"በእስልምና አስተምህሮ ኢትዮጵያ ትልቅ ቦታ ያላት ሀገር ናት"/ አሱታዝ አቡበከር አህመድ በቅዳሜን ከሰዓት/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1K

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 ปีที่แล้ว +280

    እስኪ ማን ነዉ እንደኔ
    ኡስታዝ ያሲን ኑር ይቅረብልን የምትሉ
    በlike አሳዩኝ

  • @solinatube2584
    @solinatube2584 3 ปีที่แล้ว +154

    ምንም እንኳ ኦርቶዶክስ ብሆንም የኡስታዝን ምክር ሁሌም አደምጣለሁ ።ይህን የመሰለ መካሪ አባት ፣ወንድም ስላላችሁ አላህን አመስግኑ።ኡስታዝ ተባረክ መቼም ለፈጣሪህ የተገዛህ ነህ ።ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ረመዳን ከሪም ብያለሁ

  • @eiyoutube1530
    @eiyoutube1530 3 ปีที่แล้ว +761

    ኡስታዘችን የምትዎዱት እሰት በለይክ

    • @foziyayoutube5912
      @foziyayoutube5912 3 ปีที่แล้ว +3

      አቺንም እወዳለሁ

    • @zaidamos1333
      @zaidamos1333 3 ปีที่แล้ว

      you probably dont give a shit but if you're bored like me during the covid times then you can stream pretty much all of the new movies and series on InstaFlixxer. Been watching with my girlfriend during the lockdown =)

    • @vanceelliott2704
      @vanceelliott2704 3 ปีที่แล้ว +1

      @Zaid Amos yup, been using InstaFlixxer for months myself =)

    • @FatimaFatima-st3gf
      @FatimaFatima-st3gf 2 ปีที่แล้ว

      እኔ በጣም ነው ወላሂ የምወደው ሁላቸውንም

    • @lailaethio6578
      @lailaethio6578 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ነው የምወደው

  • @ኢማነኚየወሎልጃ.ነብየንሀ
    @ኢማነኚየወሎልጃ.ነብየንሀ 3 ปีที่แล้ว +247

    የሙሥሊም. አለይታ ጀግናየ ባለህበት. አላህ ይጠብቅህ. የአቦኬ አዲናቂወቺ የትነቺሁ. ላይክ ላይክ ሚ

  • @hhhhhhhh6832
    @hhhhhhhh6832 3 ปีที่แล้ว +334

    ኦርቶድክስ ነኝ ግን ይህ ሰውዬ በጣም ነው ደስ የሚለኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @maryamomar2694
      @maryamomar2694 3 ปีที่แล้ว +4

      አሚንንንን እናመሠግናለን

    • @helu-endalk
      @helu-endalk 3 ปีที่แล้ว +4

      አሚንን

    • @ኢማንይመር
      @ኢማንይመር 3 ปีที่แล้ว +3

      አላህ። ወይም እግዚአብሔር ያክብርሽ ከፍ በይ ሰብስክራይብ። አርጊኝ እኔም እወድሻለሁ ፍቅር ነሽ ማሬ

    • @sumeyadawad8541
      @sumeyadawad8541 3 ปีที่แล้ว +3

      እናመሰግናለን 🙏

    • @khadijaamman3051
      @khadijaamman3051 3 ปีที่แล้ว +1

      አምንንንንን

  • @BS-fk5rm
    @BS-fk5rm 3 ปีที่แล้ว +208

    ኡስታዝ አቡበከር እኔ ፔንጤ ነኝ ግን በጣም ነዉ የማከብርዎት እግዚአብሔር ዘሮትን ይባርክ የርሶ አይነቱን ያብዛልን በጣም ነዉ የምወዶት እና ትልቅ ክብር ያለኝ እርሶን እና ዘሮትን እና ትውልዶትን ጌታ ይጠብቅ

