በረፍት ቀናችሁ ዘና ብላችሁ የምትበሉት የቁርስ አይነት |ፉል አምባሻ የስጋ ፍትፍት ቡና |melly spice tv |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ส.ค. 2024
  • በረፍት ቀናችሁ ዘና ብላችሁ የምትበሉት የቁርስ አይነት ትወዱታላችሁ ለመስራትም ቀለል ያለ ለሁሉ ቤተሰብ የሚሆን ቆንጆ ቁርስ ነው
    ለአንባሻ ግብአት
    2 ኩባያ ዘይት
    3 የሾ ማንኪያ ዘይት
    1 የሻ ማንኪያ እርሾ
    1/2 ጥቁር አዝሙድ
    ጨው እና ውሀ እንዳስፈላጊነቱ

ความคิดเห็น • 106

  • @selamselam1804
    @selamselam1804 3 ปีที่แล้ว +7

    የሚገርመኝ በጣም ባለሙያነሽ እግዚአብሄር ነውእንዲ። ያደረገው

  • @ababababyfoodashagre5569
    @ababababyfoodashagre5569 3 ปีที่แล้ว +2

    የምትሰሪው በጣም ቆንጆ ነው ግን የምትሰሪውን መጠኑን ብትናገሪ ወይም በጽሁፍ ብታስቀምጪው በጣም ቆንጆ ነው በርቺ

  • @ruttendale8488
    @ruttendale8488 3 ปีที่แล้ว +2

    ሁሌ ሥራሽ ያስደምመኛል እጅሽ ይባረክ የቪዲዮው ቀረፃውም እሚገርም ነው።

  • @merytube9234
    @merytube9234 3 ปีที่แล้ว +2

    በመጀመሪያ ጥበበኛ ና ብልህ አርጎ ለፈጠረሽ ፈጣሪ ሜሉዬ የምትደነቂ ነሽ ተባረኪ ❤️🙏

  • @lyatesfaye4432
    @lyatesfaye4432 3 ปีที่แล้ว

    ስራሽ ሁሉ ጽድት ያለ መሆኑ የመስራት ፍላጎት ይቀሰቅሳል። እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል!!!

  • @happyhappy-qq4nc
    @happyhappy-qq4nc 3 ปีที่แล้ว +6

    ፅድት ያለስራ ነው ሜሉዬ አመሠግናለሁ

  • @user-sq6uz2ls5h
    @user-sq6uz2ls5h 3 ปีที่แล้ว

    ምርጥ። እሤት ጤና ሠላም። ለሙሉ በተሠብሽ። መልካም የጤና። ማድ ይሁን አሜነን

  • @edenb8558
    @edenb8558 3 ปีที่แล้ว +2

    Watching you on TV and commenting/liking on my phone.Besides your cook, I love your kitchen utensils. you’re AMAZING!

  • @meryamborenatube3637
    @meryamborenatube3637 3 ปีที่แล้ว +1

    እንቆ እኮነሽ የኔ ጀግና ሴትን ሴት የሚያስብላት ትትናዋ እና ሙያዋ ነው ።👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️

    • @zeritutube
      @zeritutube 3 ปีที่แล้ว

      ትክክልወደ

  • @rahelbekele5221
    @rahelbekele5221 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ የእኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ ምግብ ነው ሞያ እያንበሽብሽን ነው በርቺ እጅሽን ይባርከው።

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 ปีที่แล้ว

    Perfect as always! Thank you Melliye!

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 ปีที่แล้ว

    Everything looks delicious 😋 thank you 🙏🏾 for sharing dear

  • @selamselam1804
    @selamselam1804 3 ปีที่แล้ว +1

    እጅሽ ይባረክ ሜሉ

  • @funtik70
    @funtik70 3 ปีที่แล้ว +2

    መደመሜ ቀጥሏል ሜሉዬ ድንቅ ባለሙያ !!!

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ በጣም ቆንጆ ነው በርች 🙏

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 ปีที่แล้ว

    ሜላትዬ ለክ ነሽ አንባሻ ይሸለማል ይባላል ቆንጆ ቁርስ አሳየሽኝ አመሰግናለሁ 👌👌❤🙏

  • @endryasyeheyes3146
    @endryasyeheyes3146 3 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው ነው

  • @mahletyilma6330
    @mahletyilma6330 3 ปีที่แล้ว

    Looks amazing great job!

