የእናታችንን ዓይን ማየት ይፈቀድልን! በወንድማችን ምክንያት ተበታትነን ቀረን! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
- #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,
ሆ እናት በቁም እያለች ልጆች ለሀብት መባላት ኧረ ልብ ይስጣችሁ እኛ 8 ልጆች ነን እናታችንም አባታችንም በ6 ቀን ልዩነት ሞቱ ከሞቱ 3 አመታቸው አንድ ቀን ስለመሬት ስላለው ነገር አስበነውም ተነጋግረንም አናውቅ ሁሉን ነገር የመጀመሪያ ታላቅ እህታችን ነው የምትመራው የምር መባረክ ነው🙏🙏
Eskemechereshawu yitebkachu
Metadelachew
የተባረካችሁ ለዛው ወላጆች ሳይኖሩ በፍቅር መኖር መታደል ነው እድሜ ልክ አይለያችሁ
ሴራውን ፈልፍሎ ማውጣት
እግዚአብሔር አምላክ መከባበርና ፍቅራችሁን አይቀይርባችሁ
ከተቻለ ለእናትየው ሰራተኛ ቀጥሮ ሁሉንም ከቤት ማስወገድ እና እናት የፈለጉትን እንዲያደረግ መፈቀድ ነው😊😭😭
ሁሉም ወተው በውጭ ሆነው ቢጠይቆቸው ይመስለኛል
ያገቡ ይዉጡ😆😆😆🎈
Aye 20 amet mulu eko enatu tesekayeche ged new wod midiya mewotatu
Yes you are absolutely right.
ጥሩ ሀሳብ😊
እማማ ዝናሽ ባልወለዱት ልጅ ተንቀባረው እየኖሩ ይሄ ሁሉ ልጅ ወልደው እንዲህ መንከራተታቸው በጣም ያሳዝናል
ሁሉም ነገር ቀርቶ ይሄ ቤተሰብ ታርቆ በአንድ ማዕድ ተሰብስበው ማየት የናፈቀው ፣የእናታቸውን ደስታ ማየት የናፈቀው፣እባካችሁን እንፀልይላቸው። እግዚአብሔር የቤታችሁን ፍቅር ይመልስላችሁ።
ለምድነዉ ኢሂ ሁሉ ድርድር እናት በሂወት እያለች ሁሉም ልጆች ወተዉ ተከራይተዉ ይኑሩ‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
አዎ ነጋሽም አብርሀምም ይውጡ
ለምን ይወጣሉ ተስማምተው ይኑሩ እናት ከልጆችዋ ርቃ መኖር አያስደስትም
Hulume ayewetu behala pasetru misetu weyeme negashe betebachune yetawekale yewetu
Exactly that True 👍 👏🏼 💯
❤❤❤🎉🎉🎉በትክክል
ዛሬ ከአንድ ጎን ብቻ እየሰሙ ለመፍረድ የሚቸኩሉ ብዙዎች ናቸው ጋዜጠኛው ግን ሁሌም ሳየው በጣም በሳልና ክፍተቶችን ለማጥበብ የሚተጋ ጥበበኛ አስተዋይ ሰው ነው ጌታ ዘመንህን ይባርክ ።
ከሁለቱም በኩል ተሰምቶአል።
ሌባ ፖስተር ምላሱን አለስልሶ የሚያወራው አላምነውም በ50 አመቱ ምንይሰራል እናቱ ቤት
Amen
ሴትየዋ በጣም ያሳዝናሉ በዚህ እድሜአቸው የወለዷቸው ልጆች ንብረታቸው ላይ የራሳቸውን ጥቅም በማስጠበቅ የእርሳቸውን ነገር ትተው ማየት ያማል።
ፖስተሩም ቢሆን 2ዐአመት ከተቀመጥክ በቂ ነው ወጥተህ መኖር አለብህ
ነጋሽም ቢሆን የራስህን ኑሮ ኑር
እናታችሁ በሰላም ቀሪ ዘመናቸውን ይኑሩበት።
ፓስተሩም ቢወጣ እኮ ነጋሽ ካልተስተካከለ ሰላም አይመጣም ነጋሽ እብድ ያበደ ነው
@@selamselina1321 በነጋሽ ላይ ብቻ መፍረድ ይከብዳል ፖስተሩም 20አመት ከሚስቱና ከ7 ልጆቹ ጋር ሲኖር ምንም አላረገም ማለት ፍርደ ገምድልነት ነው። ሁሉም ለቀዋቸው ይውጡና የራሳቸውን ኑሮ ይኑሩ በውጪ ይጠይቋቸው።
@@nanihaile አብዛኛው ቤት 2 ልጅ ቤት ሲበጠብጥ እነሱ ቤት 7 ልጅ አይደለም 1 ልጅ ያለበት አይመስልም ስርአት አላቸው። ጥል እንኳን ሲኖር ቤታቸውን ዘግተው ነው ቁጭ የሚሉት። ለመፍረድ ቀላል ነው ለሚኖረው ግን ከባድ ነው። ነጋሽ መልካም ቢሆን ለሁሉም ይበቃል። የአንድ ሰው ረብሻ ቤተሰብን ይበትናል ይረብሻል።
ይኼን ታሪክ ስሰማ በጣም ከወቅታዊ ሁኔታዎች ጋር የተገናኘብኝ። እናታችን እንደ ኢትዮጵያ፣ ልጆቹ ደግሞ እንደተለያየ ብሔር ዜጎች ሆኑብኝ። ሁሉም በውስጡ እውነቱ ምን እንደሆነ እያወቀ የግል አላማን እና ተጠቃሚነት ለማስፈጸም የሚሮጥ ነው። ግላዊነት ቀርቶ ትልቁን ነገር ተመልሳ የማትገኝ እናትን ወደዚህና ወደዛ ባናንገላታት ምን አለ። እግዚአብሔር ልቦና ይስጥ። እውነት ትዘገያለች እንጀ ተደብቃ አትቀርም።
ወንድሜ አብረሀም እግዚአብሔር በቅን ይፈርዳል አይዞህ በረታ ጌታ ከአንተ ጋር ነው❤❤❤
እውነቱን ለማወቅ ሁሉም ቢተሰብ አብረው ይሰብሰቡልን የምትሉ እጃችሁን አውጡ
በትክክል
ወረኛ ወሬ ለመጥባት😂😂😂😂😂
እውነት ነው ከዛም ባሻገር ተከራዮቹ ቢመጡ ቢያንስ ግቢውስጥ ምን እየተፈጠረ እንደሆነ ያውቃሉ ባይ ነኝ
😂😂
ትክክል
ቤት ውስጥ ሁሌም አንድ በጥባጭ አይጠፋም እናትም ያበጥባጭ ይማርካታል ለማንኛውም እርቅ ይሁን በቤታችሁ
Ewenet lebetebachochu yimotalu
Ewent naw eg/r talka yegebana selam yewerad
አይተሀል እኔ የሚገርመኝ ዝም ብላችሁ የምትፈርዱ ሰዎች አትፍረድ ይፈረድብሀል ይላል ቃሉ።
እኔን የሚገርመኝ ነገር ይሄ ነው እግዚአብሔር በሚያውቀው እኔም እንዲህ ያለ ታሪክ ገጥሞኛል የወሰንኩት ውሳኔ እንደትልቋ ልጅ መሸሽ ነው ሰው በተሳሳተ ነገር እንዳይፈርድ መጠንቀቅ ይገባል
እውነት ነው በአያቴ አይቻለው