    • @helu-endalk
      @helu-endalk 3 ปีที่แล้ว

      አሚንን

    • @كوكوبنتباباألحبشيه
      @كوكوبنتباباألحبشيه 3 ปีที่แล้ว

      ፔንጤ እና ኦርቶዶክሥ ክርሥታን ልዩነቱ ምድነው ሁሉም እግዛቤር ነው የሚሉት #ግን ይቅርታ🙏

    • @zahrayimre2819
      @zahrayimre2819 3 ปีที่แล้ว

      አሚን ክበሩልን

    • @mera7357
      @mera7357 3 ปีที่แล้ว

      አሚንንንንን

    • @tomtemam5475
      @tomtemam5475 3 ปีที่แล้ว

  • @መቅዲሀበሻዊት-ኈ7ሐ
    @መቅዲሀበሻዊት-ኈ7ሐ 3 ปีที่แล้ว +631

    ኦርቶዶክስ ነኝ
    አስር ጊዜ እጥፍ አከብርሃለሁ! ኡስታዝ

  • @Seadiphone9776
    @Seadiphone9776 3 ปีที่แล้ว +398

    ለ ኡስታዜ እረጅም እድሜ ተመኝሁ

    • @mdvip3327
      @mdvip3327 3 ปีที่แล้ว +2

      ኡስታዝ፡አቡቦከር፡እረጅም፡እድሜ፡ይስጥህ

    • @hyaytmhmadhyaytmhmad292
      @hyaytmhmadhyaytmhmad292 3 ปีที่แล้ว

      ኦኔም

    • @mdvip3327
      @mdvip3327 2 ปีที่แล้ว +1

      ያረብ፡አፊያህን፡ይስጥህ፡እረጅም፡እሜጋር

    • @hayatkiyar3126
      @hayatkiyar3126 2 ปีที่แล้ว

      @@mdvip3327 k

    • @lailaethio6578
      @lailaethio6578 2 ปีที่แล้ว

      ያድርግለት አሚንንን

  • @susuabi8860
    @susuabi8860 3 ปีที่แล้ว +152

    አውይይይ ሙስሊም ላደረከኝ ጌታዬ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም እጅ አድርገህ እዳገለኝ

  • @seblistars9721
    @seblistars9721 3 ปีที่แล้ว +116

    እናመሰግናለን ቅዳሜን ከስአቶች ኡዝታዝን ስላቀርባችሁልን ኡዝታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @fatimakamal6332
    @fatimakamal6332 3 ปีที่แล้ว +61

    ኡስታዞቻችን እረጅሙን እድሜ ከጤናግር ይስጣችሁ

  • @tube7296
    @tube7296 3 ปีที่แล้ว +138

    Ebs እናመሰግናለን እስታዝን ስላቀረባችሁልን ....እንደኔ በስደት ያላችሁ የመዳም ቅመሞች ዱአ አድርጉ🤲አላህየ አትጨክንብን ሀገራችንን ሰላም መልስልን ያርብ🇪🇹🙏🙏

  • @Pokémon1-h2t
    @Pokémon1-h2t 3 ปีที่แล้ว +172

    እንደ አቡበከር አይነት ሰው 10 ሰው ሀገሬ ቢኖራት ብዬ ተመኘሁኝ wow 🤩😍

    • @lubabaali157
      @lubabaali157 3 ปีที่แล้ว +1

      👍👍👍👍👍👍👍🌷👍👍

    • @fatum1999
      @fatum1999 3 ปีที่แล้ว +2

      ምን ነው 10 ብቻ አረግሻችው ከከከከከከከከከ ከፍ አርገሽ ተመኚ

    • @lilayoutube6931
      @lilayoutube6931 3 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል

    • @zelaftube5292
      @zelaftube5292 3 ปีที่แล้ว +1

      @@fatum1999 kkkk

    • @jdhdujdhsy3481
      @jdhdujdhsy3481 3 ปีที่แล้ว +1

      10 becha

  • @merawitabebe5722
    @merawitabebe5722 3 ปีที่แล้ว +25

    በእውነት ኡስታዝ አቡበከር እርሶን ምገልፅበት ቃላት የለኝም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @fireghenetepherem456
    @fireghenetepherem456 3 ปีที่แล้ว +63

    አንተን አለማድነቅ ንፋግነት ነው ሁሌም ልዩነታችንን አክብረን ተቻችለን እና ተደጋግፋን እንድንኖር ስለምታደርገው ቅንነትህ አመስግናለው

