እማማ ፊሽካ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @Selam694
    @Selam694 6 ปีที่แล้ว +84

    ደሞ፡እራሳቸው፡ማስታጠባቸው፡በጣም፡ያስደንቃል፡፡ ዛሬ፡ሰው፡ትንሽ፡ሲያገኝ፡በሚኮፈስበት፡ሀገር፡እርሳቸው፡ግን፡እንደዚህ፡አይነት፡ሰው፡በመሆናቸው፡ለሁሉም፡ሰው፡ማስተማሪያ፡ናቸው !!!አክብሮቴ፡በጣም፡ከፍያለ፡ነው፡፡፡
    እድሜ፡ይስጥዎት፡የኔናት 🙏

  • @zizuhilwa7720
    @zizuhilwa7720 6 ปีที่แล้ว +75

    ደስ ሲሉ እማማ 😘😘😘😘😘😘😘
    እናት ማለት እንዲ ናት የልጇ ህመም ያማታል እናት ለዘላለም ትኑር

  • @bezubililign7964
    @bezubililign7964 6 ปีที่แล้ว +14

    እናታችን ሁላችንንም እያስተማሩ ያሉት በጣም ትልቅ ትምህርት ነው!! እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥዎት!!!

  • @ሰለምየትነበርሽ
    @ሰለምየትነበርሽ 6 ปีที่แล้ว +68

    እረጅሙን እድሜ ተመኘውሎት

    • @habeshanege3314
      @habeshanege3314 4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም። ጎበዝ እናት እውነት መሰካሪ እናት እዚህ ምግብ ቤት መምጣቴ። አይቀርም አንድ ቀን በቱ ጠንክሩ

  • @zebibaabdu3638
    @zebibaabdu3638 6 ปีที่แล้ว +4

    ለነዛ መዥገሮች ሹክክ ብለው ሰኔ 16 የገቡት አሉ 😂😂😂 አቦ ይመቾት እድሜና ጤና ይስጦት። 😘😘

  • @umu4052
    @umu4052 6 ปีที่แล้ว +21

    መሸአላህ ጀግና ሴት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጠወት እናታችን

  • @aminaalisa4408
    @aminaalisa4408 6 ปีที่แล้ว +98

    ወይ እማማ ፊሽካ በሳቅ ገደሉኝ ቃርያው። ትርጉሙ የሚገርም ነው ሹክክክ ብለው የገቡ። ቃርያዎች። ያምራል ስመጣ አፈላልጌ እበላታለው። እማይቀርነው ።

    • @hayatmuhammed841
      @hayatmuhammed841 6 ปีที่แล้ว

      Amina Alisa ክክክክ ኧረ ወየው በሳቅቅቅቅቅ...

    • @KadeejaKadeeja-wu6ko
      @KadeejaKadeeja-wu6ko 6 ปีที่แล้ว

      Amina Alisa ከከከከከ በሳቀ

    • @tiruworkgalaxy9772
      @tiruworkgalaxy9772 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክ አረ በሳቅ

    • @ልጅቷ
      @ልጅቷ 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔም

    • @susanabraham723
      @susanabraham723 4 ปีที่แล้ว

      yana enat nurulighn

  • @zmtawstenewwolloyefqrhager3175
    @zmtawstenewwolloyefqrhager3175 6 ปีที่แล้ว +35

    እናት ትክክለኛ እናት ናቸው እናታቺን! !

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 4 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅዬ ለወገን አሳቢ ትልቅ ኢትዮጽያዊት ግለሰብ።
    አመሠግናለሁ ፋና።

  • @fitsumfitsumzewdie5621
    @fitsumfitsumzewdie5621 6 ปีที่แล้ว

    I can’t wait to go back home and eat እማማ ፊሽካ ምግብ specially Dr. Abiye variety dishes የሚወደዱ እናት ነዎት❤️ አረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልዎታለው🙏🙏❤️

  • @איתןפלקה-פ4ק
    @איתןפלקה-פ4ק 6 ปีที่แล้ว +24

    ኡፍ እናቴ እድሜና ጤና ይስጦት

  • @fikirtedachew5224
    @fikirtedachew5224 6 ปีที่แล้ว +8

    ወይ አማማ ፊሽካ ስላየወት ደስ ብሎኛል ምርጥ እናት

  • @ፅናትየተዋህዶልጅ
    @ፅናትየተዋህዶልጅ 6 ปีที่แล้ว

    እማማ ፊሽካ ጎበዝ ነወት ምንም ሁሉም እሚሰራው አይነት ስራ ብንሰራም እኛን ውጤታማ እሚያደርገን አቀራረባችን እና ንፅህናችን ነው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥወት

