"የህይወት ምስክርነት " ፤ ፓናሊስት: መአዛ በቀለ ፤ አወያይ: ፓስተር ስለሺ ከበደ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ส.ค. 2024
  • "የህይወት ምስክርነት " ፤ ፓናሊስት: መአዛ በቀለ ፤ አወያይ: ፓስተር ስለሺ ከበደ
    ውድ የኤልሻዳይ ቴሌቪዥን ቤተሰቦች በዩቲዩብ ቻናላችን ላይ የምንለቃቸውን ቪዲዮዎች እንድትከታተሉና አዳዲስ ቪዲዮዎችን ስንለቅ እንዲደርሳችሁ SUBSCRIBE የሚለውን በመንካት ቤተሰብ በመሆን አብረውን እንዲቆሙ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡
    Subscribe: / @elshaddai_television_...
    Facebook : / elshaddaitelevisionnet...
    Website : www.elshaddaitv...
    Telegram : t.me/Elshaddai...
    #ElshaddaiTelevisionNetwork #ethiopia

ความคิดเห็น • 58

  • @teshalekareso9751
    @teshalekareso9751 4 หลายเดือนก่อน

    መልካም አጽናኝ ተስፋ ሰጭ ምስክርነት ነው።
    የጌታ ሞገስ ከራዕያችሁ ጋር ይሁን😍❤

  • @tsehayneshgorfuabraha1518
    @tsehayneshgorfuabraha1518 6 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርካችሁ

  • @hannajibril2884
    @hannajibril2884 6 หลายเดือนก่อน

    ወይዘሮ መአዛ :በጣም የምወዳቸው ቤተሠቦች ናቸው በጣም ከቤተሰብ ጋር ጥሩ ግንኝኖት ነበራቸው በተለይ ከእናቴ ጋር :: ይገርማል ወደ ኋላ ብዙ ወሰደችኝ ❤❤❤❤❤

  • @sebleakelilu4365
    @sebleakelilu4365 6 หลายเดือนก่อน +7

    ድንቅ ምስክርነት ያባቴ ልጅ እህቴ ዘመንሽ ይባረክ። በልጅነት የጠራሽ ጌታ ባንቺ የጀመረው ሥራ እስከ ኢየሱስ ክርስቶስ ምፅአት ይሰበካል። ተባረኪ። አሜንንን።

  • @user-vi2ox7xs7m
    @user-vi2ox7xs7m 6 หลายเดือนก่อน +4

    ተባረኪ በእውነት ክብር ለጌታ ላምላካችን ይሁን ልዩ ሴት ይብዛልሽ ፀጋው ይብዛ!!!!!!!!!!❤

  • @alemneshaleto6032
    @alemneshaleto6032 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሜንንንን ማዝዬ ጌታ ከናንተ ጋር ይሁን በትክክል ሁላችንም ይመለከተናል ጌታ ይሰማን!!!!!!!!!

  • @metasabiaaddisu8706
    @metasabiaaddisu8706 6 หลายเดือนก่อน +4

    ተባረኪ ሥክን ያለ ህይወት ጌታን የሚያጎላ እኔነት የሌለበት

  • @almezelke7020
    @almezelke7020 6 หลายเดือนก่อน +1

    እህቴ ጌታዬ ይባርክሽ❤

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p 6 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ሆይ???🔥🔥🙏🙏🙏
    ተባረኩ ደስ የሚል ምስክርነት ነው ::

  • @meklitketema5778
    @meklitketema5778 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ይባርካችሁ አንቺና ቤተሰባችሁ እትዬ ሠናይትንና እኩዬን ሁሉንም አልረሣም መልካም ቤተሠብ ጌታን የሚያከብር ጥሩ ቤተሰብ እወዳችኋለሁ ❤❤❤

  • @selamawitbiratu6871
    @selamawitbiratu6871 6 หลายเดือนก่อน +2

    መዓዚ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ!!

