የወንጌላዊ ኢዩ ባዩ /አዳሙ ባዩ/ ምስክርነት ክፍል ሁለት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 29

  • @yohanajesus-jo4qj
    @yohanajesus-jo4qj 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ

  • @user-qn5mt4hy6k
    @user-qn5mt4hy6k 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በርታ ወንድሜ የምትገርም ጅግና ነህ ታሪክህን መመስከርህ እጅግ አስፈላጊ ነው በዚህ እስራት ያሉ ሲሰሙ ጌታ ከዚህም እስራት ይፈታል ብለው መጥተው ቀንበራቸው ይሰበራል በጣም የምታኮራ ጀግና ነህ

  • @kalebnuramo69
    @kalebnuramo69 8 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ኢየሱስ ስሙ ድንቅ ነው ሀያልም ነው ፤ እኔንም እንዲሁ አድኖኛል ፤ ስሙ በግምባሮቻቸው ይሆናል ፤ ሀሌሉያ

  • @BirukSamuel-oq1qn
    @BirukSamuel-oq1qn 9 หลายเดือนก่อน +1

    የአንተስ ይለያል ስለ አንተ ጌታ ይመስገን በርቱ እንበርታ ወንጌልን በመስበክ ክርስቶስም በቅርቡ ይመጣል።

  • @kassuteklu7228
    @kassuteklu7228 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing!!! God bless you!!!

  • @masti1612
    @masti1612 8 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት የጌታ ማዳን ኃይሉ

  • @saraabrham123
    @saraabrham123 3 หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስ መጨረሻህን ያሳምርልህ,እጅጉን ደስ ያሰኛል

  • @martasila5996
    @martasila5996 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing your testimony. Keep preaching the gospel.

  • @Salemhiyabu
    @Salemhiyabu ปีที่แล้ว

    Amazing testimony God's good all the time

  • @negashnegashnegash7972
    @negashnegashnegash7972 11 หลายเดือนก่อน

    Egzabheir abzeto yebarek ❤❤❤

  • @jesusisgod7353
    @jesusisgod7353 ปีที่แล้ว

    Ygermal,tebarek migerm misikrinet❤❤❤❤❤❤❤

  • @tseheyneshfaniel9066
    @tseheyneshfaniel9066 9 หลายเดือนก่อน

    Amen amen tebarek❤

  • @nanitaye6670
    @nanitaye6670 ปีที่แล้ว

    ክብር ለኢየሱስ ይሁን

  • @berhaneasge3728
    @berhaneasge3728 ปีที่แล้ว +2

    He is real hero God bless you.

  • @biniamamanuel214
    @biniamamanuel214 ปีที่แล้ว

    ወንጌል ይለውጣል ያድናል ኢየሱስ ተባረኩ

  • @rahelhabte8291
    @rahelhabte8291 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ውንድሜ ትባረክ::🙏🏾🙏🏾🙏🏾👏👏👏👏

  • @ab203new4
    @ab203new4 ปีที่แล้ว +3

    Adam wendemae egzeabhaer yebarkeh 🙏abro adeg yesfereh lege nagne ke California

  • @helenabreham2619
    @helenabreham2619 ปีที่แล้ว +3

    amlakkkkk brkkkkkkk yeblkaaaaa

  • @Aster-op6gq
    @Aster-op6gq 5 หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስ ክርሰቶስ የጠላትን ቀንቀር ሰብሮ የዘላለምን ህይወት በደሙ ያወርሳል። ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @workineshmengistu436
    @workineshmengistu436 ปีที่แล้ว +1

    እሱ ይችላሉ የእግዚአብሔር ቃል ህያው ነው

  • @genethabtie
    @genethabtie ปีที่แล้ว

    Amazing

  • @tutudaniel3890
    @tutudaniel3890 ปีที่แล้ว +2

    Eyesus geta new !!!!!

  • @tutudaniel3890
    @tutudaniel3890 ปีที่แล้ว +2

    Wey Eyesus Tarik sekeyer !!! I lkow this man i use to scared of him alot Egziabher tilik new !!!!!

  • @danielmanyahele327
    @danielmanyahele327 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ክንደ ብርቱ! ምናለ እንዳንተ እቺ አለም ብትበቃኝ በመውጣት በመግባት ደከመኝ እኔስ ጌታ ይባርክህ ጀግና ነህ ወንድሜ

    • @Rufo243
      @Rufo243 7 หลายเดือนก่อน

      ጌታ ኢየሱስ ይወድሐል::

  • @birukmelaku6912
    @birukmelaku6912 ปีที่แล้ว +3

    Eleleleleleeeeeleeee

  • @user-qn5mt4hy6k
    @user-qn5mt4hy6k 8 หลายเดือนก่อน +2

    ኧረ አንተ እልፍ ሁን ዘርህም የጠላትን ደጅ ይውረስ

  • @Jesusmind-h7r
    @Jesusmind-h7r 2 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ያንተ ደሞ ይለያል ! ኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ አምላክ ነው!