የኔ ወላጆች ስድስት ልጆች አፍርተዋል በሞት ከተለዩን ሃያ አመታት ተቆጥሯል ከአንድም ሁለት በጣም ትልልቅ ቤት አውርሰውናል ገነር ግን እስከአሁን ድረስ አንድም ቀን ስለውርስ አስበን አናውቅም እንኳን ለመሸጥ መኝታክፍላቸውን ራሱ በየቀኑ እያፀዳን በክብር ይዘን ነው ያለነው አሁን ግን የቤቱ ሶስተኛ ልጅ ሚስት ካገባ በኋላ ሚስቱ ቤቶቹ ተሽጠው ተከፋፈሉ እያለች እየበጠበጠችን ትገኛለች እና እባካችሁ ሚስቶች የእናትና የልጅን ግንኙነት አታበላሹ በወንድምና እህት ፍቅር አትግቡ
👌🙏🫡
የተረገመች ለምን አለች ዝብላ አትቀመጥም ባለጌ አሁንም እዝህ ቤት የአብረሀም ሚስት ነች ነገረኛዋ
እኔ ሁለት እህቶቼ እና አንድ ወንድሜ ሆነን ወላጆቻችን የሉም ይኸው 7 ዓመታችን ቤታችንን እያከራየን ተስማምተን እንካፈላለን ቤታችን ታሪካችን ክብራችን ነው ከቢሊየኖች ሁሉ የወላጆቻችን ትዝታ ይበልጥብናል🙏🙏🙏
የዚህን ቤተሰብ ጉዳይ በደንብ ለመከታተል ሞክሬያለሁ
በጣም ያዘንኩት ነጋሽ የተባልከው ወንድማቸው ለዚህ ሁሉ ትርምስ ሃላፊነት ልትወስድ እንደሚገባህ ነው
ወንድሜ ገንዘብ ጠፊ አላቂ ነው።
ይህንን ማድረግህ ለአንተ ክብር አይሆንም።
እኛም ቤት እንደ ነጋሽ ያለ በጥባጭ ቤት አሽጦናል የሚገርመው ነገር ድርሻውን ወስዶ ብሩን ጨርሶ ጎዳና ሊወድቅ ሲል ፍርድ ቤት ያቆማቸው እህቶቹ ናቸው አዝነው የሰበሰቡት እናንተም ጌታ ይጠብቃቹ
Betebachu Negashe now
@@ajjb9552 yes I agree
@@ajjb9552 አይመስለኝም የአብረሀም ሚስት መሰለችኝ
Leke belkale egam bate tefetroale endzi aynte sew ande bet betbachi mechi yetfale
እዉነት ያለዉ እናትየዉ ጋር ነዉ
እናት የሚወዳትን የሚከባከባትን ልጅ
አትጠላም ሁሉንም ልጆች በናትየዉ ፊት ማገጣጠም ነዉ ጋዜጠኛዉ ተባረክ
ልጆችህ ይደጉልህ❤❤❤❤
በትክክል
ትክክል አይሸጥም የሚሉት የናታቸውንም ውርስ እንዳያጡ ነው እንጂ መቼ ይንከባከባሉ እናታቸውን
ተሳስተዋል በአያቴ አይቻለው
ብልሹዎች ሲሆን ሲሆን በየተራ እንዳይጎልባቸው ማድረግ ሲገባችሁ መባላት ተለቃቅማችሁ ከህወታቸው ውጡላቸው ዘመናቸውን ይኑሩበት ሁልሽም ለራሳችሁ የማይታመን ነገር ነው የምታወሩት እሳት ይልቀቅባችሁ
5አመት እናት ጋር አለመገናኝት ኢቶቢያ ዉሰጥ ተቀምጦ ዉይኔ ምን አይነት ሸይጧን የገባባችሁ የአላህ አላህ ይጠብቀን እንደዚህ ብሰቅልቅል ከሚል ቤተሰብ አላህ ያሰተዛዝነን አላህ ፍቅሩን ይሰጠን ያረብ😢😢😢😢
አሚንንንን
ኖሮ ስለችመቻች ነው እንዲህ ምክንያት ሆኖ አይደለም ጭካኔ
No ኢቶቢያ /ኢትዮጲያ
በትክክል ደሞ አታፍርም አምስት አመት ሙሉ እኔቴን ሳላይ በወንድሜ ምክንያት ትላለች ነገ በልጆችሽ ጀዛ ትከፍላላቹ ጨካኞች @@ተሽንፍአለው
😢አረመኔ ነቻ
ካዜጤኛዉን አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ በእድሜ በጤና ያቆይህ እናተ ደሞ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠመችሁ እናት በምንም አትቀየር ወራዳዎች
Ye Gecho negeger copy madreg atchalum 😂😂😂
አይባልም ምን አደረጉሁ
🐖🐖🐖🐖🐖🐖🐖🐖ከዚ አትሻይም ሆዳም😋😋😋😋
አረ አስተያየት ስጪዎች ተረጋጉ በማያገባችሁ ነገር አትፍረዱ
አይይ.. ዛሬ ጌቾ አየሩን በተመሳሳይ ቃል ተቆጣጥሮታል ለምን ይዋሻል ? 😎
የአቶ አብርሀም ጏደኛ ያቀረቡት አስተያየት በጣም ድንቅ ነው ቅን የሆነና አድሎ የሌለው አነጋገር ነው በጣም አድንቄሀለሁ:
መጨረሻ ላይ የተናገረው ሰውዬ ጥሩ አስተማሪ ንግግር ነው ለሌሎችም የሚጠቅም ነው ለናንተም ደግሞ ምትሰባሰቡበት ሰላሙን ያውርድላቹ ፈጣሪ
እነዚህ ሠዎች እውነት ባይኖራቸው ለምላሽ ባልመጡ ነበር😢 አሁን በምድራችን ላይ ያስቸገረን የጥቅም ጉዳይ ነው፡እማማዬ ቤቶትን አይሽጡ ብሩ ምንም ነውና ልጆቾት ይሻሎታል፡ ታናሾች ሁል ጊዜ አስቸጋሪዎች ናቸው፡አሁንም እርቅን እለምናለሁ ለዚህ ቤተሰብ😢😢 እውነት አርነት ያወጣል ሁሉንም፡ ይሄን የምትሰሙ ሁሉ አትፍረዱ ይፈረድባችኋልና❤❤😊
True
We don't know who is telling the truth
የችርች ሽቀላው እንዳይቀርበት በስብከት ምላሱ ነው የመጣው ፖስተሩን እናቀዎለን መጥፎ ሰው ነው
በወለዱት ልጀ መደሰት የቀረበት ዘመን እራሰ ወዳድ ትዉልድ ንብረት ንብረት 😪
😢😢😢😢
hulum. Ganzb birr birr
You are right
ኮሜንት አንብቤ ነበር ቪዲዮዉን የጀመርኩት መጥፎ እና ንብረት ወዳድ መስለዉኝ ነበር ግን ያንን አላየዉም ሰላምን ብቻ ነዉ የሚሹት አንደበታቹ እራሱ ጣፋጭ ነዉ እርጋታቸዉ ስራታቸዉ ኮሜንቱና እነሱ ሌላ ናቸዉ በምን እይታ እንዳያቾቸዉ እንጃ ብቻ ሰላም ያምጣላቹ ፍቅር ይስፈንላቹ
መጥፎ ኮሜንት የምሰጡ ደሞ ልቦና ይስጣቹ የሰዉን ህይወት የሚበጠብጥ ነገር ባታረጉ መልካም ነዉ መግ በኔ ነዉ ፈጣሪ ሰላም ይስጣቹ ብትሉ ምን አለ ይሄ ሌላ ያኛው ሌላ ከምትሉ እንደ ቀልድ የምንፅፈዉ ነገር ለእነሱ ግን መጥፊያቸዉ መጣያቸዉ ሊሆን ይችላል እናስብ እናሰተዉ
ወይ ነጋሽ እግዚያብሄር ይርዳህ እቤት መቀመጥ በሽታ ነው ወጥተው ስራ መስራት አለብህ ለፍተህ ጥረህ የላብህን ብትበላ ይሻላል
ይሄ ወደል መች ይወጣል ቤት ያተራምሳል😂😂😂
😂😂ስራ ያለመደ ሰው እኮ ችግር ነው😂😂
ሥራ አለዉ እኮ። ፊልም ይሠራል። አለማግባት እኮ ኃጤያት አይደለም። መልካም ሚስት የእግዚአብሔር ስጦታ ናት። ከሰጠዉ ይቀበላል። እስከዚያዉ ግን እናቱን መርዳት ነዉር ነዉ ወይ??