  • @mercysabir8424
    @mercysabir8424 6 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርክሽ መአዚዬ የልጅነት ጊዜዬን አስታውሳለሁ ሳይሽ ከብዙ ዘመን በኋላም ተመልሰን ተገናኝተን ነበር ዛሬ ደግሞ በዚ አገኘሁሽ በጌታ ነገር ላይ እንዳልደራደር ብዙ አለ ካንቺ ህይወት እንኳን የተማርኩት ከየትኛው ብትይኝ እስካሁን ጌታ እስካደረሰኝ ፅናት እንዳንቺ አይነቶች በዙሪያዬ ነበሩ አሁንም አሉ ለኔ ከጌታ ቀጥሎ እናንተ በህይወቴ አላቹ ትውልድ አለ ከናንተ ቀጥ ከኛም ደግሞ ቀጥሎ....❤❤❤ ኤልሻዳዬች ተባረኩ ዘመናቹ በሽልማት ይፈፀም❤

  • @trisitketema8786
    @trisitketema8786 6 หลายเดือนก่อน +1

    መአዝዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የጥቱን ሐይማኖት አስታወሰኝ ለጌታ ክብር የሰጠ ምስክርነት

  • @sebleworkbelaineh5495
    @sebleworkbelaineh5495 6 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ምስክርነት ያባቴ ልጅ እህቴ ዘመንሽ ይባረክ::

  • @WondwosenPetros
    @WondwosenPetros 6 หลายเดือนก่อน +1

    መአዚ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @sebleakelilu4365
    @sebleakelilu4365 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኢየሱስን ለሁሉ መስበክ መመስከር ድንቅ ስጦታ።

  • @AzebAb
    @AzebAb 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ታመናል ጌታ ይምጣልን እጁ ትዘርጋልን ይቅር ይበለን በድለናል ተላልፈናል ጌታን አሳዝነናል ምህረት ያርግልን ጌታ ይባርክሽ እህቴ ጌታ እየሲስ ይረዳናል አምነዋለው እንባችን ይታበሳል ጌታ እየሱስ ይመጣል ማራናታ ጌታ እየሱስ ቶሎ ና❤❤❤❤❤

  • @elzaabebebeyene9308
    @elzaabebebeyene9308 6 หลายเดือนก่อน

    በእርግጥ ሀገሬ ተስፋ አላት ድንቅ ምሥክርነት እፎይ ተባረኩ

  • @alemneshaleto6032
    @alemneshaleto6032 6 หลายเดือนก่อน +1

    ውይይይይ ማአዝዬ'ፓሰተር ዘመናችሁ ይባረክ ለምልሙልኝ

  • @user-su1pm5cs7r
    @user-su1pm5cs7r 6 หลายเดือนก่อน +2

    ወ/ሮ መአዚ እኔ በጣም አቃችሆልሁ እስከ ባለቤቶው ቦሌ መኖርያ ቤታችሁ ላይ በነበረው ቤተክርስቲያን አሁን ከ7 አመት በኃላ ስለአየሆት ደስ ብሎኛል ተባረኩልኝ ማይክ ነኝ

  • @berhanufikru2468
    @berhanufikru2468 6 หลายเดือนก่อน +1

    የሰማይ አምላክ ይባርክሽ እህቴ ። የምድራችን እንቆቅልሽ እውነተኛ ፈቺው ትልቁ እግዚአብሔር ሲሆን መንገዱ ንስሐና እርቅ ነው ። መልእክቱ በተለይ ለክርስቲያን መሪዎች ይድረስ !!!!

  • @emebetdzekale4709
    @emebetdzekale4709 6 หลายเดือนก่อน +1

    መአዚ ዘመንሽ ይባረክ እነዛ ትሁትነትሽ በቀስታ ከውስጥሽ የሚወጡትን ቃላቶች አይረሱኝም።

  • @deboraasrat-qk4qg
    @deboraasrat-qk4qg 6 หลายเดือนก่อน +2

    መአዚ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ቀበና ገነት ቸርች ሰንዴእስኩል ታስተምሪኝ ነበር በጣም እወድሽ ነበር ተባረኪ።

  • @gospelvoice4266
    @gospelvoice4266 6 หลายเดือนก่อน +1

    መአዚዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @Anumma572
    @Anumma572 6 หลายเดือนก่อน +1