  • @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
    @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ 6 ปีที่แล้ว

    መታደሎት ሃገሬ ስገባ የምመጣበት ምግብ ቤት እማምዬ እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @ahlamhussein4099
    @ahlamhussein4099 6 ปีที่แล้ว +1

    እማማ ፊሽካ የቃራዎች አገላለፅ ተመቼኝ
    ሲያቃጥሉ የኖሩ ክክክክክክክ በሳቅ
    እድሜ ይስጠወት እናታችን

  • @ስለኔራሱንየሰጠውጌታኢየሱ
    @ስለኔራሱንየሰጠውጌታኢየሱ 6 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ዘመንችሁን ይባርክላች እድሜ ና ጤና ይስጣልኝ ደስ ይሚል መምር ነው

  • @chegovera7425
    @chegovera7425 6 ปีที่แล้ว

    ከሰማሁት ቆይቻለሁ ገርሞኛል። በርቱ

  • @ኢትዮጵያዊነኝኢትዮጵያዊ
    @ኢትዮጵያዊነኝኢትዮጵያዊ 6 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ደስ የሚሉ ናቸው በተለይ ንፅህናዎት ከምንም በላይ ተመችቶኛል እማማ ፌሽካ እረጅም እድሜ ተመኘሁለዎት

  • @hayatvip9908
    @hayatvip9908 6 ปีที่แล้ว +4

    ዋው ደስ እምትል እናት ይች የምግብ ቤት ሰራተኛ ሳትሆን እናት ነች እስይ በተለይ ደግሞ እውስጥ እሚሰሩትም በፅዳት ከሆነ
    በጣም ደስ ይላል እኔም ፅድት ያለ ስው ቤት
    ስበላ ጉሮሮየ ክፍት ብሎ ነው እምበላው

  • @welansatesfaye4988
    @welansatesfaye4988 6 ปีที่แล้ว +1

    እማማ ፊሽካዬ እግዚአብሔር ይርዳዎት የኢትዮጵያ ችግር ንፅህና ንፅህና እርሶም ፀጉሮትን እስር አድርገው ንፁህ ሽርጦን አድርገው ማስተናገድ ሁላችንም እንደልምድ እናድርግ ንፅህና መጠበቅ በተለይ በተለይ እጅ መታጠብ ከመብላት በፊት አስፈላጊ ነው ሳሚናም መቅረብ ያስፈልጋል።

  • @ambayeambo4629
    @ambayeambo4629 3 ปีที่แล้ว +2

    አንድ ነገር መጠቆም እፈልጋለሁ። የእማማ ፊሺካን ማንነት ከተረዳን ቆይተናል። በኛ አእምሮ ውስጥ ያሳደሩብን መልካም ግንዛቤ ፣ በዶር አብይ አእምሮ ውስጥም እንዳሳደሩ ተረድተናል።
    ስለዚህ የእማማ ፊሽካ አገልግሎት ተጠናክሮ እንዲቀጥል በሁሉም በኩል ድጋፍ ሊደረግላቸው ይገባል። በዚህ ነጥብ ላይ ለመጠቆም የምፈልገው ፤ በዶር አብይ በተገነቡ አዳዲስ መናፈሻዎች ውስጥ ለዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ሰዎች የሚመጥን የምግብ ሰርቪስ ስለሚያስፈልግ እማማ ፊሽካ እዚያ አከባቢ መስራት እንዲችሉ ድጋፍ ቢደረግ ፤ እራሳቸውም ተጠቅመው ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ጎብኝዎችንም ሊጠቅሙ ይችላሉ። ይህም የጎብኚዎችም ቁጥር ሊጨምር ይችላል።
    ስለዚህ ጉዳዩ የሚመለከታቸው ሰዎች ይህችን አስተያየቴን ሰምተው የሚችሉትን ሀሉ ያደረጉ ዘንድ እጠይቃቸዋለሁ።