የአቶ አብረሀም ጎደኛ እግዚያቢሄር ይባርኮት
ቤተክርሲቲያን የሰላም የእረቅ አባሳደር ናት ተባረክ ውይ አስደሰተኝ ንግግርህ
ኢትዮጵያ ውስጥ ተቀምጠው አምስት አመት እናት አለማየት ያሳዝናል 😢ይህ ሁሉ ለዚች ከቱ አለም ልቦና ይስጠን
እናትዋ ብትሞት ምን ልትሆን ነው ?? ጨካኝ ናት
የነጋሽን ክፍት የሚያውቅ ብቻ ነው ይሄ የሚገባው
@@የኛኢትዮጵያከመፍረድሽ በፊት ሁሉንም ቪድዮ ሰምተሻል እግዚአብሔር ያስማማቸው ለማንኛውም
ያኔማ ለንብረት ይሯሯጣሉ@@የኛኢትዮጵያ
እንዴት በእናት ይጨከናል ወረኛ ነሽ ጨካኝ ነሽ 5 አመት ውይ ውይ እራስ ወዳድ ነሽ ነገ በልጆችሽ ታገኝዋለሽ
አለም ሰገድ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም የምትከበር ነህ። ምክንያቱም የሁሉንም እምነት ተከታይ እኩል አክብረህ ስለምታስተናግድ። ሁሌም በጣም የማደንቀው ባህሪህ ትኩረት የምታደርገው ይዘውት በመጡት ጉዳይ ላይ እንጂ በሀይማኖታቸው ወይም በማንነታቸው ላይ ስላልሆነ ነው። አለም ሰገድ ዘርህ ይባረክ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ። ኮሜንት ከሚያደርጉ ሰዎች የታዘብኩት አንድ ነገር ሰው ሁሉ ትኩረት የሚያደርገው እና ኮሜንት የሚሰጠው በእርግጥ ጉዳዩን መርምሮ ተረድቶ ሳይሆን በሀይማኖት ጥላቻ ስካር ውስጥ ሆኖ ነው። የዚህን ቤተሰብ ትክክለኛ እውነት ወደፊት አብረን የምናየው ይሆናል። ግን የታዘብኩት ነገር ቢኖር ሰው በጴንጤ ጥላቻ አቅሉን ስቷል። በጣም ነው የሚያሳዝነው። እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ። እናትየው በጣም ነው የሚያሳዝኑት ምክንያቱም በልጆቻቸው መካከል ተወጥረው እየተንገላቱ ነው ያሉት ነገር ግን የትኞቹ ልጆች ለናትየው እንደሚያስፈልጉ ወደፊት በሂደት ይደረስበታል እግዚአብሔር ስለሚፈርድ። ለዚህ ቤተሰብ እግዚአብሔር ፍቅርን እና መስማማትን ያውርድ። ለናትየው ያዘናችሁ በመምሰል የምትሳደቡ እና የሀይማኖት ጥላቻችሁን በሰበቡ ለመወጣት የምትሞክሩ እግዚአብሔርን ፍሩ ነውር ነው። በእርግጥ የእናታቸውን ሰላም ከፈለጋችሁ ለዚህ ቤተሰብ እንደየ እምነታችሁ ፀልዩ። ስድብ አቁሙ ነውር ነው። በቤተሰብ መካከል ገብታችሁ በደንብ ገና ባልተረጋገጠ ነገር ወሬ አታራግቡ።
ወይ ዘንድሮ አያልቅም ተነግሮ ጆሮአችን 👂😢እግር ቢኖረው ብን ብሎ ይጠፋ ነበር ሰላሙን ያውርድ ፈጣሪ ለቤተሰቡ በሙሉ😢
እውነትም
Weyne motku besak
@@misrakmendaye6635 ምን ላርግ ብለሽ ነው እግር አለመኖሩ ጠቀመን
Kkkkkkkkkk
This moderator is a blessing for Ethiopian people! You are such a gentleman!!
አብርአም ያልከውእናታችን እዳትጎዳ ነው የምንፈለገው አንተ 7 ልጆች ይዘክ 4 አመት ያለመብራት የኖርከው ከናት ጋር ሳታወራ ልጆችክ ሳየዳብሱ የኖርከው ያኔ ነው እናትክን የጎዳካቸው ያንተ ሲገርመኝ የመጀመሪያ ልጆ ካየዋት 5 አመት ነው በጣም ነው ያዘንኩት በጣም ነው እናታችው በድላችዋል አውን ቢሆን ቤቱ አንተ ከቤት መውጣት አይ ካላችው ቤቱ ተሽጦ ተመራርቃቸው በሰላም መኖር ነው እግዛብሔር ቤታቸው ይግበባ አሜን
ዝም አትያቸውም ሰይጣን ሁላ
በጣም ያሳዝናል ቶሎ ለመፍረድ ቀላል ነው ለምንስ ይሁሉ ለአንድስ ሀላፊነት መሰጠት የመጣ ስለሆነ ለቤተሰቡ ሰለም ለመፍጠር አንተኘው ቤት ገብተው የሁሉም ሀላፊነት በህግ በእኩልነት መስተደር እንዳለ ማውቅ አላበቸው በዬ ነዉ የማምነው
ምነው የደብዳቢው ወዳጅ ኖት
ወይ ዘድሮ አለ ሄፍሬም በዝች ምድር ላይ ያልሰማነው እጂ ያልተደረገ ነገር የለም እናት እኮ ከምንም ከማንም በላይ ናት ❤ፈጣሪ ለሁሉም እናቶች እረጅም እድሜ ይስጥልን❤🙏
አለምዬ አንተ መልካም ሰው ነህ እስኪ እናትየውን በልጆቿ መሀል አድርግና ይነጋገሩ በየተራ ሁሉም የራሳቸውን እውነት ሲያወሩ እናትየው በመሀል ተሰቃየች እናት ምን ታድር ልጆቿ እርስ በርስ ሲጣሉ ከማን ትሁን
Betam
ማንን ማመን እንዳለብን አናውቅም ሰለዚ ነጋሽ ከቤት ይውጣና ሰራተኛ ይቀጠርላቸው እማማ ብቻቸውን ይኑሩ
ሌሎቹ ልጆች የክፈት ጥጎች ናቸዉ አምሰት አመት አናታቸዉን ሰያዮ በአንድ ነጋሸ ችግር አለ ነጋሸ ከፋም ለማም ለናትየዉ ያሰፍልጋቸዋል
እኔም በጥባጩ እሱ ነው እናቱን አእምሮአቸውን ተቆጣጥሮታል
ለምንይወጣል የፖስተሩ ሚስት ትግደላችው እንዴ ከወጡ ሁሉም ደግሞ የወደድት ልጅ አብሮአችው መኖር አለባችው
No mestyew betglachwsi abrhamen almnkutem
ማዘር ለወደዱት ይጦረኛል ላሉት የማውረስ መብት አላቸው የአብረሀም ሚስት መቼ ትወዳቸዋለች ሁሉም ለራሱ እየሮጠ ነጋሽ ነው አብሯቸው የተቀመጠው
ስለእዉነት ሁለቱንም ሰምቻለሁ አብረሃም ከነሚስቱና ከነልዶቹ ተከራይተዉ ቢወጡ ጥሩ ይመስለኛል ቤቱ ባይቸጥ ጥሩ ነዉ እማማ ቀሪዘመናቸዉን የልጆቻቸዉን አንድነትና ፋቅር እያዬ እድሜያቸዉ ቢረዝም እለሁ እግዛብሄር አምላክ በቤተሰቡ ዉስጥ ይግባ::❤🙏
ልጆች የምትባሉ በሙሉ ልቦና ይስጣችሁ :: እግዚአብሄር እንዲኖሩ የፈቀደላቸውን እናት በቁማቸው ለመቅበር መሯሯጣችሁ እጅግ አሳዝኖኛል::
በጥባጩ ጎፈሬው ነጋሽ ነው እኮ
@@tigistassefa5577ዝም በይ ወረኛ የት አየሽ ባለጌ አሁን እኮ አገልጋይ በሚል ነው በየcomment እየገባሽ ፓስተር ተብየው እየደገፍሽው ያለሽው። neutral ብትሆኚ ነበር ሁሉም መውጣት አለባቸው ትይ ነበር።
ለዚህ ቤተሰብ እግዚአብሔር ፍቅራቸውን መልስ!!!
