ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የኢስላም ብርሃን ባይኖር አለም ጨለማ ነበረች። ከጨለማው ወደ ብርሃኑ ለመጣችሁ በሙሉ አላህ ፅናቱን ይስጣችሁ!
አሚን
በጣም አልሃምዱሊላህ
እኔማ በጉጉት ልሞት ነው እስኪ ማነው በሳምንት ሁለት ወይም ሶስት ቀን ይሁን የሚል በላይክ አሳዩኝ
ወደ ኢስላም የመጡ እልፍ አዕላፍ ናቸው በሳምንት ሁለት ጊዜ ቢሆን ጥሩ ነው. እኛም. በጉጉት ከምናልቅ ክክክክክክክ
በሳምንት ሁለቴ እራሱ ያንሳል
@@ነዩሰለምቴዋ እሱውስ መች አረጉት
እኔ ሰለምቴ ጓደኛ አለችኝ ደስ የሚል እና አስተማሪ ታርክ አላት ብታቀርቧት ደስ ይላል እራሷም ሰልማ 11ቤተሰቦቿን አስልማለች በዛም ሳያበቃ እህት ወንድሞቿ ሀፊዘል ቁርአን አድርጋለች ብዙ ነገር ዋጋ ከፍላለች
ያረቢ መታደል ማሻአላህ
ማሻአላህ ኢትዮ ከሆነ ያለቺዉ እድትቀርብ አድርጊ ማር
ወይኔ ማአሻአላሕ እኝም አላሕ ይወፍቀን
ማሻአላህ
ጽናቱን ይስጣቸው አልሃምዱሊላህ ደስ ይላል
አልሀምዱሊላህ እኔም ሰለምቴ ነኝ በቅርቡም ሶስት ቤተሰቦቼ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ተቀላቅለዋል በጣም ደስተኛ ነን ኢንሻአሏህ ሀገር ስገባ የኔ መንገድ መቅረብ እፈልጋለው
ማሻ አላህ
ማሻአላህ አላህአክበር ኢሻአላህ ትቀሪቢያለሺ ከነቤተሰብሺ አላህያጥናችሁ
መሸአላህ መሸአላህ አለህ የፀነቹ 👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ማአሻ አላህ አላሁ ወክበር
@@sadanuru7191 የነውድ.ማሽአላ....አላህ..አክበር
እሰኪ ማን ነው ሙሰሌም በመሆናችህ የምትደሰቱ በኮሚንት አሳዩኝ😘😘
እኔ
እኔአልሀምድሊላህ
ወላሂ እኔ
አልሃምዱሊላህ
እኔ በሂወት መንገዴ ከስልምናየ በላይ የሚያስደስተኝ ምንም የለም
ያአላህ ለኔና ለመሰሎቼ የሰጠኸውን ብርሀን በራህመትህ ለቤተሰቦቼም ስጥልኝ ቅኑን መንገድ ምራልኝ ከጨለማ ህይወት አውጣልኝ እኔን ነጥለህ እንዳወጣኸኝ ሙሉ ቤተሰቤን ኢስላምን ወፍቀህ ሙሉ አረገኝ። ያጀማኣ ለሰለምቴዎች ፅናትን በጨለማ ላሉ ቤተሰቦቻችን ሂዲያውን እንዲሰጥ አማና በዱኣችሁ
የምችይውን ያክል ሰበብ ሁኚ አላህ በሰበቡ ቀናውን መንገድ ይምራልሽ አብሽሪ አላህ አይቸግረውም ደስታሽን ሙሉ ያድርግልሽ
ኢንሻአላህ አላሕበራሕመቱ ይስጣቸው
አይዞሺ እህት ኢንሻአላህ አላህ ሂዳያ ይስጥልሺ
አሚን አላሁመ አሚን ኢሻአላህ አላህ ይወፋቅልሽ በዱዓ በርች ውዷ እህቴ🌹🌹🌹🌹🌹
አላህ ይምራቸው
ለኔም ቤተሰቦች አላህ ቀጥተኛ መንገድ ይምራቸው ያረህማን እዘንላቸው እስልምና ውስጥ ሚገኘው የዱንያ ሰላምን ያሄራ ጀነትን ወፍቃቸው
Ameen Allahma Ameen
አሚንያረብ
እንዛመዱ በቀንነት
አላህ ሆይ ይህንን ብርሃን ለሁም ስጥልን።
Nore. Abrtobhal. Alahhii. Tkra. Yargehii. Yrabe. Alahhii. Tkara. Yalahiiii. Bary. Yarg. Hiii. Wdmahene. Kkoossa. Ortdkesena. Dkone. Lboohe. Ekane. Alahhi. Allkkehiii. Kter. Lbohena. Awra. Ksohe
አሚንያርብ
አሚንንን
Amin
እንደዚህ ያለ ሰው ከተመለሰ አቋም ያለውና ጀግና ሰው ይሆናሉ
ሳህ
በጣም
Subehane allhe
የዛሬደሞ ኮመዲያም ጭምር ነዉ እየሳቁ ጨረስኩ ማሻላህ ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ
እኔ እየለቀስኩ ጨረስኩት በቃ ህዮቱ የሰዝናል ህፀን ሆኖ አምፆ መውጠቱ ብቸ ይከብደል
እኔም ወላሂ በጣም
እኔ ወላሂ አማረኛዉ ሲጣፍጥ ዴግሞ🥰
ግሩም ነው ድንቅ ነው አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም አላህየ ለለሰው ልጆች በሙሉ አላህ ሂድያውን ይስጣቸው ያረብ
አሚን ያረብ
ህይወትና መንፈስ የሚታደሰው በእስልም ለአላህ እየሰገዱ ሲኖሩበት ነው ቢላል ማሻ አላህ ለብዙ ሰዎች ተምሳሌት እንድትሆን አላህ እንደ መረጠህ ይሰማኛል አላህ ለሁላችንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን!!!