    • @jonyagaro4356
      @jonyagaro4356 หลายเดือนก่อน

      ተቻችለን ተከባብረን በሚለዉ ቢተካ

  • @daberalemtube1742
    @daberalemtube1742 3 ปีที่แล้ว +71

    አብኬ እረጅም እድሜከጤናጋር

  • @aumtoffek4106
    @aumtoffek4106 3 ปีที่แล้ว +16

    1ደቂቃ ያዳመጡ ሳይመስለኝ 29 ደቂቃው አለቀ ወላሂ አጅብ አላህ እድሜህን ያርዝመው ኡስታዝና የሚድያ ባለቤቶችም እናመሰግናለን

  • @mamila6092
    @mamila6092 3 ปีที่แล้ว +22

    በቅድሚያ ebs እናመሰግናለን የሙስሊሙን ፆም ረመዳንን በመክበር የሚመጥን ሰው በመጋበዛችሁ ።
    ሲቀጥል ኡስታዝ አቡኬ አንደበተ ርቱ ማር እኮ ነው ከአፍህ የሚወጣው ወላሂ ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ ። እንደው አምሳያህን ያብዛልን ኡስታዜ !!

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 3 ปีที่แล้ว +42

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ወንድማችን ፍቅር ያሸንፋል የጥንቱን ፍቅራንንች ይመልስልን

    • @makamaka9879
      @makamaka9879 2 ปีที่แล้ว

      ላችምያርግል❤

  • @selamethiopia5515
    @selamethiopia5515 3 ปีที่แล้ว +63

    ኡስታዝ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ጥሩ ብለሃል፡ያባቶቻችንን ፍቅር የጥንቱን ይመልስልን ፈጣሪያችን።

    • @linaandres5163
      @linaandres5163 3 ปีที่แล้ว +1

      ማሻአላህ የኝ ጀግና

  • @ሀዩነኝያላህባሪያ
    @ሀዩነኝያላህባሪያ 3 ปีที่แล้ว +36

    እናመሰግናለን ቅዳሜ ከሰአቶች ኡስታዛችን ስላቀረባቹት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ኡስታዝ

  • @elshadayalemayehu7000
    @elshadayalemayehu7000 3 ปีที่แล้ว +94

    እግዚአብሔር ዘመኖን ዘሮ ይባርክ ረመዳን ከሪም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏🕊🕊🕊

  • @ethiopiahagare2610
    @ethiopiahagare2610 3 ปีที่แล้ว +87

    ኡስታዝ ያሲን ኑሪንም አቅርቡልን🙏🙏🙏

  • @Pokémon1-h2t
    @Pokémon1-h2t 3 ปีที่แล้ว +89

    ❤️😘ካፉ ማር ጠብ የሚል እኮ ነው የሚመስለው ብራቮ 👌😍

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 ปีที่แล้ว +33

    ኡስታዝ አቡኬን እንደኔ የምታከብሩት ብቻ
    like

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 3 ปีที่แล้ว +54

    ወሎየነት ደሴ የእውነትም የፍቅር ሀገር ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @beyenebisrat4535
    @beyenebisrat4535 3 ปีที่แล้ว +32

    This is the quality of true religious teacher , open his mouth with wisdom and conveys a message of peace and love. Thank you ustaz for your amazing explanation of the religion of Islam

  • @atseday
    @atseday 3 ปีที่แล้ว +11

    ኡስታዝ ትልቅ ሀሳብ እና ድንቅ አመለካከት አላህ ያክብሮት

  • @susuguragawa1424
    @susuguragawa1424 2 ปีที่แล้ว +3

    ኡስታዜ ህይር ስራ ሰርተን በ ጀነት አላህ ያገናኘን

  • @እናትዩቱብEnatTube
    @እናትዩቱብEnatTube 3 ปีที่แล้ว +32

    ኡስታዞቻችንን አላህ ይጠብቅልን እደነሡ ያለዉን ያብዛልን ያረብ

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 3 ปีที่แล้ว +34

    ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @habshihabshi6472
    @habshihabshi6472 3 ปีที่แล้ว +25

    እኔ የክርስትና እምነት ተከታይ ነኝ ግን በጣም የምወደው ኡስታ ናቸው ስለ እውነት ነው ስበከታቸው

  • @louatlouat8603
    @louatlouat8603 2 ปีที่แล้ว +8

    የምንወደውን የምንሳሳለትን ውስታዝ. ስላቀርባችሁልን እናመሰግናል ኢቢየሶች. ይወኑየ. በጣም የማከብርህ.