  • @seadamohammedhaseen1191
    @seadamohammedhaseen1191 3 ปีที่แล้ว

    Masha allah new melly betame harife new 🙏berchi

  • @meryamborenatube3637
    @meryamborenatube3637 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ❤️❤️❤️❤️❤️

    • @alganeshbahre8598
      @alganeshbahre8598 3 ปีที่แล้ว

      I say the same thing her food is delicious

  • @dekisebina73
    @dekisebina73 2 ปีที่แล้ว

    I can’t wait to try it! 🙏

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera
    @ExodusRiseandShineEleniAdera 3 ปีที่แล้ว +1

    Abet muya tig dress new.. eyetemaren new Melu berchi!! Like 👍like 👍Alicha fitfit serechae alaweqem neber astawesxegn malet new..

  • @melkamutsegaye6943
    @melkamutsegaye6943 3 ปีที่แล้ว

    Bravo!! Bravo!! You open my appetite very much.

  • @fatumaibrahim5507
    @fatumaibrahim5507 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @romanadenew7202
    @romanadenew7202 3 ปีที่แล้ว

    ታባረኪ ሜላት

  • @migo175
    @migo175 2 ปีที่แล้ว

    Wud mesh bewenet..I love clear glass for coffee..yene balemuya I am your new fan

  • @tsigerdaberakey2381
    @tsigerdaberakey2381 3 ปีที่แล้ว

    Wowww nice ❤🙏😍

  • @ghideymedhanie1706
    @ghideymedhanie1706 3 ปีที่แล้ว +1

    Excellent remain Blessed sister Love you

  • @abebawkidan2493
    @abebawkidan2493 3 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ብርክ ይበል ሁሌ የወርቅ አምባር ከእጅሽ አይጥፋ ሜልዬ የኔ ባለሞያ

  • @mimiendalew1564
    @mimiendalew1564 3 ปีที่แล้ว

    Wow wow wow betam yameral tebarki

  • @emebetmulatu2795
    @emebetmulatu2795 3 ปีที่แล้ว

    lemta benatsh , waw ejish yebarek ,lijochesh tadelew

  • @tefetelahoun5875
    @tefetelahoun5875 3 ปีที่แล้ว

    Wow it’s so delicious 👍🙏👏

  • @aynalemhabtegeorgis6309
    @aynalemhabtegeorgis6309 3 ปีที่แล้ว +1

    Nelly great keep going, tThan you .

  • @user-jt3ql6mr5q
    @user-jt3ql6mr5q 3 ปีที่แล้ว

    You are PERFECT. "Ejishin ayikortimew"

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 3 ปีที่แล้ว

    የኔ እህት እጅግ በጣም ባለሞያ ባለሞያ ነሽ እጅሽ ይባሸክ የኔ ውድ እህተ፮ አመሰግናለሂ🌷🌷🌹🌹🍀🍀🌸💐🍁🍁🌺🌺💐💐

  • @memijtelefoon9887
    @memijtelefoon9887 3 ปีที่แล้ว

    Tebareki Ehtachin, Betam bezu new kanchi yetemarkut. Berchilin Egziabher abzto yesetesh, beteshin befiker ena beberket yemulalish Fetariyachin 🙏💝

  • @ZebibMehari
    @ZebibMehari 3 ปีที่แล้ว

    Brava Melat👏🏾👏🏾😍😍

  • @melatleul2405
    @melatleul2405 3 ปีที่แล้ว

    Mliye Betam arif now Thnak you 😘😘👌

  • @hanniabu9867
    @hanniabu9867 3 ปีที่แล้ว +7

    ሜሉየ ድምፅ ሁኚ ሳኡዲ ለሚኖሩ እህትና ወንዲሞቻችን

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว +3

      የኔ ቆንጆ እሆናለው ግን እንዴትአባቴ ልርዳቸው ግራ ገብቶኛል

    • @darselamferej7577
      @darselamferej7577 3 ปีที่แล้ว

      @@Mellyspicetv be mqawom nwa

    • @darselamferej7577
      @darselamferej7577 3 ปีที่แล้ว

      Ene muye yetmarkut kanche new Allah yestlen

    • @blessing468
      @blessing468 3 ปีที่แล้ว

      what is exactly happening to Habeshas In Arab?

  • @meklittilahun9417
    @meklittilahun9417 2 ปีที่แล้ว

    konjye birk beylign anchi konjo konjo migb stseri say lemesrat moral tihognignalesh tebareki bezihu kety

  • @selamawitzereay2743
    @selamawitzereay2743 3 ปีที่แล้ว

    Melyeeeeee bless you more and more

  • @zebibajemal477
    @zebibajemal477 3 ปีที่แล้ว

    ስወድሽ ሜሉዬዬዬዬ አላህ ጤና ይስጥሽ ማማኮ

  • @astermekuria6938
    @astermekuria6938 3 ปีที่แล้ว

    አሁንማ እድሜ ላንቺ ባለሞያ ሆኛለሁ
    ሰላም ላንቺ ይሁን ቆንጅዬ

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera
    @ExodusRiseandShineEleniAdera 3 ปีที่แล้ว

    Watching

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 3 ปีที่แล้ว

    Your food is the best

  • @hiweyekidanmhirtleg2868
    @hiweyekidanmhirtleg2868 3 ปีที่แล้ว

    Meluya dear thanks

  • @tg2045
    @tg2045 3 ปีที่แล้ว

    Thanks dear.