  • @Tube-jx6ox
    @Tube-jx6ox 6 ปีที่แล้ว

    እማማ ፊሽካ ተመቹኝ እደርሱዎ አይነት ደግ ሰው ፈጣሪ ያብዛልን በተረፈ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልዎታለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘

  • @fathimafathima8859
    @fathimafathima8859 6 ปีที่แล้ว +1

    የውነት ልቤነው የተነካው በጣም በጣም ሊደነቁ የሚገባ ሰው ናቸው እድሜዎትን ያርዝመው ፈጣሪ ከክፍ ነገር ይጠብቆት

  • @hirutbekele9609
    @hirutbekele9609 6 ปีที่แล้ว

    የኔ አንደኛ ጎበዝ እድሜና ጤና ይስጠዎት የምግቡ ስም ተመችቶኛል

  • @yordanos2546
    @yordanos2546 4 ปีที่แล้ว

    እዚ ቤት በርቱልኝ ሁሉን አሟልቻለሁ እናተም በርቺ ጓዳዬን በማየት በርቺ በሉኝ

  • @asmarech591
    @asmarech591 6 ปีที่แล้ว

    ወይ ጉድ በጣም ይገርማል እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እውነት ነው ንፅህና ትልቅ ነገር ነው

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia 6 ปีที่แล้ว +13

    እማማ ፊሽካ የምግብ ቤታቸው ጠባብ ስለሆነ መንግስት ሰፋ ያለ ቦታ ሊሰጣቸው ይገባል ።

  • @ወይሐገርእናቴወይሐገሬ
    @ወይሐገርእናቴወይሐገሬ 6 ปีที่แล้ว

    በእገዛ ሊበረታቱ ይገባቸዋል እናት ማለት ናቸው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለእማማ

  • @hagerdawit8707
    @hagerdawit8707 6 ปีที่แล้ว +2

    Where is exactly the place? Please write down the address for me Eritreans are very interesting to viste Emama fishka restaurant love her very nice story.

  • @merkatomedia
    @merkatomedia 6 ปีที่แล้ว

    እማም እረጅም ዕድሜ እንደ ማቱሳላ
    እውነት ዕድሜ ቁጥር ነው እማምዬ አስተሳሰቦት የልባም ጎልማሳ ነው የቃሪያዋ ስያሜም ደስስስስ ትላለች

  • @rawandaher4853
    @rawandaher4853 6 ปีที่แล้ว +8

    በውነት እናታችን ሽልማት ያስፈልገወታል ሌላ ቦታ ዝብለው ምግቡ ይበላለት እጂ ስለጂ ምን አገባን አይሉም እይሜይስጠወት እናቴዋ

  • @yesharegyeshareg1272
    @yesharegyeshareg1272 6 ปีที่แล้ว

    እዴት ደሥ ይላል እማማ ፊሽካ እድሜወትን እጥፍ ድርብ ያርግልወት

  • @elsaberhe5884
    @elsaberhe5884 6 ปีที่แล้ว

    እማማ ፊሽካ ኣይዝዎት እድሜ ፀጋ ነው እድሜና ፀጋ ይሥጥዎት🌷😍 ተባረኩ።

  • @LinaLina-xf8uj
    @LinaLina-xf8uj 4 ปีที่แล้ว

    እጀራባየሁጊዜለምዲነዉአይኔብትርየሚለዉወገን.ዉይእጀራየ

  • @saaliofficialtube
    @saaliofficialtube 3 ปีที่แล้ว

    እማማ ፊሽካ እድሜና ጤና ኢስጦት ሰፊቤት ኢገባዎታል

  • @niguseymedia2396
    @niguseymedia2396 6 ปีที่แล้ว

    የትክክለኛዋ ኢትዮጵያዊት እናት ተምሳሌት ነዎት እና እድሜዎት ይርዘም።

  • @wings3734
    @wings3734 6 ปีที่แล้ว

    እዲሜና ጤና ይስጠወት። ግን ቃሪያዋ ላይ በደንብ አሳቁኝ ለማንኛውም እድሜና ጤና ያብዛለወት እናት ለዘላለም ትኑር የልጆ ጤና ያሳስባታል

  • @martabeyecha8401
    @martabeyecha8401 6 ปีที่แล้ว

    እኛ አገር የቸገረን እኔ ለሌላው ያገባኛል ማለት ነው ። እድሜ ይስጥልን። ቦታው ግን ሰሜንማዘጋጃ ነው

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 3 ปีที่แล้ว

    i woild like to call her ብሩህ አእምሮ.
    if on has such an enlightenment nothing will be dificult. She is uniquely gifted to our country. She is so amazing.