አልሀምዱሊላህ አለኔእመተል ኢስላምተፀጋወች ሁሉ ፀጋ ሙስሊም መሆንነው።ምንም አይነት የዱኒያ ፀጋባይኖረን ተሀይማኖቶች ሁሉየበላይ የሆነንዉን ድነልኢስላምለሰጠንአላህ ምስጋነይገባው።
አልሀምዱሊላህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም ሀሪፍ ነው ግን መታወቂያው አታብዙት ይደብራል
sah
Yeah too much advertising!!!😞
አንደንድ ነገር እንከን የሌለበት ነገር ዬለም እና መስተወቂያውን መስመት ከልፈለግን አሰልፈን መስመት እችላላን እህቶቼ እኔ እንደዛ ነው የማደርገው
ግድነው ስፖንሰር ናቸው
@@neimatemam1204 አታብዙት ነው ያልኩት ማማየ ማለቴ መጀመሪያ ላይ ወይም መሀል ላይ ቢያሰተዋውቁ ብየ ነው
ዛሬ ቆየብኝ ከትናንት ጀምሮ እጠብቃለሁበጣም የምወደው የሚናፍቀው ፕሮግራም።የሃበሻ ብላሎች ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ።
ያኢላሂ በጣም የሚገርም ታሪክነው ወድሜ እኳን አላህ ወደተፈጥሮ የኢሥላም ሀይማኖት ጠራህ አልሀምዱሊላሂ
Mashalahaa 👌🕋✅💚💚💚💚✅✅✅✅👌👌👌
Alhamdulilah enem selemte negn ena betam yemigerim tarik alegn bicha alhamdulilah wudeche dua argulign betesebochem allah hidaya endisetachew
ሶፊ በጣም ልባችንን አንጠልጥለሽ Mashaa Allah Mashaa Allah ይገረማል የዛሬው ደግሞ ይለያል ቢላል ወንድሜ እንኳን ወደ እስልምና በሰላም መጣህ አላህ ከወደደ የቱንም ያህል ጠማማ ብሆን ያቀናል ሱባሃን አላህ የዛሬው ፈገግም ያስብላል ደግሞም ይገርማል አላህ ይጠብቃችሁ 😍😍🙏
የኒም ቤተሰቦች እስልምና ተቀብለው የማይበትቀን ናፈቀኝ እሲዱአአድርጉልኝ
ያርብ አላህ ይወፍቃቸው
እኔ በጉጉት ሰጠብቅ ነበረ እንኳን ደህና መጣችሁ በሳምንት 3 ጊዜ የሁንልን ሶፊ ሰለምቴውች በጣም ደስ ያላሉ ማሻ አላህ
ማነዉ እንዴኔ የኔ መንገድ በጉጉት የሚጠብቀዉ ማስታወቂያዉ አረዛዘሙ በአላህ እኛ የመዳም ከዳማዎች እረዘመብን አሳጥሩልን ፕሮግራሙን ስንወዴዉ ማስታወቂያዉ ብዛቱ
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማሪወች መልስ
👍👍👍👍👍
ወለሂ ይገርማል በጣም ጎበዝ ነው አለህ እንኳን መለሰክ ወንድማችን አለህ ያፅናህ❤
ሳምንት ደርሶ ቀጣዩን ታሪክ እስኪሰማ ቸኮልኩ ሼህ አህመድ አላህ መልካም ስራዎችን ይቀበሎት ።
አላህ የፈለገዉን ይመራል ።ጌታዬ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ።ያረብ
ሱበሃን አሏህ سبحان الله العظيم ያረብ ወንድሜንም ሂዳያ ስጥልኝ 🤲😭
ያረቢ እኔንም እህቴን አይዞሽ እህት
ኡመር ነበር መባል የነበረብህ አላህ ምን ይሳነዋል ግን ጽናት ይወፍቀን
ቢላልም የጀግና ስም ነው የአይበገሬው የኛው ውድ ቢላል ረዲየሏሁ አንሁ
ኢ ወላህ
ሊላልስ እረዲያላሁው. አንሁ አሀዱን አሀድ. እያለ በግፍ. በዛሁሉው. ጭቅ. የፀና. የኛ የሀበሻው. ቢላል
መጀመሪያ ሀርደኛ ስለነበር ማለቴነው እንደ ኡመር
ሡብሀንአላህ የሚገርም ታሪክ ወንድም አላህ ከጨለማ ወደ ብርሀን ለመራህ ጌታ ምስጋና ይገባዉ መጨረሻህን አላህ ያሣምርልህ
አይ ሶፊ እንዲያው በየሳምንቱ የሚያስገርሙ ሰዎች ታቀርቢያለሽ ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ እኛንም ልባችንን አላህ ያስተካክልልን
ሱባሃን አላህ አላህ የወደደውን እንዲህ ነው የሚመርጠው ወደ ቀጥተኛው መንገድ የሚመራው
ማአሻአላህ አላህ ያፅናህ ወንድሜ አቤት ግርማ ሞገስ እስልምና እኮ ውብ ነው ኑር በኑር ያደርጋል አዋጅ አዋጅ ክርስታኖች ኑው ወደኢስላም ስለሙ ሰላም ትሆናላቹ
ሱብሃነላህ!!! የሚያስገርም ታሪክ ነዉ ። ለሸይኹም አላህ ጀዛቸዉን ደግሞ ደጋግሞ ይክፈላቸው።አዘጋጅዋም ኩራታችን ነሽ።አስደናቂ ጋዜጠኛ ነሽ ከድምጽና ብቃት ጋር ማሻአላሀ! በሌሎች ርዕሰ ጉዳዮችም ጭምር ብትመጪ ጥሩ ነወ። በርቺ!!!!!