አሜን
አሜን አሜን አሜን
ልጆች ተብዬዎች ሁላችሁም ከቤት ውጡ ሴትየዋ ይኑሩበት በቤታቸቸው
ሁሉም የመጨረሻ ልጅ ላይ ያለ በሀሪ ነው ሁሉም አግብቶ ሲወጣ እናቱም ንብረትም የብቻው ይመስለዋል
እንዲ ያሉ ልጆች ልክ ምልክት ሲያሳዩ ወደ ቦታቸው መመለስ ነው እንጂ ዝም ከተባሉ ቤተሰቡን ሁሉ ወደ ገደል ነው የሚከቱት
አኔ እደመሰለኝ እቤትያለውልጅ. ትዳየለውም እና ከብዙነገር. የሚሰበስበን. ትዳርነው ወቶስለሚገባ. ጥሩቦታ አይውልም. ችግሩ እሱነው የባለፈው. ሴትዮ. የልጅልጃቸው ጋርሲኖሩ መቶ ሲበጠብጥነበር ቤትሲለቀቅለት ብቻ ትዳርያልያዙወዶች. ቤትውስጥ. ችግርናቸው
ትዳር ያለው ሰው ቤተሰብ ቤት ውስጥ ምን ያደርጋል? ሚስቱ እኮ ለሰውዬው እንጂ ለሌሎቹ በዓድ ናት ሰው ቤት ለምን ትኖራለች?
@@true513❤❤❤❤❤
ምስከርነት፣የመጣአዉ፣ይህ፣መልካም፣አይደለም፣አንደ፣ትልቅነት፣አስብ፣፣
ቤተክርስቲያን ለነገሩ ምላሽ ስለሰጣችሁ ደስ ብሎኛል መሪዎች አገልጋዩች ተባረኩ ማድረግ የሚገባችሁን ነው ያረጋችሁት በዚህ ሁሉ ችግር ሴይጣን የሚፈልገው ቤተክርስቲያንን ጭቃ ለመቀባት ነው ግን አልተሳካለትም ክብር ለጌታ ይሁን እናንተም ተባረኩ ለነ አብርሽ ቤተሰብም ሰላምና እርቁን ያውርድላችሁ ኢዩሃዎች ጥሩ ስራ ነው የሰራችሁት እናመሰግናለን ደግሞ መልካም ነገር እንሰማለን ብለን እንጠብቃለን
እናተ የኝምስጊን እናት አላሳሰባችሁም ቤተክርስትያን ነዉ በሁሉም በኩል ፀድቶ እኝእናት ማረፍ አለባቸዉ
የቤተ ክርስቲያን ትርጉም ያልገባችሁ በአምሳሉ የፈጠራቸው እናት እያሉ ስለ ሁለተኛው ቤተ ክርስቲያን ያስጨንቃችኋል ልቦና ይስጣችሁ
😢ልጃች ለናታችሁ ቤቱን ትታችሁ ውጡ ወልዳ ለሳደገች ትደሰትበት በቀሪ እዲሜዋ ሳትሞት ንብረቶን ፈልጋችሁ እናታችሁን አታሰቃዩ ፍትህ ለማማ❤😢
ከተቻለ መብት ነው እኮ
እናት.ማሰቃየትነው.መብቱ.ምድር.ጠፊነች.ስንት.አመት.ለመናርነው.መገብገብ.የእናት.እንባ.እሳት.ነው😭😭😭😭።@@aluuy1825
አዎ ሁሉም ይውጡ እሳቸው ጋር ማንም አይድረስ ቤታቸውን እንደፈለጉ ያድርጉ አብዛኛ ነጋሽ ከሚባለው ሰው መለያየት አለባቸው
በዚህ ኑሮ ውድነት የት ይሒድ?
ነጋሽ ከቤት መውጣት አለበት። እናታቸው በሰራተኛ በቤታቸው መቆየት አለባቸው ። የቤቱ ገቢ ለናታቸው መሆን ነው ያለበት። ነጋሽ በአስቸኳይ እራሱን ችሉ መኖር አለበት።
No ካላገባ ባይወጣ ይጠቅማቸዋል እንጂ አይጐዳም መዉጣት ያለበት ከነባለቤቱ ፐሰተሩ ነዉ።።።።👯♂️👯♂️ግን አገንዘብ አሰተዳደሩን ተነጋግረዉ ይወሰኑ👌
👉15 አመት ሙሉ አግብቶ የቀመጠው ሳይወጣ ነጋሽ ለምን ይወጣል? ውግንናችሁ ከአብርሀም ነው? ድሮም በዚህ የታወቃችሁ ናችሁ። አጨቤዎች!
ነጋሽ ሴትየየዋን በቁም አግትዋቸዋል እሱም መውጣት አለበት ቤተሰቡን ሁሉ ሚበጠብጠው የናትዬውንም ውርስ ልጆቹ እንዳይካፈሉ ለራሱ አዛኝ መስሎ ሊያስፈርማቸውም ይሆናል እንዴት ከዚህ ሁሉ ቤተሰብ ጋር ይጣላል?የሆነ ተንኮል አለ
አብርሃምስ?
ፓስተሩስ 20 ዓመት ኖረ ወደፊትም ይቀጥል እና ነጋሽ ይውጣ?
በልጅ ልጆቻቸው እያሰደቡ እናቴን እወድሻለሁ ይላል! ያሳፍራል!! ይህን የሰማነው ከእናትየው በዚህ ሚዲያ ነው። እኔ ለእናቴ ያለኝን ፍቅር ሳስበው ይህ ጉዳይ በጣም ነው ያመመኝ እግዚአብሔር ወደ ቀደመው ፍቅር ይመልሳቸው።
የነጋሽ ስራ ነው የሚመስለኝ እንጂ መብራት ያለበት ከተማ ውሰጥ ያለመብራት ተግሰው ኖሩ በጣም ያሳዝናሉ እግዚአብሔር ይፍረድ
እናትዬው የፈለጉትን የማድረግ መብታቸው የተጠበቀ ነዉ ልጆቹ ሁሉም የውርስ ነገር ነው ያሳሰባቸው ስለእናታቸዉ ቢያስቡ ኖሮ አምስት አመት ሙሉ ሳያዩዋቸው አይቀሩም ነበር
Do you think the others also why they need to sale the house?