  • @የመኖሬሚስጥርእየሱስነውየ
    @የመኖሬሚስጥርእየሱስነውየ 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ዘመናቸው የተባረከ ይሁን

  • @tube-xv2dv
    @tube-xv2dv 6 ปีที่แล้ว +8

    በጣም አሪፍ ምግብ ነው ወደ አገሬ ስምጣ ቦታውን ፈልጌ ነው ምበላው

  • @ሳራሳራ-ኀ4ኈ
    @ሳራሳራ-ኀ4ኈ 6 ปีที่แล้ว

    እማማ ፍሺካ እዉነት ጥንካሬወ ደስ ይላል እረጅም እድሜና ጤና ይስጠወት

  • @aboneshworku5257
    @aboneshworku5257 6 ปีที่แล้ว

    ዋው እናቴፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እንደ ማቱሳላ እድሜዎት ያርዝምልን

  • @Mesfin49.comgmailMesfin
    @Mesfin49.comgmailMesfin 6 ปีที่แล้ว

    እማማ ፉሽካ ጉደኛ ናቸው ኢትዮጵያ ስመጣ በቀጥታው ወደርሶ ቤት ነው ማመራው long life

  • @makiyanuradin5206
    @makiyanuradin5206 6 ปีที่แล้ว

    qariyawe yimechwot imama gobez 🙌

  • @BrawlHandle
    @BrawlHandle 4 ปีที่แล้ว

    Emama fshka ye hanu werershg kememtatu befit tenagrwal Thanks Emama feska!!!

  • @LinaLina-xf8uj
    @LinaLina-xf8uj 4 ปีที่แล้ว

    እዉነትበጣምጎበዝእናት.ምግቡእራሱእደትደስይላል

  • @hiwotkaleab2813
    @hiwotkaleab2813 5 ปีที่แล้ว

    Kkkk betam temechetognal ewunt Ethiopia semeta enatega new misa emama edemena tena yestachehu selam lagerachin Ethiopia 💚💛❤

  • @sebatinfo1904
    @sebatinfo1904 6 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ።እናት እድሜ ጤና ይስጥልን ስልጡን።ዜጋ።ማለት እምዲህ ነው

  • @bebeadabee2043
    @bebeadabee2043 5 ปีที่แล้ว

    ኧረ አገሬ እደዚህ አይ ነቱን ያብዛልሽ እማማ እድሜዎን ያርዝመው ፈጣሪ

  • @መልካምንግግርሶደቃነ-ከ1ጐ
    @መልካምንግግርሶደቃነ-ከ1ጐ 6 ปีที่แล้ว +2

    እረጅም እድሜ ለብልህ ሴቶች!! እማማ ፊሽካ ምርጥ አርአያ ነዎት በርቱ የኔ እናት

  • @ቤቴልእናኒነኝ
    @ቤቴልእናኒነኝ 6 ปีที่แล้ว +5

    ወይ ጉድ እኔ እማማ ፊሽካ
    ሲሏቸው ሼ ያዘኝ
    ይሄ ነው ህግ ደስ ሲል
    ደሞ የምግቡ እራሱ
    በስልኬ ውስጥ እደዚህ ሽታው ያወደኝ
    እዛውማ እዴት ነው ዋው

    • @abebaassya9029
      @abebaassya9029 6 ปีที่แล้ว

      ቤቴል እናኒ ነኝ http he kkkkkymhese

  • @zmtawstenewwolloyefqrhager3175
    @zmtawstenewwolloyefqrhager3175 6 ปีที่แล้ว

    እኔም ሀገር ስገባ ቁርስ ቤት እከፍት አለው
    በተለይ ጥዋት ፊጥ እያልኩ የሰፈራቺንን ሰዎች አዛ ነው የማደርጋቸው
    የሚገርማቺው ከኛ ቤት ጀምሮ የሰፈራቺን ሰዎች ከምግብ በፊት ታጠቡና ብሉ ሲባሉ ሀበሻን ጀርም አይገዲለሰትም የሚሉት አባባል አላቸው እናታቺንን ይጣልባቸው አቦ ለነገሩ እኔም ታናሿ እማማ ፊሺካ ለመባል አስቤ አለው!

