ሰበር ሰበር: አሜሪካ ሌላ ተዓምር ሆነ አብይ ማመን አቃታቸው!"ድረሱልን ልንጠፋ ነው" የካሊፎርኒያ እሳት ገነፈለ!
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 30 ม.ค. 2025
- ሁለተኛውን ቻናላችንን በዚህ ሰብስክራይብ ያርጉ፡- youtube.com/@b...
Dear and respected family of Balageru Media Channel, we would like to say that you have come to the channel safely. This channel will provide you with the latest and most reliable international information every hour.
As before, show us your support by choosing Balageru Media Channel.
Please Share, like and Subscribe.
News Produced and Narrated by: Esubalew and Bisrat
Edited by: Marta Hailu and Amen
Thumbnail by: Yo and Me
Managed by: Mehari Wassihun
ውድ እና የተከበራችሁ የ ባላገሩ ሚዲያ ቻናል ቤተሰቦች በቅድሚያ እንኳን ወደ ቻናሉ በሰላም መጣችሁ እያልን በዚህ ቻናል ፈጣን አዳዲስ ወቅታዊ እና ታማኝ ዓለም አቀፍዊ መረጃዎች በየሰዓታቱ ልዩነት ይደርሳሉ።
እግዚአብሔር እውነት በሰማይ አለህ እናት ፊት ልጅን መግደል እኔ ኢትዮጵያዊ በመሆኔ አዘንኩ አፈርኩ እግዚአብሔር ፍረድ ፍረድ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
😢😢😢ሺምቅቅነዉ ያልኩት ፈደወውንአላሉኚንአይቸ😭😭😭😭😭😭እናትእናአባቱን እፊለፊቱአረገዉ ኸረያማል ያማል😢
በጣም የሚደንቀው ነገር ባንዲራው በሕዝባዊ በዓላት እንዳይታይ ሲከለከል የባሰ የባንዲራው ፍቅር እየጨመረ መምጣቱ ነው። ከልካዮች እናመሰግናለን ፍቅራችን አሳደጋችሁልን።
የሥልጣን ዘመኑን አላህ ገሃነም ያርግለት የተረገመ
ሰላምለሀገራችንኢዮጵያእናለመለውዓለም❤?
እግዝዮ መሀረነ ክርስቶስ 😭😭😭😭
እግዚአብሔር ለታላቋ አሜሪካ ምህረት ይላክልን።
ሰላም ለሩሲያና ዩክሬን
ሰላም ለጋዛ ሕዝቦች
ታላቅ አላህ በምድር እና ሰማይን የፈጠረው
ባይፈፀም ነበር የሚገርመን
የአብይ መንግስት ስንቱን አሳየን ብቻ አላህ ያንሳልን ሃገር እንደሌለን እንድናስብ አረገን
የመንግስት ሀይል ለመሆኑ ምን ማስረጃ አለ። ልብሱን እንደሆነ ማንም ነው የሚለብሰው !!
በዋግ ኽምራ በሰቆጣ ከተማ ውለህ ማርያም, ልዩ ስሙ አደ ቁልቅል ,
ዝይን ሽፈራው, የምትባል እናት ከፊቶ ሁለት ተማሪ ልጆቻን ገድለውባት ሄደዋል። በየ ቤቱ ስንት የጭን ቁስል አለ መሰላችሁ። መጨረሻው ምን ይሆን ግን?? ። እረ ስንቱ እኔ በግሌ የማውቀውን ነው። የገለፅኩት እንጂ
ከወታደር ዲሲፕሊን አንዱ ፀጉርን አለማሳደግ ወይም መቆረጥ ነው።ገዳዩን አይታችሁት ከሆነ በጣም ፀጉሩ ያደገ ነው።አትሳሳቱ የሀገር መከላከያ ወገኑን አይደለም ሱማሊያ እንኳን ገብቶ ሰላም እያስከበረ ያለ ተወዳጅ ተመራጭ ነው።
Yeah Hulu gef betegeray yetedrege dergit new
Allah yeferedebachew😢😢😢😢😢😢
መንግስት ባለበት ሀገር እንድህ አይነት ወጀል የሰራዊት ጌታ ሆይ አረ አብይን አሳልን የሰዉ ደም መጣጩ ምን አለ ቢበቃው
ኢትዮጲያም ዉስጥ እንደ አሜሪካ ቁጣእንዳይወርድባት ፈራሁ ይሄ ልጂ ምን አደረገ ጭራሽ እናቱ ፊት
ሰው ሲረሽን ቭዲዮ አገኘህ አይደለም? እንኳን ደስ አለህ የምታወራውና ጨላ የምትሰብስብበት አገኘህ
ያላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል ኣሉ። ዒትዮጵያ የፌዴራል ስርዓት የላትም፣ በሕወሐት የተቀየሰ የኣፓርተይድ ስርዓት ዕንጂ፣ በፌዴራል ኣወቃቀር ማንኛውም በክፍለሐገሩ ነዋሪ የሆኑ ነዋሪዎች የሃገሪትዋ ዜግነት ያላቸው በሙሉ፤ ኣካባቢያቸውን ለማቅናት በሚደረገው ተሳትፎ ውስጥ የመሳተፍ ፣ የመመረጥ የመምረጥ መብት ኣላቸው፣ ኢትዮጵያ ክልሎች ውስጥ ግን ይሄ መብት የለም በምን ምክንያት ነው ታዲያ የፌዴራል ስርዓት ኣለ ያውም በጎሳ በኣግላይ ስም በሚጠራ ባይተዋርነትን ባነገሱ ፌዴራል ተብሎ ደፍሮ የሚያናግረው፧ ሕዝቡ መሃይም ነው ምንም የማያውቁ ደደቦች ስለሆኑ ያልናቸውን ይቀበላሉ ከማለት ንቀት በስተቀር የፌዴራል መንግስት ብሎ መዋሽት በወንበዴ ወሮበሎች ኣፍ ሲነገር ያልተቆጣ ሌላ ሊያስቆጣ የሚችል ነውር ኣይገኝም።
ነፍሰበላ ኣረመኔዎች የህዝብ ዕንባና ደም ያሰከራቸው ለዝርፊያና ቅሚያ የቆሙ የሌቦች ኣጋዦች በሃይማኖታዊ ስርዓቱ መድረክ ይዘው ሰው ለመምሰል ለመናገር የከጀሉት በማናለብኝነት ዕንጂ ኣንዳችንም ፈቃደኛ ኣደለንም ኣይናቸውን ለማየት ድምፃቸውን ለመስማትም ኣንፈልግም። ሞት ለብልፅግና ኣመራሮች፣ ሞት ለተገንጣይ ደጋፊውች፤ ሞት ለሕወሐት ደደብ ባንዳዎች።
አለም ያሳየውን ቪዲዮ ለም ሲረሸን አታሳዬም??
Gedayochi dedeb nachew sibeza
Enesum 1 ken ymotalu isheallah
Lemn xelot ayawgum