ቁርጠኝነቱን በጣም አደንቃለሁ። አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን።
ማአሻአላህ እስልምናን ከተቀበልኩ ብሀላ ሰው ሁኛለሁ አለ ሱብሀን አላህ
እውነት ነው እኔም እንደዚህነው የሚሰማኝ
@@መኪነኝሰለምቴዋ2010 አላህ ለሚወዳቸው ቅኑን መንገድ ይመራቸዋል መርጣና።ፈቅዳ
ሱብሀን አላህ የወላሂ ይገርማን ፈገግም ያስብላል አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን ያረብብብ
በየ ቦተዉ ለእስልምነ ሥም ይሰጠዉል ግን አልሐምዱሊላሕ አለሕ ለሸዉ ሕደያን ይሰጠል
ሱብሀን አላህ የዛሬው ግሩም ነው መሻላህ ያአላህ ኑር አልብሶሀል እሰከመጨረሻ ያፅናህ ያረብ 🤲🤲 ወላሂ ላዚም እየሳኩ እያለቀሰኩ ነው የጨረሰኩት
ማታ በሰማአ አድርጌነበር የሰማሁት ደግሜ አየሗቼው
አላህ ምን ይሳነዋል አንተን እንደዚህ የቀየረክ እኔም በተሳሳተ መንገዱ ላይ ነኝ እና ወደ ዲኔ እንድመለስ ድሀ አድርጉልኝ ለአላህ ብዬ ውላቹንም እወዳቸዋለሁ
አላህ ሂዲያ ይስጠን ለሁላችነም
l Love you Sofia l will see you insallah one day insallah
l m so happy when see you are peregrine
አላህ ያስተካክልህ
@@የስደትኑሮ-ቨ8ቘ Amen 🙏
የዛሬው መንገደኛ በጣምነው ያሳቀኝ ያዝናናኝ የአላህ ጥበብና ታአምር በጣም አስደምሞኛልሱባሀን አላህ አላሁአክበር ላኢላሀኢለላህኢንሻአላህ ሳምንት በጉጉት እንጠብቃለን
ብዙ ሼህ አህመዶች የብዛልን ለወንድም ቢላልም ኢስትቀማው አላህ ይስጥልን እኛ ሙስሊሞች ዲኑን ኖረንበት ለሌሎች እንዳዲኖሩባት እነድርግ እንሸአላህ
አላሁ አክበር አላሁ አክበር የአላህ ሚን ይሳነዋል የወደደውን ባርያ ወደ ወደደበት መገድ ይመራል አልሀሚዱልላህ በጣሚ ደስ የሚልና የሚገርሚ ነው ያራብ አተ በሚትወደውና
Wow brother Bilal I love the story I can't wait for next week inshallah 🌹🌹🌹🌹
Demirign wude
ማሻአላህ በጣም ደሰ የሚል ብሮግራም ነው አላህ ይጨምርልላችሁ
የአላህ በየሳምንቱ የሚገርም ታሪኮችን እየሰማን ነውሶፊዬ በርቺልን
ሱበሀንክ ያረቢ ጥራት ይገባህ አላህ ሆይ የፈልከውን ባሪያህን እድህ ትመራለህ አይ ምንም የማይሳንህ ጌታ የኔንም ሀጃ በቅርቡ አሳካልኝና በስደት ላይ ላላችሁ ውድ ስለምቴዎች የኔ መገድ ለመክፈት ሀሳብ አለኝ የምትስማሙ ላይክ አድርጉ ህልም አለብኝ እዳሳካልኝ ሙስሊም መሆን መታደል ነው የሌላው ደስታ የሙያስደስተን አልሀምዱሊላህ
ማሻ አላህ ወድማችን እኳንም ከድቅድቁ ከጨለማዉ አላህ አወጣህ የሁላችንም ሀቲማችን ያሣምርልን ሚበሮች በርቱልን አላህ ያግዛቹ
Mashalah, welcome Bilal!! well presented good job SoFi
ይገርማል ከጠጭነት ሰካራም ተደባዳቢ አጫሽ እብደት ጨለማ ህይወት ውስጥ የነበረን ሰው አላህ ወደ ብርሃን አምጥቶ ወደ መሪነት ሲያመጣው በእስልምና ላይ የምንጨማለቀውን ደሞ አላህ ከዲኑ ሊያሶጣን እንደሚችል ማሰብም ያስፈልጋል አላህ መጨረሻችንን ያሳምር
صح والله العظيم امين يارب 🤲
ለዛም ነው እኮ ረሱሉነ አላሂ ወሰላት ወሳላም በሱጁ ሆነቹ ያሙቀልባል ቁልብ ሰብት ቁሉበነ አለ ዲኒክ በሉ የሉን ፊዳከ አቢ ወኡሚ የሀቢብአላህ
ትክክል እህቴ ወላሂ እኔማ የሠለምቴ እህት ወንድሞቻችንን ታሪክ ስሠማ እራሴን አሰጠላለሁ ምክንኒያቱም እኛ በእስልምና አድገን ምን መሠዋት ከፈልን ለድናችን አላህዋ ልባችንን አንተው መልስልን ያረብመጨረሻችንን አሳምርልን ያረብ ኻቲማችንን አሳምርልን ያረህማን ያረብየአላህ ያረብ
በጣም የሚያስገረም ታርክነው ሱብሀን አሏህ
ሁላቹሁም ላይክ ሳታደርጉ እንዳታልፍ ለሁሉም ተደራሽ እንዲኖረው ላይ ሼር እናድርግ
ሳህ👍👍👍😂
subhanallah rabbiin oltahee waan fedhe dalagaa alhmdl baga rabbiin karaa ofii irraatt si deebisee maashaa Allah
በነገራችላይ ዱረየ ብለን የምንላቸው ሰወች ውስጣቸው ንፁህናቸው ጨካኝ መስለው ቢታዩነም በፍቅረ ለታያቸው ምቹ ናቸው
አወ ሱበሀላ አላህ
ሡበሀን አላህ ያረብ ያረብ እዝነትህን ለሁሉም ሠው ሥጥልን እስልምናን ለሁሉም ሥጥልን ያረብ
ሱባሀን አሏህ አሏህ የፍለገውን ይመራል የፍለገውን ያጠማል ኢላሂ አንተውከመራሀቸው ባርያወችህአድርገንያርብ
ያአሏህ ሙስሊም ሁን ስንቶቻችንነን አሏህን የምናስቆጣ አሏህ መጨረሻችንን አሳምርልን ይህ ልጅ ትልቅ ደረጃ እደሚደርስ ምንም ጥርጥር የለውም
መሻአላህ ወንድማችን ቢላል እንኳን ወደ ተፈጥሮ ሀይማኖትህ አላህ(ሱ.ወ) መለሰህ በጣም ልብ መሳጭ ታሪክ ነው ሼክ አህመድ አላህ ጀዛቸውን ይወፍቃቸው ሶፊም አቀራረብሽ አሪፍ በርቺ እህቴ ቀጥይበት።
♡اللهم يا مقلب القلوب ثبت قلبي على دينك♡ልቦችን እንዳሻህ የምትገለባብጠው አላህ ሆይ ልቤን በዲንህ ላይ አፅናው
MashAllah very interesting story.
