6 የተለያየ የምግብ አሰራር ለምሳ በሜላት ኩሽና |ዶሮ ወጥ አልጫ ወጥ ጎመን ዝልቦ የአይብ አሰራር ቀላል የኮርን ፍሌክስ ጣፋጭ እና እንጀራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ค. 2021
  • 6 የተለያየ የምግብ አሰራር ለምሳ በሜላት ኩሽና

ความคิดเห็น • 167

  • @birukhaile6936
    @birukhaile6936 3 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ቆንጆ ነው እንደሁልጊዜው ምንም እሚወጣልሽ ነገር የለም የነካሽው ሁሉ በጣም ቆንጆ ነው የእኔ እህት እግዚአብሔር በርኮሻል ታድለሻል

  • @lishanbeyene2102
    @lishanbeyene2102 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ባለሙያ ነሽ የመልካም አስተዳደገግ ዉጤት መሆኑን ይገለጻል ።

  • @peaceethiopia638
    @peaceethiopia638 3 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ነው ልክ ብለሻል ፀባዩ አንድ አይደለም
    እንዳልሽው ዋናው እቤት እራሳችን መጋገራችንና
    ሳንጠራጠር መመገባችን በቂ ነው።

  • @sunnyabebe3802
    @sunnyabebe3802 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ይብዛልሽ አድናቂሽ ነኝ

  • @gelanibedani4446
    @gelanibedani4446 3 ปีที่แล้ว

    ሜልዬ የኔቆንጆ በተረጋጋ ሁኔታ የተሰራ ምሳ በቃ ሳይበዛ መጠነኛ የሆነ ለጠና ተስማሚ ይሄነው የኢትዮጵያዊነት መገለጫ ደስ የሚል ገበታ እጅሽ ይባረክ ምግቡም የተባረከ ይሁንልሽ 😚😚😚

  • @mamaskitchenmelat56
    @mamaskitchenmelat56 3 ปีที่แล้ว +1

    ሜልዬ ትለያለሽ እኮ የኔ ቆንጆ ያንቺ አሰራር ለሰው ብርታት ይሰጣል ሙያሽ መቼም ከቃል በላይ ነው ብቻ እጅሽ ብርክ ይበልልኝ

  • @user-yj9sb4qs2n
    @user-yj9sb4qs2n 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ካች ብዙ ነገር ተምራለሁ

  • @user-jz6mq2jv5l
    @user-jz6mq2jv5l 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ እናመሰግናለን የኔ ባለሙያ እጅሽን ብርክክክክ ያድርግልሽ ፀጋውን ያብዛልሽ♥♥♥

  • @elsamekonnen2440
    @elsamekonnen2440 3 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ባለሙያ ጥንቅቅ ያልሽ ሴት ወይዘሮ እኮ ነሽ👍👍

  • @najettube4981
    @najettube4981 3 ปีที่แล้ว

    ዋው ማሻ አላህ እውነት በጣም የሚያምር እጅ የምያስቆረጥም መግነው ያሰየሽን በጣም አመሰግናለው

  • @selam21558
    @selam21558 3 ปีที่แล้ว

    ሜሊዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ

  • @meserettsegaye6343
    @meserettsegaye6343 3 ปีที่แล้ว

    ቀላልና ጊዜ ቆጣቢ ነው እንዳልሽው በቀላሉ
    ለአይን ደስም ይላል በተረፈ ልጆችሽን
    ሳሚልኝ ተባረኪ ውዴ!!

  • @zehabeshawittube7174
    @zehabeshawittube7174 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ባለሙያ ነሽ 😋😋😋እጅሽ ይባረክ

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 3 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ቆንጆ ነው ጎበዝ እንጀራውም ወጡም ሁሉ እጅግ በጣም ቆንጆ ጎበዝ በርቺ 😍🙏 ተባረኪልኝ

  • @tsigeredahagos6214
    @tsigeredahagos6214 3 ปีที่แล้ว

    ባለሙያ ነሽ የሰራሽው ምግብ በጣም ያስጎመጃል

  • @adanechwolde578
    @adanechwolde578 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ በጣም ያምራል እንደሚጣፍጥ እርግጠኛ ነኝ

  • @bethelnnakuba9023
    @bethelnnakuba9023 3 ปีที่แล้ว

    እጅግ ሲበዛ ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባርከው አመሰግናለሁ❤️💞

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 ปีที่แล้ว +1

    Great 👍🏾 job as always thank you 🙏🏾 for sharing

  • @tigistlemma3135
    @tigistlemma3135 2 ปีที่แล้ว

    ባለሙያ ነሽ

  • @rstagebreyesus2339
    @rstagebreyesus2339 3 ปีที่แล้ว +1

    Talented and creative 👏 Bless your hands!

