ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የሳምቡሳ ወዳጅ ነኝ ሳምቡሳ የምትወዱ እስኪ ላይክ ይደረግ
kojowo new
ማን ይጠላል ብለሽ ነዉ
😂
ሰላም ላንች ይሁን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ ነው ያሳየሽን እንደዚህ በቀላሉ እንደሚሰራ አሳየሽን ያወቁትን ማሳወቅ ደግነት ነው በርች እህቴ ሰላም እና ፍቅር አንድነትን መተሳሰብን ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን ለሁላችንም ❤❤❤❤❤
በጣም ቆጆ ቀለልያለ አሠራርነው እጅሺ ይባረክ ማርዋ በርች😘
እጅሽ ይባረክ በጣም ጥሩ ነው በርቺ ❤❤❤
ብልሀተኛ ብዬሻለሁ፣ 👏👏👏👏
ዋዉ በጣም ቀላል እና ቆነጆ አሰራር ነዉ ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ ❤️🙏🏾😋
አቀለልሽልን እህት እናመሠግናለን 🥰
ዋዉ በጣም ዎድጅያሎ ካባድ መስሎይኝ ነብር አመሰግናሎ
አቦ ደሰ ሚል ቀለል ያለ አሰራር እሞክረዋዉ አላህ ይስጥልን🎉
Wow 🤩 በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
በጣምምርጥነውማማየማሺአላህ
በጣም ጎበዝ በጣም አሰልቺዉ መዳመጡ ኑበር ተባረኪ።
ፅድት ያለ ስራ የኔ ቆንጆ በጣም ቆንጆ እና ቀላል አስራር ተባርኪልኝ
እሰይ ኑሮ የገባሽ ባለሙያ ተባረኪ
በጣም ቀላል አሰራር ነው ማሬ እንጅሽ ይባረክ👌👍❤️🥰
በጣም ቆንጆ የሳንቡሳ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ🙏🙏🙏❤❤❤
በጣም ጎበዝ በረቺ
ሰሚራ
በጣም ጎበዝ ቆንጆ ዘዴ ነው!!!
Wow! so impressive. Easy, healthy adds variety. Above all, your narration is amazing.Thanks
U make it so easy thanks 🙏🏾
እግዚአብሔር እጂሽን ይባርክ የአሳንቡሳ ሊጥ መዳመጥ ስለሚያቅተኝ መብላት አየፈለኩ አልሰራም ነበር ይሄዉ ዛሬ በላሁ እድሜ ላቺ ማማዬ
❤🙏
በጣም ጥሩ ዘዴ ነው ያሳየሽኝ እጅሽ ይባረክ
እጅሽን ይባርከው
ማሻ አላህ እጂሺ ይባረክ መዳመጡ ሸህም ነው እሚሆንብኝ እኳን ገላገልሺን በርች
በጣም ቀለል ያለ አሰራር ነው እናመሰግናለን
ፍሬ ደምሪኝ
የሳንቡሳ ሊጡ ተመችቶኛል እሩዝና ምሰር ግን አልተመቸኝም በረች❤❤❤
ዋዉ በጣም ቀላል እና ቆነጆ አሰራር ነዉ እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ ❤🙏🏾
እናመሰግናለን ዬኔ ዉድ ቀላል አሰራል
Thanks for sharing dear sis it is very easy I will make for Ramadan insha Allah
Wow. Batme arefe. Ade ya matse. Barehe kojo
በጣም ቀላል አሰራር ነው እናመሰግናለን
በርቺ የቸገረ እለት ይጠቅማል 😊✌️👏
Good job 😍
ጎበዝ ባለሙያ!!
ልዩ
አረበጠምአቀለልሺል👍👍👍👍🌹🌹
በጣም ቀለል ያለ አሰራር ነው ተመችቶኛል አመሰግናለው🥰🥰🥰🥰እህቴ
ዜደየ ደምሪኝ
በጣም ከልቤ አመሰግናለው እጅሽ ይባረክ
ባለሙያ ነሽ ዕህት
ጎበዝ
ማርዬ በጣም ቆንጆ ሳምቡሳ ነው የሰራሽው ያስጎመጃል ቀለል አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ማሬ👏👍👌🙏💖
እናመሰግናለን የኔ ውድ ቀለል ያለ አሰራር ስላሳሽን
ኩባያው ስንት ዴሲሊትር ይሆናል
ቆጆ በጣም አሪፍ እኔ በጣም የሚከብዴኝ አሳስቶ መዳመጥና መለያየት በጣም እቸገራለሁ 😍
ሳህ ያስቸግራል
ሚሚ ደምሪኝ
በጣም ቆንጆ ሳየው በጣም ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ
ክክክክ እኔም እጎመጅና ይሔንን እሰራለሑ እልና ይቀራል ።ቪዲዮ ማየት ይሻለኛል ተነስቼ ከምሰራ።ክክክ
በጣም አርፉ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ 😘❤️👍
ዋው
ተባረኪ ጥሩ ሀሳብ ❤❤
Wiyyyyy gomejew, let me try it. Thank you.