Mashallah Mashallah
የኔ መንገድ ዋው በጉጉት የምጠብቀው ነው ለኔ ከሚንበር ቲቪ ኘሮግረም ቁጥር አንድ የማይመቸኝ ኸሚስ ምሽት የማወግዘው በሙዚቃ መሳሪያ የታጀበ ነሽዳ /ዘፈን/
💞💞💞
👍👍👍👍
እህቴ ኸሚስ ምሽትን ብታዳምጪዉ ብዙ እዉቀትን ታገኝበታለሽ
@@ቢንትሙሀመድነኝ-ገ9ለ የሚተላለፈውን እውቀት እየጠላሁ አይደለም የኘሮግራሙ አላማ ሌላ ነው አልገባሽም በሱፍሁፊው ማህበረሰብ ኸሚስ ምን ይደረጋል?
@@aminunurie8311 እኔም ያንቺ ቤጤ ነኝ ሀያቲ የኔ መንገድ ብቻ ነው የምከታተለው
ሸኽ አህመድ አላህ ኸይር ስራህን ይቀበልህ
አላህ የወደደውን ወደ ቀጥተኛውን መንገድ ይመራል አላህ ያጥናችሁ ሶፍዬ ማስታወቂያው በጣም ረዘመ ስምት ደቂቃ ያሰለቻል
ሱብሃን አላህ ወላሂ አጀብ ነው አላህ ስንት ምርጥ ባሮች አሉት የአላህ የዚህ በጣም የለያል የአላህ መጨረሻየን አሳምርልኝ
እረባላህ አታጓጉን 😢ጨርሱልን❤
አብሽሪ ይደርሰል ሰምንቱ
አላህ የምሸውን ይምረል ሱብሃን አላህ ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቀለን ኢንሻአላህ
ሱባሀን አለህ ማሻአላህ ደስእሚል ታሪክ ነዉ ጀዛኩሙላ ኸይር በርቱ
አስራሶሰው. የኔ ጀግና ወላሂ. በሳቅ በደስታ ነው የሰማሁት ያአላህ
ወላሂ እየሳኩኝ ጨረስኩት አልሃምዱሊላህ ከመጥፎ ህይወት እንኳንም የወጣክ ለአላህ ምስጋና ይገባው
Subhanallah I am so happy for Bilal
سبحان الله وبحمده سبحان الله عظيم የረብ በጀነት ሰብስበን አሏህ የመረዉንመንም አየጠመዉ የጠመመዉንምመንም አይመረዉም የረብ ከትመችንንአሰምርልን
አላህ ያፅናችሁ ያብርታችሁ አላህ ይጥብቃችሀ ሞስሊማት እና ሞስሊሚንንን ያአላህ
ማሻ አላህ ፈገግታው ገዳይ ነው❤😘
ማሻአሏህ በጣም ገራሚነው አላህ የሻውን ያቀናል ያሻውን ደሞ ያጠማል አላህ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን።
ያአላህ አላህ ምን ይሳነውዋል ሱብሀን አላህ አልህ ይጠብቅህ የኔ ውድ ጀግና ወንድሜ ማሻአላህ አላህ ያጠንክርህ ያረብ
ማሻአሏህ ተባረክ ቢላሉ ልክ እደቢላል ነው እነስምህ ጀግና አሏህ ያድርግህ
ሡብሀናላህ አላህ የፈለገውን ባሪያውን ይመራል። አላህየ በኢማን በተቅዋ ይችን ዱንያ የምኖርና የምሠናበት አድርገኝ መጨረሻችንን አሣምርልን ያረብ
ወይኔ ገራሚ ታሪክ ሚስኪን ሸህ አህመድ አላህ ይጨምርላችሁ ወድማችን እኳን በሰላም መጣህ ماشءالله
ማአሻአላህ አልኸምዱሊላህ አላህ አክበረ ላአይላህ ኢለላህ አላህ አክበረ
አባታችን የኔ መልካም ረጅም እድሜ. ይስጠው በአኺራም ጀነት ይወፍቀው 😍 እንቁ አባት ወንድማችን አልሀምዱሊላህ ማሻአላህ አላህ ያፅናን ያፅናህ
ሱባሀን አሏህ ይገርማል የስቃልም ያስገርማልም እንኳን ወደቀጥተኛም መገድ አሏህ መራህ ወንድም ቢላል አሏህ ያጵናህ
Subhanallah amazing history
ሱቡሀነ አላህ ማሻአላህ ማሻአላህ
ያአላህ ያረቢ የቀልብ ይማን ስጠን
አህለን ወሳህለን ነወርቱና ሶፊየ የኔ መልካም 🌹🌹🌹❤️ አዳምጨ ስጨርስ እኮምታለሁኝ ።
ማሻአላህ በጣም ሚገርም ነገር ሱባሃነላህ
ሱብሀንአላህ የሰለመበት ሰበብ ይገርማልአላህ የመረጠው ሰው በሆነ ሰበብ ወደ ዲነል እስላም ያስገባዋልአላህ በዲናችን ላይ ያፅናን መጨረሻችንም ያሳምርልን
ብዙ ተከታይ ያገኘ የኔ መንገ ሁሉም ሰዉ ማዳመጥ ያለበት ሚዲያ የኔ መንገድ
አለህምዱሊላሂ ረቢላለሚን ለአለሙ ጌታ አለህ የመረጣዉ ወደ ታፋጣረበት እሰለም ይመለሰወል
አጂብ እዴት እደማረበት እደቀየረወ እሰልምና ወበት ጨመረለት አላሁአከበረ በጣም ደሰ ይል
መልካሞች💞💞🙏🙏🙏🙏
ማአሻአላህ በጣም ደሥህ ይላል ወላሂ የኔመንገድ ቻይናል መከታተል ከጀመርኩ ቀን ጀምሮ። እደዚ አይነት በጣም የሚገርም የሚያሥቅ የሚያጅብ ታሪክ ነው አላህ የሠውልጅ መጨረሻው ያሣምረው የሚበለው ትክክልነው
አልሀምዱሊላህ አላህ ወዶሀል ደስ ይላል እስከመጨረሻውም ያፅናህ
ፕሮግራማቹ ደስ ይላል ቀጥሉበት
ሱበሀን አላህ አላህ ዋክበር መሸአላህ ብዙ ተከታትሌለሁ ደሞ እደዛሬሁ እሚገርም የለም ያረብ ሁልጊዜ የዛሬ ነዉ የኔነገር
ሱብሀን አላህ
Masha Allah
የዛሬው ልዩ ነው ማሻ አላህ ቅወተ ኢላ ቢላ አላሀምዱላላህ ኒእመተል ኢስላም የሳምት ሰው ይበለን እስቲ እንደን የተደሰተ ደሞ ውበቱ ለቆበታል ማሻ አላህ እስልምና በራሱ ውብ ነው
Ma sha Allah
ሀሀሀሀሀሀሀ አሜሪካ እሄዳለሁ ሲል በውነቱ መስሎኝ በሀሳቤ አይልም
mashallah tebarekallah bettam dess yemil progam allah ajrau kheyeru yastachu ke lbeye new yemketatelew
ማሻ አላህ አላህዬ ሆይ የሙስሊም ጠሎች ቀልብ ስጣቻው
የኢስላም ብርሃን ባይኖር አለም ጨለማ ነበረች።
ከጨለማው ወደ ብርሃኑ ለመጣችሁ በሙሉ አላህ ፅናቱን ይስጣችሁ!
