ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

''በጋብቻ ውስጥ የባል ሀላፊነት'' በፓስተር ቸሬ የባለትዳሮች ሴሚናር በደቡብ መሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 มิ.ย. 2022
  • አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
    || EPAPHRAS CHRIST CHURCH ||
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
    #የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
    👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
    👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
    👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
    👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
    አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።
    Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
    Raise your eyes to the Lord !!!
    ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም የኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተከፈለበት እናምናለን እናም ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
    አይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ!
    For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
    Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
    Facebook፡www.facebook.c...
    Website፡epaphraschrist...
    Mobile: +251921664858
    All mankind is as precious as the blood of Christ
    EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA

ความคิดเห็น • 282

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 ปีที่แล้ว +8

    እኔ የ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ ገራሚ ትምህርት ነው ለወንዶች ተባረክ ❤❤❤

  • @kuwaitkwt1205
    @kuwaitkwt1205 2 ปีที่แล้ว +10

    እኔ የተዋህዶ ልጅ ነኝ ግን የዚህ ስው መልክት ብጣም ጥሩ ነው ድንቅ መልክት ነው ብርታ

  • @karamaravictory3619
    @karamaravictory3619 2 ปีที่แล้ว +62

    ይህን ሰምተው የሚያገቡ የታደሉ ናቸው። ይህ ምክር ለሁሉም እምነት ተከታይ የሚሆን ነው። እናመሰግናለን ፓስተር ቸሬ

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 2 ปีที่แล้ว +45

    ወይ ቸርዬ ፍትፍት አርገህ እኮ ነው ምታጎርሰው ተባረክልን እንወድሀለን🙏

    • @tigist9810
      @tigist9810 2 ปีที่แล้ว +1

      በእዉነት ምን ዓይነት ዕዉቀት ነው ያለኤው እግዚአብሔር ይባርክ

    • @JA-mn3re
      @JA-mn3re 2 ปีที่แล้ว +1

      ፈስ ለረዥም ሰዓት መያዝ ለፊንጢጣ ካንሰር ያጋልጣል?
      th-cam.com/video/g7442C7WPNQ/w-d-xo.html

    • @Gize7
      @Gize7 ปีที่แล้ว

      ⁠ለምን እንይዛለን ?

  • @user-ce9cb9zj8e
    @user-ce9cb9zj8e 2 ปีที่แล้ว +31

    ይሰማል ወይ ወንዶችዬ😍
    ፀጋ ይብዛልህ ቸሬ

    • @fetihiyashukrala2350
      @fetihiyashukrala2350 2 ปีที่แล้ว

      Yerasishin Simi please 🙏

    • @JA-mn3re
      @JA-mn3re 2 ปีที่แล้ว

      ፈስ ለረዥም ሰዓት መያዝ ለፊንጢጣ ካንሰር ያጋልጣል?
      th-cam.com/video/g7442C7WPNQ/w-d-xo.html

    • @sofietube3821
      @sofietube3821 2 ปีที่แล้ว

      @@fetihiyashukrala2350 ቤተሰብ እንሁን እህት

  • @sintfesesu2682
    @sintfesesu2682 2 ปีที่แล้ว +12

    እኔ ፕሮቴስታንት አይደለሁም ግን ያንተን ትምህርቶች ሁሌም እከታተላለሁ በጣም ጎበዝ ነህ፡በጣም እወድሀለሁ አከብርሀለሁ ፓስተር ቸሬ ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ!!!

    • @flower525af4
      @flower525af4 2 ปีที่แล้ว +1

      What ever your religion just focus on the messages

    • @user-gf5yn9yz9c
      @user-gf5yn9yz9c ปีที่แล้ว

      ይህ ግብረገብ ሁሉም ቢኖረው እለም እንዲህ እይበጠበጥም ነበር እይደለም ብቻ ትዳር !!! ጌታ ይባርክህ ባስተር ቸሬ !!!!!

  • @meskeremdebebe9973
    @meskeremdebebe9973 ปีที่แล้ว +3

    ፓ/ር ቸሬ እውነት ያንተ ህይወት በቤትህ እንዲህ ከሆነ የተባረክህ ነህ

  • @ttlove618
    @ttlove618 ปีที่แล้ว +5

    እኔ በጣም ነው የረካሁት በምታስተምረው ትምህርት በቅርብ ነው መከታተል የጀመርኩት ዋው ጌታ አየሱ ዘመንህን ይባርክ !