ወዳጄ። ይህ ግለሰብ እኮ የነሱን ትህትና ትግስት ከፍራቻ ቆጥሮት 1001 በደል በመላዉ ቤተሰብ ላይ ፈፅሟል። ከሱ በቀር ሌሎቹ ንብረት ይሸጥ በሚለዉ መስመር የሌሉ ናቸዉ።
@@Daniel-fj3ncየትኛው
የዝህ ዘመን ወጣት አህያ ናችሁ እኔ የለሁበትም በራሴ ሰርቸ የፈለኩትን አሳክቻለሁ ለቤተሰቤም መከታ ነኝ ጤና ጉልቀት ውቀት እያላችሁ የወላጆቻችሁን ውርሰ የምትጠባበቁ ፈጣሪ ልቦና ይሰጣችሁ ሰሩ አገታችሁ ደፍታችሁ ከሰራን የፈለግነው ህይወት መኖር እችላለን እባካችሁ የኢትዮጵያ ወጣቶች እናት አባታችሁ አታሰቃዩ አበድሉ ትውልድ ታበላሻላችሁ ከትውልድ ትውልድ ይተላለፋል እርግማን የተበዳይ እባ ዱአ ፍሩ
ነጋሽ እራስክን መርምር ለሰው ሀሳብ ክብር ስጥ አብርሀም ስላንተ ቃል አጣው ሳልሰማ በልቤ ፈረድኩብህ አሁን ሳይህ እንባዬ መጣ አይዞአችሁ እግዚአብሔር ታሪክ ይለውጣል
"እናቴን በጣም እወዳታለው፣ ካየኳት 5 ዓመቴ ነው" ልጅ😊
" በጣም ቀረቤታ አለን፣በጣም እወዳታለው ካየኳት 4 ዓመቴ ነው" የልጅ ልጅ😊
እግዚኦኦኦኦኦኦኦ በጣም ያሳፍራል፣ የፈለገ ነገር ነጋሽ ከምትሉት ጋር ብትጣሉ እናታችውን ለመጠየቅ ከባድ ነው ብዬ አላስብም፣ ለዛውም ፓስተሩ ወንድማችሁ አንድ ግቢ እየኖረ፣ የማይመስል ነገር፣ እረ ልቦና ይስጣችው።
😂
😂😂😂
ይህን ማመን ይከብዳል ትልልቆቹ ለናታቸው አያስብም
Bila ena dula yizo aswetagn. Sitil alsemashim
እስቲ አንቺ በሷ ቦታ ብትሆኚ ምን ታረጊያለሽ
ወንድ ልጅ በቤቴሰብ ቤት ውስጥ ካገባ እናትም አባትም ሰላም የለም ስለዚህ ሁሉም ከጊቢ ወጥተው ተከራይተው መኖር አለባቸው የዚያኔ ሁሉም ፍቅር ይሆናል የቀረችዋን እናታችሁን አታሳዝኑ ተመረቁ
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
እናት በህይወት እያለች ጎደሎዋ አይታወቅም ስታጦት ግን 🔥እሳቱ ከሆድ አይወጣም እረጅም እድሜ ለእናቶች🙏
እማዬ ምን ይባላለል መሰለሽ የናት ሞትና የ ድንጋይ መቆርቆር እያደር ይሰማል። ያገኙታል።
@@FetleworkZegeta ትክክል
መጋቢ አብርሀም ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ዮሴፍም በሀሰት ተከሶ ወህኒ ገብቶ ነበር በመጨረሻም ግን በክብር ተሾሞል አይዞህ ጌታ ሁሉን ስለሚያውቅ ከዚህ ጠላት ያዋረደህ ቢመስውም ጌታ ግን በፅድቅ ፈርድ ይባርክሀል፡
ከ ካሌ ቤተሰብና ከዚህ ቤተሰብ የተማርኩትነገር ሁለቱንም ወገን ሳይሰሙ ምንም አስተያየት እንደማይሰጥ ና እውነት ሁሉ ያለው በየ ግለሰቡ ልብውስጥ ነው።እግዚአብሔር መፍትሔ ይስጣችሁ!
ጨካኝ ናችሁ እናትን ለረጅም ጊዜ አለማይት ግልፅ ነው እናታችን ቤቱን ለመሸጥ የፈለጉት እናታችን እግዚአብሔር ይርዳወት
😢በጣም የተረገሙ ናቸው
አረ አስተውሉ በ ፈጣሪ
በዚ እድሜያቸው እናታችን እንዲ መንከራተታቸው በጣም ያሳዝናል😢😢
በጣም
I agree with you very sad 😔
በጣም በጣም ያስለቅሳል አምስት አመት ሙሉ እናትን ሳያዩ መኖር ጨካኝ ልጆች😂😂😂😂
በኑሮ ውድነት ምክንያት አንድ ልጂ ብቻ ነው ያለይ ብየ ቅር ብሎይ ነበር አሁን ግን ተመስገን ፈጣሪ ብዙ ልጂም ኑሮ እደዚህ አለ
😂😂😂😂😂😂
ነጋሽ ስላላችሁ ብቻ እናታችሁን 5 ዓመት ያላያችሁት የማይመስል ነገር ወገንተኛ አትሁኚ እናት እናት ነች ሌላው ቢቀር ተደብቀሽ ማየት ነበረብሽ
ነጋሽ ይህንን ኮመንት እንደምታነበው እርግጠኛ ነኝ ለእናትህ እውነተኛ ፍቅር ቢኖርህ ኖሮ ከሚወዷቸው ልጆቻቸው ጋር ለያይተህ እናትህን አታሳቅቅም ነበረ ሲጀመር አንተ የእናት ፍቅር ሳይሆን ያለህ የውርስ ገንዘብ ላይ ነው ትኩረትህ ለእናትህም አትጠቅማቸውም እባክህን እግዚአብሔር ፍራ ከዚህ መጥፎ ባህሪህ ጌታ እየሱስ ነፃ እንዲያወጣህ ፀልይ እግዚአብሔር በውሸት አይከብርም
ጅል አትሁኝ ሲጀመሪ በአጠቃላይ አዚህ ቤት የገንዘብ አና የራሰ ወዳድነት ጥቅም አንጂ ፍቅር የለም ልጆቹ ፍላጎት ቢኖራቸዉ አንኳን አናት ጥሩ ጎሮቤትሸንም ለ አምሰት አመት አትዘጊም አከተመ
@@soniajonathan7618 እስኪ እሱ ከመሀላቸው ይውጣና እና እዚህ ቤት ሰላም ይጥፋ አንዳንድ ወላጆቾ ወሬ የሚያመጣላቸውን እና አጥፊያቸው የሆነን ልጅ ይወዳሉ እሱ እናቱን ካገተ እንዴት ብለው ነው እናታቸውን ሄደው ማየት የሚችሉት ሲጀመር በአርባ ስምንት አመቱ ትዳር አለመያዙ በራሱ የባህሪ ችግን እንዳለበት ያስታውቃል ሁሉንም ያየኋቸው በሚዲያ ነው በግል አላውቃቸው ነገር ግን እንደ ባለ አእምሮ ሳየው ችግሩ ያለው ነጋሽ ጋ ነው ታናሽ እህቱም ከውሸት ጋር የተባበረች ይመስለኛል ለማንኛው መጨረሻ ላይ እግዚአብሔር እውነቱን ያወጣዋል የእናቱ ህመም የልጆች ናፍቆት ነው በቀሪ ዘመናቸው ከሚወዷቸው ልጆች ጋር በሰላም በደስታ እንዲኖሩ ጌታ ይርዳቸው።
በዚ ምድያ ብዙ ተምሬ አለሁ የአንድ ሰው ሰምቶ መፍረድ ፓስተር አብርሃም በደለኛ ሆኖ ተሰምቶኝ በኮመን ስድቤዋለሁ.ይቅርታ.እህቱ ስትናገር አመንኩ ማን ጥፋተኛ መሆኑ አዝላ.ያሰደገቹ ቢላ ያወጣበታል ነጋሽ አስመሳይ እናቱ በማገት መከስስ አለበት አለም ሰገድ ተባረክ ቴዱ ወዲ አስመራ
ጥቅም ነው ያባላችው ይታወቃል እናትየው የፈለገችውን ታድርግ ድርሻዋን ትውሰድ ግን እናተ የናታችውንም ድርሻ እናጣለን ብላችው ስለሰጋችው ነው ከሞተች ብላችው ስለምታስቡ ጌታ ምህረት ያድርግልን የቤት ነገር አሁን ላይ አንገብጋቢ ሆናለች 😢
እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያዉርድላችሁ ሰላም ይሁንላችሁ ከምንም በላይ ሁላችሁም እናታችሁን በህይወት እያሉ ተንከባከቡዋቸዉ ጌታ እድሜና ጤና ይስጥልን
እዉነት ነው ኢትዮጵያ ልጅ 18 አመት ከሞላዉ ከናትና ከአባቱ ቤት መዉጣት እንደነበረበት
አቤቱ ጌታ ሆይ ይህን የገንዘብና የንብረት ፍቅር ከምድራችን ያጥፋው! በሚዲያ ያልታየ ስንት ጉድ አለ በየቤቱ! በተለይ ታናናሾች ላይ ያለ የገንዘብ ፍቅር የመጽሐፍ ቅዱሱ ቃል እየተፈፀመ መሆኑን ያሳያል! እናቶች በየቤቱ ልጆቻቸውን ከቢላዋ መሀል እየገላገሉ በአጠቃላይ የማይሰሙ ጦርነቶች በየቤታችን አለ! ትልቁ የጎዳን ባህል ከቤት የመውጣት የዕድሜ ገደብ አለመኖሩና ነገሮች ቶሎ ወደ ህግ አለመወሰዳቸውና ገመናን እንደማውጣት ስለሚቆጠር ነው! እንደነጮቹ በጊዜ ሁሉ ቢደረግ ችግሮች ለመፍትሔ ጊዜ አይወስዱም ነበር!