አሚን
አሚን
በጣም አልሃምዱሊላህ
አሚን
አሚን
እኔማ በጉጉት ልሞት ነው እስኪ ማነው በሳምንት ሁለት ወይም ሶስት ቀን ይሁን የሚል በላይክ አሳዩኝ
ወደ ኢስላም የመጡ እልፍ አዕላፍ ናቸው በሳምንት ሁለት ጊዜ ቢሆን ጥሩ ነው. እኛም. በጉጉት ከምናልቅ ክክክክክክክ
በሳምንት ሁለቴ እራሱ ያንሳል
@@ነዩሰለምቴዋ እሱውስ መች አረጉት
እኔ ሰለምቴ ጓደኛ አለችኝ ደስ የሚል እና አስተማሪ ታርክ አላት ብታቀርቧት ደስ ይላል እራሷም ሰልማ 11ቤተሰቦቿን አስልማለች በዛም ሳያበቃ እህት ወንድሞቿ ሀፊዘል ቁርአን አድርጋለች ብዙ ነገር ዋጋ ከፍላለች
ያረቢ መታደል ማሻአላህ
ማሻአላህ ኢትዮ ከሆነ ያለቺዉ እድትቀርብ አድርጊ ማር
ወይኔ ማአሻአላሕ እኝም አላሕ ይወፍቀን
ማሻአላህ
ጽናቱን ይስጣቸው አልሃምዱሊላህ ደስ ይላል
አልሀምዱሊላህ እኔም ሰለምቴ ነኝ በቅርቡም ሶስት ቤተሰቦቼ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ተቀላቅለዋል በጣም ደስተኛ ነን ኢንሻአሏህ ሀገር ስገባ የኔ መንገድ መቅረብ እፈልጋለው
ማሻ አላህ
ማሻአላህ አላህአክበር ኢሻአላህ ትቀሪቢያለሺ ከነቤተሰብሺ አላህያጥናችሁ
መሸአላህ መሸአላህ አለህ የፀነቹ 👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ማአሻ አላህ አላሁ ወክበር
@@sadanuru7191 የነውድ.ማሽአላ....አላህ..አክበር
እሰኪ ማን ነው ሙሰሌም በመሆናችህ የምትደሰቱ በኮሚንት አሳዩኝ😘😘
እኔ
እኔአልሀምድሊላህ
ወላሂ እኔ
አልሃምዱሊላህ
እኔ በሂወት መንገዴ ከስልምናየ በላይ የሚያስደስተኝ ምንም የለም
ያአላህ ለኔና ለመሰሎቼ የሰጠኸውን ብርሀን በራህመትህ ለቤተሰቦቼም ስጥልኝ ቅኑን መንገድ ምራልኝ ከጨለማ ህይወት አውጣልኝ እኔን ነጥለህ እንዳወጣኸኝ ሙሉ ቤተሰቤን ኢስላምን ወፍቀህ ሙሉ አረገኝ። ያጀማኣ ለሰለምቴዎች ፅናትን በጨለማ ላሉ ቤተሰቦቻችን ሂዲያውን እንዲሰጥ አማና በዱኣችሁ
የምችይውን ያክል ሰበብ ሁኚ አላህ በሰበቡ ቀናውን መንገድ ይምራልሽ አብሽሪ አላህ አይቸግረውም ደስታሽን ሙሉ ያድርግልሽ
ኢንሻአላህ አላሕበራሕመቱ ይስጣቸው
አይዞሺ እህት ኢንሻአላህ አላህ ሂዳያ ይስጥልሺ
አሚን አላሁመ አሚን ኢሻአላህ አላህ ይወፋቅልሽ በዱዓ በርች ውዷ እህቴ🌹🌹🌹🌹🌹
አላህ ይምራቸው
ለኔም ቤተሰቦች አላህ ቀጥተኛ መንገድ ይምራቸው ያረህማን እዘንላቸው እስልምና ውስጥ ሚገኘው የዱንያ ሰላምን ያሄራ ጀነትን ወፍቃቸው
Ameen Allahma Ameen
አላህ ይምራቸው
አሚንያረብ
አሚን
እንዛመዱ በቀንነት
አላህ ሆይ ይህንን ብርሃን ለሁም ስጥልን።
Nore. Abrtobhal. Alahhii. Tkra. Yargehii. Yrabe. Alahhii. Tkara. Yalahiiii. Bary. Yarg. Hiii. Wdmahene. Kkoossa. Ortdkesena. Dkone. Lboohe. Ekane. Alahhi. Allkkehiii. Kter. Lbohena. Awra. Ksohe
አሚንያርብ
አሚን
አሚንንን
Amin
እንደዚህ ያለ ሰው ከተመለሰ አቋም ያለውና ጀግና ሰው ይሆናሉ
ሳህ
በጣም
Subehane allhe
የዛሬደሞ ኮመዲያም ጭምር ነዉ እየሳቁ ጨረስኩ ማሻላህ ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ
እኔ እየለቀስኩ ጨረስኩት በቃ ህዮቱ የሰዝናል ህፀን ሆኖ አምፆ መውጠቱ ብቸ ይከብደል
እኔም ወላሂ በጣም
እኔ ወላሂ አማረኛዉ ሲጣፍጥ ዴግሞ🥰
ግሩም ነው ድንቅ ነው አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም አላህየ ለለሰው ልጆች በሙሉ አላህ ሂድያውን ይስጣቸው ያረብ
አሚን ያረብ
Ameen Allahma Ameen
ህይወትና መንፈስ የሚታደሰው በእስልም ለአላህ እየሰገዱ ሲኖሩበት ነው ቢላል ማሻ አላህ ለብዙ ሰዎች ተምሳሌት እንድትሆን አላህ እንደ መረጠህ ይሰማኛል አላህ ለሁላችንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን!!!