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 2 ปีที่แล้ว +44

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርከው🙌🙏 ውይ አብዛኛው ወንዶችማ የሰርጋቸው ቀን ነው ፍቅራቸውንም ማክበራቸውንም የሚያቆሙት😢 በጣም ራሳቸውን ማየት አለባቸው❗:: ሚስታቸውን ቢወዱና ቢያከብሩ ክብራቸው የሚቀንስ ይመስላቸዋል😢 ቢያውቁ ሚስት ዘውዳቸው ናት👑 እግዚአብሔር ይፈውሳቸው ይሄ በሽታ ነው🙌 share✅

    • @whatislove7252
      @whatislove7252 2 ปีที่แล้ว +2

      I love your comments and your videos also #1👌🙌🌟👍

    • @winawina4119
      @winawina4119 2 ปีที่แล้ว +2

      I agree with you. 👍

  • @haymanotbehailu8832
    @haymanotbehailu8832 2 ปีที่แล้ว +25

    ጌታ ዘመነህን ይባርክህ እውነት ነው ይህ ሁሉ በየቤታችን ያለ ችግር ነው አንተን ያስነሳ ጌታ ይባረክ ቤተሰቦችህን ይባርክ🙏

  • @ZolTube2112
    @ZolTube2112 2 ปีที่แล้ว +12

    ስለ ባል እየተወራ comment ሚሰጡት ሚሶቶች ናቸዉ።ይሄ ሚያሳየው የሚመኙትን ወይም እንዲሆንላቸው የፈለጉትን ሀሳብ ስለተነሳ ነው።

    • @alemtsehay279
      @alemtsehay279 8 หลายเดือนก่อน

      ግድ ነዋ😂

  • @dghfh2600
    @dghfh2600 2 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት ምሰቶችን እየበዴላችሁ ያላችሁ ወንዶች ይህንን ሰምታችሁ ጌታን ፍሩ ፍሰተርየ ተባረክ

  • @silashaile7377
    @silashaile7377 2 ปีที่แล้ว +11

    አሁን ካለህ መቶ እጥፍ ማፍራት ዪሁንልህ አንተ ለሁሉም እንዳስተማር እንዳገለገልክ
    እግዚአብሔር ቤትህን ሚስትህን ልጆችህን ያገልግል ዘመንህ ይባረክ

  • @genetandualem9132
    @genetandualem9132 2 ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር እንዳአነተ እይነቱን ያብዛልን

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i 2 ปีที่แล้ว +21

    ወይኔ ፓስተር ቸሬ ስወድህ😍😍 እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ትምህርትህ በጣም ደስ ይላል ዛሬ ላይ ትዳር በይኖራኝም "ኢየሱስ ጌታ ነው" ነገ ይኖረኛል ስለ ትዳር ከአንተ ብዙ ነገረ ተምረላው

    • @whatislove7252
      @whatislove7252 2 ปีที่แล้ว +1

      Your profile already tells!!..
      It will happen very soon and I can’t wait to hear 💁🧏‍♀️

    • @JA-mn3re
      @JA-mn3re 2 ปีที่แล้ว

      ፈስ ለረዥም ሰዓት መያዝ ለፊንጢጣ ካንሰር ያጋልጣል?
      th-cam.com/video/g7442C7WPNQ/w-d-xo.html

  • @hiwotabebe7231
    @hiwotabebe7231 2 ปีที่แล้ว +22

    የሴት አንጀት እራሰ😅ፓስተርዬ ጌታ ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛልክ ደስ በሚል በግልጽነት ነው የምታስተምረው ብዙ ስንቅ ለነገ አሲዘኛል ኑርልን።❤❤👏

  • @urud8496
    @urud8496 ปีที่แล้ว +2

    የአገልግሎት ዘመንኸ ይባርክልን መምህራችን

  • @mahiyegeta2387
    @mahiyegeta2387 2 ปีที่แล้ว +6

    ክበርልኝ ፓሰተር እወድሀለሁ😍
    የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይባረክ👏👏👏

