How to make Ethiopian food,ልዩ የሆኑ የሰላጣ ሶስ አሰራር .

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 มิ.ย. 2020

ความคิดเห็น • 19

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow thank you for sharing selamye👍👍ውጪ ከመግዛት ይሻላል👍

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም: አሪፍ: ነው 👍🏾

  • @zehabeshafood3409
    @zehabeshafood3409 4 ปีที่แล้ว +1

    በርቺ

  • @mekonenamare7067
    @mekonenamare7067 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን በርቺ

  • @balmuyawa2078
    @balmuyawa2078 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሰግናለሁ እህት ዛሬ ዶሮ ለመጥበስ አስቤአለሁ ሰለዚ ያንቺን ሶስ አጠቀማለሁ👍

  • @habeshamomkitchen51
    @habeshamomkitchen51 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጥሩ ነው ያሳየሽን በተለይ የአቮካዶ ሶሱን ወድጄዋለው፣ ከስራ ስወጣ የምሰራውን ስራ ስላዘጋጀሽልኝ አመሰግናለው👌

  • @be8cab
    @be8cab 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን።

  • @sitsettube8526
    @sitsettube8526 2 ปีที่แล้ว

    ዉዴ ዋው 👍👍👍👍

  • @sitramuktar3918
    @sitramuktar3918 2 ปีที่แล้ว +1

    wow tnx tamachitonal salamina

  • @LadyMahdia
    @LadyMahdia 4 ปีที่แล้ว

    Looks sooo good. Thank you for sharing

  • @Lovelyathome
    @Lovelyathome 4 ปีที่แล้ว

    This a great! Thanks for sharing Selamye❤️

  • @abdi6588
    @abdi6588 4 ปีที่แล้ว

    Thanks selamina . I like the avocado one 😍

  • @umureyan5242
    @umureyan5242 4 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው ደምሪኝ እኔም እመልሳለሁ በታማኝነት

  • @samiaskitchen5332
    @samiaskitchen5332 4 ปีที่แล้ว

    👍💯

  • @selaminalifestyle4593
    @selaminalifestyle4593  4 ปีที่แล้ว +1

    ☆የአቡካዶዉን ሶስ ለመስራት
    1አቡካዶ፡ 2 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት፡ 1የሻይ ማንኪያቁንዶ በርበሬ፡ 2 የሾርባ ማንኪያ ዘይት ዘይቱን፡ ተከትፎ 1ኩባያ የሚሆን የድንብላል ቅጠል፡ 1 ቃሪያ ፡ ግማሽ የሻይ ማንኪያ ጨዉ፡ 1የሾርባ ማንኪያ የሎሚ ጭማቂ: ግማሽ ኩባያ የሚሆን ዉሃ።
    ☆ ራንች ለመስራት
    1/2 ኩባያ ማዮኒዝ ፡1/2 እርጎ፡ 1የሻይ ማንኪያ ደረቅ ፓርስሊ፡ 1የሻይ ማንኪያ ደረቅ ነጭ ሽንኩርት፡ ግማሽ የሻይ ማንኪያ ቁንዶ በርበሬ፡ 1 የሾርባ ማንኪያ ኦሊቭ ኦይል፡
    ግማሽ የሻይ ማንኪያ ጨዉ።
    ☆ የባርብኪዉ ሶሰ ለመስራት
    እሩብ ኩባያ ቡኒ ሱኳር ፡ 1የሾርባ ማንኪያ የማተርድ ፓዉደር ( ወይንም ማስተርድ መጠቀም ይቻላል): 1 የሾርባ ማንኪያ ፓፕሪካ ወይንም በርበሬ መጠቀም ፡ ግማሽ የሻይ ማንኪያ ጨዉ፡ 2 የሾርባ ማንኪያ አቼቶ፡ 2 የሾርባ ማንኪያ ኦሊቭ ኦይል።🤩

    • @azukira9743
      @azukira9743 3 ปีที่แล้ว

      ድምጽሽ በጣም ተውጧል

  • @ruthbaltina2594
    @ruthbaltina2594 4 ปีที่แล้ว

    Selamina berchi beteseb hogalew

  • @mesivlog2441
    @mesivlog2441 ปีที่แล้ว +1

    ቅመሞቹን ስሞች በእግሊዘኛ ስሪልኝ