ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ድምፅ እንቢ ያላችሁ በሄድፎን ሞክሮት እስቲ ግን ይቅርታ ስለ ድምፁ
Normal የፅጉር እድገት ግማሽ inch በወር ነው ስለዝህ ትእግስት ያስፈልጋል በእሳት መተኮስ ፅጉር ማድረቅያ መጠቀም ማቆም ውሀ በብዛት መጠጣት አክልትና ፍራፍሬ እንዲሁም protein መመገብ supplement መውሰድ prenatal multi vitamin በመውለድ እድሜ ያላችሀ ሴቶች ውሰዱ ሌላ እኔ የምወስደው ነገር msm powder ከ vitamin c ጋርና ባዬቲንነው
ጌትዬ ምርጡና ቅኑ ወንድሜ በጣም ነው የምናመሰግነው! ወደ ፀጉሩ ስመለስ ይሄው የኔ ፀጉር ዱቄት ሆኖብኛል....ስታጠብ ይረግፋል! ያልሞከርኩት ነገር የለም! ብታይ ለፀጉሬ ዶክተር በዛ፤ እናም እንኲን ሴት አልሆንኩ አልኩ!
ክበርልኝ❤❤❤👍👍
ሠላም ለዚህ ቤት በጣም ምርጥ ቪድዮ ነው!! ተመችቶኛልእኔንም በተሰባቹ አደርጉኝ እድገት በህብረት ነው እንተባበር ኑ ቡና ጠጡ እበቴ እንዳት ቀሩ በሞቴ
ይሰማል
እረ አይሠማም
Ara demse yelam
እኔ ተጠቀሚ ተብዬ ያልተጠምኩት ሹሮ ብቻ ነው ግን ወፍ የለም
ጌት ሰላም ጠፍተሀል በጣም ተመለስ ወደቀድሞው!
ምን ሆነክ ነው የጠፋከው
በኤርፎን ይሰማል
ጸጉርን ነጭ ስለ ምያደረገው ቀለም ስራልን
Aysmame
እኔ ፀጉሬ ሉጫነው ሳላስቡው በደንግት አጠርብኝ
አይሠማም እኮ
እኔም የማልጠቀመው ነገር የለም በየሳምንቱ ግን ምንም አያድግም
የኔ ፀጉር እንደሆና ለይለሰልስና ለየድግ ቃል የገበ ይመስላል በሰለምነው የጠፈሀው ወንድም አለሜ ድምፅ ደሞ ዬለም😩
Air phone mokri yiseral
Dimts yelem
Get every hair is good hairhair does grow its just a matter of treatment siyadg kesir silmisebaber new
እህ አይሰማም እኮ
አለሜ ድምጥህን ማን ዋጠው
Air phone argi
Be air phone yiseral get berta
Be head phone yisemal
ንቅንቅ የለም😁
ኧረ ምንድን ነው ድምፅህ አይሰማም አፍህ ብቻ ነው የሚንቀሳቀሰቅ ጌችዬ
እረ የኔ ፀጉር ከቆረጥኩት ብሀላ ይሻላል
አይሰመም
እረ ድምጥማጡን የለም 🙄
Ara dins
አረ ድምፂህ የለም አይሰመም
ድምፅ እንቢ ያላችሁ በሄድፎን ሞክሮት እስቲ ግን ይቅርታ ስለ ድምፁ
Normal የፅጉር እድገት ግማሽ inch በወር ነው ስለዝህ ትእግስት ያስፈልጋል በእሳት መተኮስ ፅጉር ማድረቅያ መጠቀም ማቆም ውሀ በብዛት መጠጣት አክልትና ፍራፍሬ እንዲሁም protein መመገብ supplement መውሰድ prenatal multi vitamin በመውለድ እድሜ ያላችሀ ሴቶች ውሰዱ ሌላ እኔ የምወስደው ነገር msm powder ከ vitamin c ጋርና ባዬቲንነው
ጌትዬ ምርጡና ቅኑ ወንድሜ በጣም ነው የምናመሰግነው! ወደ ፀጉሩ ስመለስ ይሄው የኔ ፀጉር ዱቄት ሆኖብኛል....ስታጠብ ይረግፋል! ያልሞከርኩት ነገር የለም! ብታይ ለፀጉሬ ዶክተር በዛ፤ እናም እንኲን ሴት አልሆንኩ አልኩ!
ክበርልኝ❤❤❤👍👍
ሠላም ለዚህ ቤት በጣም ምርጥ ቪድዮ ነው!! ተመችቶኛል
እኔንም በተሰባቹ አደርጉኝ እድገት በህብረት ነው እንተባበር
ኑ ቡና ጠጡ እበቴ እንዳት ቀሩ በሞቴ
ይሰማል
እረ አይሠማም
Ara demse yelam
እኔ ተጠቀሚ ተብዬ ያልተጠምኩት ሹሮ ብቻ ነው ግን ወፍ የለም
ጌት ሰላም ጠፍተሀል በጣም ተመለስ ወደቀድሞው!
ምን ሆነክ ነው የጠፋከው
በኤርፎን ይሰማል
ጸጉርን ነጭ ስለ ምያደረገው ቀለም ስራልን
Aysmame
እኔ ፀጉሬ ሉጫነው ሳላስቡው በደንግት አጠርብኝ
አይሠማም እኮ
እኔም የማልጠቀመው ነገር የለም በየሳምንቱ ግን ምንም አያድግም
የኔ ፀጉር እንደሆና ለይለሰልስና ለየድግ ቃል የገበ ይመስላል በሰለምነው የጠፈሀው ወንድም አለሜ ድምፅ ደሞ ዬለም😩
Air phone mokri yiseral
Dimts yelem
Get every hair is good hair
hair does grow its just a matter of treatment siyadg kesir silmisebaber new