አልሀምዱሊላህ አለኔእመተል ኢስላም
ተፀጋወች ሁሉ ፀጋ ሙስሊም መሆንነው።
ምንም አይነት የዱኒያ ፀጋባይኖረን ተሀይማኖቶች ሁሉየበላይ የሆነንዉን ድነልኢስላምለሰጠንአላህ ምስጋነይገባው።
አልሀምዱሊላህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም ሀሪፍ ነው ግን መታወቂያው አታብዙት ይደብራል
sah
Yeah too much advertising!!!😞
አንደንድ ነገር እንከን የሌለበት ነገር ዬለም እና መስተወቂያውን መስመት ከልፈለግን አሰልፈን መስመት እችላላን እህቶቼ እኔ እንደዛ ነው የማደርገው
ግድነው ስፖንሰር ናቸው
@@neimatemam1204 አታብዙት ነው ያልኩት ማማየ ማለቴ መጀመሪያ ላይ ወይም መሀል ላይ ቢያሰተዋውቁ ብየ ነው
ዛሬ ቆየብኝ ከትናንት ጀምሮ እጠብቃለሁ
በጣም የምወደው የሚናፍቀው ፕሮግራም።
የሃበሻ ብላሎች ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ።
ያኢላሂ በጣም የሚገርም ታሪክነው
ወድሜ እኳን አላህ ወደተፈጥሮ የኢሥላም ሀይማኖት ጠራህ አልሀምዱሊላሂ
Mashalahaa 👌🕋✅💚💚💚💚✅✅✅✅👌👌👌
Alhamdulilah enem selemte negn ena betam yemigerim tarik alegn bicha alhamdulilah wudeche dua argulign betesebochem allah hidaya endisetachew
ሶፊ በጣም ልባችንን አንጠልጥለሽ Mashaa Allah Mashaa Allah ይገረማል የዛሬው ደግሞ ይለያል ቢላል ወንድሜ እንኳን ወደ እስልምና በሰላም መጣህ አላህ ከወደደ የቱንም ያህል ጠማማ ብሆን ያቀናል ሱባሃን አላህ የዛሬው ፈገግም ያስብላል ደግሞም ይገርማል አላህ ይጠብቃችሁ 😍😍🙏
የኒም ቤተሰቦች እስልምና ተቀብለው የማይበትቀን ናፈቀኝ እሲዱአአድርጉልኝ
ያርብ አላህ ይወፍቃቸው
እኔ በጉጉት ሰጠብቅ ነበረ እንኳን ደህና መጣችሁ በሳምንት 3 ጊዜ የሁንልን ሶፊ ሰለምቴውች በጣም ደስ ያላሉ ማሻ አላህ
ማነዉ እንዴኔ የኔ መንገድ በጉጉት የሚጠብቀዉ ማስታወቂያዉ አረዛዘሙ በአላህ እኛ የመዳም ከዳማዎች እረዘመብን አሳጥሩልን ፕሮግራሙን ስንወዴዉ ማስታወቂያዉ ብዛቱ
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማሪወች መልስ
👍👍👍👍👍
ወለሂ ይገርማል በጣም ጎበዝ ነው አለህ እንኳን መለሰክ ወንድማችን አለህ ያፅናህ❤
ሳምንት ደርሶ ቀጣዩን ታሪክ እስኪሰማ ቸኮልኩ
ሼህ አህመድ አላህ መልካም ስራዎችን ይቀበሎት ።
አላህ የፈለገዉን ይመራል ።ጌታዬ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ።ያረብ
ሱበሃን አሏህ سبحان الله العظيم
ያረብ ወንድሜንም ሂዳያ ስጥልኝ 🤲😭
ያረቢ እኔንም እህቴን አይዞሽ እህት
ኡመር ነበር መባል የነበረብህ
አላህ ምን ይሳነዋል ግን ጽናት ይወፍቀን
ሳህ
ቢላልም የጀግና ስም ነው የአይበገሬው የኛው ውድ ቢላል ረዲየሏሁ አንሁ
ኢ ወላህ
ሊላልስ እረዲያላሁው. አንሁ አሀዱን አሀድ. እያለ በግፍ. በዛሁሉው. ጭቅ. የፀና. የኛ የሀበሻው. ቢላል
መጀመሪያ ሀርደኛ ስለነበር ማለቴነው እንደ ኡመር
ሡብሀንአላህ የሚገርም ታሪክ ወንድም አላህ ከጨለማ ወደ ብርሀን ለመራህ ጌታ ምስጋና ይገባዉ መጨረሻህን አላህ ያሣምርልህ
አይ ሶፊ እንዲያው በየሳምንቱ የሚያስገርሙ ሰዎች ታቀርቢያለሽ ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ እኛንም ልባችንን አላህ ያስተካክልልን
ሱባሃን አላህ አላህ የወደደውን እንዲህ ነው የሚመርጠው ወደ ቀጥተኛው መንገድ የሚመራው
ማአሻአላህ አላህ ያፅናህ ወንድሜ አቤት ግርማ ሞገስ እስልምና እኮ ውብ ነው ኑር በኑር ያደርጋል አዋጅ አዋጅ ክርስታኖች ኑው ወደኢስላም ስለሙ ሰላም ትሆናላቹ
ሱብሃነላህ!!! የሚያስገርም ታሪክ ነዉ ። ለሸይኹም አላህ ጀዛቸዉን ደግሞ ደጋግሞ ይክፈላቸው።
አዘጋጅዋም ኩራታችን ነሽ።አስደናቂ ጋዜጠኛ ነሽ ከድምጽና ብቃት ጋር ማሻአላሀ! በሌሎች ርዕሰ ጉዳዮችም ጭምር ብትመጪ ጥሩ ነወ። በርቺ!!!!!