    Egziabeher Ymesgn Tbareki

  • @user-jz4xz9bd7h
    @user-jz4xz9bd7h 6 หลายเดือนก่อน

    መአዚ ተባረኪ በጣም ነው የምድሽ ቀሪ ዘመንሽ የበዛ ለብዙዎች የተረፈ ይሁን💜💜💜💜💜💜

  • @frewggiorgis9751
    @frewggiorgis9751 6 หลายเดือนก่อน +2

    መዓዚ በ1986 ዓ፡ም ነው ፊኒላንድ ሚሺን ኮርስ ላይ ሳለሁ የአንድን ወንድም ነፍስ ለማትረፍ ስትሮጪ እኛን አብረንሽ በፁሎት። እንድንረዳሽ እኔንናሌሎች 2 ውንድሞችን መረጥሽን ምስክርሽን ሰለሰማሁ ጌታን አመሰግንሁ ብሩክ ሁኚ ኢንተርቪ ው ያድርግሽ ዶ/ር ፓስተር ስልሽ ከበደ ያጠመቀ ኝ መንፈሳዊ አባቴ ነው እወደዋለሁ ጌታ ኢየሱስ ይባርከው። ፍሬው ገ/ጊዮርጊስ ፓ/ር ከሐረር የቀድሞው የገነት ቤ/ክ አገልጋይ አሁን የኤርሞንዔም ቤ/ክ አገልጋይ

  • @sebleakelilu4365
    @sebleakelilu4365 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኦ በተለይ የእናትሽ ወደጌታ አመጣጥ ምስክርነት ፣ ይእህትሽ አዳዳን ቤተሰቡ የዳነበት ድንቅ መገለጥ ነው። አሜን። ክብር ለጌታ ይሁን። ስለ ባለቤትሽም ዶክተር የመሰከርሽው ምስክርነት ድንቅ ነው። በምሪት የገባሽበት ትዳር ይደንቃል።ልጆቻችሁም ይባረኩ።

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd 6 หลายเดือนก่อน +1

    እተዬ መዐዛ good to see you again. Amazing amazing amazing

  • @user-rn8lg8mn7l
    @user-rn8lg8mn7l 6 หลายเดือนก่อน

    Leyu.sew.nesh.tebareki

  • @Ethiopia_Leikun
    @Ethiopia_Leikun 6 หลายเดือนก่อน

    "ይች ነች ይች ነች ጌታ የሠራት ቀን" መአዝዬ ይሄ የምንጠብቀው ታላቅ ቀን ነው። እጃችሁን አበርቱ! በፀሎት አብረናችሁ ነን። መአዝዬ ፍራሹ ብዙ ቢመስልም መታደሱ አይቀርም። እወድሻለሁ።

  • @muzuhashim7782
    @muzuhashim7782 6 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉🎉
    ዋው!!! ወ/ዊ መአዛ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘመንሽን አብዝቶና አትረፍርፎ ይባርክሽ ። ሙዙ ሐሺም ነኝ

  • @TamiratHailu-xz4xw
    @TamiratHailu-xz4xw 6 หลายเดือนก่อน +2

    Ehit Meaza, you are God's gift for us.

    • @shimelstsegaye868
      @shimelstsegaye868 6 หลายเดือนก่อน

      ህህት ማአዛ ዛሬም ትህትና ከፍ የሚያደርገው ዝቅ ማለትን በግልፅ የሚፀባረቅባት ሴትም ነች,

  • @MB-yn7td
    @MB-yn7td 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ይባርክሽ አለን ከጎናችሁ ከኢትዬዸያ ወንዝ ማዶ አለን አብረን
    ለመፀለይ please let us know.
    ተባረኩ

  • @tirufatmulugeta1933
    @tirufatmulugeta1933 6 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርክሽ በእንባ ነዉ ያየሁሽ መንፈስሸ የተረጋጋ ነዉ ጌታ ያግዝሽ። በጣም ደስ የሚል ምስክርነትነዉ። ጌታ ያግዘን ተባረኪ

  • @tsedalekinfu2223
    @tsedalekinfu2223 6 หลายเดือนก่อน +1

    Meazye i am so happy to see you a women of God commited and responsible a symbolic and exampliary for womens.
    God bless you
    I love you so much

  • @user-wt8ir4cs6p
    @user-wt8ir4cs6p 6 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you meazi