  • @user-zi9mt2cl1f
    @user-zi9mt2cl1f 3 ปีที่แล้ว

    Meluye sarawochishi hulu 👌👌New baxami yamikatateleshi ❤

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 ปีที่แล้ว

    beyayenetu deredershew. Thank you for sharing!

  • @fetiyanuri1107
    @fetiyanuri1107 3 ปีที่แล้ว +1

    Yezihin yerasun recipe ye enjerawun asayin please 🙏, thanks for all u do

  • @Monica-un4rz
    @Monica-un4rz 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ እጅሸ ይባረክ❤👌

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 3 ปีที่แล้ว +1

    ሜሉዬ የኔ ማር እጅሸ ይባረክ በጣም ምርጥ ሁሉነገር የምትሰሪዉ ምንም አይወጣለትም በጣም ባለሞያ ዉድድድድድ በርቺልኝ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      ነባዬ እግዛብሄር ያክብርልኝ

  • @meazalegesse2534
    @meazalegesse2534 3 ปีที่แล้ว

    Beautiful and creative as always 👍👍👍❤

  • @user-jh3pw4uj9e
    @user-jh3pw4uj9e 3 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 3 ปีที่แล้ว

    ሜሊዬ ባለሙያ እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @fatimamuhammad1775
    @fatimamuhammad1775 2 ปีที่แล้ว

    በጣምቆጆእጂሽይባርክ

  • @temkinmohammed937
    @temkinmohammed937 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝዝዝ

  • @konjitaguade7255
    @konjitaguade7255 3 ปีที่แล้ว +2

    የአገሬ ልጅ ባትሆኚ ይቆጨኝ ነበር በብዙ ተባረኪ ሀሌ ነው የምታስደምሚኝ

  • @user-bx2dd3qs2e
    @user-bx2dd3qs2e 3 ปีที่แล้ว

    የመጀመሪያ እንጀራ ካሴና ነው እሚባል በእኛ ባህል የኔ ባለሙያ🌹🌹🌹

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ሜሊዬ እኔ እንጎቻ በመጋገር ነው የምጀምርው😄

  • @merryjon2586
    @merryjon2586 3 ปีที่แล้ว

    No word express , be blesse,

  • @seadamohammedhaseen1191
    @seadamohammedhaseen1191 3 ปีที่แล้ว

    berchi melly betame harife new

  • @user-ub4nn2et4j
    @user-ub4nn2et4j 3 ปีที่แล้ว

    You are BEST keep it up.

  • @ruhamaelshaday4257
    @ruhamaelshaday4257 3 ปีที่แล้ว

    Tebareki 🌹🌹🌹

  • @tizitaayano4158
    @tizitaayano4158 2 ปีที่แล้ว

    wawu ijshi yibareki anijeta ❤💋👍👍💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯

  • @rahelbekele5221
    @rahelbekele5221 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ የእኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ እኔም እቺ ቀለል ያለች ዶሮ ብዙ ጊዜ እስራታለሁ ጥብሱም ብትሞክሪው ቆንጆ ነው እጅሽን ይባርከው በርቺ።

  • @lidu3065
    @lidu3065 3 ปีที่แล้ว +2

    U r such talented

  • @temesgenabera5271
    @temesgenabera5271 3 ปีที่แล้ว

    Betam arif

  • @tarikgeletu2448
    @tarikgeletu2448 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ባለሙያ ሁለገብ ነሽ

  • @user-zf5oc8fb9e
    @user-zf5oc8fb9e 3 ปีที่แล้ว

    በርች እህት ትችያለሽ

  • @titisekitchen7013
    @titisekitchen7013 3 ปีที่แล้ว

    Ejish yibarek Meliye balemuya❤🙏👌

  • @asma2386
    @asma2386 ปีที่แล้ว

    Malu. Yena. Mrt ymechsh. Berchi. thank you so much sis

  • @senaitabraha2450
    @senaitabraha2450 3 ปีที่แล้ว

    Btam Gobez berchi .👍

  • @smartone4482
    @smartone4482 2 ปีที่แล้ว

    የኔባለሞያ ሺግዜ ኑሪልኝ

  • @yodittilahun3192
    @yodittilahun3192 3 ปีที่แล้ว

    እንዴት እንደምወድሽ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ በርቺ አይዞሽ

  • @alhamdulilahforevrythinga571
    @alhamdulilahforevrythinga571 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ባለ ሙያ በጣም አሪፍ ያስጎመጃሉ ወላሂ

  • @user-qi9be5mb6g
    @user-qi9be5mb6g 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ሞያ ብቻ ይመችሽ ሜልየ

  • @melkamutsegaye6943
    @melkamutsegaye6943 3 ปีที่แล้ว

    GOBESE!! Gobese!! Bravo!! Bravo!!