በጣም እናመሰግናለን፡፡ አሁንማ ሳምቡሳ መግዛት ቀረ፡፡
You are a very creative Cooke . 👍
Wow an amazing work. God bless you
በጣም ጎበዝ
ማሻ አላ ቀላል ነው አላህ ይባርክሽ
በጣም ቀላል አሰራር እጆችሽ ይባረኩ😋🙏
እሄን እንኳን አላወቅሽበትምለመግሪቢወች ተይላቸው
😊😊
@@maremaru BE ELETRIC MITAD AYIHONIM
@@zubyedachala3556 wow
@@zubyedachala3556 demry pls pls
ማሻአላህ እጅሽ ይባረክ።
በጣም ቀላል አሰራር ነዉ በርቺ እህቴ ጎበዝ
በርች አይዞሽ ጎበዝ
በጣም አሪፍ ቀላል አሰራር ያስተማርሽን
የኔ ጎበዝ እሞክረዋለሁ በጣም ቆንጆ ነው
እናመሠግናለንዉዶ
ቅመም ነገር ነሽ ጥሩ ዘዴ ነው
Amazing idea!! keep it up
ግበዝ❤❤❤
ምርጥ
ማሻአላህ
እጂሽ ይባርክ ❤❤❤እህታችን እናመሰግናለን
ማሻ አላህ ቆንጆየ ቆንጆ አሰራር ነውእናመሰግናለን
ሥራ አቀለልሽልን ተባረኪ
ማሻ አላህ በጣም ጡሩ ሙያ ነው ያሳየሽን
Betam gobez nesh ❤️
እህቴ በጣም እናመሰግናለን
እጅሽ ይባረክ የኔ እህት
እጅሽ ይባረክ እናመስግናለን
ኦህ ተባረኪ የምር መዳመጥ ምርር አርጎኝ ስቸገር ነው ያገኘውሽ አመሰግናለሁ ውዴ ገራሚ ነው
ፆም ሲገባ ነው አሁን ያየሁት እጅሽ ይባረክ እህቴ
ማሻ አላህ ጎበዝ ❤❤❤❤❤❤አሪፈ ሀሣብ ነው
በጣም ጎበዝ ነሽ በቀላሉ ምርጥ ሳምቡሳ
እናመሰግናለን በጣም ቀላል ዘዴ አሳየሽን
በጣም አሪፍ አማራጭ ነው ያመጣሽው ይመችሽ
00
ጎበዝ በርቺ
በጣም ያምራል ጎበዝ ነሽ እህቴ በርች
ጎሽ ጎሽ የኔ ውድ ከስራ ሁሉ የሚያስጠላኝ ነገር መዳመጥ ነበር ግልግል አረግሽ አዛሽን ግልግል ያርግልሽ ደሞ ነገ እሞክራለሁ
Betam konjo nw ema yene wud ketiybet esh ❤❤❤❤❤
Wow beyalehu hilu 🤤🤤🤤😍
ምርጥ ስራ❤
wow good idea i love
HELU betam arif new yasayashen.tnx
በጣም ጎበዝ። ግራም ነው🤘
የእውነት ምርጥ አይዲያ ነው ይመችሽ ገላገልሺኝ
ጎበዝ በርች እህት
ይመችሽ
በጣም ፣አሪፍ፣ነው፣ጎበዝ፣በርቺ❤
ዉይ ገላገልሽኝ ዉዴ እጅሽ ይባረክ
Wow thanks yena konjo
ምርጥ ነው መስራት ልጀምር ነው
ያገሬ ልጂ ሰብስክራይብ አድርገኝ
ዋው ጥሩ ዘዴ ነገርሺኝ መዳመጥ ሠልችቶኝ ነበር ግን እኔ ተቆራረሠብኝ ሥሰራ
ዪመቺሺ
መሻአላ ጀዛከላ ኸይር
በጣም ቆንጆነው ህሉ እጅሽ ይባረክ👌
❤makiye
መዳም ተማረረችኮ ያየሁትን በመስራት ጋዙ አለቀ አለችኝ እጃችሁ ይባረክ የምር ይቲብ ሴት አደረገኝ በልጂነቴ ተሰድጀ ምንም አላቅም ነበር
ወይ ሣንቡሣ ሰወዳት እኮ በሰንበት ግዜ አየዋት ሰላሳየሸን የኔ እመቤት Thanks ናፋቃኝ ነበር
ማሻአላህ በጣም ጥሩነዉ
Ewnet new kelal aserar silakafelshin enameseginalen 👍
የሳምቡሳ ወዳጅ ነኝ ሳምቡሳ የምትወዱ እስኪ ላይክ ይደረግ
kojowo new
ማን ይጠላል ብለሽ ነዉ
😂
ሰላም ላንች ይሁን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ ነው ያሳየሽን እንደዚህ በቀላሉ እንደሚሰራ አሳየሽን ያወቁትን ማሳወቅ ደግነት ነው በርች እህቴ ሰላም እና ፍቅር አንድነትን መተሳሰብን ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን ለሁላችንም ❤❤❤❤❤
በጣም ቆጆ ቀለልያለ አሠራርነው እጅሺ ይባረክ ማርዋ በርች😘
እጅሽ ይባረክ በጣም ጥሩ ነው በርቺ ❤❤❤
ብልሀተኛ ብዬሻለሁ፣ 👏👏👏👏