  • @bilalhebesha661
    @bilalhebesha661 3 ปีที่แล้ว +18

    ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር እናመሰግናለን

  • @ኡሙሙራድYouTube
    @ኡሙሙራድYouTube 3 ปีที่แล้ว +17

    እናመሰግናለን ቅዳሜውች አቡኪ ይህ ጣፋጭ አንድበትህ አይጠገብም ሁሉም አቅርቡልን እስኪ

  • @ቲጂየአባቷልጅ
    @ቲጂየአባቷልጅ 3 ปีที่แล้ว +16

    በጣም የምወደው እና የማከብረው ኡስታዝ አብበክ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት

    • @dbdh8030
      @dbdh8030 3 ปีที่แล้ว

      የኔውድ

    • @makamaka9879
      @makamaka9879 2 ปีที่แล้ว

      ላችምይስጥሽ❤

  • @jkkl5410
    @jkkl5410 3 ปีที่แล้ว +15

    ሠው በጠፋ ጊዜ ሠውመሆን መታደል ነው ክበሩልኝ ኡስታዝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላችሁ።

  • @ሀስቡንአላህወኒመልወኪል
    @ሀስቡንአላህወኒመልወኪል 3 ปีที่แล้ว +72

    እኛ ሰፈር ብዙ ክርስቲያን አሉ ግን በአንድ ላይ ነው እምነኖረው መሀበር ሲኖር እንጀራ ጋግረን ወሀ ቀድተን እነሱም እደዛው አሁን ሊለያዩ የተነሱት ልቦና ይስጣቸው

    • @ukua3088
      @ukua3088 2 ปีที่แล้ว

      ማን ይለያያችኋል? ማለቴ እናንተም ከቤታችሁ የሚያወጣችሁ የለም እነሱም እንደዛው ስለዚህ ጉርብትናችሁም ይቀጥላል ሰፈር እስካልቀየራችሁ ድረስ ማለቴነው ሊለያዩን ስትይ አልገባኝም ማነው የሚለያያችሁ?🤔

  • @rahmahahmed1355
    @rahmahahmed1355 3 ปีที่แล้ว +27

    እናመሠግናለን የቅዳሜ ብሮግራም አቅራቢወች እናመሠግናለንየቅዳሜብሮግራምአቅራቢወች ኡዝታዝና አላህ እደሜና ጤና ይሥጠወት

  • @የአላህLነኝየእናቴናፍቂ
    @የአላህLነኝየእናቴናፍቂ 3 ปีที่แล้ว +41

    ኡስታዜ እድሜና ጤና ይስጥህ አላህ ይጠብቅህ መሸአላህ የአላህ ኡዝታዞቻችንን ጠብቅልን ያረብ

    • @SamsungM-ku3dy
      @SamsungM-ku3dy 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ደስ የሚል ስው ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @YacinAbdo-k6d
    @YacinAbdo-k6d 23 วันที่ผ่านมา +1

    ኡስታዝ አውብከ አህመድ አሏህ ይጠብቅህ ቅዳሜ ከሳአቶች እንመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @zebibasiraj7204
    @zebibasiraj7204 3 ปีที่แล้ว +4