  • @HandM1906
    @HandM1906 ปีที่แล้ว +5

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በጣም ነው የማደንቅህ የማከብህር ተባርክ

  • @regattw4750
    @regattw4750 ปีที่แล้ว +1

    ፖስተር ቸሬ ቃለ ሂወት ያሰማልን። ይህ ትምህርት ለብዙ ትዳር በጣም ይጠቅማል። ባሌ ይህን ትምህርት ይህን የእግዚኣብሔር ቃል ብያውቅ እግዚኣብሔር ኣምላኽ ለትዳር ህግ የሰጠው እንደራሱ ስራ በማየትነው።

  • @user-cg4sd4wr7s
    @user-cg4sd4wr7s ปีที่แล้ว +1

    እግ/ር ይባርክ ፀጋው ይብዛልክ 1ኛ ነክ🙌🙌🙌👏👏👏

  • @addisabera6268
    @addisabera6268 ปีที่แล้ว +2

    ምናይነት፡የተባረክሰው፡ነህ፡ፈጣሪ፡ይጠብቅህ

  • @bereketbalcha1649
    @bereketbalcha1649 2 ปีที่แล้ว +4

    paስተር ቸሬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ በአንተ ትምህርቶች በጣም ትጠቀሚያለው🙏❤❤

  • @rutht9104
    @rutht9104 2 ปีที่แล้ว +8

    ጆሮዬን ማመን አቃተኝ ብቻ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏❤

  • @rahelgebremeskel5069
    @rahelgebremeskel5069 2 ปีที่แล้ว +7

    ዋዉ ፓሰተርዬ እውነት እንዳተ አይነቱን ያብዛልን ፀጋ ይብዛልክ ጌታ እየሱስ ብርክ ያርግክ

  • @ayantudaniel9657
    @ayantudaniel9657 2 ปีที่แล้ว +7

    አንተን የሰጠን እግ/ር ስሙ ይባረክ❤❤❤

  • @meserettamiru6353
    @meserettamiru6353 2 ปีที่แล้ว +20

    አንዳንዱ መንከባከብ ማለት በፍቅረኝነት ዘመን ብቻ የሚመስለው አለ ቸርዬ በደንብ አስተምርልኝ ጌታ ይባርክህ

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 2 ปีที่แล้ว

      Anchi gena Algebashim.

    • @addiskassa5165
      @addiskassa5165 2 ปีที่แล้ว

      @@sweetman5249 mendenew yalegebat? Yeah, she is right most of men are like that, when you respect her and love her your life will be in heaven, women have a tendency to make life amazing if she is happy!!! Happy wife Happy life!!!🙏

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 2 ปีที่แล้ว

      @@addiskassa5165 Ante agibitehal ? Eskahun alayehum engidih Endesu kehone . Gin gena mist eyefelegiku new alagebahum.

  • @silentgirl1943
    @silentgirl1943 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ለመናገር ሀይማኖት ብቻውን አያድንም ፡፡ የሰው ልጅ ዋናው ተግባሩ ነው፡፡፡፤ እኔ ፕሮቴስታንት ተከታይ አይደለውም ነገር ግን ፓስተር በጣም ነው የምከታተለው ስብከትክን ፡፤ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥክ የልብ ነጋሪ ነክ በጣም ደስ ብሎኛል፡፤ የምታነሳቸው እርሶች ገራሚ ናቸው፡፡
    ሌላው በዚህ ዘመን የጎረቤት ፍቅር ጠፍቷል በሱ ላይ ብታስተምር ደስ ይለኛል፡፤

  • @aschalechtube1680
    @aschalechtube1680 2 ปีที่แล้ว +6

    ዋውውው ተባረክልኝ ከዚህ በላይ ጸጋው ያብዛልክ

  • @yemhanes771
    @yemhanes771 2 ปีที่แล้ว +4

    አንተስ ተባረክ ቸሬ ግን እነሱ የታሉ ይህን የምናዳምጠው ሴቶች ብቻ ነን,, በብዛት ስንቱ እግዚአብሔር ሆይ ውረድልን የሚሉ እልፍ ናቸው!!!🙏

  • @wakumageleta4782
    @wakumageleta4782 ปีที่แล้ว +2

    ፓሰተሪዬ በሁሉ ነገርጌታ ፀጋን ያበዛልህ ጌታ የተመሰገነ ይሁን የሚታስተምራቸዉ ሁሉ መሬት ጠብ አይለይም ደግሞፓስፊክ ውቅያኖስ ተጨልፎ 🥰እንደማያልቅ እንዲሁ በየጊዜው የሚታቀርባቸዉ Topic ትምህርቶች ሁሉ ኣየልቅብህም ይመችህ ተባረክልን ዕድሜ የማቱሳለ ይሁንልህ ❤😍!