  • @حبشيهوافتخرحبشيهوافتخر
    @حبشيهوافتخرحبشيهوافتخر 6 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ አላህ እረጅም እድሜ ይሥጦት እማማ

  • @የመዳምቅመምነኝ-ዸ6ፐ
    @የመዳምቅመምነኝ-ዸ6ፐ 4 ปีที่แล้ว

    እማማ ፊሽካ ሺህ አመት ኑሪልን😘😘😘😘

  • @خالدالقحطاني-ض8ن
    @خالدالقحطاني-ض8ن 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ሥራ ነው እናታችን።እድሜዎት ይርዘም።

  • @kalkidanzewde1029
    @kalkidanzewde1029 6 ปีที่แล้ว

    ወዬ ሰፈሬ ናፍቀሺኛል ስላየሁሺ ደስ ብሎኛል

  • @የወሎልጅነኝፍቅርአስተማሪ
    @የወሎልጅነኝፍቅርአስተማሪ 6 ปีที่แล้ว

    እማማ ፊሽካ በወይት አባቴ አግኝቻቸው እጀን እ አስታጥበውኝ በበላሁ
    ቆጆ ትምርትለሞላው አለም

  • @zozomuhnd8252
    @zozomuhnd8252 6 ปีที่แล้ว +25

    አብያች በጋበዙልንን

    • @halimamengistu7779
      @halimamengistu7779 6 ปีที่แล้ว

      እር የት ነው እድምጣ ማሚየ

    • @adrisabess1885
      @adrisabess1885 4 ปีที่แล้ว

      Why Dr abey inviting moma feshka ? It will be good incarage for moma.

  • @MrEre4ever
    @MrEre4ever 6 ปีที่แล้ว

    where the location of Mama Fushka restaurant?

  • @burtukansisay9991
    @burtukansisay9991 6 ปีที่แล้ว

    ማማየ እግዚአብሔር እድሜናአ ጤና ይስጠወት

  • @bentbedruumuslemneyii9899
    @bentbedruumuslemneyii9899 5 ปีที่แล้ว

    gobez nesh betam berchii

  • @medinajamila3614
    @medinajamila3614 6 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ዴሥ የሚል ነዉ በተለይ ሥለንጽህናህ አዴቅሻለሁ

  • @wedRahelfiker
    @wedRahelfiker 6 ปีที่แล้ว

    እረ እኝ ሰፈር ነዉ ምጥች እበላልዉ እስካሁን አላዉቅም ነበር ነገሩ አርብ አገር ነዉ እዳላዉቅ ያረገኝ ደስ ሲሉ

  • @michaelambaye8956
    @michaelambaye8956 6 ปีที่แล้ว

    ሰምቼአለው ስለ እማማ ፊሽካ ደስ ይላል

  • @ሰኒያሙህዲንሰኒያሙህዲን
    @ሰኒያሙህዲንሰኒያሙህዲን 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በርቺ. ቀልጤፋ ሲረም ፈያን

  • @tigistgetabalew504
    @tigistgetabalew504 6 ปีที่แล้ว

    Emma feshka betam dess ylalu!
    Egizabiher ke rso gar yihun!

  • @imissuallfamilly7427
    @imissuallfamilly7427 6 ปีที่แล้ว

    Yemer yechin sew seferat eko lemegeb gebechi feshikawen setenefawe mehija neber yemitifagn gin betam new yemadekat kemer😙😙😙😙

  • @user-ph3xn5np6l
    @user-ph3xn5np6l 6 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጦት እናቴ

  • @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
    @የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ 6 ปีที่แล้ว

    የኔ እናት እድሜ ይሥጦት ደሥ ሢሉ

  • @አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ
    @አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ 6 ปีที่แล้ว

    እማማ መልካም እናት ኖት እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚሐብሔር

  • @Megenorthodox
    @Megenorthodox 4 ปีที่แล้ว

    ማሸአላህ።አላህይጨምርላችሁ

  • @uaeuae2042
    @uaeuae2042 6 ปีที่แล้ว

    የአቸነ ዕድል ይሰጠን

  • @zahrayousuf4675
    @zahrayousuf4675 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው እድሜና ጤና ይስጠወት