    ቅዳሜ ከሰአቶች አከብራችኋለሁ።
    ኡስታዜ አላህ በአፊያ ያኑርህ።

  • @Pokémon1-h2t
    @Pokémon1-h2t 3 ปีที่แล้ว +49

    ኢትዮጵያን እንዴት እንደገለፃት ደስ ሲል 😘

    • @zbhshszhhzv6044
      @zbhshszhhzv6044 2 ปีที่แล้ว

      ኡሥታዝ አቡኪ እረጅም እድሜ እነ ጤነ ይሥጥህ

  • @isratube8852
    @isratube8852 3 ปีที่แล้ว +7

    ኡስታዛችን ባለ ጣፋጭ አንደበት ...አላህ ይጠብቅህ ሀገራችንንም አላህ ሰላም ያድርግልን

  • @helu-endalk
    @helu-endalk 3 ปีที่แล้ว +44

    እውነት እኛ ወለየወች ሰውን በሰውነቱ ነው የምንወደው ፍፍር እንጅ ወላሂ ወላሂ የኛና የነሱን ቤት ለይቸ አላይም ነበር ምክንያቱም እናቴን እትየ ክርስቲያን ጎረቤት ትባላለች እንጅ እናት ነችና እመየ ነበር የምላት ልጆቹ ጋ ያለን አብሮ አደግነት እስካሁን በፍቅር አለን

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 3 ปีที่แล้ว +28

    ኡስታዙና አላህ እድሜን ጤና ይስጥህ የኛ አንደበተ ርቱእ 💖

  • @etoplov8296
    @etoplov8296 3 ปีที่แล้ว +15

    ቅዳሜ ከሰዓት እናመስግናለን ኡስታዝን ሰላቀረበችሁልን
    ኡስታዝ ከረጅም ዕድሜ ጤና ጋር
    ....,

  • @Jentalaw1511
    @Jentalaw1511 3 ปีที่แล้ว +6

    ኡስታዝ አቡበከር አህመድ በዘመናችን የተሰጠን የእስልምና ባህሪ መገለጫ የሆነ መምህራችን ነው ለዚህም ምስክር እኛ ሙስሊሞች ብቻ ሳንሆን ክርስቲያን ወንድሞቻችን ይመሰክራሉ
    ማዕበል ቀጻፊው መምህሬ
    ኡስታዝ አቡበከር አህመድ ሙሀመድ
    እንወድሃለን

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 3 ปีที่แล้ว +136

    አቡኬ ኧረ ዱዐ አድርጉልን የሀገራችን ሰላም ይናፍቃል መቸም አንተን ለመውደድና ለመስማት ሙስሊም መሆን አይጠበቅም ሁሉም የሀይማኖት አባቶቼ እንደአንተ ፍቅርን ስበኩልን አቡኬ መልካም ረመዳን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ ቤተሰብህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በተለይ ለልጆቻችን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ ለእኛም ጥሩ ልብ ይስጠን

    • @seadaassen4016
      @seadaassen4016 3 ปีที่แล้ว +6

      ማማየ ሁሉም የሙስሊም መምህር ሰላም ነው የሚሰብከው

    • @ዜድወሎየዋዜድወሎየዋ
      @ዜድወሎየዋዜድወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ቆንጆ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያረግልን💝💝💝💝💙

    • @cggh6051
      @cggh6051 2 ปีที่แล้ว

      ሁላቸዉም እድህናቸዉ ማማዬ አላሂ ሀገራችን ሰላም ያርግልን አሚንንንንንን

    • @tayba1611
      @tayba1611 ปีที่แล้ว

      እሱኮ ይለፈልፋል እማ እሚሰማ የለም እጂ

  • @ruqiyaahmed1282
    @ruqiyaahmed1282 3 ปีที่แล้ว +23

    እሄን የመሰለ እምነት ይዤ እንዴትስ ጌታዬን አለመስግን?!! እንዴት ለዚህ እምነት አልሙት!?? አላህምዱሊላሂ ሙስሊም ያረከኝ ጌታ! ሙስሊም አርገሀ ግደለኝ