  • @hawinewarq2125
    @hawinewarq2125 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርከው

  • @tigist9810
    @tigist9810 2 ปีที่แล้ว +4

    ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘርህ ይባረክ አንተን የወለደች ማህፀን ትባረክ ምንኛ የታደለች ሚስት ናት አንተን ያገባች

  • @amena3575
    @amena3575 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግበጣም እምወድ እማከብርህ ቸሬ ❤🙏

    • @amena3575
      @amena3575 ปีที่แล้ว

      ፓሥተር ቼሬ እነድ ጥያቂ ብጠይቅህ ተመለሥለኛለሆ በትዳር ጉዳይ?

  • @mekdesbelete7534
    @mekdesbelete7534 ปีที่แล้ว +1

    ❤min-alebet bezhi seat yewodefit echognaye yihen timirt betemare!Ameseginalewu❤

  • @mekdsegebre9356
    @mekdsegebre9356 2 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ፖስተር ቸሬ ዛሬ በሳቅ ገደልከኝ እውነትክን እኮ
    ነው እኛ ሴቶችን መረዳት ያስፈልጋል እኔ ራሴ ለራሴ አንዳንድ ጊዜ ፀባዬ ሲቀያየር ቆይቼ አፍራለሁ ግን ወደን እንዳልሆነ ባሎች ቢረዱ መልካም ነው በምታስተምረው ትምህርት ተጠቅሚያለው በብዙ ተባረክልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏

  • @user-zq4jl1gb1e
    @user-zq4jl1gb1e 2 ปีที่แล้ว +4

    ታድለን ዘንድሮ የምናገባ ተባረክልኝ

  • @user-qv2be6je2z
    @user-qv2be6je2z 2 ปีที่แล้ว +5

    ታበረክ እግዚአብሔር ዘማንህን ይባረክ

  • @znbeznbe3821
    @znbeznbe3821 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እናመስግናለን ዘመንህን ሁሉ ይባርክ !

  • @Bellayerose
    @Bellayerose 2 ปีที่แล้ว +7

    ቸርዬ ብሩኩ ሰው ተባረክልን 🙏 ውይይይይ የመረዳትህ ጥግ ይደንቃል። ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ 🙏

    • @addiskassa5165
      @addiskassa5165 2 ปีที่แล้ว

      Betam! Metadel new endeh Egezybher seybera!!!🙏🙏🙏..Meshat becha eko new Egezybher deg new lehullum yaberal gen meshat yasfelegal gen!!!🙏

  • @samm5903
    @samm5903 2 ปีที่แล้ว +2

    ሁለቴ አግብቼ የፈታሁበት ምክንያት ዛሬ ገና ገባኝ የባል ድርሻ ሚስቱን መውደድ ነው በትክክሉ አልተገበርኩትም ነበር ። ሦስተኛዋ ግን እድለኛ ነሽ

  • @user-ek2tw9fh3p
    @user-ek2tw9fh3p 2 ปีที่แล้ว +3

    ተባረክልኝ ፓስተርዬ ስላንተ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ እንደዚህ እንዳንተ የሚያስብልኝ ባል ይስጠኝ ጌታዬ ግን አሁን አልፈልግም ወደፊት እንደ ጌታ ፈቃድ

  • @eyuaragayoutubelakiadirigu9066
    @eyuaragayoutubelakiadirigu9066 ปีที่แล้ว

    Wowowo Barita Timiritu Baxami Xaqami Now la Hulumi Shere Inadarigaleni Idimaru👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👊

  • @handej6221
    @handej6221 ปีที่แล้ว +1

    This man is awesome, may God bless you

  • @Bethlehem2229
    @Bethlehem2229 2 ปีที่แล้ว +2

    Efoyi Pasterye tebarek, leni Bal newu yenegerklgni. Haimanoti Lila newu gin timihrtochihn hulim eketatelalehu Medhanialem abzito yibarkh.