  • @zainabZainab-jd1ue
    @zainabZainab-jd1ue 3 ปีที่แล้ว

    Wow l m you like good grli

  • @seyoumwubshet7419
    @seyoumwubshet7419 3 ปีที่แล้ว

    Thanks!!!🙏🙏🙏

  • @barkontube5010
    @barkontube5010 3 ปีที่แล้ว

    melu good job,ye feres chira bemilew yistekakel.,.ye doro ayin le tela new

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክ እሺ የባርኮን እናት

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 3 ปีที่แล้ว

    Watching # 6 gobez berchi 🙏❤️

  • @totitoti3893
    @totitoti3893 3 ปีที่แล้ว

    ሜልዬ ባለሙያ ስወድሽ

  • @senaithabtemariam6713
    @senaithabtemariam6713 3 ปีที่แล้ว

    ስወድሽ እኮ ❤❤❤❤

  • @bruktiabyssinia2694
    @bruktiabyssinia2694 3 ปีที่แล้ว

    Melyeeeee yene andeja 😘😘😘😘😘💚💛❤️

  • @Hafiza834
    @Hafiza834 3 ปีที่แล้ว

    bright day ✨💛💖💕

  • @pretty2010ist
    @pretty2010ist 2 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing. Can you please make club sandwich

  • @user-sp4ck6er6f
    @user-sp4ck6er6f 3 ปีที่แล้ว

    ድምፅሽን ስወደው ማርያምን

  • @ihsanamin1583
    @ihsanamin1583 3 ปีที่แล้ว

    Andega yemechesh melu.

  • @webitu.tezageraserda7599
    @webitu.tezageraserda7599 3 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ ሜሊ እጅሽ ይባረክ እባክሽ ስልክ ቁጥርሽን አሰቀምጪልኝ እግዚአብሔር ይባርክሸ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      ኢንስታግራም ላይ ወይም መሴንጀር ላይ ነይ መልክት ላኪልኝ እሰጥሻለው ውቢቱ

  • @le1785
    @le1785 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ሜሊዬ የኔ ባለሞያ የተባረከ ይሁን ሜሊዬ ሐና ሐና ጠፋችብኝ እስቲ አፋልጊኝ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

    • @user-ub4nn2et4j
      @user-ub4nn2et4j 3 ปีที่แล้ว

      ልክ ነሽ የኮሜንት ድምቀታችን ሐና ሐና ጠፍታለች

    • @le1785
      @le1785 3 ปีที่แล้ว +2

      @@user-ub4nn2et4j አዎ ሠሞኑን በጣም አስባታለሁ ቤቱን ሁሉ ጭር አረገችው እባካችሁ አፋልጉኝ

  • @massym2460
    @massym2460 3 ปีที่แล้ว

    It’s nice but so heavy for b/fast, this could be dinner or lunch

  • @mariamichalidis8787
    @mariamichalidis8787 3 ปีที่แล้ว

    Govez gbu

  • @zenb.bet.subhanalwebihamdi6604
    @zenb.bet.subhanalwebihamdi6604 3 ปีที่แล้ว

    ማሻላ በጣም ጥሩ ነው እንዳለው አዶት የቴዳነው የጠፍችው እስካሁን ካራስ አሎጣችም

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      ሰላም ናት ልጇ አደግ ስትል ትመለሳለች

  • @yesharegwoldegiorgis1530
    @yesharegwoldegiorgis1530 3 ปีที่แล้ว

    Yene tebebega balemya techeyaleshe ekooooo berek beyeleg

  • @user-ub4nn2et4j
    @user-ub4nn2et4j 3 ปีที่แล้ว

    መጠኑን ጭጻፊልን ሜልዬ ሁሌ የየአንቺን መጠን ስከተል ትክክል የሚሆነው። As always great job

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      እሺ አገሬ አሁን ጽፌአለው

  • @ririabrahim1528
    @ririabrahim1528 3 ปีที่แล้ว

    ቅመሟ መጣሽ!!

  • @Hanna_W
    @Hanna_W 3 ปีที่แล้ว +2

    ሜሊዬ አንቺ ሰርተሽው የማያጓጓ ምግብ አይቼ አላውቅም። ምነው እህቴ በሆንሽ ኖሮ!