  • @cggh6051
    @cggh6051 2 ปีที่แล้ว +1

    የነጣፋጭ አቡከኛ እድሜና ጤና ለሁላቹሁም እሻ አላሂ ያረብ

  • @ሰአዳይመረ
    @ሰአዳይመረ 3 ปีที่แล้ว +4

    ውዱ ኡሰታዛችን ኑረልን አባታችን ሰንወድህ ከልባችን ነው ከኛ በበለጠ አላህ ይውደድህ ያረብ ቃል የለንም ሰላተ ማውራት

  • @worekearsema8808
    @worekearsema8808 3 ปีที่แล้ว +6

    መልካም ሰው ነህ እጅሜ እና ጤና ይስጥህ እግዚአብሄር አምላካችን

  • @ረህማ
    @ረህማ 3 ปีที่แล้ว +7

    እናመሰግናለን ebs
    ኡስታዝ አላህ እድሜና ጤና ይወፍቅህ
    ለመላው እስልምና እምነት ተከታዩች ኢድሙባረክ

  • @meaziroyal8914
    @meaziroyal8914 3 ปีที่แล้ว +11

    _የእኔ ኢትዮጵያዊ ኡስታዝ አቡበከር እንወድካለን እናከብርካለን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ያድልህ ማርያምን ትክክለኛ ሰው ናቸው_

    • @ousmmy
      @ousmmy 3 ปีที่แล้ว

      Amin

  • @haztube4632
    @haztube4632 3 ปีที่แล้ว +18

    "ወሎ ሁሉ አገሩ
    ወሎ የሁሉ ሀገር"
    ኡስታዙና አቡበከር

  • @mymamking8293
    @mymamking8293 2 ปีที่แล้ว +46

    ያሲን ኑሩ ኣቅሩብልን

  • @sarahaliu6733
    @sarahaliu6733 3 ปีที่แล้ว +27

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

    • @makamaka9879
      @makamaka9879 2 ปีที่แล้ว

      ላችምይስጥሽ❤

  • @Haymibirukfans
    @Haymibirukfans 3 ปีที่แล้ว +18

    አቡክዬ ኡስታዜ አሚሬ አላህ ራጅም እድሜ ካጠና ጋረ ይስጥክ ❤️❤️❤️❤️

  • @rrruhitub8672
    @rrruhitub8672 3 ปีที่แล้ว +19

    አላህ ለሁሉሚ ኡስተዞቻችን እድሜና ጤና ይስጠቾ

  • @ዜድወሎየዋዜድወሎየዋ
    @ዜድወሎየዋዜድወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว +3

    ኡስታዜ አላህ እረጂም እዲሜ ከጤናጋ ይስጥህ💝💝💝💝📚📚📚

  • @እኔሀበሻእኔሀበሻ
    @እኔሀበሻእኔሀበሻ 3 ปีที่แล้ว +13

    አህለን ኡስታዝ ሁለችንም አለህ ለይለተል ቀድር ይወፍቀን

  • @hawahawawi3972
    @hawahawawi3972 3 ปีที่แล้ว +18

    ቅዳሜ ከሰአቶች እናመሰግናለን ኡስታዝን ስላቀረባችሁልን አላህ እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ኡስታዝ

  • @helu-endalk
    @helu-endalk 3 ปีที่แล้ว +8

    ኡስታዜ ስወድህ ሳከብርህ ረጅም እድሜ ጀገናችን

  • @yhhdff9978
    @yhhdff9978 3 ปีที่แล้ว +2

    ኡዝታዝ አንደበተ ጣፋጭ ትሁት ታላቅ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ እንዳንተ አይነት ትሁቶችን ጌታ ያብዛልን

  • @medinaseidm.d5605
    @medinaseidm.d5605 3 ปีที่แล้ว +15

    ኡስታዜ ረጂም እድሜ ጤና ይስጥህ የኛ አለኝታ የውሎ አበሳ አልሀምዱሊላ ኢስላም ላድረገኝ ግታየ ወሎየም መሆኔ ደስታኛነኝ ወግኖቸ አላህ ይጠብቃችሁ ❤️☝️🙏🙌

  • @zihonnews
    @zihonnews 2 ปีที่แล้ว +18

    ላቀረባችሉን ከብር እንግዳ እናመሰግናለን ቀጥሉበት በርቱ

  • @negatisultaninstk6248
    @negatisultaninstk6248 3 ปีที่แล้ว +6

    ቅዳሜ ከሰአትን እናመሰግናለን ኡስታዝ
    ተቀበል አላህ 🙏🥰

  • @hawatadele698
    @hawatadele698 2 ปีที่แล้ว +4

    አቡኬ አላህ እርጂም እድሜ ይስጥልን የኛ መምህር እኔም ውሎየ ነኝ. ደጉ ያገሬ ስው. እስኪ ያሲን ኑሩም ይቅርብልን የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