በዚህ ሁሉ ውስጥ ጋዜጠኛውን አለማድነቅ ከባድ ነው በዛሬው ብቻ ሳይሆን ከዚህ ቀደምም በነበረው ውዝግብም በጣም ሰላማዊና ሚዛናዊ ነው እና ተባረክ
ምርጥ ጋዜጠኛ እውቀቱን ይጨምርልህ❤
በጣም ታሳዝናላችሁ በእዉነት እናታችሁን ማከራተት አላህ በመሀላችቡ ሰላሙን ይመልሰላችሁ ነገ ማዘር አንድ ነገር ቢሆኑ ፀፀቱ አይወጣላችሁም እባካችሁ ለመሰማማት ሞክሩ
Leyetehe tenager mene aderge Aberham?
@@berhanetadesse7270ምንም ባያደርግ ነው ሃያ አመት ሙሉ ሠላም የጠፋው
ቤቱን ለእናታችሁ ብቻ ስጡ በህይወት እያለች መብቷ ማድረግ የምትችለው እናት ብቻ ነው🙏🏻🛐
ትክክል
አቤት እናት በወለደችው ልጆች በገዛ ንብረቷ ስትቃጠል ሚዲያላይ በናንተ አየሁ እግዚኦ ለማማ ሠላም ስጡ
የጋዜጠኜው ጉብዝና እንዳለ ሆኖ ከቸርች የመጣዉ ወንድማችን ግን በጣም ምርጥ ሰው ምርጥ ቤተሰብ ነው
ሁሉም የሚሉት ትክክል ነው ግን አንድ ነገር አለ ሁሉንም ወደዚህ መንገድ የሚነዳቸው መሪ አለ ስጋ የለበሰ መንፈስ አለ ፈጣሪ ያግዛቹ ።በቤተሰብ ውስጥ አሉ በትክክል ጥቅመኛ ስሙኝ እኔ ትክክል ነኝ አውቅልሻለው የሚሉ የኔም ህይወት በዚህ አይነት ሰው ዋጋ ከፍያለው ለዛውም በታናሼ ሁላችንም እንፈትሽ እራሳችንን
እኔም ጋር ተመሳሳይ ታሪክ አለ አይዛሽ
ገንዘብ ለካ ሰይጣን በስመአብ አንድ ከተማ ላይ እየኖሩ እናትን ለ5 አመት አለማየት በጣም ይገርማል አስተውሉ ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ እናተ እማማ እድሜአቸው ትልቅ ስለሆነ ከእናተ ቀድመው የሚሞቱ መስሏችሁ በሂወት እያሉ በገንዘብ ትባላላችሁ ቀድሞ የሚሄደውን ግን የሚያውቀው እሱ ፈጣሪ ነው
አቶ አብረሃም በጣም አሳዘነኝ 7ልጅ ይዞ 4 አመት ሙሉ በጭለማ ከጎረቤት እንኳን መብራት እንዳይወስድ ሚስቱን እንደ ጭራቅ አስለው ተሰቃይተው እንዲኖር አድርጎታል ነጋሽ ፈጣሪ ልቦና ይስጥህ
Hid wushetam yihe keyise yeseytan kurach new
በደንብ ስሙ አቶ አብርሃም በስሚ ካለሆነ ብሎ ነው በጨለማ ልጆቹን.የያዘው
ልቦና ይስጠው ክፉው ሀሳቡን ተቆጣጥሮታል
@user-yc5pz7cx3b የቱጋ ነው እንደዛ ያለው? ደጋግሜ ሰማሁት! ወፍ የለም!
አትፍረዱ እውነቱ እነሱጋ ነው ያለው
ፓስተር አብርሃም ይቅርበለኝ በዘመኑ ፓስተሮች አስቤህ ፈርጄብህ ነበር! አራት ዓመት ያለ መብራት! ማንም አያደርገውም! በእውነት እግዚአብሔርን የምትፈራ ሰው ነህ!
Aniem geta yikr belegn eyalku neber
😂😂😂
ታድያ እንደዚ አይነት ሰው ከሆነ ለምን እሳቸው ሲወጡ ለምን አልከለከላቸውም እኔ እወጣለሁ ብሎ አልወጣም ከቤታቸው እስኪወጡ ለምን ጠበቀ??
@@GenetBerhane-w6w ሰላም ፈላጊ ከሆነ ከነቤተሰቡ መውጣት ይችል ነበር
አይይይ ችግርማ አለ.. ካገባ ከተዳረ በሗላ ትንሽ ከተቋቋመ በሗላ እናቱ ጓሮ ምን ይሰራል... እናቱን አስከብሮ እራሱንን አያስከብርም... ልጆቹንም አያት አሳጣቸዉ... እሱ ወንጌል አስተማሪ ነኝ ካለ ሁሉም ከኔ ይቅር ብሎ ጊቢዉን ጥሎ በወጣ ነበር...
ፈጣሪ ይቅር ይበላቹ እናቴን ሳላገኝ 5 አመት ነው ያልሽው ጭካኔሽ😢 እማማግን ያሳዝናሉ የወላድ መሀን ሆኑ ሁሉም ለጥቅም ነው
ስንሰማ የፈለግነውን ሳይሆን በተናጋሪው ጫማ ላይ ሆነን መሀን አለበት እናቴን ሳላይ 5 አመት ሆነኝ ያለችበትን ምክንያት ገልፃለች እኮ እሷ ምንም ምትፈል ው ነገር የለም ሲጀመር በፊትም በብዙ ምታግዛቸው ነበረች ጨዋ ናቸው ያልተናገሩት ብዙ ነገር ስላለ እንጂ
@@EtsegenetMeseret ቢሆንም እናትን አለማየት ይከብዳል
@@EtsegenetMeseretእውነት እንናገር ከተባለ ፍላጎት ቢኖራት 100 times ነጋሽ ክፉ ቢሆንም 24/7 ቤት አይቀመጥም።አንድ አፍታ ገብታ እናትዋን አታይም።ከተከራዮች contact ፈጥራ ሲወጣ እንዲነግርዋት አድርጋ እናትዋን ማየት ትችል ነበር በደንብ አድርጋ ግን ሁሉም የሚያወሩት ከንብረት ጋ ነው ስለ እናታቸው ግድ የላቸውው it is fact.