  • @silentgirl1943
    @silentgirl1943 2 ปีที่แล้ว +2

    1. አንተ በእውነት ገራሚ ሰው ነክ፡፡
    2. ፈጣሪ ይባርክ

  • @kalkidanbrehnu7288
    @kalkidanbrehnu7288 2 ปีที่แล้ว +3

    ምነው አጠረ በጌታ ጠብቄ ብዞ ..😔 ተባረክ እድሜ ይስጥክ ወድም ቸሬ...

    • @sofietube3821
      @sofietube3821 2 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን ውዴ

  • @semertorma1579
    @semertorma1579 2 ปีที่แล้ว +2

    ቸርዬ አግዚአብሔር ይባርክህ የእውነት ባላለቀ🙏

  • @Haset7866
    @Haset7866 2 ปีที่แล้ว +3

    Beloved pastor Cherea great servant of God bless you more. I love hearing your teaching, very truthful 100%🤗🤗

  • @hailelove1
    @hailelove1 2 ปีที่แล้ว +1

    በብዙ ተባረክ።ጌታ ዘመንህን ይባርክ።

  • @Muday-Werk
    @Muday-Werk 2 ปีที่แล้ว +4

    እንደው ምን አባቴ ላርግህ! ተባረክልኝ!!!!!!!!!!

  • @fretachannel
    @fretachannel 2 ปีที่แล้ว +2

    የሰማይ ኣምላኽ ይባርክህ የመገለጥ መንፈስ ይጨምርልህ።

  • @Sara-lb6zy
    @Sara-lb6zy ปีที่แล้ว +1

    May God bless you yeleben new yetenagerekew geta yebarekeh 🙏

  • @yamalyamal6691
    @yamalyamal6691 2 ปีที่แล้ว +3

    ፓስተርዬ ተባረክ! ክርስቶስ ቤተክርስቲያንን እንደወደደ ሚስቱን ለሚወድ ባል መገዛት የሚከብድ አይመስለኝም ፣ ራስ ወዳድ ወዳድ ሆነው፣ ከ ሚስትህ ተጣበቅ የሚለውን ስተው ፣ እዛው ቤተሰባቸው ላይ ተጣብቀው አመላችንን አበላሹት እንጂ🙂🤭🤭
    ሚስቶችዬ ተረጋጉ 😉 የኛን ተራ እንማር መጀመርያ 🤗

  • @bekeleachalu6235
    @bekeleachalu6235 ปีที่แล้ว +1

    Pastor geta zemenehn yebark, wodehalew.

  • @addisualamirewbiadgie1016
    @addisualamirewbiadgie1016 2 ปีที่แล้ว +8

    መልካም ገጠሬ ባልም አለ !

    • @sebelleteferaminas9875
      @sebelleteferaminas9875 2 ปีที่แล้ว

      ይህን የመሰለ እውቀት ይዞ ንግግር ላይ መሳቱ ገርሞኛል ገጠሬ ከከተሜው በላይ የዋህ ናቸው ከተማ ተወልዶ አራድነት የሚለው ማጨስ፣መጠጣት እኮ ነው።

  • @madaenti2437
    @madaenti2437 2 ปีที่แล้ว +1

    Tabareki እግዚአብሔር ይባርክ🤲🍇🍇💞💞💞

  • @simegnishseleshi9045
    @simegnishseleshi9045 ปีที่แล้ว +2

    ከላይ የተሰጠኝ ልዩ ነው የኔ ያልከውን ሁሉ የሚያሟላ ተመስገን አምላኬ!

  • @martaayele8877
    @martaayele8877 2 ปีที่แล้ว +1

    Pastor Chere this is very dynamic!!!! May God bless you

  • @kasechmeka8878
    @kasechmeka8878 2 ปีที่แล้ว +5

    አንተ በጣም የገባህ ነህ ምን አለ ሌሎቹ ወንዶች ሩብ ያህል ቢገባቸው ፈጣሪ ዘርህን ይባርክ

  • @eyerusalemtaye8506
    @eyerusalemtaye8506 2 ปีที่แล้ว +5

    Be blessed!!! Thank you.