  • @kamilaymiftawakamilaymifta290
    @kamilaymiftawakamilaymifta290 3 ปีที่แล้ว +22

    ኡስታዙና ሰላምህ ይብዛልን ፆምህንና መልካም ስራህን አላህ ይቀበልህ ሀገራችንን ሰላም ህዝቦቿን በመልካምነት ላይ መልካምነት ይጨምርልን ለሌሎች ተምሳሌት ያድርገን በምላስ ሳይሆን በተግባር ተከባብረን ልዩነታችንን አክብረን የምንኖርባት አላህ ያድርገን ሰይጣናዊ አስተሳሰብን ከሚያስቡ እራስ ወዳዶች አላህ ይጠብቀን

  • @ethiobeste7671
    @ethiobeste7671 2 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ አለን ወሳእለን ሁሉም ኡስታዞቻችን እድሜና ጤና ይስጣቹ እዲዉም ኢቢኤስ ጠክሩ

  • @Mነኝየሪሃንታናሽ
    @Mነኝየሪሃንታናሽ 3 ปีที่แล้ว +3

    ኡስታዜ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘዉልህ
    አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላሕ ለውሥታዛችን እረጂም እድሜ ይሥጥልን

  • @yarab4997
    @yarab4997 2 ปีที่แล้ว +3

    ሀቢቢ ንጎሳችን አላህ አፊያህን መልሶልህ እረጂም እድሜ ይስጥህ

  • @bemax7854
    @bemax7854 2 ปีที่แล้ว

    ምን አይነት ድንቅ የሚያምር ንግግር ነው እርጋታው ቃል አጠቃቀሙ እውቀቱ በእውነት አስገራሚ ነው ምን ልበለው ይህን ሰው? ረጅም እድሜ

  • @nebilseid8907
    @nebilseid8907 2 ปีที่แล้ว +18

    ዮኒ ምርጥ ሰው ፈገግታህ ብቻ በቂ ነው!!!

  • @lailaethio6578
    @lailaethio6578 2 ปีที่แล้ว +2

    ኡሥታዝና አቡኪ የኛ አደበተ ጣፋጭ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ቦታ ሁሉ💚💚💛💛❤️❤️🇪🇹💞💞💞💞💞💞💞

  • @fafietube2097
    @fafietube2097 3 ปีที่แล้ว +7

    መሻ አላህ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ የምትናገራቸው ሁሉ ከመሬት ጠብ አይሉም
    ፍትህ ለኢትዮኢያ ሙስሊሞች
    ፍትህ ለሙስሊሞች

  • @medinamedina8256
    @medinamedina8256 2 ปีที่แล้ว +3

    አህለን ኡስታዜ የኛ እቁ የኡማው ተምሳሌት ክፉህን አያሰማን አላህ ይጠብቅህ ያረብ

  • @didy898
    @didy898 3 ปีที่แล้ว +16

    የነገዉን የኢፍጣር ፖሮግራም
    በጉጉት እንጠብቃለን
    አላህ ሠላምን ያወርድልን

  • @sumeyadawad8541
    @sumeyadawad8541 3 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ሀያቱን ያውስህ ኡስታዚ ☝☝☝☝🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🕋🇪🇹🕋🇪🇹🕋🇪🇹🕋🇪🇹🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 2 ปีที่แล้ว +4

    Ustaz I appreciate your time and efforts by giving me this kind of interesting and educational thoughts. Allah bless you brother. Amen