ቁርጠኝነቱን በጣም አደንቃለሁ።
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን።
ማአሻአላህ እስልምናን ከተቀበልኩ ብሀላ ሰው ሁኛለሁ አለ ሱብሀን አላህ
እውነት ነው እኔም እንደዚህነው የሚሰማኝ
@@መኪነኝሰለምቴዋ2010 አላህ ለሚወዳቸው ቅኑን መንገድ ይመራቸዋል መርጣና።ፈቅዳ
ሱብሀን አላህ የወላሂ ይገርማን ፈገግም ያስብላል አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን ያረብብብ
በየ ቦተዉ ለእስልምነ ሥም ይሰጠዉል ግን አልሐምዱሊላሕ አለሕ ለሸዉ ሕደያን ይሰጠል
ሱብሀን አላህ የዛሬው ግሩም ነው መሻላህ ያአላህ ኑር አልብሶሀል እሰከመጨረሻ ያፅናህ ያረብ 🤲🤲
ወላሂ ላዚም እየሳኩ እያለቀሰኩ ነው የጨረሰኩት
ማታ በሰማአ አድርጌነበር የሰማሁት ደግሜ አየሗቼው
አላህ ምን ይሳነዋል አንተን እንደዚህ የቀየረክ እኔም በተሳሳተ መንገዱ ላይ ነኝ እና ወደ ዲኔ እንድመለስ ድሀ አድርጉልኝ ለአላህ ብዬ ውላቹንም እወዳቸዋለሁ
አላህ ሂዲያ ይስጠን ለሁላችነም
l Love you Sofia l will see you insallah one day insallah
l m so happy when see you are peregrine
አላህ ያስተካክልህ
@@የስደትኑሮ-ቨ8ቘ Amen 🙏
የዛሬው መንገደኛ በጣምነው ያሳቀኝ ያዝናናኝ
የአላህ ጥበብና ታአምር በጣም አስደምሞኛል
ሱባሀን አላህ አላሁአክበር ላኢላሀኢለላህ
ኢንሻአላህ ሳምንት በጉጉት እንጠብቃለን
ብዙ ሼህ አህመዶች የብዛልን ለወንድም ቢላልም ኢስትቀማው አላህ ይስጥልን እኛ ሙስሊሞች ዲኑን ኖረንበት ለሌሎች እንዳዲኖሩባት እነድርግ እንሸአላህ
አላሁ አክበር አላሁ አክበር የአላህ ሚን ይሳነዋል የወደደውን ባርያ ወደ ወደደበት መገድ ይመራል አልሀሚዱልላህ በጣሚ ደስ የሚልና የሚገርሚ ነው ያራብ አተ በሚትወደውና
Wow brother Bilal I love the story I can't wait for next week inshallah 🌹🌹🌹🌹
Demirign wude
ማሻአላህ በጣም ደሰ የሚል ብሮግራም ነው አላህ ይጨምርልላችሁ
የአላህ በየሳምንቱ የሚገርም ታሪኮችን እየሰማን ነው
ሶፊዬ በርቺልን
ሱበሀንክ ያረቢ ጥራት ይገባህ አላህ ሆይ የፈልከውን ባሪያህን እድህ ትመራለህ አይ ምንም የማይሳንህ ጌታ የኔንም ሀጃ በቅርቡ አሳካልኝና በስደት ላይ ላላችሁ ውድ ስለምቴዎች የኔ መገድ ለመክፈት ሀሳብ አለኝ የምትስማሙ ላይክ አድርጉ ህልም አለብኝ እዳሳካልኝ ሙስሊም መሆን መታደል ነው የሌላው ደስታ የሙያስደስተን አልሀምዱሊላህ
ማሻ አላህ ወድማችን እኳንም ከድቅድቁ ከጨለማዉ አላህ አወጣህ የሁላችንም ሀቲማችን ያሣምርልን ሚበሮች በርቱልን አላህ ያግዛቹ
Mashalah, welcome Bilal!! well presented good job SoFi
ይገርማል ከጠጭነት ሰካራም ተደባዳቢ አጫሽ እብደት ጨለማ ህይወት ውስጥ የነበረን ሰው አላህ ወደ ብርሃን አምጥቶ ወደ መሪነት ሲያመጣው በእስልምና ላይ የምንጨማለቀውን ደሞ አላህ ከዲኑ ሊያሶጣን እንደሚችል ማሰብም ያስፈልጋል አላህ መጨረሻችንን ያሳምር
صح والله العظيم
امين يارب 🤲
ለዛም ነው እኮ ረሱሉነ አላሂ ወሰላት ወሳላም በሱጁ ሆነቹ ያሙቀልባል ቁልብ ሰብት ቁሉበነ አለ ዲኒክ በሉ የሉን ፊዳከ አቢ ወኡሚ የሀቢብአላህ
ትክክል እህቴ ወላሂ
እኔማ የሠለምቴ እህት ወንድሞቻችንን ታሪክ ስሠማ እራሴን አሰጠላለሁ
ምክንኒያቱም እኛ በእስልምና አድገን
ምን መሠዋት ከፈልን ለድናችን
አላህዋ ልባችንን አንተው መልስልን ያረብ
መጨረሻችንን አሳምርልን ያረብ
ኻቲማችንን አሳምርልን ያረህማን ያረብ
የአላህ ያረብ
አሚን
በጣም የሚያስገረም ታርክነው ሱብሀን አሏህ
ሁላቹሁም ላይክ ሳታደርጉ እንዳታልፍ ለሁሉም ተደራሽ እንዲኖረው ላይ ሼር እናድርግ
ሳህ👍👍👍😂
subhanallah rabbiin oltahee waan fedhe dalagaa alhmdl baga rabbiin karaa ofii irraatt si deebisee maashaa Allah
በነገራችላይ ዱረየ ብለን የምንላቸው ሰወች ውስጣቸው ንፁህናቸው ጨካኝ መስለው ቢታዩነም በፍቅረ ለታያቸው ምቹ ናቸው
አወ ሱበሀላ አላህ
ሡበሀን አላህ ያረብ ያረብ እዝነትህን ለሁሉም ሠው ሥጥልን እስልምናን ለሁሉም ሥጥልን ያረብ
ሱባሀን አሏህ አሏህ የፍለገውን ይመራል የፍለገውን ያጠማል ኢላሂ አንተውከመራሀቸው ባርያወችህአድርገንያርብ
አሚን
ያአሏህ ሙስሊም ሁን ስንቶቻችንነን አሏህን የምናስቆጣ አሏህ መጨረሻችንን አሳምርልን ይህ ልጅ ትልቅ ደረጃ እደሚደርስ ምንም ጥርጥር የለውም
መሻአላህ ወንድማችን ቢላል እንኳን ወደ ተፈጥሮ ሀይማኖትህ አላህ(ሱ.ወ) መለሰህ በጣም ልብ መሳጭ ታሪክ ነው ሼክ አህመድ አላህ ጀዛቸውን ይወፍቃቸው ሶፊም አቀራረብሽ አሪፍ በርቺ እህቴ ቀጥይበት።
♡اللهم يا مقلب القلوب ثبت قلبي على دينك♡
ልቦችን እንዳሻህ የምትገለባብጠው አላህ ሆይ ልቤን በዲንህ ላይ አፅናው
MashAllah very interesting story.