  • @user-bi9jd1zd8s
    @user-bi9jd1zd8s 3 หลายเดือนก่อน

    I am orthodox .but I like your speech. I am a fan of you

  • @addiskassa5165
    @addiskassa5165 2 ปีที่แล้ว +6

    Weye! Pastor Chere! Betam new yesakut! 😀😀 You made my day, As I told i alway look forward your preach because very informative and funny with the loving word of God!!! You are such a blessed Man and you always try your best to make this generation will have the best life possible! Egezybher Yebarkelen!!! 🙏🙏🙏.."Endi new memeker! Be'ewenet teru meker new" it safe so many marriage, some men they don't care about their hygiene..this is good it make them aware because affect the intimacy, the woman might not mention it but she wishes he clean more often 😉.. Tebarekelen!!! "Selemayengerew Setotaw Egezybher Yemesgen!!!"🙏

  • @sabagebremariam-xu6pz
    @sabagebremariam-xu6pz ปีที่แล้ว +1

    Wow Glory to GOD

  • @sofiaademe2414
    @sofiaademe2414 2 ปีที่แล้ว +4

    Muslim negn temeseche new yemesemah besak. New yemetgelegn thank you

  • @wintiberhe7414
    @wintiberhe7414 2 ปีที่แล้ว +2

    Husband should be taking notes.... and thank you for sharing!!

  • @tegistbale9574
    @tegistbale9574 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ፖስተር ቸሬ 😍

  • @hassetbezabih5211
    @hassetbezabih5211 2 ปีที่แล้ว +6

    ይገርማል ጌታ ይባርክህ ክርስትና እንዲህ ይኖራል 🙏

  • @jessus2607
    @jessus2607 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ ለዘላለም ይበርክ በእውነት ለምልሚ