ሚሊዬን ጊዜ ነጋሽ ክፉ ቢሆን ፤5ዓመት እናታችንን አላየንም ማለት በጣም ጨካኞች ናችሁ። ታላቅ እህት እስከሆንሽ ድረስ ግንባር ኃላፌነት ነበረብሽ ተቆጥቶ ማስተካከል። አንቺ ግን ወገንተኛ ሆነሽ ነጋሽ እንዳለዉ ፓስተሩ በውኃ እየፀለየ ሄደሽ በዉኃዉ ቤቱን ወልዉዬ ስትባዬ ምን ማለት ነዉ ብለሽ አትጠይቄም ወይ? ምን ዓይነት አምልኮ ነዉ?? የምትሰሩት ስላላሜረዉ እናቱን ይዞ ጠፋ። ጋዜጠኛ ዓለም ሐሳብህ መልካም ቢሆንም መጀመሬያ አንኳር ችግሩ ይፈታና ይታረቁ። ንዋይ የኃጢያት ምንጭ ነዉ።ሁሉም ይዉጡ እናት ቤታቸዉ ይግቡ።
ሁሉም ልጆቻቸው ይቅርታ እናታችን ብለው ቤታቸው መተው ለእናታቸው ስላም ይኑሩበት
በመጨረሻው ዘመን ስዋች ራሳቸውን የሚውዱ , ገንዘብ የሚውዱ ይላል 2ጢሞ 3፥1-5
እምዬ እግዚአብሔር ብርታት ይሁኖት ቀሪዘመነዎን ደም በነዚህ እራስውዳድ ልጆቾት ላይ አጣሎት እግዚአብሔር ሞቶትንም ቅልጥፍ ያለ እንዲሆንሎዎ እመኛለሁ ሞት ለማንም ስለማይቀር አሳዘኑኝ የልጆቾዎ ጭካኔ አሰለቀሰኝ ዘመኖዎ ነጎደ አለፈ በመደሰቻዎ ግዜ አዘኑ የልጆቾዎ አይን ማየት የፈለጉ አልቻሉም የልጆቾውልጆች አቅፎመሳም አልቻሉም ልጆቾዎ ወተው በሰላም መመልሳቸውንም ማውቅ ስላልቻሉ መልካም እንቅልፍ አላገኙ እናቴ አሳዘኑኝ እራሴን በርሶቦታ አድርጌሳየው ታመምኩ ተጎዳሁ አለቀስኩ እናት ነኝ እና የናትን አንጀት አውቀዋለሁ የልጅ ልጆቾዎ አንድ ግቢ ውስጥ እየኖሩ አኮረፉኝ ሲሉ አንጀቴን በሉኝ አይዞዎት ሁሉም ያልፋ እርሶስ በዚሁኔታ አሳልፋ እነሱደሞ እንዴት ያሳልፋት ይሁን በዛሬዘመን ልጆች የዘሩትን ያጭዳሉ እርስ ብቻ ወደአምላኮዎ ጬሁ እግዚአብሔር በሰላም ወደሱ እዲሰበስቦህ ከዚህ በበለጠ ታመውና አቅም አጥተው በጃቸው እንዳይጥሎዎ አምስት አመት የበኩር ልጆዎን እና የልጁዋን ልጆች ሳያዩ መቅርት ያማል የሱስ ደንዳና አንጀት እንዴት አይነት አንጀት ሰጥትዋትነው ምነው ዘመድስቤት ሄደው አያውቁም እዛስድረስ መቶማየትና የልጅልጅንስ ማሳየት አይቻልም ካንጀት ካለቀሱ ነው ነገሩ እናት ደከመኝ ሰለእርሶዎ ።እግዚአብሔር ክእርሶጋርይሁን።አሜን
@@sarawolde9667😭😭😭
በየቤታችን ያለ ጉድ ነው ፈጣሪ ይማረን።
በትክክል በየጓዳችን ያለ ታሪክ ነው
ወይ ዘንድሮ አለ ዘፋኙ
የሰማይና የምድሩ ባለቤት እግዚአብሔር አምላክ ለዚህ ቤት ሰላሙን ይመልስ ይሄ ቤተሰብ እንደሀገርም አሁን ላይ ሀገራችን የለችበትን ሁኔታ ያሳያል😢😢😢😢
ከቤተክርስትያን የመጣከው ሰው፡ በጣም ደስ የሚል ንግግር ተናገርክ። እውነትም ማን ጋር እንዳለች ፡ ለኔ ግልጽ ነው። ኣብርሃም እንደ ድሮህ መንገድህን ቀጥል። ነጋሽ ደግሞ ተመለስ ።
እግዚአብሄር በመካከላችሁ ጣልቃ ይግባ እዉነት እማን ጋር እንዳለ ማወቅ ይከብዳል
ፖስተሮች ሌቦች ናችው ስለምናቃችው አላምነውም
የወድምየው ሚስት ናት በጣም ጫና የምታደርገው እሷን ማስተካከል የሚችለው ባል ነው እናት ከቴም አትገኝም ቧሃላ እዳይቆጭክ💔
ነጋሽን እግዚአብሔር ነው በቃ ያለው ሰላም ለዚህ ቤተስብ ይሁን ጋዜጠኛው እባክህ እንዲታረቁ አርግ ነጋሽ 50 ፕርስንት እናቱን ሊወስድ ነው የሽጥ ሚለው ሥራ ይስራ ውንጅል ነው እራሱን ለናቱ ብቸኛ ልጅ አርጉዋል
ህጉ አይፈቅደለትም
Ato abereham enatachew shentachewn enkuwan endayshenu yaderg seytan yeseytan kurach new
@@getachewyewubdar9089ትክክል
@@getachewyewubdar9089 እስኪ ስማ በደንብ እንኳን ሸንት ቤት ሊከለክል እናቱን እንኳን ሰላም ማለት አይችልም። አብረሀም እንደከለከላቸው አስመስሎ ነጋሽ እናትየውን ቤት ዘግቶባቸው ነው የሚውሉት።
ባነሽበታል ነፂ ይሄ ነጋሽ የሚባል ጉፋያ ውጣና ሰርተህ ብላ በሉት ።ካልሆነ ማስቀፍደድ ነው።
የዘንድሮ እናት ለአንድ ልጅ ነው ሚኖሩት ሌላውን እንደልጅ አያዩም ልጁንም ከእኸትና ወንድም ይለዩታል የተለየ እንደሆነ እዲያስብ እያረጉት የቤተሰብ መርዝ ያሳድጋሉ
የኔ ታሪክ እሷም ሞተች እኔንም ብቻዬን አስቀረችኝ
ትክክል ነው በጣም ትምህርት አግኝቻለሁ አንድ ወገን ሰምቶ መፍረድ፤ እውነት ጌታ ብቻ ስለሆነ ጌታ ይዳኛቸው
ብዙ ጊዜ ልጅ ልጅ ሆኖ ነው መኖር ያለበት ወላጅ ሳይሞት በንብረት መተናነቅ እያንዳንዱ ቤት ብዙ ጉድ አለ። እናትን ማንም አይተካትም።
አስታየት ለመስጠት ህሊና ይወቅስና አለም ሰገድ በየዕምነታችን ዕንፅልይልአለን አንተም እግዚአብሄር ይጨመርብት ቤተሰብን ያፋቅር ገንዘብ ቁሻሻ ነው አሲዳም ነው አሁን የመጣው ዘመን ምን ጉድ ነው እናት ክብር ነው🙏🏽🙏🏾🙏🏾🙏🏽🙏🏾🙏🏽
L0
ምስኪን እናት አሳዘኑኝ በገዛ በቤታቸው ታግተዋል እግዚአብሔር ነፃ ያርጋቸው ሰላማችሁን ይመልስላችሁ
በእኔ አመለካከት ከቤቱ መውጣት ያለባቸው አብርሃምና ቤተሰቡ ይመስለኛል፤ከዚህ ታሪክ ጋር ተቀራራቢ የሆነ ነገር ስለማውቅ ነው፡፡ ብዙን ጊዜ አንዳንድ የባል ሚስቶች አስቸጋሪዎች ናቸው፡፡ የባል ዘመድን የመጥላት ሁኔታ ይታይባቸዋል፡፡ የባል እናቶች ላይ እንደዚህ አይነት ችግር እምብዛም አይታይባቸውም፡፡ ታላቅ እህት ግን 5 ዓመት በነጋሽ ምክንያት እናቴን ማየት አልቻልኩም ያልሽው በጣም ምክናያታዊ ያልሆነ ነገር ነው፡፡ በጣም ሰው ያዝንብሻል፡፡ ነጋሽ በቁጭት እንደሚናገር በጣም ያስታውቃል፡፡ Eyoha Media if possible please let all of them take lie detector test.
ትክክል ብሏል! ቀድሞ በተናገረ አይደለም! ብዙ ኮሜንት አድራጊዎች ማስተዋል ይጎላቸዋል! ለምን? እንዴት? ምክንያትማ ይኖራል? ብሎ ማገናዘብ የለም "ልጥፍ ነው" አያቷን መንገድ ላይ ጣለች ተብሎ የእርግማን መዓት የወረደባት "ቅድስት" ነገሮች ሲጣሩ እሷ ያሳደሰችውን ቤት ሊቀማ የመጣ ሱሰኛ አጎቷ የሰራው ድራማ ነበር! አእምሮ ያለው ያስተውል፣ አስታራቂ ሀሳብ ይስጥ! ፍርዱ ይዘግይ!