Mashallah Mashallah
የኔ መንገድ ዋው በጉጉት የምጠብቀው ነው ለኔ ከሚንበር ቲቪ ኘሮግረም ቁጥር አንድ የማይመቸኝ ኸሚስ ምሽት የማወግዘው በሙዚቃ መሳሪያ የታጀበ ነሽዳ /ዘፈን/
💞💞💞
👍👍👍👍
እህቴ ኸሚስ ምሽትን ብታዳምጪዉ ብዙ እዉቀትን ታገኝበታለሽ
@@ቢንትሙሀመድነኝ-ገ9ለ የሚተላለፈውን እውቀት እየጠላሁ አይደለም የኘሮግራሙ አላማ ሌላ ነው አልገባሽም በሱፍሁፊው ማህበረሰብ ኸሚስ ምን ይደረጋል?
@@aminunurie8311 እኔም ያንቺ ቤጤ ነኝ ሀያቲ የኔ መንገድ ብቻ ነው የምከታተለው
ሸኽ አህመድ አላህ ኸይር ስራህን ይቀበልህ
አላህ የወደደውን ወደ ቀጥተኛውን መንገድ ይመራል አላህ ያጥናችሁ ሶፍዬ ማስታወቂያው በጣም ረዘመ ስምት ደቂቃ ያሰለቻል
ሱብሃን አላህ ወላሂ አጀብ ነው አላህ ስንት ምርጥ ባሮች አሉት የአላህ የዚህ በጣም የለያል የአላህ መጨረሻየን አሳምርልኝ
አሚን
እረባላህ አታጓጉን 😢ጨርሱልን❤
አብሽሪ ይደርሰል ሰምንቱ
አላህ የምሸውን ይምረል ሱብሃን አላህ ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቀለን ኢንሻአላህ
ሱባሀን አለህ ማሻአላህ ደስእሚል ታሪክ ነዉ ጀዛኩሙላ ኸይር በርቱ
አስራሶሰው. የኔ ጀግና ወላሂ. በሳቅ በደስታ ነው የሰማሁት ያአላህ
ወላሂ እየሳኩኝ ጨረስኩት አልሃምዱሊላህ ከመጥፎ ህይወት እንኳንም የወጣክ ለአላህ ምስጋና ይገባው
Subhanallah I am so happy for Bilal
سبحان الله وبحمده سبحان الله عظيم
የረብ በጀነት ሰብስበን አሏህ የመረዉን
መንም አየጠመዉ የጠመመዉንም
መንም አይመረዉም የረብ ከትመችንን
አሰምርልን
አላህ ያፅናችሁ ያብርታችሁ አላህ ይጥብቃችሀ ሞስሊማት እና ሞስሊሚንንን ያአላህ
ማሻ አላህ ፈገግታው ገዳይ ነው❤😘
ማሻአሏህ በጣም ገራሚነው አላህ የሻውን ያቀናል ያሻውን ደሞ ያጠማል አላህ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን።
ያአላህ አላህ ምን ይሳነውዋል ሱብሀን አላህ አልህ ይጠብቅህ የኔ ውድ ጀግና ወንድሜ ማሻአላህ አላህ ያጠንክርህ ያረብ
ማሻአሏህ ተባረክ ቢላሉ ልክ እደቢላል ነው እነስምህ ጀግና አሏህ ያድርግህ
ሡብሀናላህ አላህ የፈለገውን ባሪያውን ይመራል። አላህየ በኢማን በተቅዋ ይችን ዱንያ የምኖርና የምሠናበት አድርገኝ መጨረሻችንን አሣምርልን ያረብ
ወይኔ ገራሚ ታሪክ ሚስኪን ሸህ አህመድ አላህ ይጨምርላችሁ ወድማችን እኳን በሰላም መጣህ ماشءالله
ማአሻአላህ አልኸምዱሊላህ አላህ አክበረ ላአይላህ ኢለላህ አላህ አክበረ
አባታችን የኔ መልካም ረጅም እድሜ. ይስጠው በአኺራም ጀነት ይወፍቀው 😍 እንቁ አባት ወንድማችን አልሀምዱሊላህ ማሻአላህ አላህ ያፅናን ያፅናህ
ሱባሀን አሏህ ይገርማል
የስቃልም ያስገርማልም
እንኳን ወደቀጥተኛም መገድ አሏህ መራህ ወንድም ቢላል አሏህ ያጵናህ
Subhanallah amazing history
ሱቡሀነ አላህ ማሻአላህ ማሻአላህ
ያአላህ ያረቢ የቀልብ ይማን ስጠን
አህለን ወሳህለን ነወርቱና ሶፊየ የኔ መልካም 🌹🌹🌹❤️ አዳምጨ ስጨርስ እኮምታለሁኝ ።
ማሻአላህ በጣም ሚገርም ነገር ሱባሃነላህ
ሱብሀንአላህ የሰለመበት ሰበብ ይገርማል
አላህ የመረጠው ሰው በሆነ ሰበብ ወደ ዲነል እስላም ያስገባዋል
አላህ በዲናችን ላይ ያፅናን መጨረሻችንም ያሳምርልን