  • @getayalewe1009
    @getayalewe1009 2 ปีที่แล้ว +5

    Thank you, Pastor Cherry, for your great teaching of the Word. God bless you..
    ባል ሚስቱን ማጥናት፣ ማንነቷን ማወቅ እና ጥንካሬዋን እና ውበቷን የሚያጎሉ ምርጫዎችን ማድረግ አለበት። በክርስቲያናዊ ጋብቻ ውስጥ አካላዊ ግጭት፣ የቃላት ጉልበተኝነት እና ስሜታዊ ቸልተኝነት ቦታ የላቸውም። ከእርሷ ጋር በመግባባት መኖር ማለት ጠቢብ ባል የራሱን ፍላጎትና ፍላጎት በመቆጣጠር ፍላጎቷን ይቆጣጠራል ማለት ነው።
    What responsibility does a husband have for his wife? Husbands should do what Christ does for his bride (church), not exaggerate. The wife is her husband's bride, she is very special, beautiful and blessed. She is like a church.
    What responsibility does a husband have for his wife again?
    1) the wife must be taker of by her husband. 2) Forgive and 3) Respected. No matter what she does, the husband should taker of his wife as the bridegroom of Christ. more that these, what does Husband do first?
    A ) THE FIRST THING A HUSBAND SHOUILD DO IS " LOVE HIS WIFE AS HE DOES LOVE HIMSELF"
    Love comes from men, not women. So the men must love their wives as their own bodies. Some men are so self-centered that they do not give their love to their wives.
    Loving a wife is not an option but a command. means must not be a choice. the bible says,
    Husbands, love your wives, just as Christ loved the church and gave himself up for her ( Ephesians 5:25)
    Christ loves His church to the point of death. In the same way, a husband should love his wife to the point of death, not to the point of divorce. ብዙውን ጊዜ ወንዶች የራሳቸውን አካል መውደድ ምንም ችግር የለባቸውም. እርካታ፣ የጡንቻ ችሎታ እና ሌሎች አካላዊ ፍላጎቶች ብዙውን ጊዜ ቅድሚያ የሚሰጣቸው ጉዳዮች ናቸው። አምላክ ባሎች ለሚስቶቻቸው ለሥጋዊ ፍላጎቶቻቸው ከሚሰጡት ልክ ቅድሚያ እንዲሰጡ እያዘዛቸው ነው። ኢየሱስ በፈቃዱ የራሱን አካል ለሙሽሪት ቤተክርስቲያን ሲል ለእንግልት፣ ለውርደት እና ለፍላጎት አስገዛ። ይህ ቅዱሳት መጻሕፍት ባሎች እንዲከተሉት የሚሰጠው ምሳሌ ነው።
    B) BEING THE LEADER OF THE HOUSE AND THE HEAD OF THE HOUSE.
    ክርስቲያን ሚስቶች የሚመኙት አምላካዊ አመራር እንጂ አምባገነንነት አይደለም። ይሁን እንጂ አንድ ሰው ባልነበረበት ቦታ መምራት አይችልም. መሪ በመጀመሪያ ይሄዳል፣ መንገዱን እየቀየረ፣ በመንፈሳዊ ጉዳዮች ውስጥ በመታገል እና በመቀጠል የእግዚአብሔርን መመሪያ ለቤተሰቡ ያቀርባል። ቤተሰብን በመንፈሳዊ ለመምራት ከኢየሱስ ጋር ቀጣይነት ያለው የግል ዝምድና መመሥረት አስፈላጊ ነው። እግዚአብሔር ሰዎችን ለቤተሰቦቻቸው መንፈሳዊ እና አካላዊ ደህንነት ተጠያቂ ያደርጋል (1ኛ ጢሞቴዎስ 5፡8)። ሚስት በማስተማርና በመምራት የተሻለች ብትሆንም እንኳ ባልየው ልጆቻቸውን በማስተማር ረገድ መሳተፍ አለባቸው።
    One of the main reasons why we see so much divorce in the church and in the secular world today is because the husband lost his place and his wife took over his position. Either the wife or the husband is not in the right place. Being in the right place or position is the authority and giving God by the Creator. The wife must be in her position (submission) and the husband must be in his position (loving his wife)
    The problem starts, when the wife or the women, to lead the house and start loving her husband, that sound is not good, but it is undeniable truth. Women are by nature receptive and follower. She is not a leader or a lover. When they do, they mess up the family..
    Love must begin with men, not with women, otherwise the marriage will not endure. God gave the womb to women so that it would bear fruit for men. When men love their wives, women conceive love and give it to their husbands. that How the law works.
    It's like this, when a man gives a seed to his wife, his wife conceives pregnancy, then the wife will bear a child.
    TO SEE IT IN MORE DETAIL.
    The seed is the love of men, and the wife conceives the love she receives from her husband, and the wife creates a living love and gives it back to her husband. It means she gave birth to a fruit of love.
    Men, by their very nature, do not bear any fruit of love; even though they produce it, but the women have, because they have a womb to produce anything men's give her. When we talk about the womb of a woman, men should be careful not to give any kind of seed to a woman or his wife because she is producing what men give, if you give her love she gives more love. if you hate her she will hate you. She will retaliate, practically or emotionally and if you insult her, she will do the same. What women do is give birth. in a negative way or a positive way.
    Therefore, all men should be careful about what they sow in their wives or women's. So sowing good seeds and positive seeds for all women is the key to have a peaceful life. It is better not to sow any negative seeds on women.
    Beware of what is sown in a woman.

  • @tigibekele955
    @tigibekele955 2 ปีที่แล้ว +5

    ጌታ ይባርክህ!🙏🙏🙏

  • @user-bh2jk1ww2q
    @user-bh2jk1ww2q ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ 100 %

  • @bekelechdele5330
    @bekelechdele5330 2 ปีที่แล้ว +2

    ፓስተር ቸሬ ተባረክ

  • @salem4086
    @salem4086 2 ปีที่แล้ว +1

    ገና በለጋ እድሜ አግብቼ አንች ጌረድ ብሎ ይጠራኛል÷ ፐጆት ÷ሎችን ሄጅና ዶለር አምጭ ለበተሰቦቸ ቤት ሰር ብሎ ጉሮሮዬን እያነቀ ፀጉሬ ላየላይ ተቆራርጦ በሆደ ዉስጥ ጌታ ያስቀመጠዉን ልጅ ገድሎ ከዉጭ ሲመጣ ቤት ዉስጥ የማገኘዉ የሴት ማሃት ኧሯ ሰንቱን ,የሚታስተምሮዉን መስማት አቃተኝ ከለቅሶ ብዛት ጌታ ይባርክ