ዋዉ በጣም ቀላል እና ቆነጆ አሰራር ነዉ ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ ❤️🙏🏾😋
አቀለልሽልን እህት እናመሠግናለን 🥰
ዋዉ በጣም ዎድጅያሎ ካባድ መስሎይኝ ነብር አመሰግናሎ
አቦ ደሰ ሚል ቀለል ያለ አሰራር እሞክረዋዉ አላህ ይስጥልን🎉
Wow 🤩 በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
በጣምምርጥነውማማየማሺአላህ
በጣም ጎበዝ በጣም አሰልቺዉ መዳመጡ ኑበር ተባረኪ።
ፅድት ያለ ስራ የኔ ቆንጆ በጣም ቆንጆ እና ቀላል አስራር ተባርኪልኝ
እሰይ ኑሮ የገባሽ ባለሙያ ተባረኪ
በጣም ቀላል አሰራር ነው ማሬ እንጅሽ ይባረክ👌👍❤️🥰
በጣም ቆንጆ የሳንቡሳ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ🙏🙏🙏❤❤❤
በጣም ጎበዝ በረቺ
ሰሚራ
በጣም ጎበዝ ቆንጆ ዘዴ ነው!!!
Wow! so impressive. Easy, healthy adds variety. Above all, your narration is amazing.
Thanks
U make it so easy thanks 🙏🏾
እግዚአብሔር እጂሽን ይባርክ የአሳንቡሳ ሊጥ መዳመጥ ስለሚያቅተኝ መብላት አየፈለኩ አልሰራም ነበር ይሄዉ ዛሬ በላሁ እድሜ ላቺ ማማዬ
❤🙏
በጣም ጥሩ ዘዴ ነው ያሳየሽኝ እጅሽ ይባረክ
እጅሽን ይባርከው
ማሻ አላህ እጂሺ ይባረክ መዳመጡ ሸህም ነው እሚሆንብኝ እኳን ገላገልሺን በርች
በጣም ቀለል ያለ አሰራር ነው እናመሰግናለን
ፍሬ ደምሪኝ
የሳንቡሳ ሊጡ ተመችቶኛል እሩዝና ምሰር ግን አልተመቸኝም በረች❤❤❤
ዋዉ በጣም ቀላል እና ቆነጆ አሰራር ነዉ እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ ❤🙏🏾
እናመሰግናለን ዬኔ ዉድ ቀላል አሰራል
Thanks for sharing dear sis it is very easy I will make for Ramadan insha Allah
Wow. Batme arefe. Ade ya matse. Barehe kojo
በጣም ቀላል አሰራር ነው እናመሰግናለን
በርቺ የቸገረ እለት ይጠቅማል 😊✌️👏
Good job 😍
ጎበዝ ባለሙያ!!
ልዩ
አረበጠምአቀለልሺል👍👍👍👍🌹🌹
በጣም ቀለል ያለ አሰራር ነው ተመችቶኛል አመሰግናለው🥰🥰🥰🥰እህቴ
ዜደየ ደምሪኝ
በጣም ከልቤ አመሰግናለው
እጅሽ ይባረክ
ባለሙያ ነሽ ዕህት
ጎበዝ
ማርዬ በጣም ቆንጆ ሳምቡሳ ነው የሰራሽው ያስጎመጃል ቀለል አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ማሬ👏👍👌🙏💖
እናመሰግናለን የኔ ውድ ቀለል ያለ አሰራር ስላሳሽን
ኩባያው ስንት ዴሲሊትር ይሆናል
ቆጆ በጣም አሪፍ እኔ በጣም የሚከብዴኝ አሳስቶ መዳመጥና መለያየት በጣም እቸገራለሁ 😍
ሳህ ያስቸግራል
ሚሚ ደምሪኝ
በጣም ቆንጆ ሳየው በጣም ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ
ክክክክ እኔም እጎመጅና ይሔንን እሰራለሑ እልና ይቀራል ።ቪዲዮ ማየት ይሻለኛል ተነስቼ ከምሰራ።
ክክክ
በጣም አርፉ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ 😘❤️👍
ዋው
ተባረኪ ጥሩ ሀሳብ ❤❤
Wiyyyyy gomejew, let me try it. Thank you.
በጣም እናመሰግናለን፡፡ አሁንማ ሳምቡሳ መግዛት ቀረ፡፡
You are a very creative Cooke . 👍
Wow an amazing work. God bless you
በጣም ጎበዝ
ማሻ አላ ቀላል ነው አላህ ይባርክሽ
በጣም ቀላል አሰራር እጆችሽ ይባረኩ😋🙏
እሄን እንኳን አላወቅሽበትም
ለመግሪቢወች ተይላቸው