እኔ ይቅርታ አድርጉልኝ እናትየው በጣም አሳዝነውኛል በማረፊያቸው ሰአት የልጅ ምቀኛ አዞባቸው 5አመት እናትሽን ሳታይ አንቺ 5ወር ልጅሽን ሳታይ ትቆያለሽ አታስመስሉ በፈጠራችሁ ነጋሽ የጥቅም ሱስ ቢኖርበት የተላከውን አስር ሺ ብር አይመልስም ነበር እኔ እናት ከነአመሏ ቀሪ ግዜዋን ችለን መኖር አለብን።
አንድ ጥያቄ ልጠይቄዎ ነጋሽ ለምን ለወንድሙ አልመለሰም ብሩን ለሚስቱ ለምን ሊሰጥ ፈለገ ምንስ አገባውና ለሱ አልተሰጠው ለእናቱ እንጂ
እህቴ በአካውንቱ የገባውን በአካውንት መለሰ በእጅ የተሰጠውን ሊመልስ ሲሔድ ካጣው ባል እና ሚስት አንድ ስለሆኑ ሰጣት ነውር የለውም።@@EtsegenetMeseret
አለምዬ ልክ ብለሃል ከተሸጠ ቤቱ ይበታተናሉ መገናኛቸው ነበር ለሁሉም ልቦና ይስጣቸው እና ደስታቸውን ያሳየን
ከተበታተኑ ዘመን ተቆጠረ.... የተጎዱት እማማ ብቻ ናቸዉ.:: ማስተዋል ይስጣቸው የናት ሀዘን ጥሩ አይደለም
አሁንስ መች ተሰበሰቡ እናቴን ታየሀት 5 አመት እያሉ ተግዲህ ለምኑ በጣም ጨካኝ ናቸው ሁሉም ልጅ ተብዬዎቹ ሸጠው እሌላጋ ገዝተው ዘና ብለው ይኑሩ የምን በምራት መጠበሥ
@@MesiMesi-jy2rtምነው ቤቱ ይሸጥ ይሸጥ አልክ ለትገዛው አስበህ ነዉ እነዲ? ገገማ
ይህን መልዕክት ለአለም ሰገድ አድርሱልኝ። አለም ሰገድ አንተ አስተዋይ ሰው ነህ። ስለዚህ እኝህ እናት ለተወሰነ ጊዜ ከሁሉም ልጆቻቸው ተለይተው በባለሙያ እየታገዙ ለብቻቸው እሳቸው መሆን የሚፈልጉትን የሚያስደስታቸውን ነገር ያለማንም ግፊት እና ጥምዘዛ አስበው አሰላስለው ጊዜ ወስደው እንዲወስኑ ቢደረግ። ማንም በህይወታቸው ባይወስን። በባለሙያ ቢረዱ።
ነጋሽ ልብ ይስጥ ከቤተሰብ ንብረት አይበልጥም! እራስ ወዳድ ነህ። ተመለስ ሁሉንም ይቅርታ ጠይቅ ሰርተ ብላ
ሁሉም ፓስተሮች ድራማ ላይ ጎበዝ ናቸው የአብርሀም ሚስትህን ይዘህ ከእናትህ ቤት ውጣ እናትህ የሚፈልጉት ሰላም ስጣቸው
እውነት ነው
እናታቸውስ ለምን ነጋሽ የሚያደርገውን አስተውለው መፍትሄ አያመጡም እናቶች የልጆቻቸውን ጠባይ በደንብ ጠንቅቀው ስለሚያውቁ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይቅርታ እናቶች ተንካለኛ ልጆችን ይወዳሉ ከእኔ እናት ጨምሮ
አውንት ነው በአፍ የምሽወዱ ተንኮለኞች የውደዳሉ በአናት 😂🤦@@aluuy1825
በጣም ምትገርሙ ሰወች ናቹ እናታችሁ በህይወት እያሉ ስለ ንብረት ብላቹ ደካማ እናታቹ ላይ ማመፅ ነገ እናተም በልጆቻቹ ታገኙታላቹ በህይወት እያሉ ሰላም ስጦቸው ቢያጠፉ እንከን ይቅር ተባብላቹ የቀረቻቸዉን እድሜ ቤታቸው በሰላም ይኑሩበት የናት ሀዘን ከባድ ነው መቼም አይቀናችሁም
የተባረኩ ልጆች ናቸው ንብረት አይደለም እናታቸውን ተከልክለው ለእናታቸው ሰላም ሲሉ ዝም ብለው ነው የኖሩት አትፍረዱ
እኚ ሴትዩ ቤታቸውን ጥልው የወጡት እኮ ምን ያህል ችግር ቢደርስባችው ነው እነዚህ እያዋሹ ነው በዚህ እድሚያችው እንዴት ቤታችውን ጥለው የስው ፊት ያያሉ እግዚአብሔር ይፍረድ
በጣም የሚገርም ነው የሰፍሬ ሰወች የቅርብ ጉርቤቶች ነን በተለይ አብርሀም በሰፍርውስጥ የሚታወቅበት በጣም ትሁት ቅን መልካም ሰው ነበር ትዳር ይዞ እናቱቤት መኖር ከጀመሩ በዋላ የምንሰማው የማይታመን ሁልግዜ ጮህትና እሪታ የማይጠፍው ጊቢ ሆነ ይህን ሳይ እውነት የማቀው ቤተሰብ አልሆን አለኝ
ማነዉነገረኛዉ
ሚስቱ አፍርሳው ነው የሰራችው እንጂ መልካም ሰው ትሁት ነበር ትልልቅ ሰወችን የሚያስታርቅ ሰው ነበር አንዳንድ ሚስቶች ግን ወየውላቹ
አንናንተ መቼ ትወዳላችሁ ሚስት የዞ ወንድ ልጅ አቤት ሲ መጣ @@EMAIL-s3y
@@EMAIL-s3yሽኩረን አላህ ይላእናት ሚስትየዋ
@@MesiMesi-jy2rt እውነት አንቺ ክርስቲያን ከሆንሽ ይህን ቤተሰብ የሚይያቀራርብ ነገር ትፅፊ ነበር እንጂ በየ reply እየገባሽ የነጋሽ ቲፎዞ አቶኝም ነበር። እነሱ እግዚአብሔር ፈቅዶ ታርቀው ሰላም ይሆናሉ አንቺ ግን በአንደበትሽ እየዘራሽ ያለውን እነዳታጭጂ መልካም ዝሪ። ነገ ምን እንደምትሆኚ አታውቂውም
የአለምሰገድ ባለቤት ግን ምን ያህል እድለኛ ናት ምትገርም ሰው ነህ ምርጥ ሰው።
ልጆ ጥቅም ነው የኢትዮጵያ አናቶች በጣም ያሳዝናል በወለዱቱ መጨነቅ ገንዘብ በጣም ክፎ ነው የኔ አናት ንብርት ሰሌለሸ ደሰ አለኝ
ኮሜንተሮች ተረጋጉ መጨረሻው ዉን አይተን እንፈርዳለን አለምዬ የኛ መልከመልካም❤❤❤❤
ነጋሽ ልክ በ ቅዱስ መፅሃፍ ላይ ድርሻዬን ስጠኝ ብሎ ከ አባቱ ቤት እንደኮበለለው ወጣት ይመስለኛል ነጋሽ ትዳር ልጅ ቢኖረው አዛኝ ይሆን ነበር ወንድም እህትን አስጠልቶ ገንዘብ መፈለግ ከንቱነት ነው ነጋሽ እናትህ እንኳን በህይወት ባይኖር ታላላቆችህ ቢያዝኑብህ እድሜ አይኖርህም ተመረቅ ገንዘብ አላፊ ነው ቤተሰብ ከ ገንዘብ በላይ ነው ፀልይ እግዚአብሔር ይረዳሃል እኔም ለዚህ ቤተሰብ እፀልያለሁ ፍርድ አልፈርድም ።
GOD bless you
Pray for thise family
All of you
ምንም ይሁን ምንም ለጊዜውም ቢሆን አጠገባቸው የተገኘው ነጋሽ ነው
Exactly @@aidakifle9004
ትክክል
ትዳር ሥለለለው ነዋ የት ይሂዱ@@aidakifle9004
እግዚአብሔር መጨራሻችውን ያሳምር።አላምሰገድ የእውነት ጋዜጣኛ ነህ ሥራክ ሁሌ ሚዛነዊ ነው። እግዚአብሔር ሥራህን ይባርክልህ።
በማንም መፍረድ አይቻልም ፈራጅ ፈጣሪ ነው ሰላምን ይስጣችሁ የሰላሙ ንጉስ አለምዩ ተባረክ
True