  • @hababiy9747
    @hababiy9747 2 ปีที่แล้ว

    እንጀራ እየጋገርኩ ነው እያየሁሽ ያለሁት my dear እጆችሽ ይባረኩ! የልጆችሽ እናት ያርግሽ

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ የኔ ልዩ 💝

  • @aziebhabte-selasie7329
    @aziebhabte-selasie7329 ปีที่แล้ว

    Betam gobez nesh Melly.❤

  • @Ffrita2068
    @Ffrita2068 3 ปีที่แล้ว

    Ur the best 👌💓

  • @sadiahassan6338
    @sadiahassan6338 3 ปีที่แล้ว

    Mascha Allah. Mar

  • @hylamlakmulgeta3784
    @hylamlakmulgeta3784 3 ปีที่แล้ว

    ሜሊ በጣምነው እማደንቅሽ ምክንያቱም እኝም በምናገኘው ነገር ስለሆነ የምታሳይን እጅሽ ይባረክ ሌላው ደግሞ ምሥር በስጋ ብታሳይኝ በጣምነው ደሥሚለኝ

  • @tegesttegesttemegenamlake414
    @tegesttegesttemegenamlake414 2 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ እጅሽን ይባርከው ካንቺ ስቱን ታማርኩ ፈታሪ ደስታሽን ያብዛው መልካም አዲስ አመት

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      አሜን ለሁላችን ትግስትዬ

  • @frehiwotwoldyohanes4467
    @frehiwotwoldyohanes4467 3 ปีที่แล้ว

    ወይ ሜልዬ የነእማዬን ጎመን አስታወሺን የምትገርሚ ልጅ

  • @loveelroi4453
    @loveelroi4453 3 ปีที่แล้ว +1

    Uffffffffff why did I come across to this video why why 😧😩 I wanna eat wuyyyy derho .. I love Alicia .. Abet hetiyatish 😅😅😅

  • @meriemweber7401
    @meriemweber7401 ปีที่แล้ว

    Allah yebarkesh tena yestesh yene mar

  • @emebetabduk948
    @emebetabduk948 3 ปีที่แล้ว

    Tnx dear

  • @geriemelkama7059
    @geriemelkama7059 3 ปีที่แล้ว

    Miley my dear I love your job

  • @fikrtetefye8224
    @fikrtetefye8224 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉ 1ኛ😘😘😍😍

  • @buzedamsew1431
    @buzedamsew1431 3 ปีที่แล้ว

    Min albet nusun moyal lane bistsgni fatri wube iko new sirash tabarki yen liyu❤️❤️❤️🍒🍒🍒🇪🇹

  • @aynalemde6945
    @aynalemde6945 3 ปีที่แล้ว

    Yene kimame ❤️❤️

  • @mareemahmed2419
    @mareemahmed2419 3 ปีที่แล้ว +1

    Woow gobez iski ye injera abokak asayin mely

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      ቀደም ብዬ አሳይቻለው መሪምዬ ገብተሽ እይው

  • @mdeinamohmead6688
    @mdeinamohmead6688 3 ปีที่แล้ว

    Tabraki 😋😋😋😋😋❤️

  • @alhamdulilahforevrythinga571
    @alhamdulilahforevrythinga571 3 ปีที่แล้ว

    አገራችን እኮ አንድ ነገር ብቻነው ሚጠቀሙት ምክንያቱም ያላቸውም ነገር አይሰሩም ከስት አዱ እጂ

  • @mammaalemeujjguh
    @mammaalemeujjguh 3 ปีที่แล้ว

    👍👍muyatena

  • @b.t7056
    @b.t7056 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching!! kalo kalokeri Melu agape🙏😍😍

  • @aea811
    @aea811 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍

  • @mekidesnegash5010
    @mekidesnegash5010 3 ปีที่แล้ว

    Beka melu bal muya argishegn eko 😀 ejish yibarki yene konjo

  • @tg5355
    @tg5355 3 ปีที่แล้ว

    👌👌👌👌👌

  • @marthatariku4384
    @marthatariku4384 3 ปีที่แล้ว

    👍👌

  • @user-kx9cp4gn3y
    @user-kx9cp4gn3y 3 ปีที่แล้ว +3

    ሜሎዬ የኔ ቆንጆ እየናፈቅሽኝ በቅርቡ አገር እገባለሁ ቪድዮችሽን ዳውሎድ አድርጌ ልዶ በዩቱብ ልያዘው አይጠፋም????