  • @ስደተኛነኝተስፍያደከመኝ
    @ስደተኛነኝተስፍያደከመኝ 2 ปีที่แล้ว +2

    የሙስሊም አይናችን እድሜ ይስጥህ ኡስታዛችንንን የሙሀመድ ኡሞቶች መልካም እሮመዳን ይሂንላችሁ ይሁንንንንንንንን

  • @seblekonjo8481
    @seblekonjo8481 2 ปีที่แล้ว +3

    ኡስታዜ ልብ ያረጥባል ንግግርህ አልሀምዱሊላ የኢስላም ወድሜ ነህ አላህ እድሜህን ያርዝመው

  • @ዜድየኮቻዋየጀበሉወዳጅ
    @ዜድየኮቻዋየጀበሉወዳጅ 3 ปีที่แล้ว +7

    ኡስታዜ አቡኪ አላህ ይጠብቅህ የአይናችን ብሌን እንወድሀለን አቡኪዋ አላህ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ ኡስታዜ

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
    @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 3 ปีที่แล้ว +5

    ሺ አመት ኑረልንንን የእኛ እንቁ
    አብኪ😍 ሁሊየም አሚሬ ነክ

  • @hshsgs6841
    @hshsgs6841 3 ปีที่แล้ว +2

    አቤት ጊርመ ሞጎስ አጂብ ነው የምየስብለው መሸ አለ ኡስተዜ እዲሜና ጤና ይስጥክ አለ ከታ ጋ ይሁን

  • @ym8447
    @ym8447 2 ปีที่แล้ว +5

    Very farsighted. We Ethiopians are lucky to have scholars like him.

  • @ኢንሻአላህ-ከ6ቘ
    @ኢንሻአላህ-ከ6ቘ 2 ปีที่แล้ว +2

    አቡኪ የእኛ እንቁ አላህ እድሜህን እረጅም እና አፊያ ያርግልን በጣም ነው የምወድህ አላህ ከእኔበላይ ይውዴድልኝ

  • @safinasafina1881
    @safinasafina1881 3 ปีที่แล้ว +9

    አቡኪ አቡኪ አቡኪ ወንድሜ የእስልምና ብርሀን እረጅም እድሜ ያረብ

  • @TofikNuradin-ti8zj
    @TofikNuradin-ti8zj หลายเดือนก่อน

    ኡስታዝ አበባክር አህማድን/አላህ ረጅም እድሜ የኑርልን❣️🤲
    E-B-S...Television እናመሰግናለን❤❤

  • @bedriwollotube3474
    @bedriwollotube3474 3 ปีที่แล้ว +15

    ኡስታዝ አቡበከር አህመድ ውዱ ኡስታዛችን ባምጡቅ አይምሮ የኢስላም ፈርጥ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ 🌹😍
    ውዶች ሰብስክራይብ እንደራረግ

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 2 ปีที่แล้ว +1

    ኡስታዜ አሚራችን አቡኬ አንተኮ ልዩ ነህ ስጦታችን አላህ ረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ያረብ እንወድሀለን የኛ እንቁ ኡስታዝ አላህ ጤናህን ይስጥህ

  • @rehimahussen2941
    @rehimahussen2941 3 ปีที่แล้ว +4

    ኡስታዜ ሀቢቢ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @khadijamalki2266
    @khadijamalki2266 2 ปีที่แล้ว +1

    የዘመናችንምረጥስዉየእዉነትሰዉ እድሚናጤናይስጥህ መልካምየእሮመዳንፆም ይሁንልህበእዉነት

  • @susuromana722
    @susuromana722 3 ปีที่แล้ว +11

    አቡኬ ምርጥ ሰው።

  • @zinakabdul596
    @zinakabdul596 2 ปีที่แล้ว +2

    አልሀምዱሊላሂ ሙስልም ላደረገን ጌታ ኡስታዛችን እረጅም እድሜ

  • @semira1122
    @semira1122 3 ปีที่แล้ว +5

    ‏شكرا جزاك الله خير بارك الله فيك أستاذ 🤲🏻🌹👌👍🏽‏الإسلام هو دين السلام 🇸🇦🌹

  • @ሀዩወሎይቱብ
    @ሀዩወሎይቱብ 2 ปีที่แล้ว

    ኡሥታዜ እረጅም እድሜ ከነጤናወ አላህ ይስጥልኚ

  • @saadarida1665
    @saadarida1665 3 ปีที่แล้ว +16

    ክብር ለሙስሊሙሙ ለክርስታን ብያለው