U guys are preparing to steal honest people money. Donkey tube if u want continue be worth full you tube chanal, u better refuse to upload those kind scam videos. They didn't inovet or bring any new idea. Eshetu u can inform your self early be for it let.
እመብርሃን የአስራት ሃገርሽን አስቢያት!!!!
እንኳን ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!
amen tana wudachn
ሀሳባቹ በጣም ምርጥ ነው በርቱልንያሳባቹ ይሳካ ምኖታቹ ይሙላላቹ በጣም ተአምር እደምሰሩ አምናለው ወድሜ የተናገርከው ልክ ነክ በርቱልኝ ያገሬ ልጆች
ዳድሽ በዚህ መልኩ ስላይሁህ ደስ ብሎኛል መልካሙን ሁሉ እመኚልሀለሁ አብረን ተምረን የክፍል ልጂ እደዚህ ስላይሁህ በጣም ደስ ብሎኛል
እቺን ኮሜንት የምታነብ ሁሉ ፈጣሪ ያሳባቹሁት ያሳካላቹ ክፉ አይንካቹ ሁሌም ደስተኛ የድርጋቹ እኔም አበረታቱኝ አንድ መቶ ብቻ ነው የቀረኝ ሙሉልኝ በእናታቹ
እሽ ደመርኩሽ
በርች❤
ዳንኤል የኔ ውድ ወንድም በዚህ መልኩ ስላየሁህ ደስስ ብሎኛል መንገዳችሁ ይመር እውነት ያርገው
Daniel great business man
Keljneth jemreh awukhalehu mrt neh!! 1gna berta kezih belay tchilaleh
በርቱልን ወገኖቼ እግዚአብሔር ከጎናቹ ይሂን
ሀሳባችሁ ትልቅ ነው በርቱ!!!
Wow ashewa we would love to see you making change in ethiopia market?
እናት ሀገሬ ክርስቶስ ጥላ ከለላ ይሁንሽ ኢትዮጵያየ እግዚአብሔር ያብዛልሽ ሀገሬ!!! ለሀገሩ ስላም የሚመኝ ብቻ ቤተሰብ አድርጉኝ🇪🇹🇪🇷💚💛💗
እንዛድ
ሰላም እንኳን በሰላም አደረሳችሁ ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ወራዊ መተሰባያ በአል በሰላም አደረሳችሁ አሜንብ
አሜን ፫ እንኳንም አብሮ አደረሰን
@@selamybfikadfiker6814 አሜን እንዛመድ
Amen Amen Amen
ስለም ለእናንተ ይሁን ወዳጆቼ
ነገረ አልገባኝም የገባዉ ከሌ ያስረዳኝ 🙏
በእውነት አሪፍ መንገድ ነው
ነገር ግን የስራ እድል በምትፈጥሩት ልክ ቀድሞ ይሰራ የነበረውን ስራ ታሳጣላቹ
ሀገር ውስጥ ብዙ ኢንዱስትሪዎች በሌሉበት የተለያዩ የስራ እድሎች ባልተፈጠሩበት ሁኔታ ሽያጭ ላይ ብቻ ያተኮረ ቴክኖሎጂ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል
ሰላም ለሀገሬ ልጆች በሙሉ ይቺን የምታነቡ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛ ከነ ቤተሰቦቻችሁ በሳውድ አረቢያ በወገኖቻችን የሚደርሰው ግፍ ከባድ ነው እባካችሁ ድምፅ ሁኑ ፍትህ ጠይቁ 😭😭
እንዛመድ
ጤና ይስጥልን እኛ በውጭ የምንኖር ኢትዮጵያዊያኖች አክሲዮን መግዛት እንዴት እንችላለን፣ በተወካያችን አማካኝነት መግዛት ይቻላል ወይ
አክሲዮን እንዴት ነው መግዛትሚቻለው ስደት ላለነው
ዳኒ ይገርማል መልካሙ ሁሉ ይግጠምክ
Good
የሸገር ባንክ አክስዮን ከገዛው 2 አመት ሞላ እስካሁን ምንም ወሬ የለም😄😄😄 ይሄኛውን ለማመን... ለምንድነው ልጁ ሞቲቬተር ሚመስለው?
i want to be member
ግን ከፈለ ሀገር ይስራል ለምላሌ ይርጋለም ይደርሳል???
የጦርመሳርያ ለፍኖ በማቅረብትርፍማሁኑ
how money the one ac...one
እሼ ወንድሜ አዲስ አበባን ነቅታችሁ ጠብቁ ጁንታው ለማኝ የኔ ቢጤ ሆኖ ገብቶዋል ጁንታውን ሳንቀብር እንቅልፍ የሚባል የለም በምእራባውያን እና በግብፅ በሱዳን እየታገዘ ኢትዬጵያን ለማፍረስ ሲኦል ቢሆን እንገባልን እያሉ ህፃናቱን እያስፈጁ ነዉ ወገን ተነስ ለአንዴ እና ለመጨረሻ ወያኔን እንቅበረው በአካባቢህ ያሉትንም አፅዳ እባብ ለመደ ተብሎ በኪስ አይያዝም ወያኔም እንደዛ
ቲያንስ ነው እንዴ:ይህ ልጅ ቲያንስ ቲስራ አቀዋለሁ😂😂😂ሰውች እዳትበሉ
ሊሆን ይችላል
👍👍
Hagere hulem kef bey❤
እንዛመድ
አንድ አከክሲዬን ስንት ነው
👍
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
1 ኛ
እኛ ካልሆንን ማን?
ዛሬ ካልሆነ መቸ?
አሁንም አለ
ዶንኪ ቱዩብ ቁጥርህ ላክልኝ መልልክት አለኝ
Ye ashewa abal bemehone des blognal
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👈
አክሲወን ዋጋ ሥንት ነው?
ከሀምሳሽ ጀምሮ
መግዛት አፈልጋለው በናታቹ
First
Shefafa ......esti tensh betkoy men alebebt
እንዛመድ
@@honeytube8513 bemn menezamedew
@@emrandavid4851 ፕሮ ..ተጫንና ና
@@honeytube8513 tecengne mn subscribe??🤣🤣
እስቲ እንደማመር የአሼ ቤተሰቦቺ ስዎዳቹህ
አሼ፡አንተ፡የትሄድክ
U guys are preparing to steal honest people money. Donkey tube if u want continue be worth full you tube chanal, u better refuse to upload those kind scam videos. They didn't inovet or bring any new idea. Eshetu u can inform your self early be for it let.