  • @joelfiesha1287
    @joelfiesha1287 2 ปีที่แล้ว

    Melly realy you are a wonderful woman your works are beautifu thank you so much. From Ethiopia.

  • @rimtube1335
    @rimtube1335 3 ปีที่แล้ว +1

    ሙያሽ ሙያ ነው በርች
    ደምሩኝ

  • @le1785
    @le1785 3 ปีที่แล้ว

    ሜሊዬ ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

  • @user-fz5zl5lq9h
    @user-fz5zl5lq9h 3 ปีที่แล้ว

    Me first

  • @user-pn5lb1qu4i
    @user-pn5lb1qu4i 3 ปีที่แล้ว

    Love everything you do may God bless you endlessly dear 😍😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍👍*1000000000...

  • @almaza3357
    @almaza3357 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሬበጣም አሬፍ ነውግንትንሽ ሌጡወፍርዋል

  • @mimifeleke4731
    @mimifeleke4731 3 ปีที่แล้ว

    ዛሬ ደግሞ ጉድ ሆነሻል በደንብ ማእድ ቤትሽ አስገባሽን እኮ ተባረኪ!

  • @edenmehari3577
    @edenmehari3577 2 ปีที่แล้ว

    Siwedish ❤️💋👍

  • @arsemamariyamlji3122
    @arsemamariyamlji3122 3 ปีที่แล้ว

    Enmsgenalen ejshen yibarkw ehetachin

  • @hellahellaye1783
    @hellahellaye1783 3 ปีที่แล้ว

    ወቸቸቸ ጉድድ👍👍👍👍👍

  • @romangebru5846
    @romangebru5846 3 ปีที่แล้ว

    Sewedesh💞💞🇪🇹

  • @RabiaHassen-zc2ti
    @RabiaHassen-zc2ti 7 หลายเดือนก่อน

    ሜሊ ኮሰረት በእንግሊዘኛ mint ነውዴ

  • @user-wn1yq3bo9l
    @user-wn1yq3bo9l 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እህት በቃ ሞያ ልማር ነው ኣድስ ገብ ነኝ እንደ ኣጋጣም ነው ያገኛሁሽ በርች

    • @user-in3hv9if5r
      @user-in3hv9if5r 3 ปีที่แล้ว +1

      ሰብ አርጊያት ባለሙያ ትሆኛለሽ እኔ በጣም ትመቸኛለች

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว +1

      ሁላችሁንም አመሰግናለው

  • @enayko5471
    @enayko5471 3 ปีที่แล้ว

    👍😋😋😋Brava

    • @enayko5471
      @enayko5471 3 ปีที่แล้ว

      Sele erdo kemem asregn please

  • @jujuali1759
    @jujuali1759 3 ปีที่แล้ว +2

    This looks very nice, good job 💖 thank you and where can I find the mogogo 👏

    • @fisshayemezgebu8858
      @fisshayemezgebu8858 3 ปีที่แล้ว

      Mogogo-Metad-e-you-zebehal
      Be-Amaharik.

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      thank you juju!here is the number 0046704337568 was mitad so you can call

  • @meriemweber7401
    @meriemweber7401 ปีที่แล้ว

    Betam des yelal kelal konjou Allah yetebkesb

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 3 ปีที่แล้ว

    Looks absolutely amazing and delicious 😋 thank you for sharing ❤ 😊

  • @fisshayemezgebu8858
    @fisshayemezgebu8858 3 ปีที่แล้ว

    Hi-Melly-yet-teftsh-neber?
    Hulum-yeserashew-megboch
    betam-betam'yamralu.

  • @daniibrahim2765
    @daniibrahim2765 3 ปีที่แล้ว

    Welcom melly

  • @dggghhk6912
    @dggghhk6912 3 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🙏🙏

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ሜሉዬ ሞያሽ ተዘርዝሮ አያልቅም::

  • @mahderegebremariam8138
    @mahderegebremariam8138 3 ปีที่แล้ว

    ❤❤🥰🥰👍👍👏👏

  • @genet3394
    @genet3394 11 หลายเดือนก่อน

    የምን ዱቄት ነው እንጀራሽ

  • @buzedamsew1431
    @buzedamsew1431 3 ปีที่แล้ว

    Oson dandae 100000 sabscaryb badrkush new🥰🥰🥰🥰🥰