  • @ssnnn8039
    @ssnnn8039 6 ปีที่แล้ว

    ውይ እማማ ደስ ሲሉ ረጅም እደሜ ና ጤና ይስጦት

  • @marteaahmed152
    @marteaahmed152 4 ปีที่แล้ว

    እማማ የትነው የሚኑሩት ኢንሻአላህ ላአገራ ያብቃኝ እና መጥቸ እጠቀማለሁ

  • @ድንግልማርያምእናቴናትእመ
    @ድንግልማርያምእናቴናትእመ 6 ปีที่แล้ว +3

    እማማዬ እድሜ እና ጤና ይስጥዌ

  • @embetmetku4453
    @embetmetku4453 6 ปีที่แล้ว

    እድሜ ከጤና ጋር ለእናታችን እሜን ።

  • @zhra8890
    @zhra8890 6 ปีที่แล้ว

    ማሻላ ማማ

  • @አለምወለተእየሱስ
    @አለምወለተእየሱስ 6 ปีที่แล้ว

    ማሚ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት እውነት

  • @clemobile2086
    @clemobile2086 3 ปีที่แล้ว

    ይገርማል እውነት ትቢት ነው ይህ

  • @asadeteshome1114
    @asadeteshome1114 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአቢሄር ይባርክሁ እኔ ምንም አልል

  • @mahubetube6317
    @mahubetube6317 6 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ እማማ ፌሽካ እርሜናጤና ይስጥለኝ አድራሻዉን ብነግሩን

  • @ethiotube6191
    @ethiotube6191 6 ปีที่แล้ว +1

    MaàshaaAllah

  • @kindsamute2187
    @kindsamute2187 6 ปีที่แล้ว

    እማማ ጤና ከረጅም እድሜ ይስጦት

  • @ethiopiawinegn6601
    @ethiopiawinegn6601 6 ปีที่แล้ว

    Betam dessssssss yilalu Imama fishka bertulin

  • @tigistgebermsekel7653
    @tigistgebermsekel7653 6 ปีที่แล้ว

    ጅግና

  • @amoolhalghtani8056
    @amoolhalghtani8056 6 ปีที่แล้ว

    እማማ እዝጋብሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @ኡሙሀያትአስያ
    @ኡሙሀያትአስያ 6 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ በጣም ነው የሳኩት አንበሳ እማማ

  • @momlove2667
    @momlove2667 6 ปีที่แล้ว

    እማማ ፍሽካ እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጠዎት

  • @emmysdiet6754
    @emmysdiet6754 6 ปีที่แล้ว

    God with you emam fshk I wish long life for you 💚💛❤️💒

  • @ortodoksiiamantaaisheeqaje4151
    @ortodoksiiamantaaisheeqaje4151 6 ปีที่แล้ว

    የኔ እናት እዉነትም እናት
    የቃርያ ትርጉም ስገርም ሀሀሀሀ

  • @salam1297
    @salam1297 5 ปีที่แล้ว +1

    እማማ በርቱ 💚💛❤

  • @ejigayehubedasa9890
    @ejigayehubedasa9890 6 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ የንፅህና ፓልስ ሽልማት ይገባቸዋል

  • @ziadawuje3621
    @ziadawuje3621 6 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ እድሜ ይስጦት

  • @firhewotyenatenafaki6256
    @firhewotyenatenafaki6256 6 ปีที่แล้ว +1

    ወይይ እማማ ፌሽካ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን አድራሻቸው የት ነው ስመጣ እንድመገብ

  • @هديةسيدحسين
    @هديةسيدحسين 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ደሥ ይላል ይበርቱ

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው 6 ปีที่แล้ว

    Emama Fishka Ewnetachewin New Eje Metateb Kebzu Beshta Mekelakel Yechalal, Tena Tebeka Lishelmachew Yegebal. Beteley Yehoteloch Metsedaja Bitasebebet Teru New.

  • @betselottadesse3990
    @betselottadesse3990 6 ปีที่แล้ว

    ረዥም ዕድሜና ጤና ይስጣቸው በጎ ስራ ላይ መሳተፍ እኮ መመረጥ ነው

  • @እናቴየኔናፎቆትስወዲሽልኑ
    @እናቴየኔናፎቆትስወዲሽልኑ 6 ปีที่แล้ว

    Abo das selu Emema Fisheka Ewenet leminager Gobez Enat nachewu Wawwwww damo erasachewu masetatebachewu