ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የአንተ አስተያየትና ትንታኔ ትክክል ነው ። የሀገራችን ባንኮች አብዛኞቹ የተመሰረቱት በተወሰኑ ቡድኖችና ፓለቲካዊ አመለካከት (ሠፈርተኛነት) ስለሆነ መዋሀድን አይቀበሉም። እንደዚሁ ተበታትነው የሰው ኃይልና የካፒታል ብክነትን ይመርጣሉ፣ አንድ ኪሜ በማይሆን ርቀት ሶስት ና አራት ባንኮች በከተሞቻችን ማየት እየተለመደ ነው ። የቢሮ ኪራይ፣ የኤሌክትሪክ ፣ የስልክ፣ የሰራተኛ ደመወዝ ለጊዜው አይታያቸውም። በጊዜው በውህደት ጥንካሬያቸውን ማየት ካልተረዱ አንዱ ሌላውን መዋጡ አይቀርም ።
Dear Geme Keep forwrd your usual Program ...your Presentation is crucial to us .....thanks keep it up up
Dear Game. I really appreciate your observation and way of presentation.
Hello game thanks for the update
ገሜ በርታ ፣ ጎበዝ በርታ ፣ በጣም ግሩም አቀራረብ ነው።
Game, Birhanu 🎉
Haala ifa ta'en waan nu ibssa jirttuuf galatoomi Gammee!!!
Jajjabeeysuu qabna.
የ ንግድ ባንክና የቀድሞው የኮንስትራክሽን እና ቢዝነስ ባንክ ውህደት merger ነው
Good observation but requires detail research to conclude on the issue. Moreover the title of the video is not in line with the subsject matter you discussed it is "Wihedet" not "wedet" in Amharic
CBE and Construction Bank it is done by acquisition
ከድሃ እስከ ባለፀጋው ኢትዮጵያዊ ማህበረሰብ ለለውጥ አለርጂ ነው።
ቴዎሪ ብቻ ሸምድደህ እንደ አዋቂ አታውራ፣ አዎ የምእራቡ ባንክ ሲስተም ለኛ አይሰራም! ችግሩ እንደ ህፃን እስኪያቃጥልህ ድረስ እሳት እሳት ቢሉህ መስምያ የለህም