  • @genettesfaye9716
    @genettesfaye9716 ปีที่แล้ว

    እጅግ ጠቃሚ ምክር እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @fofoali613
    @fofoali613 2 ปีที่แล้ว

    በእዉነት ጌታ ይበርክልህ ስወድህ ስትስተምሪ እዉነት ነዉ ።ምስቶችን ስንቶች ነቻዉ ዬማይከብሩ እነት ነት እጅ💚💚💚

  • @bayushii.yearisilij8031
    @bayushii.yearisilij8031 ปีที่แล้ว +1

    Ene Orotodokisi Neyni Gen Sewodooo chareeeeee

  • @mekonenrahale4098
    @mekonenrahale4098 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ቼሪ እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ ነገር ነው የተናገርከው

  • @sheewaaa401
    @sheewaaa401 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ

  • @HiwotGuche
    @HiwotGuche หลายเดือนก่อน

    ፓስተር ቸሬ እባክህ❤❤

  • @woinshetarega9835
    @woinshetarega9835 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል አመሰግናለሁ

  • @almaztesfa1039
    @almaztesfa1039 2 ปีที่แล้ว +1

    Tabark, zemene yebark, tsega ya bizalk geta amilak 💕💕💕❤️💕💕🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TinaTina-fh1fl
    @TinaTina-fh1fl 2 ปีที่แล้ว +2

    amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amrn amen amen amen amen keber legata leysuse ehuni amen tebarki gata ysuse ebarkhi tebarkhi tebarki

  • @Hanagirl544
    @Hanagirl544 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you pastor and all!

  • @hawibogale4606
    @hawibogale4606 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባርክ

  • @rebeccabelay8630
    @rebeccabelay8630 2 ปีที่แล้ว

    Amazing message, God bless you more Pastor Chere!

  • @addiskassa5165
    @addiskassa5165 2 ปีที่แล้ว +6

    Most of us think going church every Sundays make us perfect follower of Jesus Christ or Christian. " The first and most important thing we need to know about wisdom is that it comes from God. Psalm 111:10 tell us that the beginning of true wisdom is found when we fear the Lord, and then goes on to say that we'll grow in wisdom" When we obey God.🙏

  • @degleltesfamicael975
    @degleltesfamicael975 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው የሚገርም ስብከት

  • @freweinizere7098
    @freweinizere7098 2 ปีที่แล้ว +1

    This is heaven on earth.God bless you.Glory to God.

  • @konjoethiopiawit8748
    @konjoethiopiawit8748 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏

  • @frelakew8053
    @frelakew8053 ปีที่แล้ว

    Huffffffffe des syel kale Hiwot yasemalen betam betam yasarefal

  • @wayessaolkaba249
    @wayessaolkaba249 2 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ ወንድም ቼሬ!

  • @MekdelawitTsegaye
    @MekdelawitTsegaye 6 หลายเดือนก่อน

    Tabarek

  • @gemechuderessa
    @gemechuderessa 2 ปีที่แล้ว

    Pastor Chare tebarek wondime ! Geta Iyesus Kiristos abizto yibarkih.

  • @aradanation6325
    @aradanation6325 2 ปีที่แล้ว

    yebareklgh paster chere amesgnalehu tebareklgh

  • @bilenkibret3715
    @bilenkibret3715 ปีที่แล้ว

    ለዚህ ሰው ቃል የለኝም

  • @bethlehembizuwork3493
    @bethlehembizuwork3493 2 ปีที่แล้ว +2

    God bless You!!🙏❤

  • @genetteklehaimanot544
    @genetteklehaimanot544 2 ปีที่แล้ว +1

    Zement Ybarek

  • @ruthpetros5114
    @ruthpetros5114 2 ปีที่แล้ว +3

    Cherye you are sooo blessed

  • @rozinadaniel796
    @rozinadaniel796 2 ปีที่แล้ว +1

    paster cher Yesema Amilak yibarek Tebarek Tebarek ❤️