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle5564 3 ปีที่แล้ว

    👍🏻👍🏻👍🏻😘😘😘

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 ปีที่แล้ว

    🤗😍😍🙏🏾❤️🥰

  • @mahderegebremariam8138
    @mahderegebremariam8138 3 ปีที่แล้ว

    🥰🥰❤❤👏👏👍👍

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 3 ปีที่แล้ว +1

    Mሜሉዬ ጥሩ ጊዜ መጣሽ ነገ በአልጫው ፋንታ ፍርፍር አድርጌ ልክ እደ አንቺ ሰርቼ ያባቶች ቀንን እናከብራለን

    • @asmaasmaa5727
      @asmaasmaa5727 3 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህ'ሀቢቲ

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 3 ปีที่แล้ว

    አመስህናለሁ

  • @eskedarabera6118
    @eskedarabera6118 2 ปีที่แล้ว

    Melly how you doing?I like to ask you rosemary não have better taste

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      የለውም እስኬ እርጥቡንም ደግሞ ጨምረሽ ቃናውን ከወሰደ በኋላ ማውጣት ትችያለሽ ግን አይመርም

  • @GS-dx1ru
    @GS-dx1ru 3 ปีที่แล้ว +3

    ምን ልስራ ብሎ ማሰብ 🤔🤔🤔ድሮ ቀረ ወደ አንች TH-cam ጎራ ማለት ነው😂

  • @hiwot9741
    @hiwot9741 3 ปีที่แล้ว

    Be erde firfir endemisra alwkim neber emokerwalhu. Tematmu gen kenefesu kemhone beketfe teru new

  • @hiwotbirru9354
    @hiwotbirru9354 3 ปีที่แล้ว +1

    ምን አይነት ዘይት ነው የምትጠቀሚው?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      ለማብሰያ የሚሆን የወይራ ዘይት

  • @selamselam1804
    @selamselam1804 3 ปีที่แล้ว +1

    ዚዝ ላይክ የምታደርጉ። ሁሉ ቀንታቹ ነው። ግን ጤነኛ ናቹ

  • @addisapolloinformationcent7994
    @addisapolloinformationcent7994 3 ปีที่แล้ว

    Yet hager nesh yaleshew ?

  • @blessing468
    @blessing468 3 ปีที่แล้ว

    Ere Eskisera Metebek Yaktal Bafe Bitagorshign Hula Amaregn Hahaha

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 2 ปีที่แล้ว

    ስሚ እናቷ አሑን የስራሽው ቁርስ OVER DOS BREAK FAST ነው ለምን ?በተለይ ጠዋት ቁርስ ማለት ነው አንድ ወይም ሑለት ግብአት ነው የሚፈልገው ፡ ከትኩስ ነገር ጋር ለማንኛውም ጎበዝ ነሽ። Thanks.

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው እሸቱ እኔ መጠኑን ይኼን ሁሉ ብሉ አላልኩም ያልኩት የቁርስ አይነቶች ነው እኔ 4 ወይም ከዛ በላይ ባሳይ ተመልካች የሚፉልገውን ነው የሚሰራውው ምርጫ እንዲኖራችሁ ነው ብዙ አይነት የሰራሁት የጠቅማችዋል ብዬ

  • @mtmt348
    @mtmt348 3 ปีที่แล้ว

    ዘይት የቱን ነው የምትጠቀሚው ብራንዱንም ንገሪኝ።

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว +1

      እኔ የምጠቀመው ዘይት የወይራ ዘይት ነው ነገር ግን ብራንድ የለውም ከገጠር ስለሆነ የሚመጣልኝ

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉ እባክሽ ድምፅ ሁኚ በሳውዲ ለሚሠቃዮት ወገኖቻችን 😭😭😭😭😭

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว +4

      ትግስትዬ ሁላችንም በጣም አዝነናል ተቃጥለናል ነገር ግን እንዴት ነው ትክክለኛ እርዳታ ማረግ እምንችለው? ቆንስላ ደወልኩ ስልክ አያነሱም እኔ በገንዘብም በምንም ነገር በትክክል መርዳት ከተቻለ እኔም ቤተሰቤም ለመርዳት ዝግጁ ነን

    • @temkinmohammed937
      @temkinmohammed937 3 ปีที่แล้ว

      @@Mellyspicetv በጣምምምምምም እናመሠግናለን ሜሉየ

  • @Asantihaile5987
    @Asantihaile5987 3 ปีที่แล้ว

    your husband is so luky

  • @melkamutsegaye6943
    @melkamutsegaye6943 3 ปีที่แล้ว

    NO!! NO!! It is not "Kurse" (Breakfast). I think it must be called Dinner (Erat) my Dear.

  • @fethyamansur3846
    @fethyamansur3846 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