1

    • @MaMa-bb3ge
      @MaMa-bb3ge 2 ปีที่แล้ว +1

      🌶🌶🌶🌶🌶

    • @ካፍሽነኝ
      @ካፍሽነኝ 2 ปีที่แล้ว

      በግነህ ቆሻሻ የወተት ዝንብ እንካ👊👊አጋጭህ ነበር ስለሙስጠፋ አለሂሠላቱወሰላም ስዘላብድ አጠገቤ ብትሆን ይሄንን ወረንጦ ምላስህን ትለድምበታለህ በክት

    • @كونفيكون-م1ل
      @كونفيكون-م1ل 2 ปีที่แล้ว +5

      አይ እራስን ማታለል የዝሙት ልጆች ሁሉ ነገር እደላራሳቸው ስለሚመስላቸው እዚህ ግባ በማይባል ተረተረት ጊዚያችሁን እቃጥሉ የምታወሩት ሌላ የምኖሩት ሌላ ክርስቲያኖች አይደልደ ድቃላችሁን በየሚዳው የምጥሉትና አሁን በየሚድያው አፋልጉኝ እያላችሁ የምትነፋረቁት ወንድም እህቱን የምደፍሩት አባት ልጁን የሚደፍር የወንጀለኞች ስብስብ ማለት እናንተ አይደላችሁደ በ9አመት ነብዩ በሀላል አግብተዋት ምን የደረሰባት ጉዳት አለ እ እስኪ እንድ እኳን ማስረጃ አምጡ የእወቀት ሊቅ ሁና ለአለም ሙስሊሞች ስንትና ስንት ሀድስ አቃራቢ በእውቀት የነጠቀች ሆነቺጂ ብቻ እስልምና ፅድት ያለ ስለሆነ የራሳችሁን ቆሻሻ ተሸክማችሁ ይሄን የሀላል ተግባር እደ ነውር ይዛችሁ ትዞራላችሁ በርቱ እዳውም ሰወች እስልምናን አንብበው እድቀበሉ እያደረጋችሁልን ነው እውነት ትመነምናለችጂ አትበጠስም።

    • @madi6614
      @madi6614 2 ปีที่แล้ว

      ስለማታውቅ አልፈርድብህም ይኸ የምታየው ሰው ክርስቲያን ነበር ታውቃለህ😂😂😂😂😂

  • @Gospel-Tube-net
    @Gospel-Tube-net 2 ปีที่แล้ว +1

    እስልምና ሴቶችን የዓይምሮ ዝግመት አለባቸው ይላል!!! th-cam.com/video/qkYQMlJWs9Q/w-d-xo.html

    • @zeinebamohd4203
      @zeinebamohd4203 2 ปีที่แล้ว +1

      እእእ አይሰማም

    • @zeinebamohd4203
      @zeinebamohd4203 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰለላህ አለይሂ ወሰለም

    • @madi6614
      @madi6614 2 ปีที่แล้ว

      መረጃህ የት ነው

  • @SeadaTube
    @SeadaTube 2 ปีที่แล้ว +2

    ይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያሰባችሁትን ያሳካላችሁጰፓሮፋይሌን ፰መጫን ቤተሰብ ይሁኑ

  • @tube-vf1pu
    @tube-vf1pu 2 ปีที่แล้ว +2

    👉🏼📚ከሁሉም በፊት ተዉሒድ ይቀድማል ከዛም ቀጥሎ ሶላት እያለ ይቀጥላል እናም ኢሥላማዊ ጥያቄና መልሥ ፈትዋ በተከታታይ ይለቀቃል በነፃ እዉቀትን ይማሩ ወደቻናሌ ይቀላቀሉ ፕሩፋይሌን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ📖📖🌹ጎራበሉሉሉ

  • @-Ele
    @-Ele 2 ปีที่แล้ว +3

    ሱስት ነገሮች ጠብቅ !
    ሀገር _እናት _ዓይን ።
    ለሱስት ነገሮች ተዘጋጅ!
    ለሃላፊነት _ ለእዉቀት _ለትዳር።
    ሱስት ነገሮች አክብር !
    ቃልኪዳን _ ጓደኛ _ ትዳር ።
    ሱስት_ ነገሮችን _ተቆጣጠር!
    ምላስህን _ ቁጣህን _ ሰሜትህን
    ኑ👉 ወደ ቻናሌ ፕሮፋይል ተጨናቹ ቤተሰብ ሁኑ ዲናችን እንማል አብሽሩ በላይክ 👍👍👍👍🌹🌹🌹

  • @GkVn-ye2ei
    @GkVn-ye2ei 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ተባረከላህ

  • @ዘይነብእሙአቡበከር
    @ዘይነብእሙአቡበከር 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 2 ปีที่แล้ว +1

    Wa wr wb

  • @Gospel-Tube-net
    @Gospel-Tube-net 2 ปีที่แล้ว +1

    ነብዩ ለተከታዮቻቸው ምራቃቸውን ያጠጣሉ th-cam.com/video/sEinE130nYo/w-d-xo.html

    • @ካፍሽነኝ
      @ካፍሽነኝ 2 ปีที่แล้ว +1

      አበድክ እዴ ሰውየው እወቅ ተማር ሌላ ከመዘላበድህ በፊት እያወቁ ያስተባብላሉ ጥላችህን ትተህ ለማወቅ ጣር ዝምብለህ አቀባጥር

  • @Gospel-Tube-net
    @Gospel-Tube-net 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ አዳምን አታሎታል አስቶታል th-cam.com/video/ViAnfYa_WrU/w-d-xo.html

    • @ካፍሽነኝ
      @ካፍሽነኝ 2 ปีที่แล้ว +3

      ካንተ በፊት ያሉብዙ አዋቂ ተማራማሪ ነን ባዮች እጅግ ሲበዛ እኛነን ያሉ በአለማችን ብዙ አዋቂዎቹ ለኢሥላም ድፍን ያለ ጥላቻ የነበራቸው ዛሬ በኢስላም ፍቅር ወድቀው የሠላምንኑሮ እኖሩነው አላህ ከፈለገ አንተንም ሊመራህ ይችላል ኢስላምን ወዶና ፈቅዶ ለሠጠን ጌታ ልእና ይገባው ኻሊድን አዳምጥ አያስስታውሱምን አያስተነትኑም ይላል ገባህ😎!ድፍን ያለ ጥላቻ ድፍን አድርጎ ይቀራል 😏😏

    • @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
      @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ካፍሽነኝ ኒገሪልኝ እሄ ነጀሳ

    • @rosamohamed9902
      @rosamohamed9902 2 ปีที่แล้ว +1

      አኡዙ ቢኢላህ ሚነሸይጣን ኢረጂም ከአሳሳቹ ሸይጣን በአላህ እንጠበቃለን!

    • @madi6614
      @madi6614 2 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂 አይ አለማወቅ

  • @fhfg6083
    @fhfg6083 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ

  • @faizamustefa8080
    @faizamustefa8080 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