  • @akelemengstu1337
    @akelemengstu1337 6 หลายเดือนก่อน +1

    ማዚዬ ተባረኪ በጣም ነው የምወድሽ ባንቺ ውስጥ ባለው ፀጋ ብዙ ተጠቅመናል

  • @haileyesusdemessie9552
    @haileyesusdemessie9552 6 หลายเดือนก่อน +1

    Very important topic.
    May Lord bless you both 🙏🙏🙏

  • @wudituserbessa7171
    @wudituserbessa7171 6 หลายเดือนก่อน

    I am so blessed with your testimony.I thank God for your life and your ministry.
    Wuditu
    London UK

  • @seblewelde4061
    @seblewelde4061 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @almazalemu5229
    @almazalemu5229 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር። ይምራል ግን ማረኝ ብቻ ሳይሆን። ሰው ሁሉ ከሚሰራው ክፉ ሀጢአት መተው ያስፈልጋል

  • @truth2232
    @truth2232 6 หลายเดือนก่อน +1

    የማነሽ ፍቅር ???? በጣም ነው ደስ ያለኝ እንዳንቺ አይነት እህት በጌታ ስላለኝ 😊😊😊😊 !!!!!!!

  • @sosinaaklog8395
    @sosinaaklog8395 6 หลายเดือนก่อน +1

    መአዝዬ የዛሬ 26አመት ሳውቅሽ እንደነበርሽ ነው አላረጀሽም ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ተባረኪ

  • @belaykassaw6012
    @belaykassaw6012 6 หลายเดือนก่อน +1

    እህቴ መአዛ ማንኛውንም ሰው የምትወድ እህት ነችመፅሀፍ ቅዱስ ታስተምረኝ ነበር ህይወቷይገርመኝነበርጌታዘመኗንይባርክ

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 6 หลายเดือนก่อน +1

    May God bless you, sister. I want that, please pray for me.

  • @maranathayesus2081
    @maranathayesus2081 6 หลายเดือนก่อน

    Amennnn amazing testimony yes Ethiopia really need the mercy of God every one must humble to confess for the sin by the blood shade if threre is a wor in any nation the church will take the responsibility of the nation God bless you lord show mercy on Ethiopia

  • @mimikebede3920
    @mimikebede3920 6 หลายเดือนก่อน

    God Bless u sister

  • @batrileta5214
    @batrileta5214 7 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን !እርቅና ሰለም ለኢትዮጵያውያን ይሁን!ሁለታችሁም ተባረኩ!🙌🙌🙏🙏🎉🎉

  • @user-vs3el9ib5k
    @user-vs3el9ib5k 6 หลายเดือนก่อน +1

    መአዚ ቤተሰባችሁ ቅንና የዋህ ቤተሰብ ስለሆነ በሰውም በጌታም የተወደዳችሁ እኔም በጣም የምወዳችሁና የማከብራችሁ ተባረኩልኝ /ወይንሸት መላኩ ነኝ

  • @hermib6845
    @hermib6845 6 หลายเดือนก่อน

    Ayu’s mom ❤️

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 6 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏🙏🙏🙏

  • @gediyontsegaye3349
    @gediyontsegaye3349 7 หลายเดือนก่อน

  • @HireworkyohanesBelachew
    @HireworkyohanesBelachew 6 หลายเดือนก่อน

    በእውነት አዘጋጆቹም ሆኑ እናንተ እህቶች በሩቅም ብንሆን ውስጣችን ሽክም ሆኖ እየተጨነቅንበት ያለውን ነው ያስባችሁት እግዚአብሄር መሀሪ ነው ያም ስለሆነ ነው ዛሬን የቆምነው በርቱልን እኛም በፅሎት ነው ያለነው ጌታ ብዙ እያዘነብን ነው ይቅር በለን ብለን በፊቱ በፆም በፅሎት ራሳችንን አዋርደን መቅረብ ይገባናል ሁላችንም ሀጢያተኞች ነን እባካችሁ ወንድም እህቶቸ አዳምጡአት ጌታ ይርዳን እህቴ ተባረኪልኝ ።

  • @Anumma572
    @Anumma572 6 หลายเดือนก่อน +1

    Btly ahun lnenew Tsom kykatit 18 gemero Tsomu btawej

  • @aboneshgebremriam1771
    @aboneshgebremriam1771 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @nigatnigussie6625
    @nigatnigussie6625 6 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ እራይ እስከዛሬ ለምን ተከደነ?በእውነት ጊዜው ነው